#MUAZ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 614

  • @ImanJemal-b4s
    @ImanJemal-b4s ปีที่แล้ว +69

    የወዳጅን ልብ ሚያላውሰ ምርጥ ሰራ ማሻ አላህ

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim ปีที่แล้ว +137

    እንዴት አንድ ሰው❓ = በሶማልኛ፣ በትግርኛ፣ በአማርኛ (በወሎ) ፣ በኦሮምኛ ፣በአረበኛ፣ በሱዳንኛ፣ በእንግሊዝኛ ድምፁ #ሊስተካከልለት ይችላል❗ #ሙአዜ ካልሆነ - ይህ የአላህ ስጦታ ነው💝 ይህ ደግሞ ለየት ያለ ስራ ነው ማሻአላህ❤️ የዚህን ሰው ስራ አለመውደድ ራስ ወዳድነት ካልሆነ ፈጽሞ አይቻልም ! አላህ ያክብርልን🙏
    የሙአዝ አድናቂዎች👍❤

    • @GetuRidek
      @GetuRidek ปีที่แล้ว +6

      ወንድሜ በትክክል ገልፀወሀል

    • @AbdilMalik-nt6rc
      @AbdilMalik-nt6rc 11 หลายเดือนก่อน +2

      አጂብ❤❤

    • @RahimaJ-gy2pu
      @RahimaJ-gy2pu 8 หลายเดือนก่อน +1

      komant asetate telahu 😊
      MASHA ❤❤❤❤❤❤
      ALLAH ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 8 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ ቃላት ያጥለኛል ስራዉን በሙሉ ስወድለት አላህ ይጠብቅልን ሙአዜ እንወድሀለን💚💚💚💚💚💚

    • @Zehara-x6g
      @Zehara-x6g 4 หลายเดือนก่อน

      የወሎ ቋንቋ አለው እንዴ ጉድ😂

  • @hamdihunmossa1500
    @hamdihunmossa1500 ปีที่แล้ว +10

    ቢፈነቅል ቢክብ ቢያፈርስም
    በሕሪስ’ሰፋ
    በወዳጅ ላይ ሐዘን ቢያደርስም
    በሕሪስ’ሰፋ
    ዳኛ ዘንድ አይከሰስም
    በሕሪስ’ሰፋ
    ዳኛ እሱ ነው ምንም ቢሰራ
    ሙስጠፋ ጀማሊል ሐድራ
    #መገን ሑብ ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤
    ሰይዲ ያረሱልአላህ

    • @SeadaMohammed-gj4od
      @SeadaMohammed-gj4od 4 หลายเดือนก่อน

      ሱለሎሁ አልይሂ ወሰለም

  • @fethf3840
    @fethf3840 ปีที่แล้ว +27

    ኡስታዝ ሠኢድ ብዕርህን አሏህ በረካ ያድርክልህ ሙአዜ በርታልን

  • @wizabukiboss1438
    @wizabukiboss1438 ปีที่แล้ว +8

    ያይኔ ስስት የቀልቤ ሙና
    አንቱን ሳላይ መች አለኝ ጤና ❤️❤️❤️
    .
    .
    .😍😍😍

    • @muzejihad
      @muzejihad 5 หลายเดือนก่อน

      Muziq new Enji mnzuma aydelm.

  • @DechaseMahamed
    @DechaseMahamed 11 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ሙአዝ የንተን ስራ ስሰማ መኖር ያስጠላኛል ምክንያቱም ዉዱን ነብይ እናፍቃለው የኔ መሐመድ ሰለልው አልያ ወሰለም የኔ ውዱ ነብይ ያረሱለላሐ ፊዳ ትሁን ነብሴ ❤❤❤❤
    😢😢😢😢

  • @Ahmed12112
    @Ahmed12112 ปีที่แล้ว +15

    ሙአዜ ትለያለህ አላህ ከምቀኛ ሸረኛ ከስም አጥፊ ከገዳፋ ከሰውም ጅን አላህ ይጠብቅህ ለ አላህ ብዬ እወድሀለው ❤❤❤❤

    • @muzejihad
      @muzejihad 5 หลายเดือนก่อน

      Muzeq slawxa nw

  • @etopetopetopetop123
    @etopetopetopetop123 ปีที่แล้ว +34

    ትለያለክ እኮ ወለሂ ሙዓዝዬ የኔ ረሱል ❤ በአንተ ድምፅ ስሰማው እንዴት እኮ እንደምደሰት ወለሂ አላህ ይጨምር ልህ የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @mo_has
    @mo_has ปีที่แล้ว +32

    ያየችውን አይታለች ዘይኔ
    እንኳን ዛሬ በእድሜ ዘመኔ
    ካንቱ በቀር አልመርጥም እኔ
    አንቱ እያሉ ሌላው ለምኔ
    አባት እናት ሁሉም ኖት ለኔ

  • @hayathassen-if9ot
    @hayathassen-if9ot ปีที่แล้ว +5

    ሙዓዝ ተዳሃል አሊሓሙዱሊላህ ከእኛ በላይም አሏህ እና ረሱል ዓለይህ ሶላቱ ወሰላም ይውደዱሉኝ😍📚👏🥰❤😍🌴🔖📿💐🧕

  • @temkinnshukurr1485
    @temkinnshukurr1485 ปีที่แล้ว +4

    መን እንደምልህ አላውቅም ሙአዜ ምንዳህን በጀነት ከ ረሱል ሰ.ዐ.ወ ጋር 😢💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

    • @yasinmohammed9229
      @yasinmohammed9229 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amin ❤❤😌💌💖💝🧕🏻😘👳🏻☝👍👑🕋🎆🎇🇪🇹❤

  • @ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ
    @ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ ปีที่แล้ว +17

    ሙአዜ ሀቂቀትን ትለያለህ የኛ ድምፀ መረዋ❤❤❤❤❤❤❤
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nasirabdu3621
    @nasirabdu3621 ปีที่แล้ว +106

    ቃላት የሚያሳጥር ስራ ሱብሃነላህ አብሶ ስለ ዘይድ ያለው 😢😢😢😢😢😢😢

    • @AhmadMaktebah-eb3mn
      @AhmadMaktebah-eb3mn ปีที่แล้ว +3

    • @RahimaJ-gy2pu
      @RahimaJ-gy2pu 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ewenet new😢😢😢

    • @AbuYesuf-z1o
      @AbuYesuf-z1o 5 หลายเดือนก่อน

      ​@Ahm🥰m🥰u🥰🥰🥰adMaktebah-eb3mn 0:59 😅

    • @AbuYesuf-z1o
      @AbuYesuf-z1o 5 หลายเดือนก่อน

      😅

  • @HaydereSherefa-ln7kc
    @HaydereSherefa-ln7kc ปีที่แล้ว +54

    የኛረሱል ሰለላሁዋለሂም ወሰለም አንድ ፎቶ ሳይኖሬቸው በሚሊየን ሰዎች የተወደዱ ናቸው ናፈቁን

    • @HayatHayat-pt4nf
      @HayatHayat-pt4nf ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fuadhassen6052
      @fuadhassen6052 ปีที่แล้ว +1

      💗💗☪️💖💖

    • @UmmuYusra-b7o
      @UmmuYusra-b7o 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሶለላህ አለይሂ ወሠለም❤

    • @ReyanSherif-lv6vz
      @ReyanSherif-lv6vz 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @ZEMZEMALI12
    @ZEMZEMALI12 ปีที่แล้ว +43

    የኔ ስስት ሰይድ አህመዱ ካቅም በላይ ሆነ መውደዱ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EdenNeqerso
    @EdenNeqerso ปีที่แล้ว +10

    አላህ የጥብቅህ 🤲🤲🤲ከ አይን ናስ ከ አፍ ናስ አላህ ያስድሳህ

  • @NurseSeman
    @NurseSeman 8 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ሙአዜ በጣም ነዉ የምወድህ ሁሉም መንዙማዎች ባንተ ነዉ የሚያምረዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bilalalikiki9481
    @bilalalikiki9481 ปีที่แล้ว +6

    ሙአዝ ሀቢብ ምን እንደምል አላውቅም በቃ አንተ ትለያለህ !!!
    በነዛ ምንም በማያውቁት በሙሀመድ ፋቲ እንዲሁም አድል ሙአዝ ይሁንበት የዱንያውም ያኼራውም አድል ይገባችሁ እንደው ላለፉት አመታት 10 እና 11 አመታት ነቢ እያልኩ የመድሆቸው ይሀቅ አቤት ለበይክ ይበሏችሁ አንቱ የኔ መጣፈጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሙአዜ ስንቴ ሠማሁት ነሽዳህን አላህ ይጨምርልህ አላህ በጀነት የሳቸዉ ጎረቤት ያድርግህ ሶለላህ አለይሂ ወሠለም የኛ ዉድ💚ፍቅር💚ናፍቆት ነቢ😢💚💚💚💚💚💚

  • @FfuhdgaatsydjJfdjgasyjfjf
    @FfuhdgaatsydjJfdjgasyjfjf ปีที่แล้ว +126

    ትለያለክ እኮ ሙዓዝዬ የኔ ረሱል❤ በአንተ ድምፅ ስሰማው እንዴት እኮ እንደምደሰት 🙏🙏🙏

    • @kalidyahidayaw
      @kalidyahidayaw ปีที่แล้ว +4

      👍👍👍👍

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa ปีที่แล้ว +6

      እኛምጋ ጓራ በሉ ሀድራ አለ

    • @AhmedAdem01
      @AhmedAdem01 ปีที่แล้ว +3

      th-cam.com/video/7cRu2nBZ_HA/w-d-xo.html
      khadija part 2 full Menzuma Muhmmed Awel __ ኸድጃ ቁጥር - 2 ሙሉ መንዙማ (ኦርጅናል) __ ሙሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ #መንዙማ

    • @nurutuna3150
      @nurutuna3150 ปีที่แล้ว +3

      ማሻአላህ አላህ ይውደድልህ ወንድም እኔ እንደት እንደወደድኩት

    • @GiftiShifa-ho6mf
      @GiftiShifa-ho6mf ปีที่แล้ว +1

      ጸመጰሰጰጀዘጨ

  • @RaniaMohamed-p9f
    @RaniaMohamed-p9f 3 หลายเดือนก่อน +2

    🌍የአለሙ ጥላ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ)💐❤🔒🔑

  • @JemalAli-ez5ci
    @JemalAli-ez5ci หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah❤❤muaz

    • @yefiqirsew
      @yefiqirsew 25 วันที่ผ่านมา

      Mashallah ♥️♥️♥️♥️☪️☪️☪️☪️

  • @abdulkerimaman4139
    @abdulkerimaman4139 ปีที่แล้ว +10

    ፈገግ ሲል እንደው ድንገትእ ባየው ጥርሱ ካራ ፍንጭቱን ወይ ብሰማ ለዛ አንደበቱ ከሊማቱ አፉ ሲያወራ ❤️❤️❤️❤️

  • @aymu_official
    @aymu_official ปีที่แล้ว +40

    አረ እኔስ አልቻልኩም ወላሂ ሰላያችው በፍቅር ልታሳብደኝ ነው በዛ ደግ ሰው s.a.w💚

  • @missfatema6832
    @missfatema6832 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤አሏህ ይጨምርልህ ሙአዙየ አሏህ ይጠብቅህ ሀያትትትት ያረብ
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @nejahaarebo8936
    @nejahaarebo8936 ปีที่แล้ว +19

    ተባብሶ ሸውቁ ሲይዘኝ
    የፍቅር ❤ህመም ሲወዘውዘኝ
    ሩህ አካሌን ሲመዘምዘኝ
    ሲናውዘኝ ሲያጥመዘምዘኝ
    እንዲያግዘኝ ስምኩን ልጣራ
    ሙስጠፈ ጀማሊል ሀድራ👏

  • @eliastadesse1792
    @eliastadesse1792 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ሙአዝዬ

  • @abdulhayzeynuandmaria5424
    @abdulhayzeynuandmaria5424 ปีที่แล้ว +1

    8:10 ምርጥ ሃዲስ ሁሌም በእንደዚህ አይነት መልዕክቶች ላይ በርታ

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 ปีที่แล้ว +9

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ያሐቢቢ ያአ ረሱሉላህ ፊዳ ቱሁንሎት ነፍሴ አላሁመሰሊ አላ ሙሐመድ ዋአላ አሊ ሙሐመድ❤ ጀዛካአላሁ ኸይር ወንድም ሙአዝ ሐቢቢ

  • @raditube791
    @raditube791 ปีที่แล้ว +4

    ቀለበቱ ና ስአቱ ያምራል🙄ማሻ አላህ
    🚶🚶

    • @RaniaMohamed-p9f
      @RaniaMohamed-p9f 3 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባህ👎ኮተታም😫

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 6 หลายเดือนก่อน +6

    ካልመጡልኝ ወይ ካላሉኝና አንገት ደፍተኝ እንደት ልቃና የኔውድነብይ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZuherBedri
    @ZuherBedri 28 วันที่ผ่านมา +1

    Masha Allh wandme Allh ychamrilih

  • @XamdaAxmed-n1h
    @XamdaAxmed-n1h 17 วันที่ผ่านมา +1

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @HauMaf
    @HauMaf ปีที่แล้ว +6

    ሙአዝ ወንድሜ ትችላለህ አንዳልልህ የመቻልን አቅም በለጠህ አሳየሀኝ 😍❤️የወዳጅን ልብ የሚያንሰፈስፍ ስራ ነዉ😍😍❤️‍🔥አብሶ ስለ ዛይድ 😭😭😭ለዚ ስራህ ቃል ያጥረኛል ማሻአላህ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ🤲

    • @neshidmenzu
      @neshidmenzu ปีที่แล้ว +2

      Shokaka weregna

    • @KedirDari
      @KedirDari ปีที่แล้ว

      Ashkabach

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @selula6934
    @selula6934 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ስስት ሰይድ አህመዱ ካቅም በላይ ሆነ መውደዱ❤❤❤❤❤ ሙአዜ ትለያለህ እኮ

  • @mekyamuhammed2159
    @mekyamuhammed2159 ปีที่แล้ว +2

    የፍቅር ህመም ሲወዘውዘኝ
    ሩህ አካሌን ሲመዘምዘኝ
    ሲያናውዘኝ ሲያጥመዘምዘኝ
    እንዲያግዘኝ ስምኩን ልጣራ ሙስጠፋ ጀማሊል ሐድራ
    ያይኔ ስስት ሰይድ አህመዱ ካቅም በላይ ሆኖ መውደዱ ትንሽ ትልቅ ሴት በለው ወንዱ
    መች ሊወርዱ ከፍቅር ጎራ ሙስጦፋ ጀማሊል ሐድራ❤❤....አጀብ የኛ ነቢ❤❤ ሰ.ዐ.ወ

  • @GetuRidek
    @GetuRidek ปีที่แล้ว +7

    The king did it again.This is simply the best.

  • @AhmedSaid-z7b
    @AhmedSaid-z7b ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋዋዋዋዋ❤❤❤❤❤❤ውድ

  • @aymia207
    @aymia207 ปีที่แล้ว +18

    በቃ ሰርተኸዋል እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdussalaamfaajjii6819
    @abdussalaamfaajjii6819 ปีที่แล้ว +1

    ያሙአዝ ምን እንደ ምልህ ቃል ጠፋኝ አላህ ጅዛህን በከይር ዱኒያ አኼራ ይክፈልህ ውዱ ሰው ነህ በኔ ዘንዳ ብቻ በርታልን በአላህ ምንም ነገር ሊያቆምህ አይችልም። ሙአዝ የልባችን እርካታ።

  • @FirdewsTube
    @FirdewsTube ปีที่แล้ว +1

    Masha allah betam tleyaleh eko muaze gena bzu entebkalen alem akef muneshid yemehon edlhn kef eyaderk new habibi allah yagzh

  • @personperson4914
    @personperson4914 ปีที่แล้ว +4

    ያአሏህ የኛ ነቢይ ሙሀመድ ሧሏሏሁ አሌይሂ ወሠለም በህልማችን ወፍቀን ❤❤❤ ባራካአሏሁ ፊኩም🎉❤🎉

  • @SofiaJebril
    @SofiaJebril ปีที่แล้ว +2

    Masha allahe muaze Ejiege denk nw allahe yechemrelhe

  • @tofiketube8781
    @tofiketube8781 ปีที่แล้ว +28

    ብዙ ስራዎችህ ምርጥ ናቸው ኑረል ሀዲ እና ይሄኛው ይለያል ❤🎉

  • @hayatali1890
    @hayatali1890 ปีที่แล้ว

    ሶለሏህ ዐላ ሙሀመድ ሶለሏህ ዐለይሂ ወሰለም
    ወሏህ ልብ ያላዉሳል ሆድ ያባባል😢😢😢😢😢
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hal3969
    @hal3969 ปีที่แล้ว +1

    Allah edme yistih hulem nebin sitawesa mesmat new mignote Masha Allah mirt sira

  • @yonaselias7477
    @yonaselias7477 ปีที่แล้ว

    Wonderful neshida thank you muaz best

  • @MubharikKairaD-ot6cn
    @MubharikKairaD-ot6cn ปีที่แล้ว +3

    መንሸአለህህ ሙአዝዬ ድምጽ ህን ስሳመ ታራጋጋው ከጭንቅ ነፃነት ነው ሁሉ ጣፊ ምቃራው አለህ ብቻቻ ቃጥ ያርጋን 🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🍍🍍🍍🍍🍍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @queenk1208
    @queenk1208 ปีที่แล้ว +2

    If you are here before million views like this
    Masha ALLAH

  • @seadaebrahim9365
    @seadaebrahim9365 ปีที่แล้ว +24

    Mashaallhe, you did wonderful work Love it !!

  • @AmirShemsedin-v4s
    @AmirShemsedin-v4s ปีที่แล้ว +1

    እኔ ማጋነን አልወድም ግን ስራህ ማሻአላህ ነው🙂

  • @isehakkedir8869
    @isehakkedir8869 ปีที่แล้ว +11

    አንተ በቃ ለ መደድ ነዉ የተፈጠርከው ባለ 100000000000000 ድምፁ ሙአዚ ❤ ሀያት 🙏🙏 ብያለዉ 😍😍😍😍

  • @SemiraKassaw-m1r
    @SemiraKassaw-m1r ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቃል አጣሁ እኮ ሙአዝየ በጣም በጣም ድንቅ ስራ ቀልብን የሚገዛ የሚማርክ ድምፅ አሏህ ይጨምርልህ ነቢን በዚክ መልኩ ማዉሳት መቻል መታደል ነዉ ማሽ አሏህ❤❤❤❤❤ ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @coffeehassen1009
    @coffeehassen1009 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ወንድማችን አለይሂ ሰላት ወሰላም እውነተኛ ወዳጃቸው ያድርገን

  • @abduahemd
    @abduahemd ปีที่แล้ว

    Betame wadehalew selarasul ende setawades yarasululah rabbi umri siha dherrassu

  • @Yadikedir
    @Yadikedir 9 หลายเดือนก่อน +1

    በዛ ደግ ሰው s.a.w

  • @NurseSeman
    @NurseSeman 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሙአዜ በጣም ነዉ የምወድህ ወንድሜ ያንተን አድማጭ ነኝ

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 ปีที่แล้ว +3

    ❤🎉😊ምርጥ ሰው ሙአዝ አላህ ሼፈአቸውን ይግጠምህ😊

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim ปีที่แล้ว +31

    🤔እንዴት አንድ ሰው❓ = በሶማልኛ፣ በትግርኛ፣ በአማርኛ (በወሎ) ፣ በኦሮምኛ ፣በአረበኛ፣ በሱዳንኛ፣ በእንግሊዝኛ ድምፁ #ሊስተካከልለት ይችላል❗ #ሙአዜ ካልሆነ - ይህ የአላህ ስጦታ ነው💝 ይህ ደግሞ ለየት ያለ ስራ ነው ማሻአላህ❤️ የዚህን ሰው ስራ አለመውደድ ራስ ወዳድነት ካልሆነ ፈጽሞ አይቻልም ! አላህ ያክብርልን🙏
    የሙአዝ አድናቂዎች👍

  • @sayidaajimmaadedo
    @sayidaajimmaadedo ปีที่แล้ว +11

    Assalaatu wossalaamu aleykum yaa sayyidii yaa qurrata aynii yaa Rasuul Allaah 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚♥️♥️♥️♥️♥️♥️اجيييييب ماشء الله حافظكم الله

  • @mahiiva1909
    @mahiiva1909 ปีที่แล้ว +18

    We always support u ya habibi muaz kings of all muneshids may Allah protect u mashallah ❤

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሙአዝ ወንድሜ
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤😢

    • @SherefedinWoyeso-or5hy
      @SherefedinWoyeso-or5hy ปีที่แล้ว +1

      ምነው ወንድሜ ተሳሳትክ እኮ ለረሱል ብቻ ነው ሰለላሁ አለህይ ወሰለም ሚባለው መስመር አትልቀቁ ኮመንት seciwech በተረፈ ማሻአላህ ሙአዝ ደስ የሚል ስራ lejorowachin iyaderesen new

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว

      ​​@@SherefedinWoyeso-or5hyእኔ ለማን ነው ሶለዋት ያወረድኩት ግን ለምንድን ይሆን የዞረባችሁ

  • @yasbamud7709
    @yasbamud7709 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ማደምጠው ስራህ ነው ሙአዝ

  • @firdoskebir7381
    @firdoskebir7381 8 หลายเดือนก่อน

    One of the best Neshida from yours so far.

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 ปีที่แล้ว +1

    ያሰላም ሙአዝየ ትለያለህ ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ወላሂ ሆድ ይበረብራል

  • @tyiejteyu1221
    @tyiejteyu1221 ปีที่แล้ว

    ትለያለክ ዬኔ ወድመ አላህ ዪጨምርልክ😢😢😢 ማሻ አላህ

  • @DanielSine-of7cq
    @DanielSine-of7cq ปีที่แล้ว +1

    Yene wude mashallahe bereta huleme sel nebiy nafekote s a w selemeneshed dess telengaleh

  • @hidijahassen
    @hidijahassen ปีที่แล้ว +1

    Allah hulachnnm ewunetegna muhib Allah yadrgen.........Allah yqebelh muaze🥰🥰🥰

  • @jemilashifa2796
    @jemilashifa2796 ปีที่แล้ว +2

    MAsha'allah ye jimmaye ye hadra menzumawoch eyefeleku new bertulen madihochachen 💚💚💚💚

  • @fardoussaibrahim516
    @fardoussaibrahim516 ปีที่แล้ว +10

    اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤

  • @zeyba2557
    @zeyba2557 ปีที่แล้ว +3

    What a voice always new mashealah❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaAhmed-j4o
    @FatumaAhmed-j4o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሙአዝ አላህ ይጨምርልህ ዋው ያንተን መንዙማ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ማሻ አላህ😢😢😢😢❤❤❤

  • @nununani1670
    @nununani1670 ปีที่แล้ว +1

    Masallah Allah yetbekh wendeme .le Allah bye betam nw mewdeh wellahi❤❤❤😢😢

  • @MubarkeRechid-bf7qx
    @MubarkeRechid-bf7qx ปีที่แล้ว +1

    ሀቢብ ትንሽ አቆያህብን ባታምናውያዋዳድኩt🥁🥁❤️አቡሌ fatih

  • @Rahma-e7r
    @Rahma-e7r หลายเดือนก่อน

    ማሻላ እኔ በዝ ልጂ ነሽህዳ ነው እስልምና የጋኛሁት ሙዐዝ አለሃ በታ ተጣቅሞ እውነቱን ስለበራልኝ አለሀምዱልላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amirwiz5457
    @amirwiz5457 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah Muaze, & hustaz Seid allah welatachun yekfelachu endi lebachenen endabrachehut Dunya wel Aherachu tewba agita ye Zeynel wejud Libas tehunachu ❤❤❤

  • @KimiyaBushra
    @KimiyaBushra ปีที่แล้ว +1

    Muazeye Allah yewededeleh bro.....
    Best nesheed

  • @yaheyazekeriya6365
    @yaheyazekeriya6365 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀቢቢ ዚድ ዚድ ብለናል አላሁመሰሌ አላሙሀመድ ወአላ አሊ ሰይዲና ሙሀመድ ወአላአሊ ሰይዲና ሙሀመድ ያረሱለላህ

  • @abduahemd
    @abduahemd ปีที่แล้ว

    Muaziye Batam wadehalew selarasul setanaba yahabibi yarasululah

  • @fatumaahmed4763
    @fatumaahmed4763 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ
    ❤❤❤❤
    ያረሱለላህ
    አላሁሞሶሊ አላሰይድና ሙሃመድ

  • @NabiYath
    @NabiYath ปีที่แล้ว +5

    MASHALLAH ቃል የለኝም 🥰🥰 የኔ ነቢ ሠዐወ❤❤

  • @abdu-m1d
    @abdu-m1d ปีที่แล้ว

    እንዴት ብዬ ልግለፅህ ቃላት ያጥረኛል ወላሂ ሙዓዜ አላህ ያቆይልን

  • @sherefumohammed2770
    @sherefumohammed2770 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላ ሙአዝ ልብ የምነካ ነሺዳ !

  • @abdelatefserage9215
    @abdelatefserage9215 ปีที่แล้ว +1

    ትለያለህ አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ ሙአዜ

  • @BedrGer
    @BedrGer ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ወላሂ ነቢ በአንተ አደበት ስወደሱ ሙሂቡ ይጨምራል አላህ ይጠብቅህ

  • @kalidyahidayaw
    @kalidyahidayaw ปีที่แล้ว +2

    Tilayalk iko habibi 😍😍😍😍😍😍

  • @abdulazizk.hassen4402
    @abdulazizk.hassen4402 ปีที่แล้ว +3

    MUCH RESPECT AND MUCH LOVE MUAZ AND YOUR TEAM.
    LET THE ALMIGHTY ALLAH BLESS YOU AND YOUR TEAM

  • @aliyamar870
    @aliyamar870 ปีที่แล้ว +2

    Masallah muaz 👌😍😍

  • @munaabdulsemed5539
    @munaabdulsemed5539 ปีที่แล้ว +1

    The goat of medh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @najatshariff982
    @najatshariff982 ปีที่แล้ว

    Masha Allah kifu aynkah yegna muaz ❤❤❤❤Allah yitebikih

  • @salimnuman7602
    @salimnuman7602 ปีที่แล้ว

    Muaziye betam dinq sira nw عمرك كلغراب ياحبيبي

  • @KadraOmer-o4g
    @KadraOmer-o4g 5 หลายเดือนก่อน +1

    mashalah ❤

  • @linayenebi9684
    @linayenebi9684 ปีที่แล้ว

    ቢስሚሏህ አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    መገን ድምፅህ እንደፈለክ ነውስ ምታዘው በጣም ትለይብኛልህ ማሻ አላህ በረካ ሁን አቦ 🤲💙

  • @HanisaWeliyu-uv5kz
    @HanisaWeliyu-uv5kz 20 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ የሚገርም ብቃት ሙአዜ

  • @hayatkoket
    @hayatkoket ปีที่แล้ว

    Yene nebi sww😭❤️❤️😭❤️❤️😭
    Mashallah muaz betm tero sira new ❤️👏👏

  • @الابذكرهتطمئنالقلوب
    @الابذكرهتطمئنالقلوب ปีที่แล้ว +1

    i dint have word to apricate u beautiful sound

  • @yasinmohammed9229
    @yasinmohammed9229 6 หลายเดือนก่อน +2

    Awedihalew muaze❤🎉😊😂

  • @muhammedabdu8585
    @muhammedabdu8585 ปีที่แล้ว +12

    ግጥም ዜማ የማይዘልቀው...ሰዐወ

  • @farismuke8868
    @farismuke8868 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ሙአዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @adnanlsaif1704
    @adnanlsaif1704 5 หลายเดือนก่อน +1

    መሻ አለህ