ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

3ቱ ውጤታማ ማሽኖች || 3ቱ ትርፋማ ማሽኖች || ከከፍተኛ እስከ አነስተኛ የቢዝነስ ማሽኖች || ውጤታማ የቢዝነስ ማሽኖች || 3 Best Machnes

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • 3ቱ ውጤታማ ማሽኖች || 3ቱ ትርፋማ ማሽኖች || ከከፍተኛ እስከ አነስተኛ የቢዝነስ ማሽኖች || ውጤታማ የቢዝነስ ማሽኖች || 3 Best Machines for Business
    #Ethiopia #Addis #Business #AddisBusiness #እረኛዬ #entrepreneur #ideas #Creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #Seifu #Fantahun #ኢቢኤስ #3 #ውጤታማ #ማሽኖች #ትርፋማ #ከከፍተኛ #እስከ #አነስተኛ #የቢዝነስ #ማሽኖች
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "40 ሺህ ብር ትርፍ በወር ያግኙ | ኢትዮጵያ፡ Ethiopia: business news today ethiopian movie 2022 full "
    • 40 ሺህ ብር ትርፍ በወር ያግኙ |...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 86

  • @addisbusiness
    @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +4

    ክቡራን የአዲስ ቢዝነስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሠላም መጣችሁ።
    ዕቃዎቹን በሚቀጥሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ።
    የሚስማር ማሽን ስልክ- 0+251 97 821 2121
    በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio እና በቲክቶክ አድራሻችን @addis_business ያገኙናል።
    ዛሬም የዩቲዩብ ሰብስክራይብ፣ የደውል፣ ምልክቷን መጫን እና ሼር ማድረግ አንዳይረሱ።
    እናመሰግናለን።

    • @alemashmeles6630
      @alemashmeles6630 ปีที่แล้ว +1

      መሰልጠንና መስራት እፈልጋለሁ

  • @ababufentaye9026
    @ababufentaye9026 ปีที่แล้ว +1

    እህት : ደውለን : ጠይቀን ነበር ነገር ግን: የማማካርና የስልጠና ስራን እንደሚሰሩ እንጅ ማሽነሪ እንደማያስመጡ ነገሩን:: ሌላ የትክክለኛ አስመጭ አድራሻ ካለ ብትሰጪን

  • @yohannesbirku
    @yohannesbirku 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ልጅ ነሽ እንዴት እንደምጀምር ምን መስራት እንዳለብኝ አላውቅም ግን የሚስማሩ ወይም ልብስ መፍጫው ስልጠና ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @hgfhg4602
    @hgfhg4602 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @Samrawitsintayehu-ng1zc
    @Samrawitsintayehu-ng1zc 11 หลายเดือนก่อน

    Yemir idiash tiru new gilts aydeshim

  • @abyemathwos5041
    @abyemathwos5041 2 ปีที่แล้ว +1

    ተበሪክ በጣም ምርጥ ሲር

  • @asratdebebe4284
    @asratdebebe4284 2 ปีที่แล้ว +4

    I have seen many of ye videos. I like them but pls tell us specific places where to find the machines .

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ማሽኖቹን የተለያዩ ድርጅቶች ስለሚያስመጧቸው የሚፈልጉትን ማሽን ያሳውቁን።
      ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @habtamuabebe2909
    @habtamuabebe2909 ปีที่แล้ว +1

    በቀን 4000ኪግ ሚስማር የሚያመርተው ማሽን ምን ያህል የሽቦ መጠን ያስፈልጋል??

  • @user-gs1fg2nc8k
    @user-gs1fg2nc8k ปีที่แล้ว

    አሪፍ

  • @asmareambachew882
    @asmareambachew882 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚስማር ማሽኑ ተስማሚዮ ነው ነገር ግን ቢዝነሱን ለማስጀመር የሚሆን 20% ማግኘት ብችልም ሚስማሩን ለገበያ ለማቅረብ ካርቶንም ያስፈልጋል ይህ እንዴት ታስቧል። አመሰግናለሁ።

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +2

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን
      የሚስማር ካርቶን የሚሰሩ ብዙ ድርጅቶች ስላሉ እነሱን ማነጋገር ይችላሉ። ብዙዎቹ የሚስማር አምራቾች ከሃገር ውስጥ ነው ካርቶን የሚያገኙት።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @tameratmekonnen3044
    @tameratmekonnen3044 2 ปีที่แล้ว +2

    ቻናላችሁን በጣም ወድጄዋለሁ ። እባካችሁ እውነት እባካችሁ የወተት ፣ የሞዞሬላ ፣ የቺዝ እና ቅቤ መስሪያ ማሽን በቅናሽ ዋጋ ማቅረብ ብትችሉና በቲዩባችሁ አንድ ፕሮግም ብተሰሩልን እጅግ በጣም ደስስ ይለኛል። በርቱልኝ ለብዙዎች መንገድ መሪ ናችሁ ... ❤❤❤

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      በሚቀጥለው ዝግጅት ስለ ወተት ፣ ሞዞሬላ ፣ ቺዝ እና ቅቤ መስሪያ ማሽን ፕሮግም ይዘን እንቀርባለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

    • @tameratmekonnen3044
      @tameratmekonnen3044 2 ปีที่แล้ว

      @@addisbusiness በጣም አመሰግናለሁ ። በጉጉት እጠብቃለሁ ። ኑሩልኝ !!!

    • @meazamekonen3241
      @meazamekonen3241 2 ปีที่แล้ว

      enem machinun efelegewalehu

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      @@meazamekonen3241 ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የትኛውን ማሽን እንደፈለጉ ከነገሩን ቦታውን እናሳውቃለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

    • @tameratmekonnen3044
      @tameratmekonnen3044 2 ปีที่แล้ว

      @@addisbusiness ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጌ ሁል ጊዜ በጉጉት ነው የምጠብቃቸሁ ... ከላይ የዘረዘርኳቸውን ማሽኖች በተመጣጣኝ ዋጋ የማገኝበትን መንገድ ብትነግሪኝ ደስታዬ ብዙ ነው ። አመሰግናለሁ ...

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽን ማሽኑን ፈልጌነበር፡ይህ፡ስልክ፡አስተናግዱም፡ሌላ፡አድራሻ፡ካለ

  • @KinduAlebel
    @KinduAlebel วันที่ผ่านมา

    የምስማር ማሽኑንለማዘዝ ስልክያስፈልጋል ላኩልን

  • @abrahamdeboch7040
    @abrahamdeboch7040 2 ปีที่แล้ว +3

    ለቀጣይ ስለወፍጮ ያለውን መረጃ ብታቃብሉልን

  • @tarekegnmengesha6147
    @tarekegnmengesha6147 ปีที่แล้ว +1

    Ye mismar machin eflgalhu be acher gize makreb techlalachu ?

  • @abrahamdeboch7040
    @abrahamdeboch7040 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመረጃሽ አመሰግናለሁ ፤ እኔ የምስማርን ማሽን ብያገኝ በእርግጠኝነት በአንድ ሳምንት ውስጥ እገዛለሁ፤

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የሚስማር ማሽኑን በተመለከተ በዚህ ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ-0978212121።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @user-ws8kd6ly3v
    @user-ws8kd6ly3v 4 หลายเดือนก่อน

    እነስተኛ መፍጫ ፈልጊልኝ

  • @yordiaman4696
    @yordiaman4696 ปีที่แล้ว +1

    Yesifet machine yet ygezal silki

  • @danielkassahun6796
    @danielkassahun6796 ปีที่แล้ว +1

    ሚሥማር ሥራው ላይ ፍላጎት አለኝ? እርዳታሽን እፈልጋለሁ

  • @maymer6099
    @maymer6099 2 ปีที่แล้ว +1

    i ll take nail machienaries

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @lemmagurmu2631
    @lemmagurmu2631 2 ปีที่แล้ว +3

    ፕሮግራማችሁ ሥራን ለመፍጠርና ለማሻሻል የቢዝነስ ሐሳብን በስፋት ለማሰብና ማሽኖች በቀላሉ ለማግኘት ጠቋሚ በመሆኑ ወድጀዋለሁ ለማንኛውም እኔ ያለሁት ዲላ የምትባል በአዋሳ ወደ ሞያሌ በሚወሰደው መንገድ ያለች ከተማ ነው አዲስ ዕይታ 20%ማዘጋጀት ብንችል ከአዲስ አበባ ውጭ ሰላለን ሊያስተናግደን ይችላል?

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +3

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ኬኬር ህንጻ ላይ አዲስ እይታን ያነጋግሩ።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @alemashmeles6630
    @alemashmeles6630 2 ปีที่แล้ว +1

    የቢስማሩ ማሽን ዋጋ

  • @alemashmeles6630
    @alemashmeles6630 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙሉ አድራሻ እፈልጋለሁ

  • @remlayusuf8799
    @remlayusuf8799 2 ปีที่แล้ว

    Ye mismer machinun endet megignet yichelel

  • @abduhusyn6241
    @abduhusyn6241 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ስደወልልሽ ስልክ ኣትመልሽም ለምን

  • @enyewbelay7364
    @enyewbelay7364 ปีที่แล้ว +1

    How to get the machine?

  • @user-bs3yp7qz5v
    @user-bs3yp7qz5v 2 ปีที่แล้ว +1

    Aderasha yet new

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      በአዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @addisashenafi8327
    @addisashenafi8327 ปีที่แล้ว +1

    አዶራሻችሁን ንገሩን

  • @endalemeshe9336
    @endalemeshe9336 2 ปีที่แล้ว +1

    Please your sound++++++

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ድምጹን በሚቀጥለው ዝግጅታችን እናስተካክላለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @tesfawbe6438
    @tesfawbe6438 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ የኔ እህት 🙏 እኔ የሚስማር ማሽን መግዛት እፈልግ ነበር በምን መንገድ እንደማገኝ ብጠቁሚኝ ወይ ደሞ ስልክ ካለ inbox አድርጊልኝ

  • @demlewzegeye1541
    @demlewzegeye1541 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚሰማር ማሸኑ ተሰማሚየ ነው አድራሻና ከልካችሁን ላኩልኝ በአካል ማግኘት እፈልግአለሁ።

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የሚስማር ማሽኑን በተመለከተ በዚህ ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ-0978212121።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

    • @michaletesfaye4233
      @michaletesfaye4233 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚስማር ማሽኑ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን የተለያየ ቁጥር ያመርታል እና የቆርቆሮ ቀለኮፍያ ሚስማርስ ማምረት ይችላል?እባካቹ ይሄን ያሳውቁኝ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      @@michaletesfaye4233 ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የሚስማር ማሽኑን በተመለከተ በዚህ ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ-0978212121።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

    • @michaletesfaye4233
      @michaletesfaye4233 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addisbusiness ተለዋጭ ስልክ ካለ ተባበሩኝ የአዲስ እይታ መሠለኝ ግን አልሰራልኝም

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      @@michaletesfaye4233 ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የሚስማር ማሽኑን በተመለከተ በዚህ ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ-0978212121።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @semryamohamed6152
    @semryamohamed6152 2 ปีที่แล้ว

    Silk betlkulgn ena binenegager

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ማሽኖቹ የሚመጡት በተለያዩ ድርጅቶች ነው። የትኛውን ማሽን እንደፈለጉ ከነገሩን ቦታውን እናሳውቃለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio እና በቲክቶክ አድራሻችን @addis_business ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @munashermolo9081
    @munashermolo9081 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam mesemar mashen efelegalew

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ኬኬር ህንጻ ላይ አዲስ እይታን ያነጋግሩ።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

    • @zebwaweldeamanuael2309
      @zebwaweldeamanuael2309 2 ปีที่แล้ว

      ስልካችሁ ወይም አድራሻ በተለይ መለስተኛ የእህል ወፍጮ አፈልጋለሁ

  • @yemisrachtadesse4916
    @yemisrachtadesse4916 2 ปีที่แล้ว +1

    Yete engengnalen lemasmetate

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የትኛውን ማሽን እንደፈለጉ ካሳወቁን አድራሻውን እንግሮታለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @bayisatafa9668
    @bayisatafa9668 ปีที่แล้ว +1

    Addressachu yet new?

  • @henokgebeyehu9578
    @henokgebeyehu9578 ปีที่แล้ว

    Quality of your voice is not good

  • @demlewzegeye1541
    @demlewzegeye1541 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚሰማር ማምርቻውን ወድጀዋለሁ ሰልጠናውሰ ትሰጡአላችሁ????

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ማሽኑን አዲስ እይታ የተባለ ድርጅት ያቀርበዋል። ድርጅቱ ስለሚስማር ማምረቻው ስልጠና ይሰጣል።
      ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @demlewzegeye1541
    @demlewzegeye1541 2 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻችሁንና ሰልክ ቁጥራችሁን ፈልጌ ቢሮ ልመጣ ነበር ላኩልኝ???

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ማሽኖቹ የሚመጡት በተለያዩ ድርጅቶች ነው። የትኛውን ማሽን እንደፈለጉ ከነገሩን ቦታውን እናሳውቃለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @hiwotgebrekidan5952
    @hiwotgebrekidan5952 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀለልያለ የሐበሻ ልብሰ መሸብሸብያ (ማጠሪያ) ከላችሁ ብታሳዩን እናአነስተኛ የጠልፍ ስንጀር ካለ አመሰግናለሁ።

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      በሚቀጥለው ዝግጅት ስለ የሐበሻ ልብሰ መሸብሸብያ (ማጠሪያ) እና አነስተኛ የጥልፍ ስንጀር ፕሮግም ይዘን እንቀርባለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 2 ปีที่แล้ว +1

    የድርጅቱ ስም

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የትኛውን ማሽን ዋጋ ነው የፈለጉት?
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @meharigeremew4771
    @meharigeremew4771 2 ปีที่แล้ว

    ማሽኑ ቢበላሽ የሚጠግኑ ባለሙያዎች በሀገር ውስጥ ይገኛሉ??

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ማሽኑን የሚያስመጡ ድርጅቶች ስልጠናና ጥገና ይሰጣሉ።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio እና በቲክቶክ አድራሻችን @addis_business ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

    • @mekdesasnake4441
      @mekdesasnake4441 ปีที่แล้ว

      ​@@addisbusinessፐ

  • @fasikaaboye6157
    @fasikaaboye6157 2 ปีที่แล้ว

    Yekelem mekebiyaw yet yigegbal?

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የቀለም መቀቢያውን በዚህ ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ- 0946966440 ወይም 0905464599።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio እና በቲክቶክ አድራሻችን @addis_business ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @solomonambaey3009
    @solomonambaey3009 2 ปีที่แล้ว

    ማሽን ብለሽ ቀለል አድርገሽ ተናገርሽ በ ትላልቅ ባለሀብ የተያዘ ነው ሚስማር

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      እዚህ ያስተዋወቅነው አነስተኛ የሚስማር ማሽን ነው። በትላልቅ ፋብሪካ ደረጃ የሚያመርቱ የሚስማር ማሽኖች መኖራቸውን ልብ ማለት ያስፈልጋል።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

    • @solomonambaey3009
      @solomonambaey3009 2 ปีที่แล้ว

      @@addisbusiness እኔም አመስግናለው ሰራውስጥ ሰላለሆበት እዚላይ መናገሩ አላስፈላጌ ስለሆነ ነው

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      @@solomonambaey3009 ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @biruktawitteshome3286
    @biruktawitteshome3286 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, shall I know addis eyeta telephone no. ?

  • @dere2323
    @dere2323 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁጥር

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን
      የኢሜል አድረሻችን addisbusiness123@gmail.com ላይ መልዕክቶን ይላኩልን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚስማር ማምረት ስራ መስራት እፈልጋለሁ ። ማሽኑን ሊያስመጣልኝ የሚችለውን ድርጅት ስልክ ቁጥር ላኩልኝ። ለሁሉም በጣም አመሰግናለሁ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +2

      ክቡራን የአዲስ ቢዝነስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሠላም መጣችሁ።
      ዕቃዎቹን በሚቀጥሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ።
      የሚስማር ማሽን ስልክ- 0+251 97 821 2121
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio እና በቲክቶክ አድራሻችን @addis_business ያገኙናል።
      ዛሬም የዩቲዩብ ሰብስክራይብ፣ የደውል፣ ምልክቷን መጫን እና ሼር ማድረግ አንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን።

    • @khalidyusuf2783
      @khalidyusuf2783 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addisbusiness በጣም ሲበዛ አመሰግናለሁ።

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      @@khalidyusuf2783 እናመሰግናለን።

  • @ababufentaye9026
    @ababufentaye9026 ปีที่แล้ว +2

    እህት : ደውለን : ጠይቀን ነበር ነገር ግን: የማማካርና የስልጠና ስራን እንደሚሰሩ እንጅ ማሽነሪ እንደማያስመጡ ነገሩን:: ሌላ የትክክለኛ አስመጭ አድራሻ ካለ ብትሰጪን