ያበደ የሰርግ ቪዲዮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @ak_entertainment-11
    @ak_entertainment-11  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    leyku

  • @AykelZe
    @AykelZe 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም ጋብቻ ያገሬ ልጆች አቤት ጭፈራው ግን ፈታ አረገኝ

  • @hueyhh8820
    @hueyhh8820 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የት ሰፈር ነው

  • @selima4387
    @selima4387 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኬኩይዘጋልአመጋገባቸው

  • @Fatuma-mm7on
    @Fatuma-mm7on 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልካም ጋብቻ ግን ሙሽራይቱ ማነች የማቃት መሰለኝ

  • @Hyatt-i6x
    @Hyatt-i6x 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረ የሚደብር አለባበስ ነው የሚዜወቹ ሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ 😂❤❤

    • @መመመመመመመመ
      @መመመመመመመመ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት ነው አትራቆቱ እደዚህ

  • @temr8492
    @temr8492 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንዶቹ ለብሠዋል ሤቶቹ ራቁታቸውን በተገላቢጦሽ የሆነ ነገር ኤጭ ለሙሽሮች መልካም ትዳር በማንኛውም ሀይማኖት ራቁት ሂዱ አይልም ።

  • @اهلا-ع6و
    @اهلا-ع6و 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Weyne godegay agebachi wiyyyy melkam yetidar zemn yihunlshi yene wuddd

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቦታዉ ሳምር ከላላ የት አካባቢ ነዉ መልካም ትዳር ብያለሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @AllE-v4i
    @AllE-v4i 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጥሩ ወርቅን ልጂ ነው የታየችኝ

  • @መመመመመመመመ
    @መመመመመመመመ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ያምራል አለባበስ ግን ሴቶች እደዚህ አረ ተው ሴት ስተሸፋፈን ነው የሚያምርባት የምር

  • @waleteshome7918
    @waleteshome7918 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሴት ሚዚዎቹ ግን ጡት ማሲያዢያቸውን ከፍ እሚያደርጓት ነገር🤩🤩🤩

  • @selima4387
    @selima4387 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነውእራቁታቸውንባይመጡ

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙሽራግንስተጨፈንነውደስሚለው