ዳኒ ፕሮግራሙን አበላሸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 863

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +246

    ለማይሞላ ህይወት ባልሰመረ ኑሮ
    የእሷ ነጻነት በሰው አገር ታስሮ
    ..
    የልጅነት ወዟ እያደር ተመጦ
    የነገ ተስፋዋ ከላይዋ ተሟጦ
    ..
    ለራሷ ሳይደላት ሳይመቻት ስደት
    እሷ ታበራለች ሌላን ለማስደሰት
    ..
    የድህነት ታጋይ የስደት ወታደር
    እንጀራ ፍለጋ ዘልቃ ከሰው መንደር
    ..

    • @lensaguluma2133
      @lensaguluma2133 2 ปีที่แล้ว

      Ayizosh yene konjo egnam yalofilin yihonal

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +4

      @@lensaguluma2133 ቤተሰብ እንሁን

    • @ritayearsema8028
      @ritayearsema8028 2 ปีที่แล้ว +3

      የምልሽ ነገር ጠፋኝ እውነት ነው ተባረኪልኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@lensaguluma2133 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@asnitube3283 ደምሪኝውዴዋ

  • @TbletsEthiotube
    @TbletsEthiotube 2 ปีที่แล้ว +86

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና፣ ፍቅር፣እና ደስታ ያብዘላችሁ፣፣

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 ปีที่แล้ว +220

    ቀልዳችሁም ፕራንካችሁም እጅ እጅ አለ ለዛ ያለው በጣም ደስ የሚል ጨዋታም አለ ብታስተካክሉ ብዙ ቤተሰቦች የማፍራት እድላችሁ ሰፊ ነው

    • @MsNexus
      @MsNexus 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም እውነት ቀልድም ከልክ በላይ ሲሆን ያስጠላል

    • @myloveAllah-i7x
      @myloveAllah-i7x 2 ปีที่แล้ว +1

      ተይ። አሁንም። አሪፍ። ነው።

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@MsNexus እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@myloveAllah-i7x እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @twi2415
      @twi2415 2 ปีที่แล้ว +4

      እረ አሪፍ ነው ምንም አይደብርም !! ይህ እኮ ቤት ውስጥ ከወንድም እና ከእህት ጋር የምናረገው ነገር ነው😂😂😂

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 2 ปีที่แล้ว +272

    ደስ ትለለቹው ግን እህቴ ከእቅርታ ገ እነትክን አትበይ ለቃልድም ቢሆን እነትክን አይበልም አትበይ ረሱን የፈለግሽው ነገር መለት ትችየለሽ ፣እነት አረ ይደብረል ሁለታኛ እደዛ እደትይ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +2

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@sisaykasu2430 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @ሀይሚየድግልጂ
      @ሀይሚየድግልጂ 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል እናት ትልቅክብርአላት እኮንልተሠደብ

    • @pforzheimgermany5842
      @pforzheimgermany5842 2 ปีที่แล้ว +4

      Wey habesha mechem stakabdu bekfate adelem metlew belmed yehonale kelel argachu eut

    • @asikalasikal4890
      @asikalasikal4890 2 ปีที่แล้ว

      ልጅት ቅሌታም ናት ለዛ ነው ያላፈቀራት ሴት እረጋ ስትል ነው ኤጭ

  • @ሀዲወለየዋ
    @ሀዲወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +6

    ዳኔና ፅጌ በጣም ነው የምታምሩት ከምር ደግሞ ከልብ ነው የምትዋደድት ተጣመሩ ዳኒ ጓደኝነት ወደፍቅር ይቀየራል እኮ ይቺን የመሰለች ቆጅየልጅ አታምልጥህ በጣም ነው የምወዳቺሁ እንደጉርብ ሁላቺሁም ምርጥ ናቺሁ ሰላማቺሁ ይብዛ

    • @jaalleetube6253
      @jaalleetube6253 2 ปีที่แล้ว

      ወጋኖቼ ቤታሰብሁኑኝ ፐሊ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +21

    ሁላችውም ደስ ትላላችው የዚ ግሩፕ ድምቀት ደግሞ ፅጉና ዳኒ ናቸው ፅጉዬ ስወድሽ💋

  • @samitube8413
    @samitube8413 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ ስወድሽ የኔ ማር አጊንቸ ብተዋወቅሽ ምን ያሕል ደስ ይለኝ ነበር

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 ปีที่แล้ว +49

    ፅግሻ 😍😍😍 ስወዳችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud ❤❤❤

  • @manindeigziabher1145
    @manindeigziabher1145 2 ปีที่แล้ว +50

    በናታችሁ የማይረባ ነገር ድንግልን እመብርሀንን እያላችሁ የእግዚአብሔር ቃል በከንቱ አትጥሩ

    • @MsNexus
      @MsNexus 2 ปีที่แล้ว

      አይ እህቴ አሁንማ እኮ ልምድ ሆነ ሁሉም ለውሸቱም ለትልቁም ነገር የእግዚአብሔርን ስም በከቱ እንጠራለን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@MsNexus እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷🌷

    • @SalamSalam-jy7zv
      @SalamSalam-jy7zv 2 ปีที่แล้ว

      በቃ ጥሎብኝ ፅግዬን በጣም ነው የምወዳት😘😘😘

    • @henok2408
      @henok2408 2 ปีที่แล้ว

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +20

    እደዉ እኮ ልዩ ናችሁ እመቤቴን ያጀቴን ነዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ዳኒና ፀጌ ብትጋብልኝስ እኪ አናግሪኝ❤❤❤😍😍😍😥😥💒እመቤቴ ትጠብቃችሁ💒🙏

  • @Jordan-xh5ue
    @Jordan-xh5ue 2 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ምለው ስራቹ በብዛት ፕራንክ እንደሆነ ይታወቃል ግን በጣም የሚያዛዝነው ነገር የእግዚአብሔር ስም እና የድንግል ማርያምን ስም በከንቱ ስትጠሩ ነው የእዉነት እግዚአብሔር የምትወዱ ከሆነ ወይ በከንቱ አትጥሩ ወይ ከጠራቹ በፍቅር እና በፍረሃት ይሁን😭እሷ በእግዚአብሔር በድንግል ትላለች ወሃውን አትጨምርብኝ ማለቷ ነው እሱ ግን ከቁምነገር ሳይቆጥር ውሃውን ደፋባት 😭😭አረ ተው የተዋህዶ ልጆች እያስታዋልን ብትችሉ በስራ ላይ ምንም ብትደራረጉ በከንቱ የእግዚአብሔር እና የድንግልን ስም አትጥሩ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +2

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷

    • @konjo2370
      @konjo2370 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር እምላክ ማስተዋሉን ይስጠን ለሁላችንም

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 2 ปีที่แล้ว +4

    ለምን የዲጄሊ ፎቶ ትሰጪዋለሽ ደግ አደረገሽ ክክክክ ጨዋታው ያበላሸሺው ኣንቺ ነሽ ፅጊዬ እንደሚወድሽኮ ታውቂያለሽ ባይገልፅልሺም እንኳን ተረጂለት ውዴ ደሞ ስወዳቹ🥰🥰

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ💚💛❤🌹

    • @natna_tube9926
      @natna_tube9926 2 ปีที่แล้ว

      @@asnitube3283 🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@natna_tube9926 ደምሪኝውዴዋ

  • @selamtegegn1089
    @selamtegegn1089 2 ปีที่แล้ว +22

    ወይ ዳኒ ግን ዝገትህ ፅግዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

  • @ayalkbetesubalew3074
    @ayalkbetesubalew3074 2 ปีที่แล้ว

    Selam lezih group..... eski kum neger sru hulie prank bezih gizie.... ende eshetu ... dmts hunu lesew ... snt yemikeyer hywot ynoral

  • @mekides
    @mekides 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋውው ደስስየሚል አቀባበል ነው ደሞ 3000 ሰትገቡ እምሰሩትን ፕራክ እንጠብቃለን ዳኒ ግን በዝህ ክርምት ውሀ ትደፋባታለህ ፅጌዬ የኔእናት አይዞሸ 💖💖💖

  • @kalkdanalmayw2710
    @kalkdanalmayw2710 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውዶወች በጣም ነው የምወዳቹህ እኮን ኬኩን አነሳሽው 😄 😍😍😍

  • @balebale3638
    @balebale3638 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ይመቻችሁ ፅጌ አለባበስሽን ብታስተካክይ አሪፍ ነው እንደነ ቤዛ ልበሽ እባክሽ

    • @anuty8821
      @anuty8821 2 ปีที่แล้ว

      Demrign ❤🙏🙏

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 2 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ ወይ ፅጌ ምስኪን+እናትህን እምትለዋ ስድብ እንዳይደገም አደራ

  • @minecrafthangout1088
    @minecrafthangout1088 2 ปีที่แล้ว +1

    Prank prank offfff 😂😂 gayes yemchchu gen menaw ena roziy yetalu endadero nw meyamrebach

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ሰወ ዳችሁ እናተልጆች ፍቅራችሁ መቻቻላችሁ ጽዳታችሁ ደሞ ወጌል አዳምጡ ለእግዚአብሔር ጊዜ ሰጡ የሔዎት ቃል ጉልበት ጥንካሬ ነው እመብረሀን ፍጻሜያችሁን ታሳምርላችሁ ጽግዬ እህቴ አለባበሰሸን አሰተካክይ እማ ሌላው በየደቂቃው አትማሉ በከቱአትማል ይላል ቃሉ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @habtamfekartube5861
    @habtamfekartube5861 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደስ ስትሉ ግን ቤዛ ከሁላችሁም የተለየች ናት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም አሟልቶ ነው የሠጣት በቃ ዘርዝሬ አልጨርሰውም ውብ እና የተረጋጋች ሴት ናት

  • @rozialex2494
    @rozialex2494 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርቲዬ የእኔ ውድ ሁሉ ነገር ነው የሚያምርብሽ ውድድድ ቤዚ ድመፀ መረዋ ውድድድ❤❤❤🥰🥰

  • @ambesajrsemere723
    @ambesajrsemere723 2 ปีที่แล้ว +8

    የ ኣስመራ ልጅ ነኝ ውድድ ነው ማርጋቹ ግን,,,,, ድንግል ማርያም እዝግኣብሄርን ማርያምን ማለት ቀንሱት ስም ፈጣሪ በከንቱ ማንሳት, ,,,,,,,,,,,ነውና የቐንየለይ፡

  • @yag2181
    @yag2181 2 ปีที่แล้ว

    ፅጌ ቆንጆ፣ የመጨረሻዋ ጥፊ አስገራሚ ነች

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 ปีที่แล้ว +46

    በቃ ፍቅር ናችሁ ሁላችሁም ሌላ መናገር አልችልም አሁንም እግዚአብሔር አይለየችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ተባረኩ ድንግል ትከተላችሁ አሜን
    💚💛❤️ 🌷🌷🌷 🌹🌹🌹 🌻🌻🌻

  • @kalkidanfelekekalkidanfele9103
    @kalkidanfelekekalkidanfele9103 2 ปีที่แล้ว +14

    ቢዚ እና ማርቲ የፅጌን አለባበስ አስተካክሉ ጓደኛ ማለት የፊት መስታወት ነው። ፅጌ በጣም እየተቀየርሽ ነው ተይ ተይ😍😍😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @HananHanan-ly9cn
      @HananHanan-ly9cn 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ የልቤ ነው የተናገርሹው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@HananHanan-ly9cn እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @samihmarji7281
    @samihmarji7281 2 ปีที่แล้ว +2

    ጽግዬ። አድናቅያችሁ ነኝየእኔ። ውድ። በጣም። ጎበዝ። ነሽ። ጠካራ። ሴት

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷🌷

  • @dsaasd2446
    @dsaasd2446 2 ปีที่แล้ว +1

    ዎይኔ ዳን 😥🤔🤔🤔🤔አይዞሽ የኔ ማርርርር 💝💝💝💝

  • @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ
    @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ወለሂ ፅግዬ ስወድሽ ወለሂ በሰቅ ነው የገደልሺኝ የኔ እብድ

  • @vwvsvcc3756
    @vwvsvcc3756 2 ปีที่แล้ว

    ጆሮዬ ነው ወይስ መስሎኝ ነው በጣም ነው ፅጌ የምወድሽ የማፈቅርሽ ያላት😁

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ምርጦች ፅጌ ስወድሽኮ ንዴትሽም ያምርብሻል😂

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @betelihemameya4388
    @betelihemameya4388 2 ปีที่แล้ว +1

    Tew gn fkregnamoch hunu tsegiye❤😍

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ዳኒ እረ መሬቱ ተበላሽቶ በውሃ ክፈሉ እዳትባሉ ፅጌ ግን ከልብሽ አርቲስት ነሽ ተናደሽም ትስቂያለሽ ታስቂያለሽ ዳኒ ግን አብግን ነህ ቤዝዬ ማርቲ ስወዳቹ ጥሩ ጓደኞች

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
    @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 ปีที่แล้ว

    ቀልድና ምድነው ቤት ያበላሻል የተባለው ኮሜታተሮች ጨርሱት ፅጌና ዳኒ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ ስወድሽ 😍

  • @monavip4469
    @monavip4469 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ቀልዳቹ ግን በማርያም አትበሉ መቀልጃ አይደለም ግን ታምራላቹ በርቱ

  • @buratube2888
    @buratube2888 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ ፅግዬ እህቴን 💛🧡❤️🧡💛❤️❤️💛💝💝💛🧡❤️💗💓💕🤴💞💞200k1

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷🌷

    • @KKtube-w5u
      @KKtube-w5u 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 እኔንምደምሩኝበፈጠራችሁይሁንባችሁ

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 ปีที่แล้ว +8

    ማርትየ ስርአት ሲያምር ደግሞ ቅንጅት ልጅ ናት

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 7 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ

  • @MastewalMastu-k6f
    @MastewalMastu-k6f 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውፍቅራችሁጓደኝነታችሁያስቀናል🎉🎉

  • @نور-ح4ت3ف
    @نور-ح4ت3ف 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ ግን ቆንጆ ቆንጆ ያጫውተዋል ክክክክክክክ

  • @سنايتاثيوبيا
    @سنايتاثيوبيا 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ውይ ዳኒ ምን ይሻልሀል ዛሬን እኳን ብተዋት ምናልበት🤔😄😄😄

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅግዬ "የራሔል ጌቱን" "ጥሎብኝ" ጋብዤሻለሁ ተጨማሪ ለአንቺና ለዳኒ የራሔል ጌቱን "ሀሁ"😍 ጋብዤሻለሁ😍የመጨረሻዋ ጥፊ 🤣👍❤👸

  • @hikuti8310
    @hikuti8310 2 ปีที่แล้ว +22

    ፀጊሻዬ ሳቅሽን ሙቼ ነው ምወደው ❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud❤❤

    • @sifengadisa4341
      @sifengadisa4341 2 ปีที่แล้ว

      Betam new yemtamrut tsge

    • @bate1314
      @bate1314 2 ปีที่แล้ว

      አሁንስ 😁😁😁

    • @bate1314
      @bate1314 2 ปีที่แล้ว

      መላቴ ሙቼ ነው የምድሽ አልሽ በቁመናሽ ነው ከወደድሽ😁😁🤓🤓🤓

  • @roziyoutube1285
    @roziyoutube1285 2 ปีที่แล้ว +21

    ሰወዳቹ ❤❤😘😘😘
    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ይሀን ኮሜንት ሚታነቡት በሙሉ የአላህ እገዛ አይለያቹ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 betesebish negn yene konjo anchim demirgn

  • @wendywerku3900
    @wendywerku3900 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ እንዲህ እቃቃ እጅ እጅ የሚል ቀልድ ከምትቀላለዱ ስንት በጎ ስራ እሚሰራ አለ አትከፍሉበትም በጣም አቅመ ደካሞች አሉ በየሜዳ ውለው እሚያድሩ ለሚዲያ በማውጣት ህዝብ እርዳታ እዲያደርግለት ብታደርጉ እንዴት ደስ ይል ነበር

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅግየ የኔዉድ አይዞሽ

  • @buyegetu2142
    @buyegetu2142 2 ปีที่แล้ว

    ፅግዬ ምኑን መታሺው ጉድሺ ፈላ ሽሮ መበያውን አልሺው

  • @edenethiopia9901
    @edenethiopia9901 2 ปีที่แล้ว

    ፅግዬ የኔ እብድ ያሰበውን ካላሰበው በጥፊ ቀላቀለችለት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እናንተ እኔ ቤቱን ለምያፀዳው ነው ያዘንኩት ቀልዳችሁ ገድብ የለውም እውነት ዳኒ ግን ፅጌ ን አሰቃየሃት ደግሞ ስትናደድ ደስ ትላለች actionuwa ይመቻችሁ ❤️

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጌ የኔ ፈድሻ ፍድሽድሽ ያልሽኮነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weniweni3607
    @weniweni3607 2 ปีที่แล้ว

    Ayi dani betam yemigerim sew new 😀😀betam new yemiwudaachu😍

  • @የሺቱዩብ
    @የሺቱዩብ 11 วันที่ผ่านมา

    ፅግሻ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thestar2137
    @thestar2137 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ግን እነዚህ ልጆች ለኢትዮጵያ ህዝብ ያላቸው አስትዋፅኦ ምንድን ነው? እንደ ሌሎቹ የተቸገሩ ይረዳሉ? ወይስ ቀልድ ብቻ ነው? የምታውቁ ንገሩኝ

  • @kenerian4447
    @kenerian4447 2 ปีที่แล้ว +1

    ከየት ያመጡህ ግን ቀልድህ ሲበዛ ያስጠላል።ፅግዬ ግን ስወድሽ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕💕

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 2 ปีที่แล้ว

    Tsgesgaye yene leyu siwodish eko ❤️😘

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ እንደዚ ስትቀልዱ እራሱ ስታምሩ ያው እንግዲ ፅጌ ቻይው ስለ ሚወድሽ ነው ውሀው መልስ እንጠብቃለን ፅጌ አደራ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁን

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ እነዚህ ልጆች ፅዳት ገባችሁ 👍😂😂 ወይኔ ዳኔ ቂም በቀል አለብህ እዴ የዲጄሊን ፎቶ እኮ ነው ስጣታ የስጠችህ 🙄🤣🤣🤣🤣🤣

    • @merelove8415
      @merelove8415 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በስቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🌹🌹❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@merelove8415 ደምሪኝውዴዋ

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 2 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ሚያሳዝነኝ ቤት ሚያፅዳው ሰው ነው 😂 በቃ ይደገም በስነስረአት 200k ግድ ነው ድጋሚ ብለሽ ፅጌ ዳኒ ላይ ፕራንክ 😂!! ሁላቹም ደስስ ትላላቹ ማርታ &ቤዚ ምንድነው እንሱ ፕራንክ አይደረጉም!👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
      @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 ปีที่แล้ว

      እነሱ ምን ይሰራሉ ያፅዱታል

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @beletekinfu8850
    @beletekinfu8850 2 ปีที่แล้ว

    Tsge keyekerta gar smetshen kezih belay atgugi yehen lemensger botaye bayhonem gen malet al begh👍👍👍

  • @hdjid988
    @hdjid988 2 ปีที่แล้ว

    እነ ሸጋ ቤዚየ ሣቅ ደሥሢል ማርታየ ጸጌ ዳኒ አይለያችሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷🌷

  • @abaytube7828
    @abaytube7828 2 ปีที่แล้ว

    የምር ነፍ ዓመት ኑሩልኝ ትመቹኛላችሁ በጣም

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ በሰመአብ 🙏 እናት እና ሀገር አንድት ናት የዳኒን እናት ብቻ ሳይሆይ የ.... እናት ነው የምትሳደቢው እናማ አትሳደቢ ሰምተሽኛል ፅግየ በተረፈ እወዳችኋለሁ 🙏💚💛❤️ ሰላም ለሀገራችን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷

    • @jaalleetube6253
      @jaalleetube6253 2 ปีที่แล้ว

      ወጋኖቼ ቤታሰብሁኑኝ ፐሊ

  • @fatomaalsaid7458
    @fatomaalsaid7458 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔአድርቆች ወዳችኋለሁ ፅግየስትቆጭኳን እደትደስእደምትይ👌💋💋🌹🌹

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 ปีที่แล้ว

    ፅግዬ ቅጥል ሲያደሬግሽ ሰይጣን የምትይውነገር ደስ ነው ሚለኝ ሰይጣንነው ዳኒማ ስራው ተንኮሉ

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ፆግዬ ስወድሽ አይዞኝ 😍

  • @tsmnsvsbbs9336
    @tsmnsvsbbs9336 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍቅር ፀጊዬ የኔ ፍልቅልቅ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari ❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዳኒ እውነት አናደድከኝ እደዚሕ እየለመነችሕ በስማም

  • @madina3096
    @madina3096 2 ปีที่แล้ว +21

    ሰለሚወዳት እኮነው
    😍😘

    • @madina3096
      @madina3096 2 ปีที่แล้ว

      @ናሆም ዘለቀ ashi

  • @meserefabera9657
    @meserefabera9657 2 ปีที่แล้ว

    wayen dani 2gize🤭🤭🤭 ba fateri gin des yelal batam new ye sakhuti tsigee ayizoshi

  • @officiallhamer2800
    @officiallhamer2800 2 ปีที่แล้ว

    ፅጌ ቅብጥናሽን በጣም ነው ምወደው😍

  • @temasgensitotaw7358
    @temasgensitotaw7358 2 ปีที่แล้ว +1

    Enaten mshiten new yasamerachut love u guys

  • @neima3799
    @neima3799 2 ปีที่แล้ว +3

    ፂጌርዳ የኔ ተናዳጂ ስወዲሽ
    ዳኒ 🤭🤭🤭

  • @kibruargaw3407
    @kibruargaw3407 2 ปีที่แล้ว +1

    ጽግየ ስታምሪእኮ

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒና ፅጌ እኛም ደከመን።ቢያንስ ለእነቤቲ አስቡላቸው።አልቆባችሁ ከሆነ ጥሩ።አለበለዚያ ከካሜራ ውጭ አድርጉ።እነቤቲንም አብረዋችሁ እስካሉ የእነሱም መብት ይጠበቅ

  • @senabekele2352
    @senabekele2352 2 ปีที่แล้ว

    wey dani tsgeyeen askorfkat ayzosh yane wed💋💜

  • @hawa5542
    @hawa5542 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ፍቅር ለአገራችን ማርች እደናችሁ❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅👍👍

  • @sosina9479
    @sosina9479 2 ปีที่แล้ว +14

    🥰🥰ታምራላችሁ ፍቅራችሁ 😍😍😍

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 2 ปีที่แล้ว

    ጽጌ በጣም ቆንጆ ነሽ

  • @medanitamberay4732
    @medanitamberay4732 2 ปีที่แล้ว

    ደሰሰ ትላላችሁ ግን ሰም ቅዱሳን ብሆን ባይሆን ዝም ብላችሁ አታነሱ👏❤

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    በነገርሽ ላይ ፅጌ የታለች ዲ ጄሊ ቤታችን እየመጣች ነዉ እየደወለች ነዉ ብለሽ የተጫወትሽብን

  • @heweekeya3968
    @heweekeya3968 2 ปีที่แล้ว

    የኔዉዶች እወዳችሁ እሙዬ ፍቅር ስስቂም ስትናደጂም ስታምሪ የኔዉድ ሞቸነዉ የምወድሽ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷🌷

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ፅጌ አሳቀችኝ የምር እያስነባችለዛውም

  • @jerrymk1641
    @jerrymk1641 2 ปีที่แล้ว

    Segeya errr topshe Gen albezam?

  • @tigistguye3909
    @tigistguye3909 2 ปีที่แล้ว +1

    Shiro mebyawn

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ግን በጣም ተዋጥቶልሀል እሽ ነጺ ግን አትመናቀሪ እሽ ፕራንክ ሲያደርግሽ ከልክ በላይ ነው ምትጨረጨሪ እሽ ስራ ስከሆነ ድረስ ብጸጋ መቀበል ነው እሽ ቆንጆ ልቅ የሆኑ ስድቦችን ባትጠቀሚ ጥሩ ነው እህታችን ስሜታዊ አትሁኝ እሽ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷🌷

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 2 ปีที่แล้ว

    ከባድ የመልስ ምት እንጠብቃለን ፅጌ ዳኒ በጣም ተጨማልቋል

  • @ethiopiaislove734
    @ethiopiaislove734 2 ปีที่แล้ว +1

    Selamchu yebiza wubochi sewodachu eko 🥰♥❤

  • @kidestlegesse3837
    @kidestlegesse3837 2 ปีที่แล้ว

    Marti yenakonjo sewadesh 🥰🥰🥰

  • @MumenaYusrina
    @MumenaYusrina 4 หลายเดือนก่อน

    Tsgiye yene❤❤❤

  • @naseema1802
    @naseema1802 2 ปีที่แล้ว

    ቤዚየ ግን ወላሂ ስውድሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 2 ปีที่แล้ว

    በጠም ያስጠለል ደን ሴት ልጅ ክብር ነት አቦ ምነው ንቀት ነው ጽግዬ አይዞሽ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว

    ኧረውይ ሰራችሁላት የኔሚሴኪን ስታሳዝን😂😂😂😂😂🙈🙈

    • @anuty8821
      @anuty8821 2 ปีที่แล้ว

      Demrign wde🙏❤❤❤

  • @aynidesta7252
    @aynidesta7252 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳቹ ግን ፅጌ የዳኒ ምላሽ አችይውም እመኝ በቃ

    • @hggy6942
      @hggy6942 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @hiwotmitike6911
    @hiwotmitike6911 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ጎበዝ በጣም ነው ያሳከኝ

  • @tedrosbrhane5102
    @tedrosbrhane5102 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ባይተዋር ኣረጉሽ ኣይዞን

  • @hani5276
    @hani5276 2 ปีที่แล้ว

    ፅጌ የኔ ቆንጆ በተኛበት ውሃ .....

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 2 ปีที่แล้ว +13

    ወለህ ፀጌ ስትነደድ በጣም ነው ምተስቀኝ😂😂

    • @jaalleetube6253
      @jaalleetube6253 2 ปีที่แล้ว

      ወጋኖቼ ቤታሰብሁኑኝ ፐሊ

  • @askal1015
    @askal1015 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ኤትጽዮን ጠብቃት ፥ እሙ የሰይጣንን ሥም አተጠሩ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር አይወዱም በተረፈ video አሪፍ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @haylmaryamhayle7971
    @haylmaryamhayle7971 2 ปีที่แล้ว

    beziy yene fiker danina dj leeee sitabsu enena anchisa marrr er tey gin tey

  • @VgffHgdf
    @VgffHgdf 20 วันที่ผ่านมา

    ፅጌ ዳኔ ❤❤❤❤❤