በህልም ወንድምን ማየት ፍቺ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @Mahdiamusma-ow4fn
    @Mahdiamusma-ow4fn 3 วันที่ผ่านมา

    አሰለም አለይኩም አህቴ በአለህ ፍችልኝ በህልሜ አፍጨዬ አሞኝ አንድ ሴት ዶክታር ትማሥለኛለች ጣቷን አፍጫዬ ውስጥ አስጋብታ ትጋፈትራወለች እኔም አሞኝ እጇን በሁለት እጄ ያዝኳት ትንሽ እንደቆያው በአፋዬ ደም አስታወኩ ብዙ አይደለም ያሥታወኩት ትንሽ ናው እና ከኔ ጋር እናቴም ያለች ይማሥለኛል ምድናው ፍችልኝ አትለፍኝ አግብቻለው እና አብዛኛውም ግዜ እናቴን አያታለው አንደንዴ ስጣራኝ አንደንዴ ደሞ ጨለማ ውስጥ ሰፋ ብለ ቁጭ በለችበት ከበቴ ጋር ሁለቱም በህይወት ኡል አልሀምድልላህ አበዛውብሽ አፍ በይኝ❤❤❤❤

  • @A.H-i7w
    @A.H-i7w 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @DhDhh-u6f
    @DhDhh-u6f 3 วันที่ผ่านมา

    እናመስግናለን

  • @إناللهمعن-ش6ز
    @إناللهمعن-ش6ز 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆጆ ጨቆኛል ህልሜን ፍችልኝ አድቀን የማላቃቸዉ ሰወች ጋ ከድሮ ቤት ስገባ ከበሩላይ ትልቅ ጥቁር እባብ ሊነክሰኝ ሲመጣ በድጋ ቀጥቅጨ ገደልኩት ባቲ ከበሩ ሆኖ ሲገረምብኝ አየሁ 2 ካባቲላይ 4 ወዶች በክላሽ ሊመቱት ሲሉ እኔ ስናገራቸዉ አድኛዉ ተኮሰብኝ ከሆደላይ ነዉ ትንሽ ብቻ ደም አለዉ ብቻ የሆነ ሰዉ ቁስሊን ያፍንልኛል እዳይደማ የፈታሁ ነኝ እባክሽን ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 วันที่ผ่านมา

      ጥቁር እባብ አደገኛ ጠላት ነዉ ጥይት የተተኮሰዉ ደሞ ቤተሰብሸን የሚክድ ሰዉ ዬኖራል ማለት ክህደት አለ

    • @إناللهمعن-ش6ز
      @إناللهمعن-ش6ز 2 วันที่ผ่านมา

      @haytomer9818 አመሰግናለሁ ግን እኮ ካባቲላ አይደለም ጥይቱ ያረፈዉ እኔነዉ የመታዉ ወደሱ ሲስብ እኔ ስናገረዉ እኔን መታኝ ቀኝ ጎኔነዉ በጣም ጨቆኛል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 วันที่ผ่านมา

      @@إناللهمعن-ش6ز ሆድሸ ቤተሰብን ይገልጻል

  • @LubabaSaid-hp2gt
    @LubabaSaid-hp2gt 3 วันที่ผ่านมา

    በህልም እናትን ማየት ምንድነው??ፍቺልኝ እህቴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 วันที่ผ่านมา

      ቪዲዮ አለኮ ሰለእናት የተሰራ ኤይዉ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 3 วันที่ผ่านมา

    አህለን

  • @misgeshsh5328
    @misgeshsh5328 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ እዳታልፊኝ በህልሜ በመሶብ ውስጥ በ ማር የተቀባ ቂጣ ይዤ ወደ ቤት እየሄድኩ መንገድ ላይ ቀይ ውሻ እጄን ይነክሰኛል ግን ምንም አልተጎዳውም ቶሎ እጄን ከአፉ ውስጥ አወጣው እና አጠገቤ ላለችው እናቴ ሰጠዋት እሷም ገምጣ ሰጠችኝ እኔም እየበላው ከውሻው እሮጬ አመለጥኩ
    Please ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 วันที่ผ่านมา +1

      ቀይ ዉሻ ዉሸታም ወንድ ነዉ ማለት ፍቅሬ ማሬ እያለ ገንዘብሸን ወይም ያለሸን ነገር መዉሰድ የሚፈልግ ነበር አይሳካለትም

    • @misgeshsh5328
      @misgeshsh5328 วันที่ผ่านมา

      Thanks wud