ዡልየት Juliet Ethiopian Film 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @lijj1537
    @lijj1537 2 ปีที่แล้ว +29

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቃላት የለኝም ቴድ ምርጥ ሰው የቴድ አድናቅዎች የት ነቹ እስት ላይክ ግጩት

  • @ራህሚቲ
    @ራህሚቲ 3 ปีที่แล้ว +7

    ማነው እንደኔ አይኗ ትልቅ የሆነ ሴት እሚወድ በተረፈ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @wowlove5157
    @wowlove5157 5 ปีที่แล้ว +46

    ይሄ ፊልም የኔም ታሪክ ነው እኔም የልጅነት ፍቅሬን በተለያይን 10 አመት ድምፁን ሰማሁት ለመተያየት የብቃሽ በሉኝ

    • @ደስታወለተገብርኤልA
      @ደስታወለተገብርኤልA 4 ปีที่แล้ว +3

      የልጅነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያገናኛችሁ
      ምነው የኔም የልጅነት ፍቅሬ በህወት በኖረ ሞቶም ይናፍቀኛል እህህህህ

    • @kalkidanyemane7951
      @kalkidanyemane7951 4 ปีที่แล้ว

      Tadleshal anchi xmxun semash ene alehu aydel minorbet ager bcha maq still ewedewalew hulachin yeljnet fqrachn amlak ysten

    • @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ
      @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ሀያቴ ትገናኛላችሁ

    • @abitiaderajew7178
      @abitiaderajew7178 3 ปีที่แล้ว

      @@ደስታወለተገብርኤልA በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር😢😢😢

    • @የትግስትሸጋእናት
      @የትግስትሸጋእናት 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያገናኝሽ

  • @ሸዋyouTube
    @ሸዋyouTube 4 ปีที่แล้ว +10

    ቴዲዬ አድናቂህ ነኝ የምትስራቸዉ ፊልሞች ሁሉ ከልቤ ያስደስቱኛል

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว +3

    wonderful Aertists. Wonderful Script. Amazing End. Thank you again guys! Loved it

  • @AaaAaa-mp7gt
    @AaaAaa-mp7gt 6 ปีที่แล้ว +36

    ይሄ ቴዲ እሚባልጂ እሚሠራውፊልም በጣም አሪፍነው ውዲዲ አዲናቂህ ነኝ ቆንጆ

  • @yewoggeta5865
    @yewoggeta5865 5 ปีที่แล้ว +38

    ፍቅር ደስ ይላል ግን መለየት በጣም ከባድ ነው❤😢

  • @Fevelove-A
    @Fevelove-A 5 ปีที่แล้ว +38

    ቴድየ የምትሰራቸው ፊልሞች በጣም ደስ ይላሉ 👌👌👌👌

  • @mrmaryam6296
    @mrmaryam6296 6 ปีที่แล้ว +180

    ሰርጌ ቀን ህዳር 3ነው እስኪ ላይክ ግጩኝ ማሮች

  • @dhjjughnmm9187
    @dhjjughnmm9187 4 ปีที่แล้ว +5

    የሜወዱትን ማጣት ከባድነዉ ቴዲየ የምሰራቸዉ ፊልሞች ይመችኛል

  • @genetbekele7958
    @genetbekele7958 4 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅርን ምፈራው መለያየትን ሳስብ ነው።
    ለተዋደደ ስው መለያየት በጣም ከባድ ነው
    ስላየውት አሁን ህይወት ብቻዬን እየገፍውት ነው
    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውስጤ ቢሰብርም

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ብዙ አይቻለሁ ግን ይህንን የመሠለ የቆንጆዎች ቆንጆ አለማየቴ ገርሞኛል

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 4 ปีที่แล้ว +3

    What a movie I watched it for a second time. I’m still amazed by the whole thing. Good job 👍

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው የእውነት አስከመጨረሻ በፍቅር ያየሁት ፍልም እኔም ብኩን ሆኜ የረገጥኩት ፍቅር ዛሬ ይቅርታ ለማለት አሰብኩ እሷ የሰፈሬ ልጅ ስለሆነች ደፍሮ የሚጠይቃት የለም በኔ ስም ሰለተጠራች በቅርብ ግን አግብቶ የፈታ ልታገባነው አሉ ይሄ ሁሉ ሂወቷ የበጠበጥኩኩት እኔ ነኝ ምን ላድርግ😢😢😢😢

  • @6679022
    @6679022 5 ปีที่แล้ว +2

    ለአገራችን ፊልሞች ብዙ አድናቆት ባይኖረኝም ለናንተ ግን ዳሬክቲንጉን ታሪኩም ያወጣችሁበትን ገንዘብ ድካምና ፍላጎት ሁሉ ነገሩን መውደዴድ ሳልገልፅ ማለፍ አልፈልግምና ያምራል።

    • @haleemaitupia3925
      @haleemaitupia3925 5 ปีที่แล้ว

      Atgrre

    • @sumeyaseidyasin2347
      @sumeyaseidyasin2347 5 ปีที่แล้ว

      Hhhhhhh genzeb dikmet yewetabet film ehe bcha newde
      Denkoro astesaseb

    • @ማክዳማኪ
      @ማክዳማኪ 4 ปีที่แล้ว

      ውይ ጉደ በደንብ ካምኩምሽ ሰትጭርሺ

  • @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ
    @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ 4 ปีที่แล้ว +4

    በለው ኮሜቶች ቴዲ ቴዳ አላችሁ በጠቅሉ ሠላም ለኢቶጲያ ብያለሁ በናፈቀው ልበ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💔💓

  • @fasika123
    @fasika123 4 ปีที่แล้ว +2

    Teddiye tichlaleh eko ❤️❤️❤️❤️

  • @hwjsjwsbjwjs8008
    @hwjsjwsbjwjs8008 5 ปีที่แล้ว +9

    ቴዲ ምርጥ ነህ በርታልን

  • @keremamuhamed7373
    @keremamuhamed7373 6 ปีที่แล้ว +7

    ቴድየ ሥወድህ ፊልማህ ሁሉ ይመቸኛል።

  • @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ
    @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ 5 ปีที่แล้ว +5

    አይደለም እናተ እኔ በደስታ እራሴን ሳትኩ ዋዉዉዉዉ እዴት ደስ ይላል አቦ

  • @samerasaud2912
    @samerasaud2912 6 ปีที่แล้ว +21

    እደው እንግዳ ሰው እዴት እደምወድህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ እሽ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว

    ፊልም በዚህ ዘመን ቀረ amazing.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @josimomi8129
    @josimomi8129 5 ปีที่แล้ว +1

    Wooow Betam harif ena lib sekay film new enamsgenaln ewodachehu

  • @DagimAbera-l4t
    @DagimAbera-l4t ปีที่แล้ว +1

    your the men director ❤

  • @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
    @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا 5 ปีที่แล้ว +7

    ያገርቤት ሰርግ እኮ ደስስስስስ ሲልልልልልል❤️❤️❤️❤️

  • @jkcell6474
    @jkcell6474 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam arife felem new beretu wwwwwooooooo amazing new betam mehodew areteset new

  • @fasika123
    @fasika123 5 ปีที่แล้ว +3

    I will never get tired of this film ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ
    @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜቶች ሥወዳችሁ አብሽቅ ሁላ እኔ ፊልም አይቼ መኮመት አልወድም ግን አድሥ ፊልም አያልፈኝ😆😆😆😅😅😅😅😅

  • @meronabasha7796
    @meronabasha7796 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋዋዉዉ በጣም ደሥ የሚል ነዉ እንንታቺሁ ኔ የተመቻቺሁ እሥኪ ይታይ ላይካቺሁ እና ኮሚንታቺሁ

    • @htraytu8310
      @htraytu8310 4 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ

  • @سعادةمحمد-س1ل
    @سعادةمحمد-س1ل 2 ปีที่แล้ว +2

    መዋደድ ጦሩነበር መለያየት ባልነበር 💔😥😥😥

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 5 หลายเดือนก่อน

    አይይይይ የልጅነት ፍቅር ገባድነው❤❤❤❤❤

  • @sirajhamid8561
    @sirajhamid8561 3 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ምርት የፊልም ባለሙያ ነህ!! አሳምረህ ትችላለህ!!

  • @aishanasser2019
    @aishanasser2019 6 ปีที่แล้ว +2

    beta des emel fel now beteley akeru yefkru deramaw betam des emel nowadenkewaleho😍😙😙❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rahimahmohammed3703
    @rahimahmohammed3703 4 ปีที่แล้ว +1

    Teddy ♥️♥️♥️💝💝💗💗💘💘💜💙

  • @sonofelamida
    @sonofelamida 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሪፍ

  • @asmarayeritrea2151
    @asmarayeritrea2151 6 ปีที่แล้ว +8

    Love is only in film ????????

  • @mesrteasmamaw67
    @mesrteasmamaw67 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ እሚል ነው መጨርሻው በተለይ

  • @zufaanjifaronamakaku5157
    @zufaanjifaronamakaku5157 6 ปีที่แล้ว

    Eferem Sijara Hyiamiribim banat😍😍 mirti Filmii

  • @betelhemn3852
    @betelhemn3852 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ይችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት💋

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 3 ปีที่แล้ว

    ወዉ ወዉ በጠም ደሥይለል
    🙏🙏❤❤❤

  • @eliasteferedegn9263
    @eliasteferedegn9263 5 ปีที่แล้ว +2

    juliet film yetebeb leje newena selewededachehulegn keleb amesegenalehu 'feker lezelalem yenur '

  • @fgf6dgdf271
    @fgf6dgdf271 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስስስ ይላል ቴድየ

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ያምራል

  • @ሀሲናትሀሲናት
    @ሀሲናትሀሲናት 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow arfe nwe bexame merxe👌👌👌👌

  • @SamiraMOHAMED-x8o
    @SamiraMOHAMED-x8o 5 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ፊልም ነዉ 😊

  • @familytube2130
    @familytube2130 ปีที่แล้ว

    ምርጥየ ነው

  • @Betelhem439
    @Betelhem439 6 หลายเดือนก่อน

    ቴዲዬ ምርጡ❤

  • @robelzeray7887
    @robelzeray7887 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww btaimi Des zebul eyu

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 6 หลายเดือนก่อน

    ከአመታት በኃላ በድጋሚ😂❤

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 6 ปีที่แล้ว +7

    ፍቅርርርርርርር ለዘላለምምምም ይኑር ዋውውውውውውው በጣም ደስ ይላልልልል ።

  • @ገኒየኮኪእህት
    @ገኒየኮኪእህት 6 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ያምራል እዩት

  • @hermonamanuelkidane1083
    @hermonamanuelkidane1083 4 ปีที่แล้ว

    I like this boy

  • @jirraharas5485
    @jirraharas5485 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow yamral 👌👌

  • @marshettadesse2315
    @marshettadesse2315 6 ปีที่แล้ว

    Wooooooow Enerase lemamen kebedegn men ayinet dess yemil ngr new

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 2 ปีที่แล้ว

    የፊልሙ ማጀቢያ ሙዝቃ በጣም ያምራሉ
    ፊልሙም ቀሽት ነዉ

  • @zenabhussain5115
    @zenabhussain5115 5 ปีที่แล้ว +3

    Wowwwww

  • @HanaLove-r4l
    @HanaLove-r4l 5 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ድንቅ ትወና

  • @hageretg308
    @hageretg308 5 ปีที่แล้ว +18

    ፍቅር ደስ ይላል ግን ከባዱ መለየቱ ነው

  • @saraa.adamamol3385
    @saraa.adamamol3385 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowww💝💗💗💗💗

  • @አብዱ-ቘ4ኘ
    @አብዱ-ቘ4ኘ 8 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርአባቴነው
    @እግዚአብሔርአባቴነው 6 ปีที่แล้ว +3

    2018 !!!!!!!! Woooooooow

  • @ውዷውድዬ
    @ውዷውድዬ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሀሪፍ ነዉ በርቱ

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው

  • @ryyyrrr3600
    @ryyyrrr3600 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው መጨረሻው በጣም ያምራል

  • @ibrahimriyadh4898
    @ibrahimriyadh4898 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ የሀገር ቤት ሙቪ

  • @jkhyuuh6215
    @jkhyuuh6215 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውደስሳል

  • @yodita5
    @yodita5 5 ปีที่แล้ว +3

    መጨረሻው እኮ ያው ነው።

  • @meskremmeskrem576
    @meskremmeskrem576 4 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️Das yalal

  • @riima5804
    @riima5804 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነውደሲየሚለው

  • @selenators398
    @selenators398 5 ปีที่แล้ว +1

    wow yaltelemede new nice

  • @bezaazeb4944
    @bezaazeb4944 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውው

  • @hawasulaiman9674
    @hawasulaiman9674 4 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @danielcell4390
    @danielcell4390 4 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲ ግን ፍቅር ታሢዛለህ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ ትክክል

  • @galaxyj2aman92
    @galaxyj2aman92 5 ปีที่แล้ว

    Woow leje Tade bxam dase ylle xbbn xmro ysxcu

  • @jkcell6474
    @jkcell6474 5 ปีที่แล้ว +1

    Tedyy wwwwwwdddddd Ena legeta

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 ปีที่แล้ว

    ምን አለ ፍቅር ባይዘኝ ብየ ተመኘሁ አይ አለ መታዴሌ የኔስ እጣ ፈንታ ወይ ሙቶን ወይ አልተወለደም💔

  • @andamlakendale2128
    @andamlakendale2128 ปีที่แล้ว

    🥇🥇 አጨረራስ ያበደ

  • @dhhbd9879
    @dhhbd9879 3 ปีที่แล้ว

    ደሥይላል

  • @mobileshop2195
    @mobileshop2195 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም ያምራል እደዚ አይነት ፍቅር

  • @tujijootujijoo6910
    @tujijootujijoo6910 3 ปีที่แล้ว +1

    wwwoowo

  • @አጎቴ
    @አጎቴ 6 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ይላል በሩቱ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 ปีที่แล้ว +17

    ቴዲን ቴዲን ይለኛል ልቤክክክክ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

  • @እመብርሀንየአለምብርሀንእ
    @እመብርሀንየአለምብርሀንእ 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲየ የኔ💔😂

  • @buno_multimedia
    @buno_multimedia 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂❤❤❤❤😮😮😮😊😊

  • @lensagudeta3326
    @lensagudeta3326 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks teddysho magna

  • @betesisay3958
    @betesisay3958 4 ปีที่แล้ว +1

    መለያየት ለመገናኘት ከሆነ ጥሩ ነው።

  • @shihabahmed199
    @shihabahmed199 5 ปีที่แล้ว +1

    Woww betam Dase yelale baretulen

  • @ፈትያፈትያ-ጘ3ጐ
    @ፈትያፈትያ-ጘ3ጐ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውደስሲል

  • @enatekuratenuriligniskelet9882
    @enatekuratenuriligniskelet9882 5 ปีที่แล้ว

    Woow macarashaw temachagn yemir ay romio and julite

  • @ሰቡለየጌታልጅ
    @ሰቡለየጌታልጅ 6 ปีที่แล้ว +3

    ደስስስ ሲል በጌታ

    • @za6175
      @za6175 6 ปีที่แล้ว

      ደስየሚልነዉ

  • @danielcell4390
    @danielcell4390 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ የሚል ፌልም ነው

  • @fasika123
    @fasika123 5 ปีที่แล้ว +1

    Teddy ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @صوفياصوفيا-خ8ح
    @صوفياصوفيا-خ8ح 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍነዉ

  • @azezaaz7273
    @azezaaz7273 5 ปีที่แล้ว +1

    wow seyamer

  • @zahramohammed4737
    @zahramohammed4737 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ይነፋል በርቱ ቆጆወቺ

  • @ysehifanaasrs9641
    @ysehifanaasrs9641 5 ปีที่แล้ว

    Alchrsikotem gen wode salikes alwodem betam yemadekeh ena yemwodeh

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว

    ኸረ በማሪያም እቺ አይኗ ትልልቅ ልጅ የት ጠፋች

  • @samira6797
    @samira6797 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው መጨረሻውያምራል

  • @ksanetdesta4260
    @ksanetdesta4260 4 ปีที่แล้ว

    Konjo marrrr

  • @MalkhlalMalkhlal
    @MalkhlalMalkhlal 6 หลายเดือนก่อน

    Ey eny Ewit nw gin alagigewtm y lijinti gwadigayen lela fiqeriga yezo nw yetbikigi