Ene mawkew agerbet siseru as u said berbere yale spice new mitkemut n deleh aybeslem berbere garlic oil or water tetekmo mix madreg new is more or less to marinate n to keep the flavour there is nothing special
Wow, I love the awaze. For the dileh, though, I think the more you cook berbere with water, the more the flavor will evaporate with the steam. Will have to use a lot of it to compensate for missing flavor when making wot...just my experience. Your Instapot videos have been extremely helpful. Keep it up!!!
@@enat-ethiopianfood7261 - Got it. Thanks so much for replying my dear and keep up the good work! I am really enjoying your instant Pot recipes , please keep them coming. Be safe💕
God Bless and protect you and your loved once. Thanks for all you do. May God protect our homeland and the innocent people that are effected by this meaningless WAR!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ
አዋዜ ለመሥራት
2 ኩባያ በርበሬ
1 ኩባያ ሰናፍጭ
1 የሻይ ማንኪያ ኮረሪማ
1የሻይ ማንኪያ ጨዉ
2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል
ግማሽ ሎሚ
1 ኩባያ ወይን(ቬኔገር)
1 ኩባያ ለብ ያለ ዉሀ
ድልህ አሰራር
4 ኩባያ በርበሬ
1የሻይ ማንኪያ ጨዉ
የፈላ ዉሀ 3 ኩባያ ማገንፊያ 2 ጠብ እያረግን ማብሰያ
ሰናፍጩ ይቆላል ጥሬውነው እህት
@@ሀረግየረህማንባሪያ ጥሬዉን አይቆላም እህቴ
Hi selam hindat nesh?
Diliwn lemen lemen hindeminitekem nigerg please
@@tarikrejebo3627 ለወጥ መሥሪያ ነዉ እህቴ th-cam.com/video/KvdRFoGAZBk/w-d-xo.html
food le mangawm key wet yihonal?
Awazews?
ኡኡኡ!በጣም ነው የምወደው ሁልጊዜ ግን አሰረሩ ለማወቅ እፈልግ ነበር ተባረኪልን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው።እጅሽ ይባረክ
አሜን 🙏🏽💐
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ።ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ብቅ በይ አመሰግናለሁ
አሜን እሽ በደስታ
ስራሽን ሁሉ ስወደው ሁሉ ነገር ጥርት ባለ መልኩ ነው የምታስርጅንእጅሽ ይባረክ🙏👍
ዋውውውው በጣም እናመሰጋናለን እህቴ እጅሽ ይባረክ
በጣም አሪፍ የሆነ አሰራር እጅሽ ይትባረክ❤👌
አሜን 🙏🏽💐
ዋዉ በጣም ያምራል የኔ አሰራር ለየት ይላል ተባተኪ
እጅሽ ይባረክ ደስ የሚል አስራር ነው እሞረዋለሁ
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ድልህ የምወደው ነው ።አመሰግናለሁ
አሜን 🙏🏽💐
Enateya balemoya ejesh yebarek 😘❤❤ betam konjo new. 👍
ስራሽን እወደዋለሁ እጅሽ ይባረክ
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ እናትዬ👍👍👍👍👍👍
አሜን🙏🏽💐
Betam konjo new ehete👍👌
ልክ እንደወትሮሽ ዛሬም በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አዋዜና ድልህ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ እናትዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍
አሜን 🙏🏽💐
በጣም ቆንጆ በጣም ጤናማ እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ በርቺ
🙏🏽💐
በጣም ቆንጆ ነው እናትዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ😍👌👌👍👍
አሜን 🙏🏽💐
እጅሽን ይባርከው አሁን እሞክረዋለሁ የኔ ውድ
Wow anchi betam gerami balemuya nesh ahunima anchin mayet sus honebign eko 😍
Wow Tebareki❤️🙏 አደንቅሻለው ከልብሽ ነው የምታቀርቢው ሁሉ❤👌
ልዩ አርገሽ ሰርሽዋል thanks😋👌
🙏🏽💐
በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን በጣም እናመስግናለን👌🏽
🙏🏽💐
I am making it today keep up the good work thank you
You are daily recipe thank you sharing love your work👍
እጅሽ ይባርክ ዛሬውኑ ነው ምሰራው አግውኘሁት video
እጅሽ ይባረክ እናትየ አያያዝሽ ብቻ ይበቃል በጣም ያምራል🙏
አሜን🙏🏾💐
I always wanted to know the difference. Thank you and God bless.
Siwedish iko mirt balemoya ejis yibarek
በጣም ቆንጆ ሲያዩት በጣም ያምራል ሲበሉት ደግሞ ይጣፍጣል ማለት ነው ጎብዢ
እናትየ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ጎበዝ በርቺ።
ምርጥ አሰራር ነው በርበሬው እንደገንፎ እንደሚገነፋ አላውቅም ነበር ግን ቆንጆ ሀሳብ ነው ወጥ ስንሰራ ማቃጠሉ ይቀንስ ይሆናል ብየ አስባለሁ በጣም እናመሰግናለን 🙏
አወ ማቃጠሉን ይቀንሳል ከለሩም ሳይቀንስ ይቆያል 🙏🏽💐
@@enat-ethiopianfood7261 አመሰግናለሀ እናትየ🙏♥️
እጅሽ ይባረክ እናትዬ ምርጥ እኮ ነሽ
Lately I am living on Awaz I just want to know how to make Delih it easy cook
Thank you 🙏🏾 for clarifying delehe vs awaze I see many confusing the two
❤❤❤
What can I substitute the wine, because I don’t do any alcohol for religion purposes. Thank you
እምወድሽ እህቴ የት ጠፍሽብን የድሮ ስራሽን ደግሜ እያየሁሽ ነው ተባረኪልኝ ሰናፍጭ ከየት እንደምታገኚ ከየትኛው ስቶር መግዛት እንደምንችል ብትፅፌልን
Betam konjo new berch 👍👍👍👍
🙏🏽💐
Thank you so much for showing us I have been wanting to make awaze
🙏🏽💐
Betam konjo new tebareke👍👌
🙏🏽💐
ለወጥ የሚሆነው የቱ ነው ውዴ?
መሸሀለህ በርች ሙያ ከዩቱብ መልመድ ነዉ
🙏🏽💐
Hulu mitseryu betam des ylal berchi
ዋውው ቤጣም ኔው ማሜሴግንሽ አሪፍ ኔው ድልህ ይፊልጌው ኔቤሬ ቴባሬኪ እህቴ
አሜን🙏🏽💐
ወይን ምንዲነው ባርበኛ ከል ለማለት ናው መልሱልኝ የምታቁ
አያቴ የምሰራው አዋዜ ኡፍፍፍ😋😋😋😋😋😋እኔው ነበርኩ ምጨርሰው የምር
Hey ! You said senafichun bedenib nefashiw? Anchi yalshiw new!
እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ስፈልገው የነበረውን ነገር ነው የሰራሽው ፡ ሌላው የሚያቃጥል በርበሬ አለኝ ድልህ ባደርገው ይቀንሳል እስኪ ሹክ በይኝ ቆንጆ
You are amazing!
አመሰግናለሁ አሁን ሰርቼ ወድጃለሁ እጅሽን ይባርከው❤️💞
ስራሽ ሁሉ የሚያምር የሚያስተምር
ማሻ አላህ አገሬ ስገባ አዘጋጀዋለሁ
🙏🏽💐
Thank you entay! I love it
እናትየ እጅሽ ይባረክ
አሜን🙏🏽💐
በጣም ቆንጆ አዋዜ አሰራር ነው ግን ለሱ የሚሆን በርበሬ የሚፈጨው ምንም ቅመም ያልገባበት ነው የሚሆነው ወይስ ሁልጊዜ የሚዘጋጀው ከሱ ላይ ማድረግ ይቻላል?
Ene mawkew agerbet siseru as u said berbere yale spice new mitkemut n deleh aybeslem berbere garlic oil or water tetekmo mix madreg new is more or less to marinate n to keep the flavour there is nothing special
Waw arfe new gen mendenw leyuntu??
አዋዜ ለጥሬ ስጋ ለጥብስ እና ለብዙ ነገር ማባያ ሲሆን ድልህ ለወጥ መሥሪያ ማቃጠሉንና የበርበሬዉን ከለር ሳይለቅ ያቆያል ልዩነታቸዉ ያ ነዉ
Also, I wonder if you use the air fryer as well?
For it is bit untraditional especially for this method
instant pot በጀ በዶላርጥሩ ነው ዋጋው
Keep up with your great job 👍
🙏🏽💐
ተባረኪ 👏👏👏👏
አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን! ስትገለብጭዉ ምራቅ ያስመጣል! እኔ ብቻ ነኝ የሚያረቃጥል ነገር ሳይ ምራቄ የሚመጣዉ?😋
🤣 ሀበሻ የሚያቃጥል ነገር አይሆንልንም ብቻሽን አደለሽም አለን 💐
Ene demo yanchin saneb😂😂
በጣም ጥሩ ነው
🙏🏽💐
እናመሰግናለን ድልሁን ከሰራን በኃላ የት ቢቀመጥ ጥሩ ነው ፍሪጅ ወይስ ውጭ ላይ
ፍሪጅ ዉስጥ
Wow, I love the awaze. For the dileh, though, I think the more you cook berbere with water, the more the flavor will evaporate with the steam. Will have to use a lot of it to compensate for missing flavor when making wot...just my experience.
Your Instapot videos have been extremely helpful. Keep it up!!!
ወይን ግድነውደ
Thank you for sharing 💕
🙏🏽💐
እትየ ብለንደር የሎትም እንዴ
Thank you for sharing
በጣም እናመሰግናለን ስራዎችሽ በሙሉ የሚደነቁ ናቸው👌 ❤
ጥያቄዬ ድልሁ ለወጥ መስሪያ ነው? ለምን ያህል ደቂቃ ነውስ የሚታሸው? ሌላው Indian እስቶር ኮሰረት ገዝተሽ ካወቅሽ ስሙን(ፎቶ)ብትልኪልኝ?
በጣም አሠሰግናለሁ 🙏
አመሠግናለሁ 🙏🏽💐አወ ድልህ የወጥ መሢሪያም አንዳንዴ በትኩስ እንጀራም ይበላበታል ሰአቱን አልያስኩም ግን 2 ኩባያዉ ማብሠያዉ የቀነስኩት ዉሀ እሱን ጠብ እያረኩ ስጨርስነዉ ያወጣሁት ኮሰረት አማዞን አለ Kosseret | Ethiopian Butter Clarifying Herb (2 oz) | Made in Ethiopia | Non-GMO | Organic | Imported from Ethiopia www.amazon.com/dp/B00ACOBHL0/ref=cm_sw_r_cp_api_fabc_H7aTFbA87A086
@@enat-ethiopianfood7261 እሽ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏 ❤
@@enat-ethiopianfood7261 በርች በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@@fikirayele9785 🙏🏽💐
Enat እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ነው በርበሬ እየበሰለ ሲገነፍ ያየሁት ጥቅሙ ምንድነው እባክሽ ንገሪኝ
በርበሬዉ የሚያቃጥል ከሆነ እንዳያቃጥል ያደርጋል ወጥ ያጣፍጣል ከለሩ ሳይቀንስ ያቆያል ይህ ነዉ ጥቅመ እህቴ
Thank you. Quick question, What would you use the Deleh for? Do you use it for cooking or are we suppose to eat it as is?
Delh is for cooking ; it makes its taste less burning and maintain its color. Thank you so much
@@enat-ethiopianfood7261 - Got it. Thanks so much for replying my dear and keep up the good work! I am really enjoying your instant Pot recipes , please keep them coming. Be safe💕
ሰናፍጭ በአረብኛ የምተውቁ ንገሩኝ!
ተባረኪ እባክሺ የአገራችንን የቅመም ስሞች የእንግሊዘኛ መጠሪያ ብትነግሪን ሰናፍጪ ኮረሪማ ወዘተርፈ
አሜን የሰራች ዩትዩበር አለች th-cam.com/video/XMVA0oWxEIQ/w-d-xo.html
ሰናፍጭ=Mustard seed
ኮረሪማ=black Cardamom
ሄል= Green Cardamom
I'd be careful wherever you checked, some of them are not correct. I hope this helps:)
ታንክስ ሲስተር
🙏🏽💐
Senafichs andet new yeserashu btasayn turu neber
እናቴ በአል መጣ ያንችን ቪዲዮ እያሳደድኩ ነው እንጀራ ብቻ ነው ያማረረኝ😍😂
እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን
🙏🏽💐
Thank you
🙏🏽💐
Thanks
Hi Enat thank you for sharing. You are amazing creative true Ethiopian 🙏🏾👍🏾🇪🇹big respect ✊🏽 for you🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️
Thank you so much
በርበሬው መገንፋቱ ሞን ለውጥ ያመጣል??እኔ ከከድካም በስተቀር ለውጥ አላየሁበትሞ።ይቅርታ
ይች ልዩ ፈጠራ እያደረገች እያስመሰለች በእንጀራም ምናምን እየጨማመረች በለስላሳ ምላስ እያታለለች ያልሆነው ስታደርግ ምንድነው አሁን ድልህ እንደ ገንፎ ስለምን ለምን? አታላይ ነች በጣም አታላይ። ኣታላይ ነች የምትል ዘፈን ተጋበዙ።
@@nomore5845እኔ በሌሎች ሰራዎቿ አልወቀሰኩሞ የበርበሬው መገንፋት ነው ጥቅሙ ያልገባኝ
Less time while cooking Berbera
ለቤትሸ አደሰ ነኘ ሰናፈጨ ማለት ምነደነወ
አማረኛውም ሰናፍጭ ነው የሚሰነፍጥ እንደ ማለት ነው
Thank you so much for the awaze, I love your cooking.
Thank you 🙏🙏🙏
🙏🏽💐
God Bless and protect you and your loved once. Thanks for all you do. May God protect our homeland and the innocent people that are effected by this meaningless WAR!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen thank you so much
🤙🥩🥩🥩🥩
ሞያቢስ፣ ገልቱወች ናቸው ዲስላይክ የሚያደርጉት ።
ፍሬ ስናፍጭ አይቼ አላውቅም የት ይገኛል
ህንድ ሱቅ
Semi mene yebalal
Begeteru ebreteseb bebitin berbera ayseram ybalal bedilhi Bucha new yemitekemut
Watching 👍
🙏🏽💐
እፉ እኔ ኣዋዜ ስወድ በልጅነቴ እናቴ ኣዋዜ የምትሰራው በኣንድ እንስራ ሙሉ ነው ታዳ ኔ ዋጥ ዋጥ ነበር የማደርገው ለብቻው ዉይይ የናቴ ኣዋዜ ጣእሙና ሽታው ንጥር ንጥር ቅቤ ነው የሚል
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
🙏🏽💐🥰
No water
Perfect. 👍👍👍betam Gobez .
ጋል አስመራ ሽኮሪና
ከአዋዘሽ ልእክልና
የቀንየልና
🙏🏽💐
🙏🙏🙏አሁስ ስራ ስለሌለ እቤት ቁጭ ብዬ ካንች ብዙ ሙያ ተማርኩ
Vinegar is so so horrible for awaze! I wonder how that much senafich tests?
Lemon is great as you like or your taste bud..
ዬኒ ማኛ ስለ ጁንታዎቹ የተናገረው አስገራሚ ንግግር.. በማየት ቤተሰብ ሁኑ ይመቻመቻቹ.
አንደኛ
🙏🏽💪🏼
Thank you for sharing
Thank you 🙏
Thank you 😊