♦️ሞቴን ብቻ ነበር የምመኘው ♦️ ቲክ ቶከር ይድነቅ ቃሲም♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @For123g
    @For123g 2 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም የማደንቃት አስተዋይ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲሁም ተጠያቂው

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 7 วันที่ผ่านมา +29

    ይሄን ሰው ስወደው በጣም አስተዋይ ነው 😊

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 6 วันที่ผ่านมา +9

    ጋዜጠኛዋም ስብሌን ቲክቶከሩ ይድነቅን ❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ መጠየቅ ያለብሽን ሁሉ ተጠንቅቀሽ ትህትናሽ ለእምነትሽ ያለሽ አቋም እክብሮትሽ መረጋጋትሽ እህቴ በርቺልኝ❤❤❤🎉🎉

  • @webet2273
    @webet2273 7 วันที่ผ่านมา +17

    እገዚህአብሄር ይባርክህ እዴት ማስተዋልን ሰጥቶሀል ሁሌም በፀጋ በፍቅር በጤንነት ያኑርልን ❤🙏

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 6 วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሄርአምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ እንግዳ ስትጋብዙ ዉሀ እና ሶፍት አቅርቡ በተረፈ በርቱልን

  • @NewAccount-nr5tm
    @NewAccount-nr5tm วันที่ผ่านมา +2

    እግዜር በቤቱ ያፅናህ አድ የተሰጠህ ፀጋ እንዳለ ዝም ብሎ ይሰማኛል እመቤቴ ትጠብቅህ።

  • @ephremhailemichael
    @ephremhailemichael 6 วันที่ผ่านมา +5

    ይድኔ ምርጥ ነህ አስቸጋሪውን እድሜ አልፈሀል ከዚ በኃላ የያዝከው እና ያለህበት መልካም ነውና በርታ ቀጥል ነው የምልህ

  • @SolomonDemeke-ks3ve
    @SolomonDemeke-ks3ve 7 วันที่ผ่านมา +11

    Golden voice ነው የለህ በርታ አቀራረብና አገላለጽ ምርጥ ነው

  • @betelhemasfaw678
    @betelhemasfaw678 3 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ደሞ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ ❤❤❤

  • @Sofiajemal-r6g
    @Sofiajemal-r6g 3 วันที่ผ่านมา +2

    ቅዱስዮሐንስ እና ቅማርያም ቤተክርስቲያን እውነተኛ ህይወቴን ያገኘሁባት ድንቅ ቦታ ክርስትናንና ክርስቶስን የተዋወኩበት ድንቅ ቦታ እመቤታችን ቅ/ዮሐንስ እወዳችኋለሁሁሁሁሁሁሁ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 6 วันที่ผ่านมา +4

    በርቱልን❤የኛ እቁወች ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ❤ውብነው በርች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 7 วันที่ผ่านมา +7

    ጤና ይስጥልኝ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድሜ ወቅቱ እምነት አጥብቆ መያዝ መያዝ ግድ ነው ሰላም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 6 วันที่ผ่านมา +3

    ስላንተ እግዚያብሔር ይመስገን።እስከመጨረሻው ያፅናህወንድማችን❤

  • @MulugetaWondafrash
    @MulugetaWondafrash 2 วันที่ผ่านมา

    ይደነቅ ቃሲም በጣም የማከብረው ሰው እግዚሀብሔር እድሜነሠ ጤና ይስጥህ ወድማችን ካተ ብዙ ተምሪአለው አናከብርሀለን

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 4 วันที่ผ่านมา +2

    አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ ን የሚወዱ ልጆችዋን ይጠብቅልን💚💚💛💛❤❤🙏💚💚🙏💛💛🙏❤❤🙏

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ วันที่ผ่านมา

    ይድነቅየ የኔ አሰተዋይ ወጣት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🥰

  • @melatfikremaryam2067
    @melatfikremaryam2067 7 วันที่ผ่านมา +7

    በጥበቡ ይጠብቅህ አምላከ ቅዱሳን

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ የሚኖር ህይወት ነው ።❤🔥

  • @teigistlemmadessalegn6947
    @teigistlemmadessalegn6947 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ። እንዳንተ አይነቶች ይበዙልን ዘንድ እግዚአብሔር ያድለን። ❤❤❤

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 6 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ የሚለኝ ልጅ ፈጣሪ ልብህን አይቀይረዉ❤❤

  • @tigistmerin
    @tigistmerin 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር እድሜህን እንደማቱሳላ ያርዝምልህ:: አንደበትህንም እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ይጠብቅልህ: :

  • @atsedesilasaatsede2095
    @atsedesilasaatsede2095 7 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር አምላክ የኛንም ድንጋይ የሆነውን ልብችንን ያራራልን

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 6 วันที่ผ่านมา +3

    የኛ ተወዳጅ ወንድም ይድነቄ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 6 วันที่ผ่านมา +2

    እይታዎቹ አሪፍ ናቸው ልጁ በጣም የሚደመጥ ነው

  • @lamrot-l3n
    @lamrot-l3n วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መጨረባችን ያሳምረው በርታ ወድማችን🎉

  • @AddisalemAytenew
    @AddisalemAytenew 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏 " እነደዚህ ዓይነት አመሐካከት ያላየውን ያብዛልን❤❤❤

  • @አብደልመሲህ
    @አብደልመሲህ 7 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይድነቅ እንወድሃለን

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 6 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HelenBeyene-s5p
    @HelenBeyene-s5p 3 วันที่ผ่านมา +1

    jegna neh egziabher yibarkih. Ehitachinim betam new yemakebrish, betam tenkara haymanotishin yemtweji nesh egziabher yakbrilin

  • @daneldanel114
    @daneldanel114 6 วันที่ผ่านมา +2

    ደስ የሚል ብስል ያለ ውይይት ጠያቂም ተጠያቂም

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 3 วันที่ผ่านมา

    አድናቂህ ነኝ ወድሜ❤❤❤❤

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 7 วันที่ผ่านมา +3

    Wed ye tawhidoo family 1k asgabunyi be melkaminat,☦️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 6 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ በጣም የበሰለ አሳቦቹ የሚገዙ ናቸው በጣም አሪፍ ነው

  • @abisemenaw1124
    @abisemenaw1124 6 วันที่ผ่านมา +1

    All of us , if we can be, this is an example of best personality. Thank you Yednek for what you have done. “When you are kind, you have paid already”.
    I for got her name. She is also matured and intelligent. I respect and am happy when see we have young people, very positive . Respect!!!

  • @mesimesi4779
    @mesimesi4779 6 วันที่ผ่านมา +1

    የክብር አምላክ ይበልጥ ያክብር ፍፃሜህን ያሳምረው

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛቤሕርይጠብቅክፀጋውንያቢዛልክ
    እዲሜከጤናጋርይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለእናንተደሞ እግዚአብሔር የሰማዩን ቤታችሁን ይስራላችሁ ❤❤❤

  • @Meme-j7p9j
    @Meme-j7p9j 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍጣሬ.የጥብቅህ.ዘርህ.የብዛ❤❤❤❤

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebarkelen Zerek yebeza
    Leke ede Eshetu🎉❤

  • @ashe8263
    @ashe8263 7 วันที่ผ่านมา +5

    He is a very matured keep doing what you are doing and keep praying constantly my brother !!!
    We love you!!

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 4 วันที่ผ่านมา

    ይድነቅ ምርጥ ልጅኮ ነው ❤❤❤

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ መልካም ሰው እውነት እንካን ደና መጣክ

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 4 วันที่ผ่านมา

    እሄን ወንድም ስወደው ❤❤❤

  • @ngsti277
    @ngsti277 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንድህ ነው እግዚአብሔር ስመርጥህ

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 7 วันที่ผ่านมา +4

    Enkan kirstan honki wandem❤

  • @Meme-j7p9j
    @Meme-j7p9j 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባትህ.ደሰ.የላል❤❤❤❤❤

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏽

  • @RozaRozi-s6x
    @RozaRozi-s6x 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጉበዝ ልጅ

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 7 วันที่ผ่านมา +1

    አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ

  • @sebelgedamu
    @sebelgedamu 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይድንቅ በጣም ምቾቴ ነክ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አድነገር ማወቅ ያለብን ኢትዮጸይ ውስጥ ሁሉም ሀያ ማኖት መጤ ነው ኢትዮጰያውያን ግን እዛው ነበሩ አዱ ከፊት አዱ ከሀላ ሆኖ የመግባት ነገር እጂ መረዳት ያለብን አረብ ሙስሊም ነው ኢትዮፀያ የተቀበለቹ ኢትዮጸያዊን ምስሊም አይደለም ተቀበልናቹ ለኢትዮጰያን አይባልም አረቦች ሙስሊሞች እጂ❤

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MaryG-d3l
    @MaryG-d3l 6 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 amen 🙏 ❤

  • @EyasuMamo-x7p
    @EyasuMamo-x7p 7 วันที่ผ่านมา

    Minm masimesel yelelebet interview tnx .

  • @WorkaKetema
    @WorkaKetema 4 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 amen

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 7 วันที่ผ่านมา +1

    Look the man how to shining 🌟

  • @Noll_llll
    @Noll_llll 5 วันที่ผ่านมา +1

    Lije hulachininim bebetu yastinan

  • @AmerMobile-y1e
    @AmerMobile-y1e 5 วันที่ผ่านมา

    Yidinek betam newo emakebihi dinigil kenelijwa titebikik

  • @PicturePuzzleRealm-1928
    @PicturePuzzleRealm-1928 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell6818 6 วันที่ผ่านมา +2

    ተሳዳቢዉ ሰዉዬስ የተሸለመዉ: በጣም የሚያሳፍር

    • @mikiyaskibrom6101
      @mikiyaskibrom6101 4 วันที่ผ่านมา

      Arsenal and Manchester nawe eko yasadabwe ,,,,baysaa

  • @efrataabi3461
    @efrataabi3461 6 วันที่ผ่านมา +1

    ገራሚ ልጅ

  • @abc12452
    @abc12452 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @Meme-j7p9j
    @Meme-j7p9j 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc
    @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc วันที่ผ่านมา

    Good boy

  • @علم-ن7ي
    @علم-ن7ي 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የድንግልስጦታ-ዀ5ተ
    @የድንግልስጦታ-ዀ5ተ วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤

  • @AnelkaKgopane
    @AnelkaKgopane 7 วันที่ผ่านมา

    Titokar lay y miwodh yemiakabir yidinakal.bazh.katilh

  • @wondwosenteklu6757
    @wondwosenteklu6757 4 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ተው..? አንተ እንኳን ከሌሎቹ ትሻላለህ.? ሁሉን ነገር ቢዝነስ አታርጉት.! በጣም በስራቸው የተከበሩትን አንቱ የተባሉትን "የእናቴን ልጅ" ቀሲስ መንግስቴን አቅርበህ እንዴት ቪዲዮ ትቆራርጣለህ? ለተመልካች ክብር የላችሁም ማለት ነው?

  • @Meme-j7p9j
    @Meme-j7p9j 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውንት.ነው

  • @Meme-j7p9j
    @Meme-j7p9j 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FkirfkadaFkirfkada
    @FkirfkadaFkirfkada 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Weinchet
    @Weinchet 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryG-d3l
    @MaryG-d3l 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤