100 አስተማሪ አባባሎች እና ተሞክሮዎች | stoic lessons when you are rejected | tibeb silas

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @AoiEoi
    @AoiEoi หลายเดือนก่อน +5

    ውነት ነው ወንድሜ አስተዋይ አይደለንም እንጂ መናቅ መገፋት በጣም አስተማሪ ናቸው በውነት

  • @anegach9112
    @anegach9112 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ነው በጣም እናመስግን አለን ወንድማችን❤❤❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ነዉ። መገፋት አሳደዉ disable እስካላደረጉ ድረስ እንደዉም የተሻለ እንዲሞከር ይገፋፋሉ፣ የተደበቀ መንገዶችንም ያመላክቱናል። ብዙዎቻችን ግን ከተናቅን፣ ተቀባይነት ካጣንና ከተናቅን እንሻለን። እናመሰግናለን።

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  หลายเดือนก่อน +1

      ❤👍

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 หลายเดือนก่อน +1

      እንሸሻለን 🏃‍♀️ማለቴ ነዉ። 😄

    • @WizzBerihu
      @WizzBerihu หลายเดือนก่อน

      A/[/0pwIaAf'
      7e​@@tibebsilas

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 หลายเดือนก่อน +5

    መናቅ ወይም መገፋት ላወቀበት ትልቅ የመሆኜ ከባድ ትምህርት ቤት ነው የናቁህ ወይም በጣም ከነሱ የተሻልክና በጣም እንደምትበልጣቸው በደንብ እውቀውሀል ወይንም ተረድተውሀል ማለት ስለዚህ በነሱ ስራ ሳትሽነፍ ትጋትህን ቀጥል

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  หลายเดือนก่อน

      ❤👍

  • @lub6388
    @lub6388 หลายเดือนก่อน +1

    Tacky Bro❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senatsenaet
    @senatsenaet หลายเดือนก่อน +2

    አምላኬ ማስታወልን ልብስጠኚ በወድቀቴ ወድቄ አልቅር

  • @DagimWoldetsadik-t5v
    @DagimWoldetsadik-t5v หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ትክክል❤አመሰግናለሁ

    • @gechoMan-e9c
      @gechoMan-e9c หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🙏❤

  • @maremare234
    @maremare234 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zehabu.
    @Zehabu. หลายเดือนก่อน +3

    መገፋትና መናቅ ትልቅ መሳሪያ ናቸው ያለቦታዬ እንደተገኘሁ ያሳያሉ!
    እዚያ እየተናቅኩ ከቆየሁ ነው ችግሩ!...
    ዘወር በል!... ጥፋ ከዚ!... እየተባልክ ዝም ብለህ ከተቀበልክ ችግር አለው!

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  หลายเดือนก่อน

      ❤👍

  • @meryemabduselam1850
    @meryemabduselam1850 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ልክ 👌👍

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤👍👍👍🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻