Ethiopia: ጃኪ ጎሲን በድንገት አፍቅራዉ ኑሮዋን ጥላ በመቃብር ቤት የኖረችዉ አሳዛኝ ልጃገረድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 129

  • @troyward9997
    @troyward9997 8 ปีที่แล้ว +4

    ጃኪ ጎሲን አፍቅረሽ ገዳም ከምትገቢ አምላኬ ጌታየ የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ስጠኝ ብለሽ ሱባኤ ብትይጂ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሄር ይሰጥሻል ተመለሺ አይዞሽ ገዳሙን መለማመድሽ ጥሩ ነው

  • @ማስተዋልየጎንደርልጅ
    @ማስተዋልየጎንደርልጅ 8 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ aye 8ተኛው ሺ አያደርገው የለ

  • @saramorka6966
    @saramorka6966 9 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አህቴ
    ጉድድድድድ ነውውውውው
    ብለዋል እማማ ብርቄ

  • @samirahassen6695
    @samirahassen6695 9 ปีที่แล้ว

    ስሪ እንስራ እንጠንክር ፦ እንዳንዋረዲ እንዲንከበር ።በአስራምስት አመት ለዚህ መብቃትሺ ፦ሞኚነት እንጂ ብልህእነት እንዳይመስልሺ ። ያንች ሂወት ለሊላዉ ትም ህርት ነዉ ። እኔ በራሴ በጣም ነዉ የማመሠግነዉ በዚህ ሁሉ መሀል ያለፈዉ ጊዜ እንደማይመለስ ማወቅ ነዉ ካጠፋሁ ይቅረታ አላህ ትክክለኛዉን መንገዲ ይምራሺ ነዉ ፀሎቴ፦ እወዲሻለሁ ያገርልጂ እህቴ። ቻዉቻዉቻዉ መሠናበቴ ነዉ። ሠሚራ ሀሠን ከ ኬዉይት ሂጀ ወደስደት።

    • @waleedeid3652
      @waleedeid3652 8 ปีที่แล้ว

      አይዞሽእህትዋአላህልብይስጥሽወደጡሩይመልስሽ

  • @morfummoo5488
    @morfummoo5488 9 ปีที่แล้ว

    betam yegrmal satwekew yehan yakel mswat yekflch lmtwekwe endat thone yehon

  • @gho5549
    @gho5549 8 ปีที่แล้ว

    አለልኝን ማግኘት እፈልጋለሁ በናታችሁ

  • @ሁስኒማርብታስከፊኝምእወድ
    @ሁስኒማርብታስከፊኝምእወድ 7 ปีที่แล้ว +7

    በሀይሉ ድምፅህ ፍቅር ይዞኛል ማራኪ ድምፅ አለህ ጃኪ ያፈቀርሽው ልጅ ገዳም ከምገቢ ገደል ገብተሽ ብሞቺ ይሻል ነበር አቅምሽን የማታውቀው ደነዝ ነሽ ደሀ ሲሰራ እንጂ ሲያፈቅር አያምርበትም ትምርትሽ አርፈሽ ተማሪ ዥልጥ

    • @asefaselamawit2952
      @asefaselamawit2952 3 ปีที่แล้ว

      ድሃ ሲሰራ እንጂ ሲያፈቅር ኣያምርበትም የኔ ቖንጆ ኡነትሽ ነው ግን ድሃ ናት ሃፍታም ሞሆና እንዴት ኣወቕሺ ወይስ በማፍቐራ ነው ድሃ ያልሻት ምክንያቱ እኔ የተማርክበት ኣለብኝ ልንገርሽ እናቴ ተጋይ እግራ ስለተመታች ከውትድርነት ወጣች ከዛ ኣባቴ እናቴ እርጉዝ እያለች ትታት ወደ ጀብሃ እህቱን የገደላት ደርግ ነበረ ኣማራ ጥላጥ የእህቴ ከምድር ኣጠፋለው ብሎ ከጀብሃ ወታደሮች ሄደ ከ18 ኣመት ቡሃላ ጥላቴ የሚያልቕ ሞስሎኝ እጂ ብሎ ሃገሩ ገባ ሌላ ሚስት ኣግብቶ ሃብታም ነው ከዛ ለኔ ልጄ ስሚኝ ይለኛል ካሁን ቡሃላ ነይ የፈለግሹው ላርግልሽ ሲለኝ ሃሳቡ ሊሰማው አልቻልኩም እኔ በራሴ መንገድ ነው የሚጋዘው ኣልሰማህም ብየ ተለይቸ ወደ ኦሮቫ ገብቸ የኣባቴ ልጆች 3 ሴቶች ኣሉ ትምርታቸው ጨርስዋል ዘፋኞች ናቸው በኣዱ ወገንም ነጋዴ ይሰራሉ እና በስልክ ነው የሚያጎኚይ እኔ ኣንድ ልጅ ኣለ ታናሽ እያለን ኣብረን ነው ያደግነው ኣንቺ ከባልሽ እስኪ ትፋቲ እየጠበኩሽ ነበረ እንካን ተፋታሽ ህልሜን ሰመረ ኣሁን ሰርጋችን በቑዱስ ቑርባን ነው የሚሆኖው እና እዴት ነው ኣስብበት ይለኛኝ እኔ ግን ከበደኝ ምክንያቱ እኔ 5 ልጆች ወልጀኣለው ኣብሮ ያደገ ጎደኛየ ግን እስከ ኣሁን ኣልወለደም ሚስትም ኣለገባም ስለሚያፈቕረኝ ይመስለኛል እደዚ ኣተሳሰብ ያሰበ ደሞ እናቱ እና እናቴ ጎደኞች ናቸው ኣይሆንም ሲለው እዲህ ይለኛል ሰላምየ እስከ መቸ እዲህ ብለሽ ብቻሽን ትዘልቒዋለሽ ይለኛል ከዛ እኔ ወደ እህቶቸ ላገባ ነው ብያ ሳማክራቸው ምን እዳሉኝ ታቔለሽ ኣንቺ ካለፈ ተማሪ ወንድ ለትዳር ኣይየስፈልግሽም ገንዘብ ያለው ወንድ እየመረጥሽ ገንዘብ መሰብሰብ ኣለብሽ ዳግም ወደ ትዳር እንዳታሲቢ ተማሪ ለወንድ ልጅ እንዲህ ነው የሚያስፈልገው ንቒ መንቓት ኣለብሽ ኣሉኝ እና እኔ ድጋሜ የእህቶቸ ምክር ኣልሰማም ኣልኩ ምክንያቱ እኔ የግብጽ ገዳም ገብቸ ቑዱስ ቑሩባን ተቐብያለው እና እዴት ነው ከዘረፋ ስራ ሚሰለፈው

  • @azibheyselmnewanna9098
    @azibheyselmnewanna9098 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እርፍ ቆንጅዬ እዛው ያጽናሽ የፈጠረሽን አሥቢ ሀይማኖትን እንዲህ ብናሥብ እንዲህ ወደ ፈተና አንገባም ልብ ይሥጥሽ?😭😭😭ከዱባይ?

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ የሀገራችን ሴት እንደባህላችን እንከበር። አያምርብንም ኤጭ

  • @ወለተሀናድግልንበፍቅርእወ
    @ወለተሀናድግልንበፍቅርእወ 8 ปีที่แล้ว +4

    እህትአለም ላንቺ የተዘጋጀ አካል አለልሽ አይዞሽ እማምላክ ህሊናሽን ታረጋጋልሽ አሜን!!!!

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እረዳታለሁ ያለችበት እድሜ የመታወር ጊዜ ነው ከ አመታት በሃላ ምን ሆኜ ነበር ትላለች

  • @maramemusetafi9200
    @maramemusetafi9200 8 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ትገርሚያለሽ ደሞ ለወንድ ወንድ ውይ ውይ እብድ ነገር ነሽ ምነው ስለቤተሰብሽ ብታስቢ

  • @mdanwer734
    @mdanwer734 8 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ሰው አቅራራና ለምን አፍቅራ ገዳም ትገባለች ይች እሬሳ መችም የሞተች ናት እዛው ቅበሩዋት ከከከከከከከከከ አኔኮ በጣም ነው የሚገርመኝ

  • @aagjdarae3569
    @aagjdarae3569 8 ปีที่แล้ว +2

    ምን አያነት ዘመን መጣ አ/ረ ከምደራቸን ያጥፋው ያኸ የሴጣን መንፈሰ ነው ከ/ረ አያደለም አ/ረ መጀመረያ አደምን ፈጠረ አንጁ ሰትን አልፈጠረም ሰለዚኸ ሴቶቸ ተረጋጉ ፡፡

  • @pinkberry2547
    @pinkberry2547 9 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ዮኒን ኢቶቢካል አፍቅሬ መከራየን እያየሁን ነው ግን እንደማላገኝው አውቄ ዝም ብየ አለሁ
    ዮኒየ ፍቅር እንዴት እንደምወድህ ድምፅናሳቅህን ውድጀ ማቤዴ ነው

  • @sentayhuhailu7380
    @sentayhuhailu7380 9 ปีที่แล้ว +2

    መጀመሪያ ገዳምየገባሽው ምንወሥነሽነው ?ገዳም እንደተፈለገ የሚወጣበት የሚገባበት አይደለም አለማዊ በቃኝ ያለሠው ነው እንጅ ሥንፈልግ ልንወጣ ሥንፈልግ ልንገባ አይደለም ሥለዚህ አሥተውይ

  • @azibheyselmnewanna9098
    @azibheyselmnewanna9098 3 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ቆነጆ ለሰው ፍቅር ይሄን ያሀል በግለጽ አነግሪውም እንዴ ግን ማሥመሰል ነዉ ጨምላቃ ?

  • @gho5549
    @gho5549 8 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያዊ ሲጨማለቅ አያምርበትም አትጨማለቂ

  • @seadamahammedmahammed1558
    @seadamahammedmahammed1558 9 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እህቴ አሁንም ለብ ይስጥሺ ፉቅር@ትዳር ወሳኝ ነገሮች ናቸው ግን ይሄን ለማግኝት ማሰብ ጡሩ ነው የማይሆንሺን አፉቅረሺ የዘላለም ሂወትሺን ከማበላሽት ፉቅርሺን አሸንፈሺ ያፈቀርሺውን ሳይሆን የሚያፈቅርሺን መፈለግ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว

    አትጃጃይ እንኳን የማታውቂው የማውቀው ፊደል አብረን የቆጠርን እንኳን ብከዳ አላህን ቁርአን ይክዳኝ እያለ ስምንት አመት አረብ ሀገር የሰራሁበትን ክዶ ፈታኝ ለአላህ ሰጥቸ ስራየን እየሰራሁ ነው እሱ እንዳልፈለገሽ ሲነግርሽ ለምን ኮራ ብለሽ ትልቅ ቦታ መድረስ ትችያለሽ አትዝቀጭ የኔ እህት

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 6 ปีที่แล้ว +1

    ግን ለማንም እንዳትናገሩ አኔ አረቴስት ነኝ ዘፋኝም ነኝ አፍቅሩኝ እሺ በኔ ፍቅር እንኳን ገዳም ጭፍራ ቤትም አትግቢ በፍረሰ ይዝሺ እለም

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 3 ปีที่แล้ว

    ካካካ በደና ዘመን ተወልደሽ የፍቅር ክሊኒክ ተንከባከቡሽ አያቴ ቢያገኝሽ ሳማ ላይ አንደባሎ ነበር የሚገርፍሽ አበደች ብሎ የማታዉቂዉን እያፈቀሩ ትምርት ማቆም ወቸዉ ጉድ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ፈጣሪ አይቶ ማፍቀር አይጣል እኮ ነዉ አይዞሽ ድስት ግጣሙን እንደሚያገኝ አንችም ግጣምሽን ታገኛለሽ ስለዚህ እራስ መውደድን የመሰለ ነገር ስለሌለ እራስሽን ውደጂ አክብሪ

  • @hanamohamed6809
    @hanamohamed6809 8 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkk በሳቅ ይሄ ፍቅር ሳይሆን እብደት ነው..... ግን ሌላምክንያት ካላት እጅ ....በሳቅ የወናስግን አሪፍ ምክር ነው የመከራት.. ....

  • @ziniyamohamed306
    @ziniyamohamed306 8 ปีที่แล้ว +1

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ የዘድሮ ሴት አበዱ እዴ ሆ ማፍቀርና ማድነቅ አድ ሆነባቸው የሆሽ ማፈርያ ተዋቂ ሰወችን አፈቀርን አበድን ሆ ወይ ዘድሮ ክሎ ሮክስ ጠጭበት በሳቅ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 8 ปีที่แล้ว +1

    Effffffffffff
    Sietochi ere astewulu !!!!!!!
    yesun muzika made met tteshi tmhrtshinn atketateym !!!!!
    Degmo Gedamm keld Adelem !!!!!!
    hoo Lbbbbbbbbbbbbbbb yasfelgal !!!!
    yawumm tekara
    Ehin yerekese alem metlatnewu !!!!!
    lemangawum tmhrtshinn kety

  • @ZinashandFlorian
    @ZinashandFlorian 8 ปีที่แล้ว

    tiiiiiiy jezba. woreshn cherishe aledmetkum. medemtem Ayesfelgim. chinkilat binorsh bitmari inkuan artist teklay minster magegnet tichyalesh. zibaleeeeeee😛😛😛😛

  • @metadelhaile3255
    @metadelhaile3255 8 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ ያዳምጥኩት ቢሆንም ላንች ከማፍቀርሽ ብዙ ነገር ተማር እግዚአብሔር መልካም ነገር ይሆናል እናም ማማይ ፍቅር እምትይውን ትተሽ አሁንም በእግዚአብሔር ቤት ጽኝ ማር

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰቦቹስ?? ምናልባት አቅም የሌላቸው ከሆኑስ??

  • @ሂዊስደተኛዋ
    @ሂዊስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ይሄ ፍቅር አይደለም እብደት ነል ሆሆ

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 6 ปีที่แล้ว

    ውይ አለልኝ አብሮህ የሚሰራውን ጆሮውን ይዘህ አስወጣልኝ የሆነ ሴታሴት ነገር ነው ድምፁ ሲያስጠላ ወንድ ሁሉን በሉት ፕሊስ

  • @betiyal3zmiufu499
    @betiyal3zmiufu499 8 ปีที่แล้ว +1

    ስራ አጥ ናችሁ ድግሞ እኮ ያማሉ ስልከ ዘግተው ክክክክክክክ ምን አይነት ዘመን ድርስን ክክክክክክ

  • @sayeshiyewelloljisabetamya8013
    @sayeshiyewelloljisabetamya8013 8 ปีที่แล้ว

    lemehonu anchi selegebam minnettakiyaleshi eni lngershi eni muslim neg gin selortodox haymanot yetewse ewket alge or beweri endmisemaw lbelshi gedam emigebaw alem bekag yale sew bcha enge sefelgi emiwechibet sefelgi emtgebibet aydelem algebashi blo engi anchi haymanotchin eyankasheshiw nw yaleshiw degmos mindin nw jaki josi esu binon tera sew nw degmom endematagegwm libshi yawkal bergtegnet selezih madereg yeneberebshi ewnet wedeshiw kehone betechaleshi menged lemersat memoker neberebshianchi yaderegshiw gin yanchi dekmanet nw yemiyasayew or yemerdat chigr albshi eht mendmochi bealla and teyaki lteykachihu man nw artist or tewanay afkro yetesakalt sew ale be ewnet ergtega neg yelem plese giz achihn atatfu giz kewerk belay wed neger nw selezih emihonshin emithonhn yazu wegenoche ethiopiawit hanan ke saudi arebiya

  • @testazg4446
    @testazg4446 8 ปีที่แล้ว +1

    በቃለትዳሪም፡ለፈቅሪምሴትሆነዴጠያቂው፡፡

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 6 ปีที่แล้ว

    ልጅ ስለሆነች ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ የገባት አይመስለኚም
    ከነ መፍጠርዋ አያውቃት እንዲያውቅሽ ብታደርጊ በተለያዩ ሁኔታወች ማረጋጋጥ ይቻላል ቀጥሎም ስለ ግሊ ህይወቱ ማጣራት ግድ ነው

  • @absahlu2010
    @absahlu2010 9 ปีที่แล้ว +1

    The anchor lacks professionalism and experience, you rush to judge the people who told you their problems,you are easily shocked and amazed in the story you heard,and you rush to give them solution.The major cause is first you are not listening to them you just hear them,second you dont know your limit if you do the best thing is to assign a professional person in your program who can answer their questions and assist you in such programs,third since the program is mediation,try to be in the shoes of the callers and make sure they get the services they need ASAP.For example.the girl who loved the artist is suicidal, you should not judge her or tell her what she passed through is wrong.I think one of your colleague is wise enough to correct you.yOUR PROGRAM IS HUGE but you guys are not ready and well prepared to the outcome yet.

  • @samirahassen6695
    @samirahassen6695 9 ปีที่แล้ว

    እህቴ ሆይ ትንሺ ስሚኚ ልንገርሺ ፦ አይበላሺ ሂወትሺ። ፍቅር ያዘሺ በልጂነተሺ፦ያዉም ከማይመጥንሺ።እናት አባትሺ እንደለፉብሺ ፦በጣም ይገርማል አንችማ እረሳሺ።ይህን ሁሉ አመት በጫካ ኑረሺ እስኪንገሪን ምንስ አተረፍሺ??በዛ እዲሚሺ ሁኘ ፍቅርን እሚባል አልተዋወኩም በሀገሬምዉስጥ አልተቀመጥኩም።አንች ግን ፍቅር ብለሺ ትዋልሊአለሺ ፦ገንዘቡን እንደሁ እሱም ሠርቶነዉ፦ፍቅሩን ፀባዉን እንደሁ ገና አላየሽዉ ።

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว

    ደግሞ ትኮሣተራለች ገዳም ክክክ
    አትዋሽ ጭፈራ ቤት መሠለሽእዴ
    እደፈለግሽ ገብተሽየምትወጭ ወሬ
    ቢጤሽንፈልጊሊበላ የ9ነኛውሽ አርቲስቶች ይበላሉጅ አይበሉም

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 6 ปีที่แล้ว

    ውይይ አምላክ። ሜሮን ግን በጣምም ትገርምያለሽ። ጭራሽ ገዳም ለማታውቂው አርቲሥት። ይገርማል ለማንኛው እግዝያብሒር። ይርዳሽ።

  • @AminaAmina-ox4np
    @AminaAmina-ox4np 6 ปีที่แล้ว

    abeeet amlakee hoyee andaya axat sayhon andanta charnat antaa kazi huluu antaa sawaran ahees gudnaw samntayw shii abeeet agzoo marnaa krstoos gethoyi anta sawraan lela mnam alalm

  • @s3minisawayemobile799
    @s3minisawayemobile799 9 ปีที่แล้ว

    ለም አለኝ በሰመይ ወተቷንም አለይ ሆነ ነገሩ አረ እበክሽን እነትዬ ሰው አየፈቅርም አይደለም የፈቅረል ነገር ግን አንድ ሰውን ለለገኘው ይሄን ሁሉ ስህተት መስረቱ ጥሩ አይደለም አንደኘ ስንት ነገር መስዋት ከፍለው ለሰደጉሽ ቤታሰቦችሽን ብተስብየቸው መለከም ነው ምክንየቱም ነገ ሌለ ቀን ነው በመጀመርየ ደረጀ በተለይ በሁኑ የለንበት አለም እረሱ በጠም መልከምን ነገር የምየሰይ አይደለም አይምሮሽን መልሽው ከእግ/ር ጋር ተስመም ዘመኑ ክፍ ነውነ ዘመኑን ወጅት ይለል መጽሐፍ ቅዱስ እግ/ር ይርደሽ

  • @yabiyabi2283
    @yabiyabi2283 6 ปีที่แล้ว +1

    hhhhhhhhhhh er bakshi sente ayente sew ala gud new eko

  • @Alam-hc6gx
    @Alam-hc6gx 8 ปีที่แล้ว

    እኔ ግራ የገባኝ ሠዋችን በሥራቸው እና በቁንጅናቸው እንወዳለን ፊቅር በመቀራረብ ነው የሚዘው የሚታበደው ፊቅር ጀምሮ ሣያሥቡት መለየት ሢኖሪ ነው እና አላቅም በቻ የፊቅር ወረሪሽኝ ገብቷል ሀገራችን

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ጊዜ ደረስን ግን

  • @ሽኮሪናሽኮሪና
    @ሽኮሪናሽኮሪና 7 ปีที่แล้ว

    ጌታ ወደራስሽ ይመልስሽ እህቴ አዞሽ
    ፀልዩ ትምህርትሽን እና ቤተሰብሽን አስቢ
    ትወጫለሽ

  • @በፍቅርህታምሜያውምስደትላ
    @በፍቅርህታምሜያውምስደትላ 8 ปีที่แล้ว +1

    የዘንድሮ ፍቅር ከአርቲስቶች ብቻ ነው

  • @memememe-zs9eh
    @memememe-zs9eh 8 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዘንድሮ የሚፈቀሩ ታዋቂ ስወች ብቻ ነቸው ስታስጠይ

  • @fireweyniteklab6275
    @fireweyniteklab6275 7 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ዘድሮ ፍቅር የሚባለው ነገር የገባቹ አልመሰለኝም ፍቅር በመላመድ የሚከሰት ነው አርፈሽ ትምህርትሽን ተማሪ ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ

  • @ያልተኖረልጅነት-በ9ጸ
    @ያልተኖረልጅነት-በ9ጸ 6 ปีที่แล้ว

    እንደው ምነው ትምርትሽን ብትማሪ ሰው የማያገኘውን ነገር መመኘት ውይ ስታስጠሉ ታዋቂ ሰውን አፈቀርንን ምትሉ ሁሉ

  • @elsabethendashwe168
    @elsabethendashwe168 9 ปีที่แล้ว +1

    Betam naw yemigaremawe yemeron guday,beregete lemaferade yekabedale bihonem gen anedaneda liben endasayute naw endat endawe setasebawe yehane yemiyakel tawaki ena zenagha sew afikera hiwetawen tabelashaleche,eregetagha nghe yeha lesu menem ayedale.esuwa gen hiwatewan bebado meda abelashache.lemaneghawem fetari yeredat lela men yebalale....

  • @tinam4089
    @tinam4089 9 ปีที่แล้ว +2

    በውነት ይገርማል ሜሬ አስተውይ

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 9 ปีที่แล้ว

    O.m.g mari ayzoshi ershin falge/iski lanachi lamnore mokeri/dagemo akahadesh wada E/r mahonu malkame naw

  • @annngaaa636
    @annngaaa636 9 ปีที่แล้ว

    Miriy ayzogn ay fonka ende fonka sikay yale miyasdesit bezich midir min ale ene rasu ☞Yoni ethiopikalinkn ☜afikir befonkaw tigiri biyalew lik dimtsun sisemaw yemedani eka bemesber chereskut hhhhhhhhhhhh.......uffffff fonkayy i need u

  • @zaidalmadani2639
    @zaidalmadani2639 9 ปีที่แล้ว

    Meron mafekrshe syuon tefatshe
    Yfkreshewn swe lmersat yttkmshew
    Mfthe nwe yblt tleke shett

  • @betiyal3zmiufu499
    @betiyal3zmiufu499 8 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክ ውይይ የፍቅር ክሊኒክ ጉድ እኮ ነው

  • @hassenmohamed761
    @hassenmohamed761 9 ปีที่แล้ว

    Kesa yebelate enante new yanadedachihugne shame on u. Ende yenante sirako sewin mastarek new jakin aginteshiw endimekrish yibalal ende 3 amet afkira yetesekayechine lij. Betam new yanadedachihugne ishi. Beterafe isum endamiyafekrat ina endemiyagenat irgitegna nage betam idelegna now

  • @jamaldarso49
    @jamaldarso49 9 ปีที่แล้ว

    o. m.g feligachu beteregegu turu naw miknyatum meron gena buzu nager yikeratal gena temari silahonechim bemaytewek negr litgoda tichilalech temertwan betketel turu naw beterefe eraswan aregegta bitnor yishalal

  • @embetababe3600
    @embetababe3600 7 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ ሠው አበደበስማም መሳቂያ ገዳም ከገባሽባልቆየሽ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 7 ปีที่แล้ว

    Ere Bakshi Gedamnmm menno Alem Bekagi teblo newu Emiked eji edihu zmblo Afkro Adelem Gedam yemigeba !!!!
    Lezaawum yematakiwun ygermal !!

  • @manikmseret1168
    @manikmseret1168 8 ปีที่แล้ว +1

    ስራአትጠፋ?????????

  • @jeriyedngllej138
    @jeriyedngllej138 3 ปีที่แล้ว

    Gedamen yetejesachubet Huneta betam new miyanadedew. Picturu erasu betam new midebrew

  • @zabanayamare3620
    @zabanayamare3620 9 ปีที่แล้ว

    Fkir yemanim ekid hono ayawkum lihonm ayichlim fkir kehulum yeseda new simeta mekebel sihed meshegnet fkir ngus new begenzeb beawuket yemigegnem ayidelem ya sileleh yemtatawum ayidelem

  • @mekdiabdela451
    @mekdiabdela451 9 ปีที่แล้ว

    Betem mitegerim lij nche fikir min yehel ersen yemegudat akim endalew yeseyel gin betem ersan meteyek nberebat Le fikir yesetchewan bota yehal Le rasam maseb nberbat gin betem tezazenalch gin ahun ersen betergaga or ersen betedemetew melkam nw bena gimet

  • @meseretmasresha8597
    @meseretmasresha8597 8 ปีที่แล้ว

    Yigermal yemayakutn mafker enkoan yalayutn marikir yayutinm yikebdal

  • @kidistsiyoum1761
    @kidistsiyoum1761 8 ปีที่แล้ว +2

    ልኡል እግዚአብሄር በኪነ ጥበቡ ይጎብኝሽ ፀሎት ያስፈልጋል ምን አይነት ጊዜ መጣብን ኦ አምላኬ

  • @obaidobaid3868
    @obaidobaid3868 8 ปีที่แล้ว +2

    abettt mindnw gudu

  • @sebleseble5387
    @sebleseble5387 7 ปีที่แล้ว

    gud gedam keled hone are setoch tergagu artisetoch ferdbachu chalut egdi kkkk

  • @rebeccashitaye3780
    @rebeccashitaye3780 3 ปีที่แล้ว

    ስልካቹን ድቅ አርጉልን

  • @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
    @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 3 ปีที่แล้ว

    ቁጥር ተባበሩኝ እኔም ትዳሬን ልመልስ

  • @meazaraya3668
    @meazaraya3668 7 ปีที่แล้ว

    amelaka hoye ebakehenese eithopan asebate edaw ahun jaken afekereku teyaleshi eleke egezabeharen yamemegewen saehon yameyasefelegen setege beleshe egezabeharen lemege

  • @weyinshetshawul8066
    @weyinshetshawul8066 9 ปีที่แล้ว

    Ayzoshi meri yeflguten yasbuten lemaggnet tenkara mehon enji melfsfsu ayawatam egzabher yerdashi hode

    • @tsadaluuluv2618
      @tsadaluuluv2618 9 ปีที่แล้ว

      Please please call me please ethiopikalink love

  • @tamiratsileshi1577
    @tamiratsileshi1577 9 ปีที่แล้ว

    Elelenge so funny be jacky gosee mikniyat sew gedam eyegeba new jajajajajjaaj

  • @selamselam2019
    @selamselam2019 9 ปีที่แล้ว

    Tewake sewi mafiker yetelemedenew yaniche geni mesimer zelele lemaniyawim wederasishe temeleshe ende mehoni agivabi ayidelem

  • @ኢስላምኢስላም-ቨ4ቨ
    @ኢስላምኢስላም-ቨ4ቨ 9 ปีที่แล้ว +1

    setina pleas wodedekushi yet engenagn

  • @tinagetoo4236
    @tinagetoo4236 9 ปีที่แล้ว +1

    sent aynet kil ale be egziyabher

  • @rozakedier2298
    @rozakedier2298 9 ปีที่แล้ว

    meron yemaywekut ager ayenafekem sibal alesmashem?yemtwekewen ayetshe yematwekewun afekrekushe belshe hiwaitshen atbelashe kenatshe tarekshe timhrtshen temarey

  • @RitaRita-xv1yk
    @RitaRita-xv1yk 8 ปีที่แล้ว

    weynaa prograramhkue dese seyele plss selkahkune lkuggg btammm serathku dsele mdamte dse Syele

    • @bamnetbamnet7512
      @bamnetbamnet7512 8 ปีที่แล้ว

      ayzosh.yena.mar.chru.egzehbhar.kanch.gar.yehun

  • @abebamasreshaw559
    @abebamasreshaw559 9 ปีที่แล้ว

    ERE BIEW AIE YBKAIE ANCH ASEDAB BAKAI SATETWAWOKE MNE AYNTE EBDATE NAW WOY GUD ARFSHE TMHRET SHEN ATMARM EGZABHRE LEBONA YSTSHE ABEBA KE SAUDI

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 9 ปีที่แล้ว

    So uninteresting to hear about people's personal life story... it's turn me off

  • @ahmedinlapiso779
    @ahmedinlapiso779 8 ปีที่แล้ว +1

    ታዲያስ

  • @buzneshbuznesh5920
    @buzneshbuznesh5920 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅😅😅

  • @meronmeronjaan7506
    @meronmeronjaan7506 7 ปีที่แล้ว

    ere ename fekere yezogale anede beluge gene kebeteseba New semetaheuale

  • @efuuusedte8422
    @efuuusedte8422 6 ปีที่แล้ว

    እውድችሁ አለሁ ወንድሞች ማርር ናችሁ

  • @kalpromise9366
    @kalpromise9366 8 ปีที่แล้ว +1

    ohhhhh.

  • @omarbinfaisal8785
    @omarbinfaisal8785 7 ปีที่แล้ว

    wey fikr kelal yemeselal seyawerut kegebu behula kelt nw

  • @zebibafaris2495
    @zebibafaris2495 3 ปีที่แล้ว

    Weyi ayadrs

  • @sufifeyesa4424
    @sufifeyesa4424 8 ปีที่แล้ว

    ውድድድድድነው የመረገች የኣገረልጆቺ

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 3 ปีที่แล้ว

    የማትረባ ነች

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 3 ปีที่แล้ว

    በልዩ ድምፁእ በጣም ያምራል።

  • @saasaafati7090
    @saasaafati7090 9 ปีที่แล้ว

    Wey fikirrrr...fetari yirdashi meron

  • @selamtesfaye9695
    @selamtesfaye9695 8 ปีที่แล้ว

    ere setochachin mindnew ere temelesu wedelibachu fooooooo

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 8 ปีที่แล้ว

    weye egzabhare amlkae . no comment

  • @meslanugus8923
    @meslanugus8923 8 ปีที่แล้ว

    Way good tegaremeyalas Mene ayenat feker now

  • @lubaimamo643
    @lubaimamo643 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk የዘዲሮ ፍቅር ግራ ያጋባል

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 3 ปีที่แล้ว

      ጥሬ ካካዋን ዘፈዘፈች አሁንስ ወላጅ አሰዳቢ የተባረከ ልጅ ወላጁን አስደስቶ ይመረቃል ይች የተረገመች ዘልዛላ

  • @egziyabharfkrnewu9314
    @egziyabharfkrnewu9314 8 ปีที่แล้ว +1

    wiyyyyy

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ አንች የዋህ ልጅ ነሽ እዛው ገዳም ሂጅና ለሀገራችን ሰላም ለምኝልን ኢትዬጵያን ከመጣባት መከራ ጦርነት ቸነፈር እርሀብ ፀልይልን የኔ ማር መድሀኒአለም ያላሰብሽውን ይስጥሽ

  • @yewuhananguse1475
    @yewuhananguse1475 9 ปีที่แล้ว

    ወይ ፍቅር

  • @hanabekele62
    @hanabekele62 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkk😃😃weygodenwo??

  • @seraytteklay9857
    @seraytteklay9857 6 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil program new

  • @jemigirma1030
    @jemigirma1030 6 ปีที่แล้ว

    Ayzosh gn tnsh abezashw

  • @kdsyfi7527
    @kdsyfi7527 9 ปีที่แล้ว

    Ayzose Legezew Beca New Yemetegogew