Ethiopia: "መልቀቅ ያቃተን ብዙ ነገር አለ" የፍልስፍና መምህር | ዮናስ ዘውዴ | Yonas zewede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 33

  • @Amharictube
    @Amharictube  4 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችንበደራሲ ሕይወት ተረፈ የተዘጋጀው " ምሽቱ ብርሃን" መጽሐፍ ዓርብ ታህሳስ 17 ቀን 2012 ዓ.ም በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በድምቀት ተመረቀ "መልቀቅ ያቃተን ብዙ ነገር አለ" ዮናስ ዘውዴ የተናገሩት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 4 ปีที่แล้ว +1

    ባዳምጠው ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ፈላሰፋ ነው ድንቅ ሰው እውነት ሐገሬ ከበረች አሜንንን ተመሰገንንን

    • @mesifernandez6375
      @mesifernandez6375 4 ปีที่แล้ว

      ይህንን ልጅ በሆነ አዳራሸ ውሰጥ ያደረገውን ንግግር ሰምቼ Luther King ነው የመሰለኝ በጣም የሚደንቅ መልእክት ነው ያሰተላለፈው
      ሰው ሆኖ መወለድ እና ሰው ሆኖ መኖር በጣም የተለየ ነው ይለናል ይህ ወጣት ፈላሰፉ
      ይህ ትልቅ ሰው ማለትም
      የወናሰ ዘውዴ ከበደ የተባለው የሐገራችን ሌላው ፉላሰፋ እንዲህ ይለናል
      አርሰቱ መልኬን አፋልጉኝ የሚል ነው
      የአንድ የታወቀ የፍልሰፍና ሰው ዶኦጋን የሚባል ነበረ ምንም እንኳን ድልድይ ሰር ቢኖርም ትልቅ ፈላሰፋ ነበርና በጠራራ ፀሐይ አንድ ያልተለመደ ክሰተት ሰራ ይህም ሻማ ለኩሶ በአካባቢው ያሉትን ሕዝቦች በሙሉ ከቅርብ እያንዳንዱን ማየት ጀመረ ከዚያም የሆኑ ሰዎች ሞን እያደረክ ነው ብለው ሲጠይቁት ሰው እየፈለኩ ነው አላቸው እነሱም ታዲያ እነዚህ ሰዎች አየደሉም ሲሉት አዎ ሰዎች ናቸው ይበላሉ የጠጣሉ ንፁህ ልብሰም ለብሰዋል እግርም አላቸው ይርመሰመሳሉ ግን ሰው የለም አለ ይባላል እንዲህ እያለ በጣም አሰገራሚ ንግግር አደረገ በእውነት ይበልጥ አከበርኩህ አደነቁህ ኢትዮጵያ ሐገሬም አንተን የመሰለ ድንቅ ፈላሰፋ ሰለታደለች ይበልጥ ተደሰትኩ
      እናመሰግናለንንንንን
      እግዝአብሔር ይጠብቅህ ይበልጥ ብቃቱን ይሰጥህ

  • @gizachewassefa7450
    @gizachewassefa7450 4 ปีที่แล้ว +4

    ዮንዬ የምወድህ ጠቢብ ፈላስፋ

    • @Amharictube
      @Amharictube  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ እንደው ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @Amharictube
      @Amharictube  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @letube5960
    @letube5960 4 ปีที่แล้ว +1

    I really like your dissection

  • @BtAshu-xh2qm
    @BtAshu-xh2qm ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ድንቅ እይታ ነው ግን ያለህ ሁሌም አላፊነት ላይ ታቶክራለ እውነት እኮ ነው።ሰው ሁሉ ወጣቱን ወደ እራሱ ቢጦቅም አላፊነት ሊሰማው የሚችል ሰው ይበዛ ነበር።አምላኬ ሆይ እይታህ ግን አንደኛ

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ አንተማ መፅሀፍ ፅፈህ ይህንን መልካም እውቀት በፅሁፍ ብናነበው ደስ ይለናል:: ለሴት ልጅ የለህን ክብር ስትገልፅ? በጣም ደስ አለኝ:: እናትንና እህቱን የሚወድ ሰው ለሴት ትልቅ ክብር አለው ተባረክ🙏🏾ወንድም ዮናስ ዘውዴ🙏🏾

    • @Amharictube
      @Amharictube  4 ปีที่แล้ว +2

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 ปีที่แล้ว

    የኛ ፡ ጉዳይ ፡ የሚፈታዉ ፡ ቤተ ፡ እምነቶቻችን ፡ ከንግድ ፡ ወጥተዉ ፡ ጌታን ፡ መገዛት ፡ ሲጀምሩ። አለአግባብ ፡ የሰበሰቡትና ፡ ከእምነታዊ ፡ ግልጋሎት ፡ ዉጪ ፡ የሆነዉን ፡ ቦታ ፡ ለመንግሥት ፡ ግብር ፡ ሲከፍሉበት። ሰዉ ፡ በሰዉነቴ ፡ ሕግን ፡ ሲያከብርና ፡ ሲከበርበት ፡ ነዉ።

  • @ahmednurhamid7181
    @ahmednurhamid7181 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 ปีที่แล้ว +2

    Yoniye, chewa lij!

    • @Amharictube
      @Amharictube  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @engidawork6167
    @engidawork6167 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ

    • @Amharictube
      @Amharictube  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @semmuse9674
    @semmuse9674 4 ปีที่แล้ว +5

    ጥሎብኝይሔንልጅስወደው

    • @Amharictube
      @Amharictube  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 4 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ንግግር. በርታልን
    እናመሰግናለን

    • @Amharictube
      @Amharictube  4 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ፀሀፊ ዋች አሁን እየተደረገ ያለውን ነገር በመፀሀፍ ለትውልዱ ማስቀመጥ አለበት።

    • @Amharictube
      @Amharictube  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሥወድህ ንግግርህ

    • @Amharictube
      @Amharictube  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @lindaafomi4589
    @lindaafomi4589 3 ปีที่แล้ว

    የፍልስፍና መፅሀፎችን ስም ንገሩኝ

  • @meliymariyamlij2387
    @meliymariyamlij2387 3 ปีที่แล้ว

    Yoni edat ede mewedek yewenet egezihabehar yetebekek edate ayenetun egezihabehar yabezalen

  • @semaiabraham4972
    @semaiabraham4972 3 ปีที่แล้ว

    ❤️🌹🙏🇪🇷

  • @yemaneteklit5796
    @yemaneteklit5796 ปีที่แล้ว

    Yoniye gobez neh webdme

  • @halakedegela1793
    @halakedegela1793 ปีที่แล้ว

    yon leitophiya tewoldehal