ምርጥ ምርጥ አነስተኛ የማምረቻ ዘርፍ የቢዝነስ ሃሳቦች Best Manufacturing Business Ideas in Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ምርጥ ምርጥ አነስተኛ የማምረቻ ዘርፍ የቢዝነስ ሃሳቦች Best Manufacturing Business Ideas in Ethiopia
    #Ethiopia #AddisBusiness #manufacturing #ideas #business #addis #simple #entrepreneur
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "40 ሺህ ብር ትርፍ በወር ያግኙ | ኢትዮጵያ፡ Ethiopia: business news today ethiopian movie 2022 full "
    • 40 ሺህ ብር ትርፍ በወር ያግኙ |...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 33

  • @hfyyuygtytttr9158
    @hfyyuygtytttr9158 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስፈላጊ ጥቆማ ነው !!!

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      እናመሰግናለን

  • @mimiethio1496
    @mimiethio1496 2 ปีที่แล้ว +1

    hi

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n 2 ปีที่แล้ว +3

    ያልሻቸዉን ሁሉ የመስራት አቅም አለኝ በገዘብ ደረጃ ነገር ግን 1, ጥሬ እቃዉን ከየት አመጣለሁ 2, ክፍለ ሀገር ነዉ የምኖረዉ 3, ማን ይረከበኛል እንዴት ወደገበያ እገባለሁ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የትኛውን ማሽን እንደፈለጉ ያሳውቁንና ምላሹን እንሰጦታለን።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

    • @alemashmeles6630
      @alemashmeles6630 2 ปีที่แล้ว

      የት ነው የማገኚሸ መሰልጠን እፈልጋለሁ

    • @b.mb.m9629
      @b.mb.m9629 2 ปีที่แล้ว

      አጃክስ ማሽን

  • @ejigbeauty9156
    @ejigbeauty9156 2 ปีที่แล้ว +1

    betam tiru mikir new

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ

  • @birzafhalefom580
    @birzafhalefom580 2 ปีที่แล้ว +1

    gn ye ergo machine sent ber nw degmo yet yegegnal

  • @livestockexpert1432
    @livestockexpert1432 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye ergo mamrecha mashine yet new yemagegnew

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የእርጎ መስሪያ ማሽኑን ከእነዚህ ዌብሳይቶች ማግኝት ይችላሉ።
      www.alibaba.com/product-detail/Automatic-Convenient-Seperate-8-Cups-Yogurt_62570045320.html?spm=a2700.galleryofferlist.normal_offer.d_title.c16641e4rHELuR
      www.alibaba.com/product-detail/Kitchen-Mini-Yogurt-Maker-stainless-steel_1600246116056.html?spm=a2700.galleryofferlist.normal_offer.d_title.c16641e4rHELuR
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @tigistzewde9425
    @tigistzewde9425 2 ปีที่แล้ว +1

    የልብሰ ቁልፍ ቀዳዳ መብሳት የሚያስችል ማሽን ከየት ይገኛል

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የልብሰ ቁልፍ ቀዳዳ መብሳት የሚያስችል ማሽን ዙሪያ በቅርቡ አዲስ ቪዲዮ ይዘን እንቀርባለን።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @emarina5176
    @emarina5176 2 ปีที่แล้ว +1

    የ ማስማር ማሽን እንዴት ማግኘት ይቻላል

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ስለሚስማር ማሽን በሚቀጥለው ሳምነ እት መረጃ ይዘን ስልምንመጣ ይጠብቁን።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      የኢሜይል አድራሻችን addisbusiness123@gmail.com
      እናመሰግናለን

  • @yeromas2268
    @yeromas2268 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነዉ ሁሉንም እቃ በ10.ሺ ጨረሽዉ ወይስ ዶላር ነዉ??

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የማሽኖቹ ዋጋ እንደእቃው ጥራት እና መጠን ቢለያይም ዋጋው በብር ነው የቀረበው።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @bereketpawlos6989
    @bereketpawlos6989 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye mismar machine felege nbr

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      በቅርቡ ስለ ሚስማር ማሽን አዲስ ቪዲዮ ይዘን እንቀርባለን።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @firtunad7894
    @firtunad7894 2 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopia hunin ke Alibaba megzat yichalal ende? Post yemitadergiw ye alibaban link new kezi ke alibaba asmech nin yemilut betam wud nachew

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ለጊዜው ኣለው አማራች እነሱን መተቀም ነው። ለወደፊት ሌሎች አማራጮች ሲኖሩ እናሳውቃለን።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን።

    • @meazakaleab7835
      @meazakaleab7835 2 ปีที่แล้ว

      ሰልከ ቁጥር ጻፈልን

    • @zebwaweldeamanuael2309
      @zebwaweldeamanuael2309 2 ปีที่แล้ว

      አነስተኛ የዱቄት መፍጫ ማሽን

    • @zebwaweldeamanuael2309
      @zebwaweldeamanuael2309 2 ปีที่แล้ว

      ማሽኑን ለመግዛት ፈልገን ነበር ቦታውን ወይ ስልካቸውን ብትነግሩን

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 2 ปีที่แล้ว +1

    were kemtaweri erasish lemin atseriwm !

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      እኔ የምሰራቸው ስራዎች አሉኝ። አንዳንዶቹን ከልምዴ በመነሳት የማቀርባቸው ናቸው። እርስዎም ቢሞክሩት ጥሩ ነው።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      እናመሰግናለን

  • @educationalmediaworldwide3144
    @educationalmediaworldwide3144 2 ปีที่แล้ว +1

    የ ወረቀት እና የሳሙና ማምረቻ Link aderege

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የወረቀቱን ማሽን ከዚህ ዌብሳይት ማግኝት ይችላሉ።
      www.alibaba.com/product-detail/Stable-performance-fully-automatic-small-one_1600090885499.html?spm=a2700.galleryofferlist.normal_offer.d_title.79e475b1hb2AiS&s=p
      የሳሙናውን ማሽን ከዚህ ዌብሳይት ማግኝት ይችላሉ።
      www.alibaba.com/product-detail/Soap-Machine-Box-Wrapping-Machine-Automatic_1844561997.html?spm=a2700.galleryofferlist.normal_offer.d_title.e29722a5jTbGTL&s=p
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @educationalmediaworldwide3144
    @educationalmediaworldwide3144 2 ปีที่แล้ว +1

    የ ኮንስትራክሽን ማምረቻ ሊንክ አድርገው

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የኮንስተራክሽኑን ማሽን ከዚህ ዌብሳይት ማግኝት ይችላሉ።
      www.alibaba.com/product-detail/Machines-Machine-SYKI-4-28brick-Maker_1600406876193.html?spm=a2700.galleryofferlist.normal_offer.d_title.368749d6D9Xe7u&s=p
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን