እንግሊዝኛ እየተማሩ ለዉጥ ካላመጡ ይህ ቪዲዮ ለእርስዎ ነዉ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he หลายเดือนก่อน +9

    ቲቸር እኛ ሐበሻ ስንባል ለኛ የሚጠቅመንን አንፈልግም መምህራችን ጊዜውን መስዋት አድርጎ እያስተማረን ላይክም የለ እይታም ኮሜንትም የለ ሌላ ድራማ ወይም አጉል ነገር ቢሆን አቤት በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ልባችሁን ይመልስላችሁ ቲቸር በጣም እናመሠግናለን ክበርልን እንወድሐለን❤❤❤❤

    • @Mariamawittube-c1f
      @Mariamawittube-c1f หลายเดือนก่อน +1

      Tkekele

    • @ashenafiasefa-yg3zr
      @ashenafiasefa-yg3zr หลายเดือนก่อน

      yemr yenem tyake ena asteyayet new

    • @Birtukan91
      @Birtukan91 หลายเดือนก่อน

      ሳህ❤❤❤❤

    • @sosinayoni
      @sosinayoni 25 วันที่ผ่านมา

      አንች መሃይም ስለሆንሽ ሁሉም ሰው እንደ እናንተ ይመስላችሃል😂😂😂😂😂😂

  • @makilove6390
    @makilove6390 หลายเดือนก่อน +11

    ክፍል 13 እየጠበቅን ነዉ መምህሬ ቀጥልበት ሰለዚም እናመሰግናለን

    • @FikremariamAbay
      @FikremariamAbay หลายเดือนก่อน +1

      Can you help me please?

  • @AdamEyoab
    @AdamEyoab 2 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ለጥረትህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @wondaabrish-yq2gu
    @wondaabrish-yq2gu หลายเดือนก่อน +1

    I have learned a lot from this advice. God bless you. I am looking forward to the part 13

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 หลายเดือนก่อน +2

    I'm greatful to you, Mehari. My English is improving day by day.

  • @Birtukan91
    @Birtukan91 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ምክርህ ዋዉ👌❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemayehuanga2200
    @alemayehuanga2200 หลายเดือนก่อน +1

    thank you my brather

  • @Ele22-babi
    @Ele22-babi หลายเดือนก่อน

    እባክህ ቀጥልበት እኔ 11ኛ ክፍል ነኝ በጣም ጠቅሞኛል ከዜሮ ነው አብሬህ የጀመርኩት በጣም በጣም አመሰግናለሁ ከምር መልካም ሰው ነህ

  • @ebrahimahmedmohamed-t2j
    @ebrahimahmedmohamed-t2j หลายเดือนก่อน

    ቲቸር በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን እኔ ሰሞኑን ነው መከታተል የጀመርኩህ ገና ከሰሞኑ ብዙ ነገሮችን አውቂያለሁ so tank you so much my teacher ፡፡

  • @DawitMelaku-l8l
    @DawitMelaku-l8l หลายเดือนก่อน

    Man,you are always energetic.One thing that is amazing from you is the passion and energy you have is infectious.Thank you!

  • @BirtukanAlemnew
    @BirtukanAlemnew หลายเดือนก่อน

    May the creator bless you

  • @hawariathadaro1457
    @hawariathadaro1457 หลายเดือนก่อน

    Your teaching methodology is very nice !!

  • @SelamAdera-m9m
    @SelamAdera-m9m หลายเดือนก่อน +1

    Thanks teacher

  • @asmarearega9393
    @asmarearega9393 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን መምህር ።

  • @betinatchildofgod5941
    @betinatchildofgod5941 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @AdamHUSSEN-o7e
    @AdamHUSSEN-o7e หลายเดือนก่อน +1

    Waw tiliq mizgana egabahal big ticher Ewnetignaw astamary anten ayehu

  • @filimonteweldemedhin5902
    @filimonteweldemedhin5902 หลายเดือนก่อน

    Thanks my brther

  • @AbelDesalew-kw6jj
    @AbelDesalew-kw6jj หลายเดือนก่อน +1

    You are well versed man.go a head this year i wanna improve my English

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲሡ አመት በሠላም አደረሠህ🙏❤🙏 እስካሁን አብዛኛዎቻችን የገጠር ልጆች በንግግር እጥረት ያለብን፤ ነገር ግን በግራመር 100% የነበርን፤ የንግግር ችግራችንን መቅረፍ የሚቻለውን ትክክለኛውን መንገድ ከ10000...% ፐርሰንት በላይ መቅረፍያ መንገዱን የገለፅክልን በየ አምናለሁ። ስለዚህ ወቅቱ ደግሞ የቴክኖሎጅ ጊዜ ስለሆነ.....ተጠቀሙበት። ቆንጆ ምክር ነው ብየ አምናለሁ።

  • @DejenuDereje
    @DejenuDereje หลายเดือนก่อน

    You are smart!

  • @እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ
    @እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ หลายเดือนก่อน +1

    ለቤቱ አዲስ ነኝ እንኳን አደረጋችሁ ትምህርት የጠላት እንግሊዘኛ ስለማይገባኝ ነበር መጨረሻ ተዉኩት ይኸዉ እንግሊዘኛ አላርጅኬ ሆኖ ቀረ

  • @ሀቢባ2580
    @ሀቢባ2580 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ተበርክ 🙏እኔ አነባለው : ትንሽ ለመፃፍም እሞክራለሁ ግን ሁሌ የጀመርኩኝ እተዋለሁ

  • @MerkebuKassa-ml1oc
    @MerkebuKassa-ml1oc หลายเดือนก่อน +1

    Did I get you right awesome !

  • @ZeynebKedir-z1l
    @ZeynebKedir-z1l หลายเดือนก่อน +1

    Keep up it ❤

  • @mentameralemu
    @mentameralemu หลายเดือนก่อน +2

    የታል ላይካችሁ ኢትዮጲያዉያን
    ላይክ አድርጉ ❤❤❤❤❤

  • @MohammedMifta-k8n
    @MohammedMifta-k8n หลายเดือนก่อน +1

    Thankes

  • @job10.
    @job10. หลายเดือนก่อน +1

    vocabulery lay seralen mehari please

  • @selamawitwolde7823
    @selamawitwolde7823 หลายเดือนก่อน +4

    መማር በጣም እፈልጋለው። ስጽፉ በጣም እሳሳታለው በጣም ነው የማፉረው በራሴ ። telegram ላይ ያለው መፅሓፉ መግዛት ፈልጌ ነበር እና በመፀሐፉ የለሕም

  • @Tigist-zy5wx
    @Tigist-zy5wx หลายเดือนก่อน +1

    እንግሊዘኛ ማወቅ ዕልሜ ነው መማር በጣም እፈልጋለሁ ነገር ግን ክፍያው ውድ ነው

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi หลายเดือนก่อน +1

      እድሜ ለይትዩብ ያለ ክፍያ መማር ትችያለሽ

  • @ayshamohammed4537
    @ayshamohammed4537 หลายเดือนก่อน +1

    Ene be 03/01/2017 lemetihaf kefiyalehu endet new metihafun yemagegnew

  • @Sebtane
    @Sebtane หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @lemikofbelay8896
    @lemikofbelay8896 หลายเดือนก่อน

    Kene mud ga yemihed astemari ante neh❤

  • @SainabaSainaba-p7n
    @SainabaSainaba-p7n หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤god

  • @FoziMyወሎ
    @FoziMyወሎ หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉

  • @Tsehay-z1l
    @Tsehay-z1l หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @jesusislord294
    @jesusislord294 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for everything 🙏

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he หลายเดือนก่อน +2

    እኔግን በደንብ እጽፋለሁ አነባለሁ ግን ለማውራት በጣም ይቸግረኛል ምን ላድርግ ቲቸር

  • @halyluya4023
    @halyluya4023 หลายเดือนก่อน +1

  • @Abdallah-m8p
    @Abdallah-m8p หลายเดือนก่อน

    Peace be upon you and teach us how to write the text

  • @MinteMan-x4q
    @MinteMan-x4q หลายเดือนก่อน +1

    ማንበብ እና መፃፍ እችላለሁ የ6ወሩን ልጀምር የ3 ወሩን ቲቸር

  • @Tizazu38zew
    @Tizazu38zew หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @TewodrosAyana
    @TewodrosAyana หลายเดือนก่อน +1

    ምክርህ ብቻ ይበቃል ልብ ላለው ሰው እንወድህ አለን

  • @kaleab3292
    @kaleab3292 หลายเดือนก่อน +1

    የ2017 ዕቅዴ መናገር መቻል ነዉ 🙏🙏

  • @Mehrat-ip2uv
    @Mehrat-ip2uv หลายเดือนก่อน

    ewnet new😊😊😊😊😊

  • @solomonmulaw9140
    @solomonmulaw9140 หลายเดือนก่อน +1

    መማር እፈልጋለሁ

  • @ZeeZee7962
    @ZeeZee7962 หลายเดือนก่อน

    please open piassa branch

  • @misganugebisa4101
    @misganugebisa4101 หลายเดือนก่อน +1

    that is true am not see the beast teachar liek you

  • @EyobGmeskel-oh9ww
    @EyobGmeskel-oh9ww หลายเดือนก่อน +1

    Part 13

  • @jesusislord294
    @jesusislord294 หลายเดือนก่อน +1

    How can I improve my writing 😢

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +1

    ድሮ ሀይስኩል እና ኢለመንተሪ ት/ት እያለን ትልቁ ችግር የነበረው ወይም ማሾፍ ነበር፤ በተለይ ለእኛ የገጠር ልጆች። ደካሞች ምን ይሉን ነበር የተሻለ ቋንቋ የሚሞክረውን/የምንሞክረውን።ሌላው ደግሞ አይደለም English የአማርኛ ፐርፌክሽን የሚባል የለም......

  • @SimonLeake-xl5kj
    @SimonLeake-xl5kj หลายเดือนก่อน +1

    "Mahari dreams" malet echlalew😂

  • @እናቴእመብርሀንናት
    @እናቴእመብርሀንናት หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እንደተ ምያስተምር የለም

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 หลายเดือนก่อน +1

    kkkkkkkkkkkkkkkkkk enien eko yefeteregn English endaygebagn adrgo newu yalkat temechegn beka enie kezih behuala alilim

  • @filimonamekuria6917
    @filimonamekuria6917 หลายเดือนก่อน +2

    ያንተን እንግሊዝኛማ ትምህርት ፈፅሞ አሏቋርጥም፣

    • @filimonamekuria6917
      @filimonamekuria6917 หลายเดือนก่อน +2

      መፅሐፍህን ግን ማግኘት እንዴት እንደሚቻል አልገባኝም እንዴት እንደሚከፈልም?

    • @filimonamekuria6917
      @filimonamekuria6917 หลายเดือนก่อน

      I am apreset to you

    • @filimonamekuria6917
      @filimonamekuria6917 หลายเดือนก่อน

      ውነትም የመረጃ መጥለቅለቅ ይቱበሩ መብዛት ጥልቅ የሚሉት እንዴት እንደሚያናድዱ፡

    • @uniqueenglishinamharic
      @uniqueenglishinamharic  หลายเดือนก่อน +1

      ዌብሳይት ላይ

    • @MinteMan-x4q
      @MinteMan-x4q หลายเดือนก่อน

      ማንበብና መፃፍ እችላለሁ ቲቸር የ6 ወሩን ልጀምር የ3ወሩን

  • @Daima611
    @Daima611 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤