አስተማሪ የሳይኮሎጂ አባባሎች | psychology quotes | tibeb silas | tibebsilas

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • አስተማሪ የሳይኮሎጂ አባባሎች | psychology quotes | tibeb silas | tibebsilas
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
    tibebsilas official TH-cam channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
    Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

ความคิดเห็น • 101

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 8 หลายเดือนก่อน +27

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከመጠን በላይ ሰው ማመን ደጋግሞ ሠብሮኛል ኋላ አስቀርቶኛል እና አሁን ሂወት ሰው አስጠልቶኛል ከማጋር መኖር እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል😢😢😢😢

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  8 หลายเดือนก่อน +12

      ካለፈው ነገር መማር ነው ያለብሽ እንጂ እራስሽን እስኪጎዳሽ ድረስ መጸጸት የለብሽም። ያለፈውን እንደ ትምህርት አስቢው። ሰውን መጥላት የለብሽም። ሁሉም ሰው ክፉ አይደለም። ሁሉን ነገር በገደቡ ማድረግን ተምረሻል ይህ ደግሞ የትኛውም መጽሐፍ ሊሰጥሽ የማይችለው እውቀት ነው። አይዞሽ በርቺ ሁሉም መልካም ይሆናል። በፍጹም ሂወት አስጠልቶኛል የሚለውን ቃል ከአፍሽ አታውጪ። ሂወትሽን የሚያጣፍጠው ፈጣሪሽ ነው! ያለሽበት ነገር ከባድ ቢሆንም ትወጪዋለሽ። ይህን የምለው አንቺን ሞቅ ለማድረግ አይደለም ፤ እውነታው ይህ ስለሆነ ነው👍

    • @adiyajemal
      @adiyajemal 7 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh wude

    • @adiyajemal
      @adiyajemal 7 หลายเดือนก่อน

      Kachalsh awurin.

    • @YirgalemMamo-v1t
      @YirgalemMamo-v1t 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን ከፈጠረህ/ከፈጠረሽ አምላክ ጋር መኖር ይቻላል ።

    • @hayathayati9014
      @hayathayati9014 7 หลายเดือนก่อน

      @@YirgalemMamo-v1t እሺ አመሠግናለሁ

  • @almazeWeldmical
    @almazeWeldmical หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ቻናል ዛሬነው ያየሁት በጣም ወድጀዋለሁ ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ተባረኩ

  • @mstimer173
    @mstimer173 10 หลายเดือนก่อน +5

    የአሺሩካን ድምፅ ይመስላል

    • @Asnake-vw3bq
      @Asnake-vw3bq 10 หลายเดือนก่อน

      መንቃት
      th-cam.com/video/WEojQ-JLTpE/w-d-xo.htmlsi=M40fBD0qIEH1HCcW

  • @dasesatube
    @dasesatube 10 หลายเดือนก่อน +19

    ይሄ ቻናል ግን ሱስ እየሆነኝ ነው ❤❤❤

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤👍

    • @meharitigabu4263
      @meharitigabu4263 10 หลายเดือนก่อน +2

      Me too

    • @Asnake-vw3bq
      @Asnake-vw3bq 10 หลายเดือนก่อน

      መንቃት
      th-cam.com/video/WEojQ-JLTpE/w-d-xo.htmlsi=M40fBD0qIEH1HCcW

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 10 หลายเดือนก่อน +8

    God Bless you

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ጥበብ። በጣም ጠቃሚና አነቃቂ ምክሮች ናቸዉ። 🙏🙏🙏

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 10 หลายเดือนก่อน +4

    አመሰግናለሁ አድናቅህ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት ህይወቴን አየሀት❤

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks ❤

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወንድሜ እኔ ያለው ተረብ አገር ነው አብቼ ነው የመጣሁት ሁልጊዜ ባሌ ህልም ላይ cheat ያረገኛል ሁልጊዜ ነው ማየው ወንድሜ ምንድን እባክህ የገጠረኝ ❤🙏😥❤❤

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  หลายเดือนก่อน

      በህልም የምናያቸው ነገሮች አንዳንዴ ይሆንብኛል ብለን የምንፈራቸው ነገሮች ናቸው። የምትፈሪው ወይም ስለባልሽ የምትጨነቂው ነገር ይኖራል። cheat ያረግብኛል ብለሽ ልትጠረጥሪ ትችያለሽ። ይሄም በህልም ለምታይው ነገር አስተዋጽኦ ይኖረዋል። መጠራጠር አለመተማመንን ያመጣል ይሄም ለትዳር መልካም አይደለም። ችግሮች ይኖራሉ ብለሽ ምታስቢ ከሆነ ቅያሜን በማያመጣ መልኩ መነጋገር መፍትሔ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

  • @Zentalmlegese
    @Zentalmlegese หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @RahelBahru
    @RahelBahru 10 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @jerusalem8478
    @jerusalem8478 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከፍ ያለ ቦታ ያኑርህ

  • @መቅድመቅድ-ከ4ዀ
    @መቅድመቅድ-ከ4ዀ 10 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you so much♥♥♥💪💪

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 10 หลายเดือนก่อน +4

    በትክክል❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 10 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you very much brother❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @LubabaTekiya
    @LubabaTekiya 6 หลายเดือนก่อน +1

    betem does yelael

  • @bemenetgirma2306
    @bemenetgirma2306 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤👍

  • @selamYemariyamliji
    @selamYemariyamliji 8 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @MadinaAbdlhah
    @MadinaAbdlhah 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @ZwedneshErena
    @ZwedneshErena 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 8 หลายเดือนก่อน +2

    በወነት ሑሉም ጠቃሚነዉ❤❤

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow

  • @SbksBala
    @SbksBala 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ❤

  • @Toybe330
    @Toybe330 7 หลายเดือนก่อน

    Adiss negn ለቤትህ sabskreb arekuh በርታ ውንድሜ

  • @SoziEstaffi
    @SoziEstaffi หลายเดือนก่อน

    Thank you so much bro 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤትክ አዲሥ ነኝ በጣም ምርት ምክር ነዉ😊😊

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  5 หลายเดือนก่อน

      welcome hawa nice to see you👍❤

  • @mairagudesta5420
    @mairagudesta5420 10 หลายเดือนก่อน +2

    Good advice

  • @Toybe330
    @Toybe330 7 หลายเดือนก่อน

    ልቤን sabrogn hidawl gin beqa bichayen alaqaslew indet libe tesfa ልቁርጥ ለ godagn wnd 😢

  • @ekramekram5976
    @ekramekram5976 6 หลายเดือนก่อน +1

    💗💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክክል ወድማቺን

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @Fosia-ju8vb
    @Fosia-ju8vb 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ትምህርት እናመስግናለን

  • @mahlettewodros-k2b
    @mahlettewodros-k2b 21 วันที่ผ่านมา

    😍

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን ❤❤❤

  • @QweAsd-q2z
    @QweAsd-q2z 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @selamYemariyamliji
    @selamYemariyamliji 8 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤ 12:04

  • @MargArgawe
    @MargArgawe 5 หลายเดือนก่อน

    የማርካል

  • @abebechabebech6334
    @abebechabebech6334 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 I have gained a lot from this channel, thank you Berta ❤❤❤

    • @Asnake-vw3bq
      @Asnake-vw3bq 10 หลายเดือนก่อน

      መንቃት
      th-cam.com/video/WEojQ-JLTpE/w-d-xo.htmlsi=M40fBD0qIEH1HCcW

  • @kedejaNaser
    @kedejaNaser 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጥልበት

  • @UaeUar-gq4ef
    @UaeUar-gq4ef 2 หลายเดือนก่อน

    Betam des yemil newu nayis

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @KalebEyasu-w6c
    @KalebEyasu-w6c 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል

    • @Asnake-vw3bq
      @Asnake-vw3bq 10 หลายเดือนก่อน

      መንቃት
      th-cam.com/video/WEojQ-JLTpE/w-d-xo.htmlsi=M40fBD0qIEH1HCcW

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 8 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enmsegnalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @haimanothailu8692
    @haimanothailu8692 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wowwwwwwwwwwwwwww

  • @HaddeiHs
    @HaddeiHs 5 หลายเดือนก่อน

    የምራበጣምየሜገራምምከራናው፣በራታልንወዴማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ismailmurad5157
    @ismailmurad5157 27 วันที่ผ่านมา

    Tnx

  • @meharitigabu4263
    @meharitigabu4263 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you brother

  • @rabiyarabiya5876
    @rabiyarabiya5876 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamHiwt
    @SelamHiwt 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🙏

  • @maremare234
    @maremare234 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 7 หลายเดือนก่อน

    AWONE TEKEKELEGNA HAKE NEWENA EWNETEGNA YE HEYWETE TEMEHERET::👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MarthaNessibu
    @MarthaNessibu 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @SaraHassen-h1f
    @SaraHassen-h1f 8 หลายเดือนก่อน

    Wowo thank you bro❤ I love you r channel ❤❤

  • @mulyegedefaw6894
    @mulyegedefaw6894 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ ትምህርት አስተምሮኛል እኔን

  • @YosefTumay
    @YosefTumay 4 หลายเดือนก่อน

    ከማደንቀው በላይ ነው

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 6 หลายเดือนก่อน

    ልክ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @NetsanetDesibel
    @NetsanetDesibel 9 หลายเดือนก่อน

    You are so amazing TH-camr

  • @selamYemariyamliji
    @selamYemariyamliji 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤ 12:04

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 8 หลายเดือนก่อน

    በትክክል እናመስግናለን

  • @ፋኖፋኖ-በ7ኈ
    @ፋኖፋኖ-በ7ኈ 6 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነህ ወድሜ

  • @hirutteshome9509
    @hirutteshome9509 6 หลายเดือนก่อน

    💯

  • @AzeezAzeez-n8k
    @AzeezAzeez-n8k 6 หลายเดือนก่อน

    ፡👍👍💪

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው👌👌👌

  • @mahazamola
    @mahazamola 5 หลายเดือนก่อน

    Very good ❤

  • @mulyegedefaw6894
    @mulyegedefaw6894 7 หลายเดือนก่อน

    thank you so much

  • @hanaagize3091
    @hanaagize3091 6 หลายเดือนก่อน

    Good thoughts

  • @nebiyougetachew7900
    @nebiyougetachew7900 9 หลายเดือนก่อน

    መልካም ነው።

  • @muluagegn8689
    @muluagegn8689 6 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing

  • @ruthabraha3145
    @ruthabraha3145 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @MekdesBekele-j6h
    @MekdesBekele-j6h 6 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 5 หลายเดือนก่อน

    Be tikikil ❤❤❤

  • @natsnetamare1505
    @natsnetamare1505 9 หลายเดือนก่อน

    • @natsnetamare1505
      @natsnetamare1505 9 หลายเดือนก่อน

      ኣንተ ልጅ ትምህርትህ ሊሳብደኝ ነው በጣም ወድጀዋለው ጀግና ነህ ቐጥልበት🤝👌💝

  • @leltialemu
    @leltialemu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤