በኢትዮጵያ ቢዝነስ ከመጀመርዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት ነገር | What you should know before starting a business in Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ህልምዎ ሁልጊዜ የራስዎን ቢዝነስ በኢትዮጵያ ውስጥ መጀመር ነበር? ደህና በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ቢኒያም ጎልደን ቢዝነስ ምን እንደሆነ እና እንዴት እንደሚፈፀም በዝርዝር ያብራራል ፡፡
    Has your dream always been to start your own business in Ethiopia? Well in this video Binyam Golden breaks down what business is and how to execute it.
    Telegram: t.me/goldensuc...
    Tiktok: vm.tiktok.com/...
    For more info call at +251963454545
    Our address: Bole Medhanialem Hidmona Building 6th floor Room #604 Megenagna Genet Commercial Building 5th floor, Room #513/14

ความคิดเห็น • 32

  • @ayumietube8386
    @ayumietube8386 3 ปีที่แล้ว +4

    በቅድሚያ !በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቢኒ በርታልን ።በዚህ ጊዜ ዩቱብን ሰውን ከሰው ለማጋጨት በሚጠቀሙበት ወቅት እንዳንተ እና መሰሎችህ ሰዎች ሊበረታቱ ይገባል ።
    2ኛ ፡ንግግሮችህን በብዛት እንግሊዝኛን ስለምትጠቀም አብዛኛው ዩቱብ ተጠቃሚዎችን ታሳቢ ውስጥ በማስገባት በአማርኛ ብታደርገው የተሻለ ነው ባይ ነኝ ።

    • @GoldenSuccessInstitute
      @GoldenSuccessInstitute  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለው። ከዚህ በኋላ እናስተካክላለን።

  • @havefun1017
    @havefun1017 ปีที่แล้ว +1

    Bro thanks so much for coaching me... Fr it helped me lot

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ወንድማችን ጉበዝ ነህ በምቾት ብዛት የተኛውን አእምሮአችን እየቀሰቀስከው ነው ።

    • @GoldenSuccessInstitute
      @GoldenSuccessInstitute  3 ปีที่แล้ว

      ደስ ብሎኛል ብራዝር
      (አዲስ የክረምት ሰልጠና በቢዝነስ ፣ በሴልስ እና በማይንድሴት ላይ ስለጀመርን 0963454545 ወይም 0978200000 ላይ የመዝገቡ)

  • @clicktocash
    @clicktocash 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you bro!

  • @abiyjembere6910
    @abiyjembere6910 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your business idea sharing
    God bless you.

  • @mommom3462
    @mommom3462 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው ዝግጅታችሁን መከታተል ጀምሬያለሁ ግን አረብ ሀገር ላለነው ምክር ቢሠጠን በቅርቡ ወደ ሀገሬ መመለሥ እፈልጋለሁ እና የራሴን ሥራ መሥራት እፈልጋለሁ ። እባካችሁ ጥሩ መገድ አሳዩኝ ወደ ሥኬት የሚወሥደኝ! በርቱልኝ አመሠግናለሁ !

  • @yomamaballsinmyw
    @yomamaballsinmyw 2 ปีที่แล้ว

    you are a good leader

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much.

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @elibethelmaru9701
    @elibethelmaru9701 ปีที่แล้ว

    It is good training ☺️🤗
    ስንት ነው ለስልጠናው ክፍያ ....

  • @kebaribrhane1317
    @kebaribrhane1317 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi ቢኒ ሰላም

  • @timotiousasmare1576
    @timotiousasmare1576 ปีที่แล้ว

    ቢኒ በ አንድ ቋንቋ ብታወራ መልካም ነው ሀሳቡን አባከንከው

  • @henokgetachew7952
    @henokgetachew7952 3 ปีที่แล้ว +2

    በአማርኝ አውራ

    • @GoldenSuccessInstitute
      @GoldenSuccessInstitute  3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። በሚቀጥለው ቪዲዮ ይስተካከላል። አመሰግናለው

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm ปีที่แล้ว

    To creat a good Business it takes time learn study than try.

  • @shushayzeray8274
    @shushayzeray8274 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @liyuderesegn2633
    @liyuderesegn2633 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 3 ปีที่แล้ว

    ቁጥርህን አስቀምጥልን እባክህ

  • @asnehirut5483
    @asnehirut5483 2 ปีที่แล้ว

    Endet now magangih

  • @reham7774
    @reham7774 3 ปีที่แล้ว

    Can i please know how much is the sales training? The one that you offer for 2 months.

  • @giggity6637
    @giggity6637 2 ปีที่แล้ว

    Basic ngr nw emitawerut

  • @seyfuabgezseyfuabgez3908
    @seyfuabgezseyfuabgez3908 2 ปีที่แล้ว

    ሰልክ

  • @ethionetacad9637
    @ethionetacad9637 3 ปีที่แล้ว +1

    berta bini

  • @kaleabspica8437
    @kaleabspica8437 2 ปีที่แล้ว

    condom meshet efalgalw

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 ปีที่แล้ว

    ግን እባክህ በአማረኛ አቅርብልን

  • @ibrovipmantube2739
    @ibrovipmantube2739 ปีที่แล้ว

    ምንም የሌለው ሰውስ