Mind Set- ''ኢትዮጵያ ውስጥ የአስተሳሰብ ለውጥ በጭራሽ የለም።''ዮናስ ዘውዴ (የፍልስፍና ባለሞያ) - NAHOO TV ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ከወጣቱ የፍልስፍና ባለሞያ ዮናስ ዘውዴ ጋር የተደረገ አስደናቂና ግንዛቤ አስጨባጭ ቆይታ በናሁ ቴቪ_እንዳያመልጥዎ ክፍል 2

ความคิดเห็น • 153

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 5 ปีที่แล้ว +35

    ዮናስ ዘውዴ ነብስ ነገር፡፡ ዕድሜህን ያርዝመው፡፡ ብልህ ወጣት ነህ፡፡ በርታ የኔ ልጅ፡፡

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +20

    " ኢትዮጵያ ውስጥ ጭራሽ የአስተሳሰብ ለውጥ የለም!"
    100% ትክክል ነው :: እስካሁን ከይሉኝታና የራስን ባህል ከማርከስ : አገርን ከመውቀስ : ትውልዱን ከመክሰስ : በመጭውም ተስፋ ማጣትና ውጭን በመናፈቅ : አባዜ የተፀናወተን ሆነናል ::
    ቤተሰብ ልጆቹን በምን ዓይነት መልኩ ማሳደግ እንዳለባቸው ግራ የተጋቡበት ዘመን ነው::
    እነሱ ባደጉበት ስርዓት ሲያሳድጉ ሌላው ደሞ እንደፈረንጅ ልጁን ለቆ ያሳድጋል ሁለቱ ልጆች ትምህርት ቤት ሲገናኙ ስርዓት ያለውን እንደ ፋራ መቁጠር ለቀቅ ያለውንና የሚጫጫሰው አሪፍ የሚሆንበት : ዘመን ነው :: ኤለመንተሪ ይቅርና : ሃይ ስኩል ይቅርና (የባሰበት )
    እስኪ ዩኒቨርስቲ ግቡ ትገረማላችሁ!
    እነዚህ ናቸው አገር የሚረከቡት? ብላችሁ ታዝናላችሁ ! በዘር : በሱስ: በሴክስ: የተለከፈ.....
    ስለዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ የአስተሳሰብ ለውጥ የለምምምምምም!!!!
    ወዳጆቼ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ!

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x 5 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ሃሳብና 100% እውነት ነው ፣ ወጣት ዮናስ ሃሳብክን እንዳለ አውርጀ ደግሜ ብጽፈው ምንኛ ደስ ባለኝ በማርያም ፣ እንዳልከው ክፋት ፣ ተንኮል ፣ ሴራ ፣ መጠፋፋት የሚሴረው ፣ እቅድ የሚወጣው በውስጡም ያለው ፣ ከዲፕሎማሲ እስከ ፒኤችዲ ደረጃ እውቀት አግኝቻለሁ ከሚል ሰው ውስጥ ነው ፣ እንዳልከው ዮኒቨርስቲ ውስጥ ያለ ተማሪ በሃሳብ መሸናነፍ እየተቻለ ፣ በጩቤና በቡጢ መገዳደልን ማየት እውነት ነው ያለማወቅ ይሻላል ፣ እንዳልከው ከዩኒቨርሲቲ ተማሪ ይህን ከማየት ያ ዩኒቨርሲቲ ቢዘጋ ይሻላል ። ሌላው እኛ ኢትዮጵያውያን ልዩ ነን ፣ ትክክል ነው መልካም ነበርን ከ1983 በፊት ፣ ከዛ በኋላ ያለው ግን ከአለም ትልቁ ልዩነታችን በክፋት ፣ በተንኮል ፣ በሴራ ፣ በአጠቃላይ የመልካም ነገር ተቃራኒዎች ነን ፣ ሌላው እንዳልከው በአንድም ይሁን በሌላ ትልቁ ለስነ ምግባራችን ድቀትን ሞራላዊ ውድቀት የአምበሳውን ድርሻ የሚወስዱትና ችግር ፈጣሪዎቹ የእምነት አባቶች ናቸው ፣ እነርሱ እንደ እኛ በስጋ ህይወት እንደምናስበው በላይ እነርሱ ያስባሉ ፣ ሊከተለኝ የሚፈልግ መስቀሉን ይዞ ይከተለኝ ነበር ያለው ፣ እነርሱ መስቀሉን ቢሸከሙትም ግን ይዘውት አልተጓዙትም ፣ እኛ ኢትዮጵያውያን ማድነቅ የሚባል አልፈጠረብንም ፣ ምናልባት ነጮች እንዳልከው አመሰግናለሁና ይቅርታን ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ ከቤተሰብና ከትምህርት ቤት ተምረው በደምስራቸው ውስጥ ስላለ ለተደረገላቸው ትንሽየና ትላልቅም ነገሮች ሁሉ እንዳልከው አመሰግናለሁና ይቅርታ የዘወትር ምግባቸው ነው ፣ እኔም በስደት አለም እጅግ ብዙ ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ግን በልጦ ያገኘሁትን የቀሰምኩት ቴንኪውና ሶሪ ነው ፣ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ፊቱን ያብራልክ ፣ እንደ አንተ አይነቱ የተማረ ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ ይብዛ ፣ ይሙላልን ፣ ይትረፍረፍልንም ፣

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 5 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ የበጎ አይምሮ ባለቤት ያንተ አይነቱን ለ አገራችን ያብዛልን አምላክ !!

  • @mekdeseshate9146
    @mekdeseshate9146 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የሚርም እውቀት፣ጥበብ፣በጓ ፣ህሊና እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክህ።

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 5 ปีที่แล้ว +33

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው እግዚአብሔር ሚፈራ እውቀት አለው ቢማርም ባይማርም!!!

    • @segelgazeta8445
      @segelgazeta8445 5 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ አጠገብሽ ያለውን ሰውን ማክበር እና መውደድ ነው

  • @hassanabamadi6019
    @hassanabamadi6019 5 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አላህ ከአፋህ ማር ይቆረጣል ጥሩ ንግግር የጥሩነት ተምሳሌት ነው እደግ !!!

  • @yhybyhyb2293
    @yhybyhyb2293 5 ปีที่แล้ว +3

    ጠያቂው ወንድምና ዮናስ ገና ብዙ መሆንና መሄድ ይቀረናልና የፃድቅ ሰው አይኖች በራሱ ላይ ናቸውና በስው ውስጥ ያለውን ጉድፍ ከማየት የራሳችንን ግንድ እናይ ዘንድ ይገባልና ብዙ ብዙ መፀለይ የሚሻል ይመስለኛል ፀልይለት ለደከመ መንገዱ ለተጣመመ፡፡፡፡፡፡

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 5 ปีที่แล้ว +4

    የአስተሳሰብ ችግር ሀገርንም ህዝብንም ይጎዳል እንደ እኔ እንደ እኔ እውቀት ይበልጣል አስተሳሰባችንን ሸጠን ገንዘብን ማምጣት እንችላለን የአውራምባ አመራር ያሉት በአንድነት ወቅት ላይ ኣይረሳኝም ገንዘብን ብቻ ይዛችሁ አትምጡ እውቀትንም ወደ ሀገራችን አምጡ እውቀትን ይዛችሁ ኑ!

  • @tgal3661
    @tgal3661 2 ปีที่แล้ว

    የፍልሰፍና ተመራማሪ የናሰ ዘዉዴ እናመሰግናለን ድንቅ ብቃት ነዉ ያለህ ብዙ ተምርያለሁ አድናቂህ ነኝ ።!!

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇨🇦🙏አቦ ይመችህ ምርጥ ልጅ :: ይመችህ !!!የማትዋሽ ንፁህ እውነተኛ :::: ሰው :::::::::: ሰው ሰው ምእሆን በቂ ነው ::: ሁሉም ሰው እኩል ነው ::://// 🇪🇹🇨🇦🙏

  • @kessetenegusse5364
    @kessetenegusse5364 5 ปีที่แล้ว +18

    የነቃ ሰው ይባላል እንዲህ አይነት smart ምሁር።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በጴንጤ የማልጨክነው እንደ ዮናስ ዘውዴ አይነት አስተዋይና እውነተኛ ሰው በማየቴ ነው። ሁሉ እንዳንተ በሆነ !

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 5 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ብራይት አይምሮ አለው

  • @kidanemaryamawet9005
    @kidanemaryamawet9005 5 ปีที่แล้ว +4

    የዘላኣለም ምርጥ ሰው ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ብሮ🙌🔥🙏🙌

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q 5 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Sara-cy1dp
    @Sara-cy1dp 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይህ የተባረከ አይምሮ ነው

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you thanks you are my lovely ETHIOPIAN

  • @davide7790
    @davide7790 5 ปีที่แล้ว +1

    My God that bless the new generation of ethiopians in every part of education !!

  • @abdurahmanjeylan675
    @abdurahmanjeylan675 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና እንደ አንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን

  • @frehiwotwubshet4695
    @frehiwotwubshet4695 5 ปีที่แล้ว +4

    Absolutely right my brother Thank you.

  • @fadilahdelil5897
    @fadilahdelil5897 5 ปีที่แล้ว +4

    ትክክልነዉ፡ወድሜ

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 5 ปีที่แล้ว +3

    Yemejemeriya ethiopiawi ewnet tarik sinager. Gobez.

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነወ በአገራአችን እየተሰደድን እየሞትን እየተዋአረድን ሁሉም ኢትዮጲያአ እገዳአተቀባአይ የሚባአለውፌክ ነው ውሽት እኛአደኛአነታአችን እርስበርስ መባአላአታአችን መመቀኛአኘታአችን ነው በጣአም አሳአፈሪ የሆን ነን ዘረኛአ በዘረኝንት የተነሳአ አዱክል ወደአንዱ ክልል ሲሄድ በልቶ የሚጨርስበት መስሎት ወድሙን ይገላአል ያአፈናአቅላአል

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 5 ปีที่แล้ว +7

    ያነበበ የተመራመረ ብሩህ አእምሮ

  • @yosephteshome7433
    @yosephteshome7433 5 ปีที่แล้ว +5

    Thank you sir. Yes, kindly at the time of H.E. Dr.Abiy Ahmed. Our PM.My PM. Time every body's idea is fully Respected. No doubt.Even beyond doubt. Who ever speaks, writes posts what he assumes is write and correct for him self has to be Respected.Then and it is only then after that that any one who supports and/or opposes would raise, being polite and without any insult he/ she would voice his/her concern or ideas. Without any condominations.A accordingly appreciating your views, at my end kindly I would like to say that there is.I will back to your goodness soon. Receive for your views.Let we all stand with H.E.Dr.Abiy Ahmed as he is our all time peace master with Love. Regards see u soon.

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 ปีที่แล้ว

    በትክክል ብለሐል እንደውም ከሌላው ሁሉ በተለየ በቤተእምነት ውስጥ ያለው የከፋ መለያየት, ዘረኝነት, አድመኝነት, ቅናት, ይሔ ሁሉ በሽታ ነው ዛሬ በሐገሪቱ ውስጥ የሚሆነው ነገር ያመጣው, እንዳልከው ቤተእምነቶች ጤናማ ዜጋን የመቀረፅ ሐላፊነት አለባቸው ይህንን በመግለጥህ ደስ ብሎኛል.

  • @JamalJamal-ok8cr
    @JamalJamal-ok8cr 5 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ጥበበኛ ልጅ ነው አላህ ይጨምርልክ ቢቻል የፖለቲካ መሪዎችን ብታስተምራቸው አሪፍ ነበር

  • @muzemilridwan864
    @muzemilridwan864 4 ปีที่แล้ว

    አንድ ሰው ስለልተመራ እውቀት ዬለውም ማለት አይደለም ትክክል ብለሃል ወንድሜ

  • @user-yx5tm1tt9i
    @user-yx5tm1tt9i 5 ปีที่แล้ว

    Genius beyond your age በአሁኑ ሰአት እንዲህ አይነት ምጡቅ አእምሮ ያለው የወጣት ሙህር ነው ኢትዬጲያ የሚያስፋልገው አዋ ዘረኞች ውሸታሞች ክፉ ሰዋች ላይወዱህ ሊያደናፍቁህ ሊያጠፉህም ያስቡ ይሆናል ነገር እውነቱን በምጡቅ አእምሮህ ማስተማሩን መናገሩን ቀጥልበት ብዙ ሰው እመለካከቱን አስተሳሰቡን ልትቀይርና ጥሩ ወጣት ዜጎች ልትፈጥር ትችላለህ እግዛብሄር ይባርክህ ወንድሜ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @flagotify
    @flagotify 5 ปีที่แล้ว +1

    ወዳጄ ምን ነካህ ቃለመጠይቅ ስታደርግ ቦታ ምርጥ እጂ ለዝግጅቱ ግን ምስጋናዬ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ..."'ኢትዮጵያ ውስጥ የአስተሳሰብ ለውጥ በጭራሽ የለም" መቼ እንደሚኖር ወይ መቼ እንድሚፈጠር አላውቅም...ኢትዮጵያ ውስጥ መማር ለወረቀት ብቻ ሆኑዋል ..በተማረው ይሄን ሰራ እሚባሉ ሰዎች የሉም..ይልቅ የተወሰኑ 18 አመት ያልሞላቸው ልጆች መግናኛ ሰሩ ወይም ይሄን ሰሩ ሲባል መስማታችን እሚያሳየው ይሄን ነው፡፡ ተምረው ተመርቀው በስራ ፈትነት ያሉትን ቤት ይቁጠራቸው፡፡
    መማር አስተሳሰብን እንደማይቀይር ከአገራችን ሌላ ትልቅ ማስረጃ ማቅረብ አይቻልም፡፡ ተማሩ እሚባሉትም እኮ ሰዎች ከዛሬ 400 እና 500 አመት ሳይማሩ ያወቁትን እነሱ ተመረው ስላወቁት ነው፡፡ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ከማለት ግን በተማሩት ሰርቶ ምሳሌ መሆንን የመሰለ ነገር የለም፡፡

  • @originalabesha7480
    @originalabesha7480 5 ปีที่แล้ว +1

    I really enjoyed this guy responses!

  • @humble305
    @humble305 5 ปีที่แล้ว +2

    Wisdom is more attractive than being book smart 😍

  • @Ethio503
    @Ethio503 5 ปีที่แล้ว +2

    i proud this men young thinkers.

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 5 ปีที่แล้ว +1

      Amanuel Asefa yang?????

    • @Ethio503
      @Ethio503 5 ปีที่แล้ว

      Zizi Tefera
      sorry! There was an error in the Writing (young)

    • @ftsummehari3429
      @ftsummehari3429 5 ปีที่แล้ว

      Yes, even not men ! Supposed to be man.

  • @onelov3670
    @onelov3670 5 ปีที่แล้ว +1

    You're so brilliant and positive👃👃👃❤

  • @hiwotmenor5781
    @hiwotmenor5781 5 ปีที่แล้ว

    Wooow proud to have an habesh teacher like you & I hope Kant bezu indmaru ( temroche) You are the best .

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y 5 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጵያዊነት ዙርያ ላይ ጠንክራቹ ስሩ በርቱልን አገራችንን ታደጓት እባካቹ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว

    Great mind!

  • @melikaomer5744
    @melikaomer5744 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so very much you are truly amazing genuine person and Thank you again !!!🙏

  • @salayishtadesse2559
    @salayishtadesse2559 5 ปีที่แล้ว

    I see a generation in the future of this young man. God bless you.

  • @Abrhamkiros1977
    @Abrhamkiros1977 5 ปีที่แล้ว +4

    Just brilliant

  • @onelove6208
    @onelove6208 5 ปีที่แล้ว

    yonas zewude great ethiopian philosopher thank you

  • @esubalewyemane1421
    @esubalewyemane1421 5 ปีที่แล้ว

    just thank you

  • @mohammedalieysuseyadenal7251
    @mohammedalieysuseyadenal7251 5 ปีที่แล้ว

    yoni begeta betame new negegerek yemiasedesetegn yechemerbek tebarek!!

  • @hannametaferia1636
    @hannametaferia1636 5 ปีที่แล้ว

    I believe chance determines your life. Two people can choose something but the output may not be the same. In life, there are so many factors that determine our life. Maybe beyond our mental capability. That is your chance to control those factors. So in my opinion life is the result of chance and choice.

  • @ameleworkbezabib7047
    @ameleworkbezabib7047 5 ปีที่แล้ว

    You are the best Ethiopian ante ageritwan mrat.

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 5 ปีที่แล้ว +2

    Mr.Yhonas you are write I agree with you,this is basic our cantrey problem, my opinion for next generation must change education system starting from elementary school,the gov must change education system,without education you are not change any thing,for 27 yers weyana divided the people ethnics group other wise this problem continue for next generation,the government must immediate action and solve very complicating problems.

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you!

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 ปีที่แล้ว

    That's exactly the truth you are telling! Well done!

  • @betawef9713
    @betawef9713 5 ปีที่แล้ว

    እር ሠላምክን ያብዛው ሁሉም የሜለፋው በደቆሮዊች አሰተሣሠብ ነወ

  • @markanh1113
    @markanh1113 5 ปีที่แล้ว +1

    you are amazed

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 5 ปีที่แล้ว +2

    Tebarke

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l 5 ปีที่แล้ว +3

    yoni tebarek

  • @godisgood4021
    @godisgood4021 5 ปีที่แล้ว

    100% you right brother church is responsible for this all things.

  • @fabrigasreta4899
    @fabrigasreta4899 5 ปีที่แล้ว +1

    Sooo brilliant!!

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው ህዝቡ ሁሉ ጠያቂና ተጠያቂ ሆነ መች ይሆን ጠያቂና ተጠያቂ ተግባር ላይ የሚውለው መጠየቅ መጠየቅ መጠየቅ መመለስ መመለስ መመለሰ ቃላቆች ፍዳ አዩ

  • @natimelese3860
    @natimelese3860 5 ปีที่แล้ว

    Have you seen ? you are not a preacher you are a great teacher !!!!

  • @fasikabelihu37
    @fasikabelihu37 5 ปีที่แล้ว

    God bless you men.your blessed!!!!

  • @MrYooEth
    @MrYooEth 5 ปีที่แล้ว

    What people luck is Vision. Vision is to see your destiny now.

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 5 ปีที่แล้ว +1

    1ኛ እያሉ አጃጃሉንና
    ልላ 1ኛ ስናይ ልናልፍ የማንችለው ሆነብን ፈተና።

  • @tadelemengistu8462
    @tadelemengistu8462 5 ปีที่แล้ว

    long live to yonas zewudie

  • @meskerembeyene2146
    @meskerembeyene2146 5 ปีที่แล้ว

    ድንቅ አመለካከት ነው

  • @ameleworkbezabib7047
    @ameleworkbezabib7047 5 ปีที่แล้ว +2

    Ere mn aynet sew neh? 100,000,000 hzb endante kasebe Ethiopia Ethiopia thonalech. Thank you.

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 5 ปีที่แล้ว

    Yonas Zewde...Big person....love....love❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selam694
    @Selam694 5 ปีที่แล้ว +2

    የልጅ፡አዋቃ፡፡ ዶክተር፡አብይ፡እንዳለው፡እውነትም፡ኢትዬጵያ፡ማህፀነ፡ለምለም፡ናት፡እንዳት፡አይነቱን፡ብዙ፡ልጆች፡አፍርታለች፡ታፈራለችም፡፡ ዳግማዊ፡አብይ፡ብዬሀለሁ፡፡ ተባረክልን፡፡፡

  • @selambfkri6476
    @selambfkri6476 5 ปีที่แล้ว

    Yebesle hasab👌🏼hasabhn yemtnorbet edl emejlhalew.

  • @abushslove8351
    @abushslove8351 5 ปีที่แล้ว +1

    Teneshue doctor abiye

  • @mussieg3799
    @mussieg3799 5 ปีที่แล้ว

    Malema afechole, pizza megageres tichilalehe. Journalist beutifull Dutch drama.

  • @danm1829
    @danm1829 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ተመቸሀኝ

  • @user-bl1br1zf3k
    @user-bl1br1zf3k 5 ปีที่แล้ว +10

    ተንሹ አብይ

  • @selammousa750
    @selammousa750 5 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድ

  • @sultansherif3687
    @sultansherif3687 5 ปีที่แล้ว +2

    smart smart

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj4774 5 ปีที่แล้ว +1

    Tekekel betam aeff sew nen🤔😍😍😍👍

  • @jinatjinat3764
    @jinatjinat3764 5 ปีที่แล้ว

    Teyakiw ye pastor dawit molalign wendim new ewekut tebarku wendmoch

  • @mirakerich1871
    @mirakerich1871 5 ปีที่แล้ว

    Your a good man

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጲያአውስጥ አደእምነታአችን አደለንም ሰውስንገድል ሰውስናአፈናአቅል ሰውስንጠላአ ሀይማአኖት የምናአውቅ አንመስልም ሰወረሲሞት አዱአዱን ሲገል ቆመን እናአያአለን ቆሻሻዎች ነን

  • @bears4life366
    @bears4life366 5 ปีที่แล้ว

    ITS NOT BY CHANCE, ITS BY CHOISE!!!!

  • @ME-ki6gv
    @ME-ki6gv 5 ปีที่แล้ว

    WOW!

  • @bezawitethiopia7701
    @bezawitethiopia7701 5 ปีที่แล้ว

    Ye lij awaki neh wendme berta Ethiopia endezih ayinet muhr new yemiyasfelgat jegina

  • @terhastekle7439
    @terhastekle7439 5 ปีที่แล้ว

    Men laderegeh it’s true..

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 5 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሰው በእውቀት የተደገፈ በሳል አመለካከት

  • @hannametaferia1636
    @hannametaferia1636 5 ปีที่แล้ว +2

    I don't like when we say Ethiopian don't know thank you. We know if you give 10c to someone, that person praise that person the whole day. When we thank we mean it. If you see ferenj not always they mean it, they just learn it and say unconsciously. My point is we know thank you 'Egziabiher yistiltgh' 'Zerhi yibarek', 'Wiletahin Egziabiher yikfelh'.....'Ameseginalhu' so many.... But other world they just say 'Thank you' sometimes 'God bless you'. Please, we should fix this.

  • @fasikabelihu37
    @fasikabelihu37 5 ปีที่แล้ว

    Sorry you are blessed!!

  • @boschhonig9956
    @boschhonig9956 5 ปีที่แล้ว

    Ante intelget Junge neh wendemy Rezepte richtig 😘🙏👍👏

  • @user-fb8do9xc8y
    @user-fb8do9xc8y 4 ปีที่แล้ว

    ምግብ ነው ንግግርህ

  • @YinebebTariku
    @YinebebTariku 8 หลายเดือนก่อน

    አሁን ምን እያልክ ይሆን

  • @adeyabebaej
    @adeyabebaej 5 ปีที่แล้ว +1

    ሻማ የሚያስፈልገው እኮ በጨለማ መኖር ስንጀምር ነው:: ያንተ ሻማ እንዲደምቅ የሌላውን ሻማ አጥፋ የሚለው አባባል በሌላ መንገድ ከተመለከትነው የሌሎችን ሻማ አጥፍተህ ድቅድቅ ያለውን ጨለማ ስታረጋግጥ ነው ያንተ ሻማ በርቶ ደምቆ የሚታየው እንደማለት ነው:: ስለዚህ በጨለማ ውስጥ ከመድመቅ በብርሃን መመላለሱ አይመረጥም ወይ?

  • @markanh1113
    @markanh1113 5 ปีที่แล้ว

    የ27 አመቱ ትውልድ የተሰራው ወጣት በተንኮል እና በቅናት በማቴርያል የተመሰረተ ነው

  • @user-gb2fh2fw2t
    @user-gb2fh2fw2t 5 ปีที่แล้ว +14

    ኢሄ ፈላስፋ ጥሩ ጋዜጠኛ አላገኘም ኤል ቲቪ ሾዉ ላይ ቀርቦ አንድ አሮጊት አፍ አፉን እያለች ልታስወራዉ አልቻለችም ዛሬ ደሞ ኢሄ ጨበሪያም እያንቀለቀለዉ ነዉ

    • @user-in7mu3sl6x
      @user-in7mu3sl6x 5 ปีที่แล้ว +2

      ቤቲ መሆን አለባት kkkkkk ቤቲ እኮ ለሙያው ገና ትመስላለች😂😂

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q 5 ปีที่แล้ว

      መማርን ትተህ መተቸት የበሽተኛ ልጅ በሽተኛ ደ

    • @user-gb2fh2fw2t
      @user-gb2fh2fw2t 5 ปีที่แล้ว

      @@AbrahamYayeh አንተ ደንቆሮ መጀመሪያ ምን ለማለት አንደፈለኩኝ ተረዳ ኢሄን የመሠለ ልጅ እሚመጥነዉ ጥሩ ጋዜጠኛ አላገኘም ነዉ

    • @AbrahamYayeh
      @AbrahamYayeh 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-gb2fh2fw2t ይቅርታ ይህንን ጎበዝ ወጣት የወረፍከው መስሎኝ ነበር፡፡ ገርሞኝም ነበር፡፡ ኣቀራረብህ ትንሽ ተንኳሽ መስሎኛል፡፡ ለምሳሌ፥ «ጨበሪያም» የሚለው ቃል፡፡ ያም ሆነ ይህ ከይቅርታ ጋር ትችቴን ኣነሳዋለሁ፡፡ በርታ!

    • @botv1382
      @botv1382 5 ปีที่แล้ว

      ናሁ ቲቪ ነው ኤል ቲቪ አይደለም ኤል ቲቪ ስለሚታወቅ ሁሉም ኤል ቲቪ ነው።

  • @ErmiTopazion97
    @ErmiTopazion97 5 ปีที่แล้ว

    Tinishw dr abey

  • @mikiyasalemu3907
    @mikiyasalemu3907 5 ปีที่แล้ว

    Arif chnklat alwo seyawora gen yeftnal afeta ylwom

  • @abrhamaleemu3546
    @abrhamaleemu3546 5 ปีที่แล้ว

    anbesa bro

  • @elsabethtessema1842
    @elsabethtessema1842 5 ปีที่แล้ว +1

    Be ready Yonas zewde ,you will be Ethiopian prime minister after 5 or 10 Years ! This is my wish

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ማኛው ካሜሪካ አውቅ ነበ ዮኒ ቤስት ከአአ ዩኒቨርስቲ እናመሰግናለን

  • @eluyoh8716
    @eluyoh8716 5 ปีที่แล้ว

    Emaaaaa Mar are new wendm e ndante ayntu yabzaw.

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 5 ปีที่แล้ว

    ሶፊ እና ዮኒ ጌታ ይባርካችሁ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 ปีที่แล้ว

    ምንድነው የሚዘበራርቀው? ቅሟል?

  • @gashawtesfaye5319
    @gashawtesfaye5319 5 ปีที่แล้ว

    3 idiots Emel indian movie kezh teru mesala new

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 5 ปีที่แล้ว

    I thought every Ethiopian was spoiled