ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
Amen 3
ሶል የምወደው አርቲሥት❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶልየ በጣም ነው የምወድህ ደሞ እርጋታክ ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤
ቻቹ ማጂክ በርታ፤ በጣም ጎበዝ ነህ።
wow that is so cool. keep it up ephrem (cocha)
Soliye eregataw dase sel ballh yene wed❤
ሶልየ ❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤
Eneko geremm new milgn endet new endi metargew😮😮😳😳 metafezachew ....abso ye mchershaw ye mohamud foto😳
እንኳን ደና መጣቹ
ጌታ ይገስፅህ
brooo u killed it
selye welahi swedh eko tamrat destan new yemtmeslegni tamen betam new yemwedew❤❤❤❤😂😂❤
የአእምሮ ጨዋታ ነዉ።
Good Job Chucha
Sole endt endemowodke❤❤❤
Amazing 🙌
Waw chucha best
Sole bagenaw betam des yilnal🥰🥰
Soliye miret sew ❤
አንደኛ 😂
Wow!!!
ሶል የኔ ሚሰኪን
Sol yeni yboh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጁን መገሰፅ ሲቻል ማበረታታት ለሌሎችም ትምህርት እየሰጣችሁ እንደሆነ እያወቃችሁ እሺ
እይዩላችሁ. አንድ መላ ልንገራችሁ. የሆነ ነግር እሳያችሁ አለሁ ብሎ. ሲመጣ. ቅድሚያ. በውሀ ታጠብና. ጄምር በለት. እናንተ እያያችሁት. ይታጠብና. ይጄምር. ምንም ነገርን. ማድረግ. አይችልም. ይሄ ጥንቆላ. ነውውውውውውው
😂😂😂😂😂 ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኔ ብሆን ይሔ ልጅ የነካው አምኜ አልነካም ነበር😮ሆ
Sole yene melkam sawu❤
ዛሬ አታለቅስም ሰሌ
❤❤❤
Oww
እንደ ትልቅ ሰው ደግሞ ይኼን ሌባ ስታቀርቡት ነው የሚያዛዝነው በቴሌቪዥን እሰክሪን ስለሚታወቅ ለማጭበርበሩ ተመችቶታል።
እኔ ግን ግራ ገባኝ ምንድን ነው ብየ ልሰብ ልገምት
Gena min serahna new yemechereshah yehonew
Ante eluminati😂
Ewnet gin byan indet sibal lemasayet aymokirim!!
በጣም የሚያሳዝነው እንደዚህ አይነቱን ነገር የሚያበረታታ ዘመን መጣልን በጣም ያሳዝናል
ምንም አይነት magic mthat ሚባል ነገር የለም ከመሸወድ ውጭ በቃ ሰዉ ተዘጋጅቶ አስቦበት ስለማያወራ ነው።
😂😂😂😂❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Endet alalekesem
በጣም ተዝናንቸበታለሁ……………
😂
ይሄ trick አይደለም magic ነው ። magic ደሞ ምሃት ነው ። ስለዚ እምያስገርም ነገር የለውም። ምክንያቱም ሁሉም ምትሃቶች ምንጫቸው የታወቀ ነው።
እኔስ ያለቅሳል ብየ ነበር
ይሄ ማጂክ? ግን everyone needs some income
Ante illuminati😂
Bemaryam enenm afzegn
ይሄልጅግን ከምሩነው እኔግራእያጋባኝነው
@@الحمداللهعلكلحل-ز2ص ፈረንጅ ካልሆነ አታምንም ማለት ነው።
ኸረ ይሄ ነገር ጥንቆላ ነው ቤተሰቦቼ አስማቱን የሚሰሩት አጋንንት ናቸው
Endet new solomon gash mehamudn asbo chucham emiasbew
Bay the way this is not magic yemiredag yeredagal
Arif
666 naw
bro selkhne asekmtlne
ይሄ የ666 ሰይጣናዊ መተተኛ ሚዲያ ላይ ስታቀርቡት አታፍሩም ።እንደ ትልቅ ችሎታ አያችሁት።ፈጣሪውን የረሳ ሰው ማንም መሆን ሚችለው ነው።
Yemin 666 newe trick newe
Am I the only one who feels Solomon Bogale is the most Asmesay fitur?
ትፎግራላችሁ
ቹቻ ጠንቋይ ነገ ፓስተር ነኝ ማለትህ አይቀርም ግን ለምን ፓስተርነት አትሰራም
ቹቻ እንዳያለቅስብህ
You are so mean thou 😂😂😂😂😂That was what I was thinking 😂😂😂😂😂
ጥንቁልና አንተ ማጅክ ብለህ የፈተንክባቸው ሰዎች ሁሉ ክፉ መንፈስ እየሰበሰቡ ነው እኔ 2013 ዳግማዊ ስሪቃ አርሴማ ገዳም በአስማት እና ማጅክ ነው የገባዉት እያለ ልጅቷን ሲያስቃያት አይቻለው 😔
በቅንነት 1000 ልገባነው ተባበሩኝ 🙏🙏❤️
❤
አብሽር ላተ ያልሆነ
በቤተሰብ ሆኛለሁ አይከፈልበት
Berchi hulum bayayew enkon subscribe biyareg enkon ayekefelebetem yaw habesha senebal
Ahun bzi wotatnet edmeh seytanawi sra MN yareglehal,lela sra moker memher tesfaye aberan tmrt adamtu lju yesytan sra nw eyeserah yalew.
❤❤❤❤❤❤❤❤

You are so mean thou 😂😂😂😂😂
That was what I was thinking 😂😂😂😂😂