I love the facts of the food, and the older generation our grandmother's thougt to the way things were done. Wonderful and delicious 😋. Thank you for explaining the process behind the thought.
QueenLiya I know right! Queenachin, selam neshiligni? I heard that your favourite dish is kitfo; I wish you come to my house and make for you yeGurage kitfo.😋 It’s lovely to see you here😍 Could I ask why you stopped doing pranks? Love you 😘
This is great! Now I can eat chiko again, I used to hate it because easly stucks in my throat, now I can add kolo, thanks for your efforts, I can say that you're balemuya 😘
Melly spice tv Really?I check aregalehu!! Btw I love ❤️ love the firfir idea. It helps a lot for busy life. Amesegnalehu!! I tried the firfir like 3 portions for first time. I will do it again. It’s smart idea
የወለዱሽ ያሳደጉሽ ወላጆችሽ በእንዴት ያለ ስነስርአት አድርገው ልጃቸውን እንደአሳደጉ አንቺ ምርጥ ምስክር ነሽ ። እግዚአብሔር ይባርካቸው።
ለዚህ እኮ ነው ደስ የምትይኝ :: በቃ የእናቶቻችንንም የዘመኑንም ስታብራሪ:: ጎበዝ ልጅ !!
በጣም ጎበዝ ነሽ፣ የእናቶችን የመሰረቱን ስለሆነ የምትሰሪው በጣም ደስ ይላል።
በጣም ባለሙያ ነሽ ጎበዝ!!!!
ጎበዝ ሜሊ በርቺ ሌላም ብዙ እንጠብቃለን ባለሙያ ነሽ
አመሰግናለው አዳነች እሺ እበረታለው
ሜላት፣ ያንቺን የምግብ ዝግጅት በጣም በጉጉት ነው የምከታተለዉ ምክንያቱም አገርኛ ይዘቱን ያላፋለሰና በእውነትም የምትጠቀሚባቸው ቃላቶች ለትውልዱ ማንነቱን የሚያዝገነዝቡና ጠርዝ ያላቸው በመሆናቸው አመሰግንሻለሁ፡፡ በርቺ፣ በዚሁ ቀጥይበት፡፡
ሜሊ ባልከታተል እንኩዋን ገብቼ ሼር እና ላይክ አድርጌ እወጣለሁ ልዩ ነሽ።
በጣም ነው የማደንቅሽ ሁለተናሽ ውብ
I love the facts of the food, and the older generation our grandmother's thougt to the way things were done. Wonderful and delicious 😋.
Thank you for explaining the process behind the thought.
you are so intelligent very nice keep it up i am proud of you
ሜልዬ የምወድሽ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ አሪፍ ስራ ነው።
አመሰግናለው አኒዬ አንቺም በርቺ
Meluye bexam gobez nesh k oromia bagel megeb bexam wedage negh cheko chchebsa genfo thank you zare lemokerew new ekes yebarek❤️❤️❤️🙏
ሜልዬ እጅሽ ይባረክ
Wow በጣም ጥሩ ነገር አመጣሸ ገላገልሽን ነው የሚባለው
mashaallah baredadhaa jabadhuu
እውነት ለመናገር መጀመርያ ቆሎውን ስታምሽ ለምንዋ ነው እያልኩ ነበር በጣም አሪፍ ነገር ነው እያሳየሽን ያለሽው እናመሰግናለን ጣፍጭ ነው
አመሰግናለው ማሬ
Thank you Melly to show us how to make chuko
ዋው ሜሊ በእውነት በጣም ባለሞያ ነሽ እናመሠግናለን እኔ ቆንጆ 😘😘🙏🙏❤❤❤
እኔ አመሰግናለው እናት
Thanks a bunch for all brilliant tips & tricks !You're absolutely outstanding chef's !Stay blessed !Keep a positive mind !
በውነት ባለሞያ ነሽ ይሄ ዩቱብ ስንታችንን ባለሞያ አረገን እንዳቺ አይነት ያገሬን ሰው ያብዛልን አቦ ❤️
በጣም አሪፍ ነው አቀራረብሽ ለየት ያለ ወድጀዋለሁ
አመሰግናለው አኒዬ
Well done! It looks yummy!👍 I think my mum adds a little bit mitmita in it but, I’m not 100% sure 🤔
ባለሙያ ተባረኪ
ሚሊ:የኔ:ባለሙያ:ተባረኪ::
It is really good. Keep up good work.
ጎበዝ ነሽ ልክነሽ ጭኮውስጥ ቆሎይገባል ቤተሰቦቼ ሲሰሩ ቆሎ በርበሬ ይጨምራሉ ግንበጣምነው የሚታሸው ባለሞያነሽ👌👌👌
እግዚአብሔር ይባርክሸ!! በጣም ነው ጭቆ የምወደው፣አሰራሩን አላውቅም ነበር!
ከለሩ ያምራል
አመሰግናለው ዜድ እኔም በጣም አድናቂሽ ነኝ
I think every food has a story behind it. I learned something new today. Thank you for sharing.
ጎበዝ የኔቆጆ በርች
ሜልዬ የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል እሞክረዋለው እሺ ስላሳየሽኝ አመሰግናለው👌
እኔ አመሰግናለው እናት
Thank you sis.
The chocos are beautiful and also you are beautiful
👍👍👍👍
በጣም ባለሙያ ነሽ! በሶ ፍርፉር እንጅ ጭቆ ኣላውቅም ነበር!
ውይ ሜሉዬ እንደው ምን ላድርግሽ ... አንቺን እያየሁ ለመጀመርያ ጊዜ ጭኮ ሠራሁ... የእናቶቻችንን የአሠራር ዘዴ ከነ ምክንያቱ ማወቅሽና ለእኛም ማሳወቅሽ ያስመሰግንሻል 🙏 ተባረኪ
ጎበዝ በርቺ a
Thank you for sharing
Anchi hula. Yemlew new balmoya ena ewnetega abesha ethopawit nesh adnakish neg ejesh yebarek.
ሜላ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ገለፃሽ ደስ ይላል ።
አመሠግናለሁ
ሀንዬ የሁል ግዜ አድናቂዬ ተባረኪልኝ
Very good is it ok to put peanuts instead of kolo ?
ትችያለሽ አቢ ከቅቤው ጋር ጣእሙን ከወደድሽው
እህቴ እንደ አስተያየት እየሰራሽ ብታወሪ ጥሩ ነው
Des emilew ke migbu belay so klin ❤
አመሰግናለው የሳቅ ንግስት
QueenLiya I know right! Queenachin, selam neshiligni? I heard that your favourite dish is kitfo; I wish you come to my house and make for you yeGurage kitfo.😋 It’s lovely to see you here😍 Could I ask why you stopped doing pranks? Love you 😘
Wow enamesginalen
Melu Adinakish negn gin shash bitaregis????
አደስዬ እሺ የድሮ ቨደዮ ነው
This is great! Now I can eat chiko again, I used to hate it because easly stucks in my throat, now I can add kolo, thanks for your efforts, I can say that you're balemuya 😘
ደስ የሚል አሰራር ነው ውዴ... በፍላጓት ለጠአም ስኳር ወይም ማር ብጨምርበት ምን ይሆናል ከቆይታወ
ውም አንፃር ባህሪው ይቀየር ይሆን?
ስኳር ይጨምራሩ አንዳንድ ሰዎች ምንም አይሆንም ማር ግን አላውቅም
Melliye please show us easy healthy lunch ideas for picky eaters kids (packed lunch for school)
Thank you in advance!!
እሺ እሰራለው እስከዛው ግን የሰራውትን ካየሻቸው አላቅም የአይብ ጲጣ እና የሚት ቦል በኦቭን ሰርቻለው ለልጆች ብዬ
Melly spice tv
Really?I check aregalehu!! Btw I love ❤️ love the firfir idea. It helps a lot for busy life. Amesegnalehu!! I tried the firfir like 3 portions for first time. I will do it again. It’s smart idea
Yummy 😋, thanks 🙏 a lot!!! Cannot wait to try!! No more begging for Chiko!!!
አመሰግናለው ya7 ከዚህ በዋላ በፍጹም ማንንም አጠይቂም
Melly spice tv
I know yene Konjo, thank you 🙏 keep it up the good work!! Berchilin!!!
ሜል አንደኛ ባለሙያ
ሰላምዬ አመሰግናለው
የምተገርሚ ነሽ አንቺን ሳይሆን እናትሽን አመሰግናለሁ ።
👌🏽💕
This the second lady that I like to see her show.
1st manew?
Gobez
Betam goboz nash!!!
Be gurage aserarer be kelete qibe new keseru Bewala kezkaza bota yasekemitutale endirega ketema demo freezer wist yasekemitutale
ኮረሪማ ግን ወጥ ውስጥም ቢሆን መበረታት የለበትም።ከባድ ቅመም ስለሆነ ጉበት ኩላሊት ይጎዳል።ከቂቤና በርበሬ ሽሮ ጋ የሚገባው በቂ ነው።ለክትፎና ጥብስ በጣም ትንሽ መቸም ይሁን ለምን ሌላ መጣጣሚያ ስለሌለው
ሜሉ አሁን ምን ትጠቀሚያለሽ ጽንሴ ቢጨናገፍ ብይ ነብሰጡር ነኝ ላክልኝ ሃሃ የምር ያምራል!!
አመሰግናለው!ዋናው አንቺ እርግዢ እንጂ ምን ችግር አለ ይላካል
👍👍👍👍👏👏👏👏🌹🌹
❤thank you feker❤
ባይገርምሽ አማራ ሆኝ ብዙ አማርኛዎች ካንች እማርለሁ አነጋገርሽን እራሱ ውድድድድ ነው የማደርገው ሙያ A+++++ውዝግብ
ቁና
ልንቁጥ
As a lot of description please make a short
Tegist atescherisun plce tolo weda gedalew gibi ach
የማርያም ልጅማ ሆነሽ እንዲህ በቶል ትግስትሽ አይለቅ
"ዋዉ ባለሟያ
Yene wud zmblo des tiyignalesh😊
አመሰግናለው ቃልዬ እኔም አክባሪሽ ነኝ
ዘንድሮ ሞያተኛው በዛ በርቱ እህቶቼ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው
Meli ye-goniyosh dmtsi aswegijiw (qooorrrr)yemilewn
ብዛት። ሚታወቀው በኦሮምያ ክልል ነው። ልክ ነሽ። እስከ። አመት በላይ። ይቆያል። በለጋ። ቅቤ ነው ሚሰራው። ለምሳለ። ሰርግ። ካለ። የአንድ አመት። ቅቤ። ይቀበራል። ቀዝቃዛ ቦታ። ግን። ለግለሰብ። ከሆነ። በፈለግሽው። ይቻላል። አቤት። ድሮ። እሱን። በትኩስ ውተት በልተን። እንሮጥ ነበር 😅 አውን። ሰው አገር። እርጎዝ ሸረሪት መስያለው። ሀሀ። ቆሎ ውንም። ልክ ነሽ። ይገባል። በተለይ። ለሰው ቤት። ሰው ለመጠየት ሲኬድ። አያቴ ነብሷን ይማረውና። በልተን። አንጠግብም። ክክክክ። ሳታየን። ሰርቀን። ስንሮጥ። አሬዋን። ትለን ነበር። ክክክክክ። ሁፍ። ትዝ አስባልሽኝ። ባለሞያ። በርቺ
እንዲህ እንዳንቺ ወግ የሚያውቅ ሰው ደስ ይላል ብዙ የኛ ሀገር ሂወት ተመሳሳይ ነው እናም ብዙ ሰው በትዝታ አደወሰድሽ ተስፋ አረጋለው አመሰግናለ ማርቲ
የተንቢ ይቱብ የዝቺ ልጅ ቪዲዮ ሼት ታረግያለሽ የኔንም ሼር እርጊልኝ ወይንም በሚሴንጅር መልክቴን መልሽልኝ
እህት አለም አምሮቴን ባንቺ ልወጣው እንጂ ሌላ ምን ልበል አያቴ ቤት ነበር ሁሉም በየቀኑ
በተለይ ፎሌ የሚባል የኦሮሞ ባህል ኘሮግራም ላይ አይጠፋም ውውውውይይይይይይ
አመሰግናለው እህቴ ፎሌ እኔም አይቼ አውቃለው አስታወሽኝ የሀገራችን ባህል ሁሉም የሚያኮራ ነው
Chuko
Weye setebkesh metashelegn yene balemuya
አጅሽ ይባረክ እህቴ ብዙ ጊዜ የምትሠሪያቸውን ምግቦች አያለሁ በጣም ነው የማደንቅሽ የአገራችንን ምግቦች ጥራትና ጠዐሙ ሳይቀየር ነገር ግን ለአሁኑ ትውልድ በተለይ ውጪ የተወለዱ ልጆቻችን ሊበሉትና ሊሠሩት በሚችሉት መንገድ እየሳየሽን ስለሆነ በጣም አመሰግንሻለሁ በርቺ🌹🌹🌹
በጣም አመሰግናለው እህቶቼ ሁሌም አስተያየታችሁ ብርታት ነው
ክክክክ ከስንዴ አይሰራም
ቆሎውን ነው ያልኩት ከስንዴ ጭኮውን አይደለም
የድምፅ ጥራቱ ጥሩ አይደለም የዛሬው።
በተረፈ ቆንጆ ነወ እናቴ ቁልቢ ለንግስ ስንሄድ ቋንጣ ጬኮ ውስጥ ትቀላቅል ነበር እንዳያንቀን እና ተመችቶኛል።
አመሰግናለው ጥበብ የዛሬ እኮ አይደለም ይሄ ስንጀምር አካባቢ የሰራሁት ነው አሻሽያለው አሁን ወደፊትም በበለጠ አሻሽላለው
ሚሌ እንዴት እንደምገልፅሽ ቃላቶች ጠፉብኝ ። በቃ አንቺ ተወዳዳሪ የማይገኝልሽ በስርአት ያደግሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ እየተደጋገመ subscribe ማድረግ ቢቻል 1000000 ጊዜ የማደርገው እኔ ነበርኩ ። የተለያዩ የምግብ ዝግጅት እውቀታቸውን የሚያካፍሉ እህቶቻችንን አይቼ አድንቄ አመስግኛለሁኝ የሁላችሁንም እጅ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ። ለማይጠቅም ነገር subscribe የሚያደርጉ ጣቶች ወደ እዚህ ቤት ጎራ ብለው subscribe ቢያደርጉ ስል የግል አስተያየቴን ጨረስኩኝ።
አሜን እሉ አስተያየቶችሽ ሁሌም ያበረታቱኛል ይገነቡኛል
ግን ምግብ ነገር ስሰሪ ፀጉርሽን ብሸፉኒው ትምህር ነገክ ስለሆነ የምታሳይው
ምክርሽን ሰምቼ አስሬአለው አሁን ነገር ግን በፊትም ቢሆን ለዝነጣ አልነበረም ምክንያቴን ብታቂ ትኮሪብኛለሽ በቅርብ ስለሱ ቪዲዮ እሰራለው ስለምክርሽ እግዛብሄር ያክብርልኝ ራቢዬ አመሰግናለው
Erasua serta lemibelaw min ashefenat le hotel aydel yemseraw lerasua enji!!!!!!
Chuko