አዲስ ዝማሬ||ማሕየዊ||ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ||Mahyewi|| zemarit zemenay Gosaye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 121

  • @AbirehamBishawu
    @AbirehamBishawu 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዘድዬ ኢየሱስ አብዝቶ ይክበርልሽ በትውልድ ህይወት ፤ማህያዊው መንፈስ ቅዱስ ልብሽንና ሃሳብሽን በቃሉ ይሙላ።❤❤❤❤❤❤❤
    ጌታዬ ይባርክሽ፤ምወድሽ ወንድምሽ።

  • @mameshiboleth
    @mameshiboleth 4 หลายเดือนก่อน +45

    ዝማሬን የሰጠን፣ እለት እለት የሚያነቃን መንፈስ ቅዱስ ክብር ይብዛለት። ከዚህ በላይ የምታገለግዪበትን ኃይል ይጨምርልሽ የኔ እህት።

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial  4 หลายเดือนก่อน +18

      አሜን ጋሽዬ (ዶክተር) በዚህ አገልግሎት አብረኸኝ ስለሆንክ ድርሻህም ብዙ ስለሆነ አመሰግናለሁ እድለኛ ነኝ በጣም❤🙏

    • @Jojooome4485
      @Jojooome4485 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አንተም ይብዛልህ ጋሹ !!

    • @ሃይልየእግዚአብሔርነው
      @ሃይልየእግዚአብሔርነው 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@zemaritzemenaygosayeofficial በቻላችኹት አቅም ቁጭ ብላችኹ ላለመዘመር ሞክሩ

    • @natnaeltesfahun7780
      @natnaeltesfahun7780 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሃይልየእግዚአብሔርነውyamral eko wendmalem

    • @FiraolKidane
      @FiraolKidane 4 หลายเดือนก่อน +1

      Please the lyrics😊

  • @mulugetayohannes6146
    @mulugetayohannes6146 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦ መንፈስ ቅዱስ ማሕየዊ ❤❤❤ተባረኪ እህቴ🙏🙏🙏🙏

  • @birukbogale4433
    @birukbogale4433 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባንቺ መዝሙሮች በብዙ ተባርክያለሁ። ዘመንሽ ይለምልም።

  • @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
    @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኦ..........❤መንፈስ ቅዱስ የልቤ የውስጤ😢😢😢አከብርሃለሁ❤❤❤
    ዜድዬ ተባረኪ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @adugnaab
    @adugnaab 4 หลายเดือนก่อน +10

    መዝሙር እንደዚህ እርግት ሲል በጣም ደስ ይላል የ እየሱስ መንፈስ በሁላችን ይደር ተባረኪ

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 4 หลายเดือนก่อน +5

    እህታችን Z ዝማሬ ይጨምርልሽ ዝማሬውን ያጀባቹ ወንድሞቻችን የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ ዘመን ይጨመርላቹ🎉❤🎉❤

  • @TadelchTadu
    @TadelchTadu 3 หลายเดือนก่อน +2

    እህት ዘመናይ አብዝቶ ፀጋው ን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @alemayehuaschalew11
    @alemayehuaschalew11 4 หลายเดือนก่อน +4

    "የማሰተዋል ፈለግ የጥበብ አድራሻ
    በመፍገምገም ወራት ልብን መመለሻ
    ባቶነኝ መያዣ ባንተ ባልታተም
    የነፈሰው ንፋስ ዘበት አልነበረም :: "

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ የኔ ተወዳጅ ዜድዬ ጌታ በሰጠሽ ፀጋ የምታገለግይን እንዲሁ እንደ ተገዛሽለት እንደ ዘመርሽለት ዘመንሽ ይለቅ ስለ አንች ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አደርግሻለሁ

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen and Amen! 🙏 🙏 🙏 🙌💙

  • @meskitesfaye363
    @meskitesfaye363 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zdye enatii ❤❤ tberklgn

  • @meseretgoshu7201
    @meseretgoshu7201 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን የታድገን ስሙ ይባረክ እህቴ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ❤ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 4 หลายเดือนก่อน +3

    Zድዬ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሜንንን🥺 ኦ መንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንተ ይሁን🙏
    ዘመናይ ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh3310 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፀጋ የበዛልሽ ውድ እህታችን በማስተዋል የጌታን ክብር የሚያንፀባርቅ መዝሙርነው። ዘመንሽ በመዘመዘር በቤቱ በክብር ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemetuUnte
    @zemetuUnte 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመናይ ስላንች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @adanemedhin1510
    @adanemedhin1510 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ዘሙ ጌታ ፀጋውን ያብዘልሽ አንችን ለኛ እግ/ር ስለሰጠ ይመስገን

  • @mala4122
    @mala4122 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ❤❤መንፈስ ቅዱሰ የነፍሴ የልቤ አትመኸኝ ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘🙏

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma 4 หลายเดือนก่อน +3

    Ameeeeeeeeeeen thank you hollysprit 🎉❤️God bless you zemanay 👏👏

  • @EYESUS46
    @EYESUS46 4 หลายเดือนก่อน +3

    Zedyeeee tebarek ❤️🥰🥰🥰 በጣም ጌታ እየረዳሺ ነው .....ለበረከት ሁኝ 3 ቴ new yesemahut gn አልጠገብኩም ..... እንወሻለን ❤❤❤❤❤

  • @YonasAseffa-yd7vk
    @YonasAseffa-yd7vk 4 หลายเดือนก่อน

    egziabher yikr yibelachu

  • @zinnnbayyy7612
    @zinnnbayyy7612 4 หลายเดือนก่อน +1

    Z ፀጋውን ያብዛልሽ........….. ክብሩ ይስፋ!!

  • @eskedarzergaw2494
    @eskedarzergaw2494 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን መንፈስ ቅዱስ የነፍሴ የልቤ አትመኸኝ ፅድቅ ነዉ ማህተሜ❤❤❤❤❤❤ ተባረኪልኝ የምወድሽ🙏

  • @beletechtesfai1802
    @beletechtesfai1802 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘሚየ እህቴ ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ

  • @dinad359
    @dinad359 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarekhelign ehite iyesusi getachign yimexali yohanisi erayi 1 8 yohanisi erayi 22 12

  • @meshaayano4859
    @meshaayano4859 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ተባረኪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ያለም ልማው❤❤❤❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጋ የሞላብሽ

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
    @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ብርቱ ዜድየ የተወደድሽ ይብዛልሽ አሁንም❤❤

  • @tigistbalango9504
    @tigistbalango9504 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤🎉🎉🎉🎉yemgerm dinq zmare new anchem mzqagnochm geta yibarkachu esyii

  • @kalkidandeneke1253
    @kalkidandeneke1253 4 หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰🥰🥰🥰 berchiln z'ye❤❤❤❤ መንፈስቅዱስ የነፍሴ የልቤ🥰

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤❤

  • @Lidmes93
    @Lidmes93 4 หลายเดือนก่อน +3

    Our blessed sister, let his grace sustain you❤❤❤

  • @beletepetroskurubo704
    @beletepetroskurubo704 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, Hallelujah Holy Spirit, our seal of Righteousness.
    Please, who can tell me the meaning of "ማህያዊ?" With Love.

  • @Hiyawantube
    @Hiyawantube 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንንንንን ተባረኪ ዘመናይ እህታችን

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen zedyee slanchi geta yibarek
    ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 4 หลายเดือนก่อน +2

    𝕫 ብርክ በይ የኔ እህት ፀጋ ይጨመርልሽ❤❤❤❤❤

  • @ቢኒአግዛ
    @ቢኒአግዛ 4 หลายเดือนก่อน +2

    የተባረክሽ እህታችን እኳን ጌታ እረዳሽ

  • @TsegaYekiya
    @TsegaYekiya 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ amen menfase kiduse yenafesa yelba ❤❤ zedi tabrki tsegawe yezalshe

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 4 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ አግኝተኸኝ ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ ❤❤❤

  • @fourplus5604
    @fourplus5604 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeeen. Ameeeeen. Ameeeeeeen. Egzabher. Tsag yibazalishi tabarki❤❤❤❤❤❤❤

  • @LatiTarfasa
    @LatiTarfasa 4 หลายเดือนก่อน +2

    AMEN Eebbifami🥰

  • @Robialem
    @Robialem 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘሙዬ የኔ ብርክት እህት ተባረኪልኝ

  • @Rahelmuleta
    @Rahelmuleta 4 หลายเดือนก่อน +2

    Esy egzihber yimesgen ..tsegaw yibzalash

  • @danibo5810
    @danibo5810 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክሽ

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ 🙏🥰

  • @solomonamante9644
    @solomonamante9644 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 tsega menfes kidus yebzalesh

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn 4 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ

  • @KalKidan-xb9oh
    @KalKidan-xb9oh 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tebateki zed tsegawu yebzalish ❤❤

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ዘመን፥ በረከታችን ነሽ
    እግዚኣብሄር እንተዘምሪለት ሁሉ ያከናውንልሽ፡ bless u❤

  • @amelmalmessele7064
    @amelmalmessele7064 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ የሚባርክ መዝሙር ተባረኪ እህታችን የጌታ ፀጋ በላይ በላዩ ይጨመርልሽ

  • @metizawde7557
    @metizawde7557 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen 🙏 bless you my dear ❤

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏 ❤❤❤

  • @tamiratnasir4217
    @tamiratnasir4217 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዜድዬ ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይብዛልሽ

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ተባረክ ዘመንዬ❤❤❤ፀጋ ይብዝልሻ ❤❤ተባረክ❤❤❤

  • @EyuelMaru
    @EyuelMaru 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarki zedyyyyy

  • @semegneguse883
    @semegneguse883 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ዜድዬ

  • @wudelove2616
    @wudelove2616 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @AmyBiru
    @AmyBiru 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ እህቴ ፀጋዉ በእጥፍ ይብዛልሽ ስላቺ ጌታይባረክ። ✝️👏❤️❤️

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarki

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንንን😢❤ፀጋ ይብዛልሽ zemumy SiS❤😊❤

  • @aschetube422
    @aschetube422 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዜድ ተባረኪልን ❤❤ በረከታችን ነሽ🙏😍🙏😍

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሕያዊ መንፈስ ቅዱስ
    ፀጋ ይብዛልሽ

  • @ተንስኡ
    @ተንስኡ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመናይ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ።
    ማህየዊ ማለት ትርጉሙ ምንድነው ግን?

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial  2 หลายเดือนก่อน

      እሰግድ ለከ ክርስቶስ ምስለ አቡከ ኄር ሰማያዊ ወመንፈስከ ቅዱስ ማህየዊ ይለዋል መፅሐፍ። ማህየዊ ህያው፣ ቸር፣ ሩህሩህ ነው። እነዚህ ሁሉ የስላሴ ባህርያት ናቸው፣ በባህርይ አንድ ነውና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ብንጠቅሳቸው ልክ ነን። መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ህያው ሆኖ የሚሰራ፣ አብሮን የሚቃትት አዛኝ፣ በርህራሄ የሚመራን መንፈስ ነው። ለዚህ ነው በዋነኝነት ማህየዊ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ የሚጠቀሰው።

    • @ተንስኡ
      @ተንስኡ 2 หลายเดือนก่อน

      @@zemaritzemenaygosayeofficial እግዚአብሄር ያክብርልኝ እጅግ አክባሪሽ ነኝ ዘመንዬ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ

  • @GelilaTensay
    @GelilaTensay 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ yn zedye yemewedesh hule be zemare metaresereshen tebarekileng ❤❤❤

  • @ermiasdeneke5535
    @ermiasdeneke5535 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekilin ❤❤❤❤

  • @AsaantiiTaammiruu
    @AsaantiiTaammiruu 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you my sister 🙏 ❤

  • @abeltedla8232
    @abeltedla8232 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤

  • @YashegatYash
    @YashegatYash 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ እህት የአባቴልጅ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burkiabrhamabrham1862
    @burkiabrhamabrham1862 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤❤❤

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde3502 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki🙏🙏🙏

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @elenitewabe4977
    @elenitewabe4977 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ የተወደድሽ

  • @Hiwotgebeyehu-x1r
    @Hiwotgebeyehu-x1r 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zedyyyy. Tebareki

  • @GirmaAsefa-q4j
    @GirmaAsefa-q4j 4 หลายเดือนก่อน +1

    ታላቅየው ተባረኪልኝ❤🙏

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde4254 4 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed...

  • @zemenmedia3268
    @zemenmedia3268 2 หลายเดือนก่อน +1

    Is she Tehadiso, it doesn't seem orthodox tewahido song?!

  • @alemayehuabebe1465
    @alemayehuabebe1465 4 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN

  • @penael821
    @penael821 3 หลายเดือนก่อน +1

    Please Lyrics

  • @PawlosMolla-u8b
    @PawlosMolla-u8b 4 หลายเดือนก่อน

    mnale wey pente wey orthodox btonu😮

  • @TediiYilmaa
    @TediiYilmaa 4 หลายเดือนก่อน +2

    🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Melkam4515
    @Melkam4515 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @MatiwosSeyfe
    @MatiwosSeyfe 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayehailemariam444
    @tsegayehailemariam444 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natnaeltesfahun7780
    @natnaeltesfahun7780 4 หลายเดือนก่อน +1

    "Mahyewi" trgumu mn malet nw?

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial  4 หลายเดือนก่อน +2

      እሰግድ ለከ ክርስቶስ ምስለ አቡከ ኄር ሰማያዊ ወመንፈስከ ቅዱስ ማህየዊ ይለዋል መፅሐፍ። ማህየዊ ህያው፣ ቸር፣ ሩህሩህ ነው። እነዚህ ሁሉ የስላሴ ባህርያት ናቸው፣ በባህርይ አንድ ነውና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ብንጠቅሳቸው ልክ ነን። መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ህያው ሆኖ የሚሰራ፣ አብሮን የሚቃትት አዛኝ፣ በርህራሄ የሚመራን መንፈስ ነው። ለዚህ ነው በዋነኝነት ማህየዊ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ የሚጠቀሰው።

    • @natnaeltesfahun7780
      @natnaeltesfahun7780 4 หลายเดือนก่อน

      @@zemaritzemenaygosayeofficial አሜን። ተባረኪ ❤❤❤።

    • @getchenhoyena7513
      @getchenhoyena7513 4 หลายเดือนก่อน

      ስለመልሱ ተባረኪ ዘመናይዬ የኔም ጥያቄ ነበር አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ በ ኢየሱስ ❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 4 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ማርያም እግዚአብሄር ወልድ አንፅቶታል አማላጃችን አትሳደቡብን ሌላዉ
    ላክ አርጌሻለሁ ዜድ

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial  4 หลายเดือนก่อน

      ድንግል ማርያምን ስንሳደብ ሰምተኸን ታውቃለህ ?

  • @FiraolKidane
    @FiraolKidane 4 หลายเดือนก่อน +1

    Can we get the lyrics???????

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial  4 หลายเดือนก่อน +1

      ኦ ማህየዊ ኦ ማህየዊ ሰማያዊ F
      መንፈስ ቅዱስ የነፍሴ የልቤ
      አትመኸኝ ጽድቅ ነው ማህተሜ
      ማልቀሻ ትከሻ መከተቻ እቅፌ
      ስዝል ዞሮ መግብያ ከንፌ ከንፌ
      መቃተትህ እንጂ መጠንቀቅህ ለኔ
      በሙላት ሚያኖረኝ እኔማ በምኔ ኦ.እኔማ በምኔ
      ኦ ማህየዊ ኦ ማህየዊ ሰማያዊ
      መንፈስ ቅዱስ የነፍሴ የልቤ
      አትመኸኝ ጽድቅ ነው ማህተሜ
      የተጠመኩብህ ዳግመኛ ልደቴ
      ጅማት አጥንቶቼን ያፀናህ ብርታቴ
      የድካም አልጋዬን ጥዬ ምቦርቀው
      በልቤ መቅረዝ ላይ ብርሃንህ አርፎ ነው ኦ.ኃይልህ አግኝቶኝ ነው
      ኦ ማህየዊ ኦ ማህየዊ ሰማያዊ
      መንፈስ ቅዱስ ባንተ ተከብቤ
      አይዝልብኝ አይደነግጥ ልቤ
      መዘባበት ሲሆን ተላልፎ መሰጠት
      ሲላላ ጉልበቴ በወንጌል አቀበት
      ምን እንደምናገር ሸንጎ ፊት ሲጨንቀኝ
      በስልጣን ተናገርክ አንደበቴ ሆንከኝ ኦ.ከከንቱ ታደከኝ
      ኦ ማህየዊ ኦ ማህየዊ ሰማያዊ
      መንፈስ ቅዱስ የነፍሴ የልቤ
      የህይወት ምንጭ የደስታ መክብቤ
      የማስተዋል ፈለግ የጥበብ አድራሻ
      በመፍገምገም ወራት ልብን መመለሻ
      ባትሆነኝ መያዣ ባንተ ባልታተም
      የነፈሰው ነፋስ ዘበት አልነበረም ኦ.ላክብርህ ዘላለም

    • @FiraolKidane
      @FiraolKidane 4 หลายเดือนก่อน

      @@zemaritzemenaygosayeofficial
      Thank you dear

  • @Yjk584
    @Yjk584 4 หลายเดือนก่อน

    Yechi Lij orthodox tehonalech temlesalech y getta menfes negrognal

    • @getchenhoyena7513
      @getchenhoyena7513 4 หลายเดือนก่อน

      አይ ተሳስተሀል የ ተክልዬወይ የአርሴማ ብትል ያምርብሃል

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 4 หลายเดือนก่อน +1

    𝕄𝔼ℕ𝔽𝔼𝕊 𝕢𝕕𝕦𝕤 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ የሞላብሽ

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simretamare2435
    @simretamare2435 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hopeyohanes
    @hopeyohanes 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ የሞላብሽ

  • @Hiwotgebeyehu-x1r
    @Hiwotgebeyehu-x1r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eyuelkasahun7946
    @eyuelkasahun7946 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ethionutrition4189
    @ethionutrition4189 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤