ሽሽባረክ ለእራት የሚሆን ዋውው ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 300

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻህ አላህ በጣም ያምራል ቂጣዉን ማስራት አልችልም ጀሃዝ ስለምገዙ ሠዎቼ ከበረዶ አዉጥቼ ሶሱን ሠሪቼ መቀላቀል ነበር እስኪ አሁን እሞኪረዋለሁ

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 4 ปีที่แล้ว

    Masha alah ejesh yebarak programeshen wadadkut....thank you

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ነወ በርቺ እህታችን

  • @ዘብበሙዴ
    @ዘብበሙዴ 4 ปีที่แล้ว +5

    እህቴ ጎቦዝ በርች ሽሽባረኩን ዘሬ ሰርችው ጠት ምያስቆሮጥም ሆኖ በለሁትም በሉትም እንደውም ስብስክረይብ አሁን አረጊሸለው ሞያሽንም ሰለደንቅ አለልፍም እንደው ፈጠር በሰለም ለጋርሽ ያብቀሽ ስረ ምበዘብሽ ይመስለኛን ረስ መጠበቅ ምቸለው ረስ ነውና ራስሽን ጠብቅ እህትሽ ዘብባ ነኝ

  • @purpletube7357
    @purpletube7357 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው በርቺ ቀጥይበት
    መስተካከል ያለበት ነገር የማንኪያ ድምፁ ይረብሻል

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የኔ ማር በርቺ ልኝ ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን 👍👌

  • @aishabayehu3374
    @aishabayehu3374 4 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ ያምራል በጣም በል አፊያ አይዞሽ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 2 ปีที่แล้ว +1

    ትጅዬ የኔ ባለ ሙያ በግልፅ ሁኔታ ነው ምታስረጅን በጣም ጎበዝ ነሽ ቆንጆ

  • @fkfkbfkjkl6727
    @fkfkbfkjkl6727 4 ปีที่แล้ว

    በዝብዳ የተቁላላው ሽኩርት የትገባ አይታይም

  • @emu1070
    @emu1070 4 ปีที่แล้ว +69

    ቆይ ኮሜንታተሮች ግን ቂቤ ዘይት ምናምን በዛ የምትሉት እናንተ እንደ ፍላጎታቹ መጥናቹ መጨመር አትችሉም እንዴ ሆ እሷም እኮ ያው ከመዳሟ ነው የተማረቸው የሰው ሞራል የምትጨፈልቁት
    በተረፈ በርቺ

  • @phun4379
    @phun4379 4 ปีที่แล้ว +3

    ስንት ጥይት ነው መጀመሪያ መተኮስ ያለብን ወጡ እንዲፋጥጥልን?

    • @layenaddis4559
      @layenaddis4559 4 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkk😂😂😂😂😂😂😂

  • @loveethiopian5399
    @loveethiopian5399 4 ปีที่แล้ว

    ሁለተኛ የቆላሽውን ሽንኩርት የት አደረግሽው

  • @Jana-mn9xy
    @Jana-mn9xy 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እጂሸ ይባርከ ከአንቺ እያየሁኝ ነዉ የምሰራዉ!!

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ፍጥነትሽ አሰራርሽ በጣም ያስደስታል እንዲህ ነው ሞያ አመሰግናሁ በርቺ

  • @senaitearegawi3649
    @senaitearegawi3649 4 ปีที่แล้ว

    Agerbete begrhse new yemtabokiwe?

  • @haninegnyeeinatenafaki9687
    @haninegnyeeinatenafaki9687 4 ปีที่แล้ว +1

    ሴትየዌ ብታሽ በቀይ ነበር ምታስወጣሽ ክክክክ አሪፍ ነው በርቺ

  • @merongashe9
    @merongashe9 4 ปีที่แล้ว

    Thanks tigiye yemseriyachew hulum yimechugnal

  • @ይስሬሸ
    @ይስሬሸ 4 ปีที่แล้ว

    Eshi betam arif new gin ekawoch kes bilesh bitseri yemote sew yekesekisal beteref👍👍

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you yene wud abet yemibelu kibat bizatu

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ይሄን አይነት ምግብ በልቼ አላውቅም ሲያዩት ሚጥም ይመስላል ሞክረዋለው ስላሳየሽን አመሰግናለው በርቺ ✊🏽😘

  • @bertaberta6401
    @bertaberta6401 4 ปีที่แล้ว

    Wow fetare Ejeshen yibarekew

  • @meseman7675
    @meseman7675 4 ปีที่แล้ว +1

    Egshei yebarek

  • @tigstbelay8658
    @tigstbelay8658 4 ปีที่แล้ว

    ቲጅየ እናመሰግናለን ማምየ እጅሽ ይባረክ ሁሉንም ሰው ባለሙያ ረደረግሽን

  • @m7aaa77
    @m7aaa77 4 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና እኮ ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ደግሞ እጅሽ ይባረክ❤❤❤👏👏👏👏👌👌👌👌👌

  • @ሀሲነትከድር
    @ሀሲነትከድር 4 ปีที่แล้ว +1

    እረኡኡ ሲጀመር አሠራሩ ትክክል አደለም:: እኔ በየቀኑ ነው የምሠራው ሠርች ፊሪጅ ውስጥ አስገባለሁ ልንሠራ ስንል አውጥተንነው የምንሠራው ዱቄቱን የምታቦኪው በጨውና በውሀ ብቻነው ሢቀጥል ቅቤዘይት አርገሽ ስጋውን አበሠልሽው በጣም የተፈጨ ሥኩርት እና ስጋ ፍልፍል አስወት ጨው አርገሽ ጥሬውን ነው የምሠሪው ደግሞ ቅርፁ በጣም አንሶ 4ማአዘን መሆን አለበት አበቃ እኔየማቀውይህንነው የቱርክ አሠራር ሲጀመርምግቡም የቱርክነው ከተሣሣኩ ይቅርታ ያውእያዩማለፍ ስለማልወድነው

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 4 ปีที่แล้ว

    ይህነን አይነት ትረኪ ምረኪ አሠራር አልሞክረውም

  • @rachidaccary2755
    @rachidaccary2755 4 ปีที่แล้ว

    መጨረሻ ላይ ምንድነው የጨመርሽው ቢጫ ነገሩ ከናና ይሁን ኩዝበራ ከማስገባትሽ በፊት ያስገባሽው

  • @asterdiriba1049
    @asterdiriba1049 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @leylabitbaba6787
    @leylabitbaba6787 4 ปีที่แล้ว +17

    ሁለኛ ያቁላላሽው ሽኩርት የት ሄዴ🤔

    • @genijesus3062
      @genijesus3062 4 ปีที่แล้ว

      ጨመረችው ከ ነጭ ሽንኩርቱን ስታደባልቅ ሰርቼው ሲጥም ተመረኩኝ

    • @fiqerkonjo9790
      @fiqerkonjo9790 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkk

    • @zaynablady478
      @zaynablady478 4 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @mimimimi-zp1cd
      @mimimimi-zp1cd 4 ปีที่แล้ว

      Yehem yene teyake new yeketefechew yet hede

    • @genijesus3062
      @genijesus3062 4 ปีที่แล้ว

      @sintu ya mareyem ቆንጆ እኔም ስለምሰራው ነው እደዛ ያልኩሽ ማለት እደሚጨመር አሁን ተረዳሽኝ ?

  • @applered4091
    @applered4091 4 ปีที่แล้ว

    ብዙ ምግብ ባንች አሰራር ሰርቸ ይጥማል በርችልኝ

  • @meseretdaniel8755
    @meseretdaniel8755 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ይሄን ምግብ ከልቤ ነው ምወደው ግን ግሪክ ስታይል እርጎ ይሆናል ለመስራት?

  • @nebyuermias9979
    @nebyuermias9979 4 ปีที่แล้ว

    Adnikeshalehu betam gobez nesh berchi

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 4 ปีที่แล้ว

    Gobeze berchilen anchenm gata eysus yebarksh bawershe dese yelgal .

  • @bahriyaahmad5155
    @bahriyaahmad5155 3 ปีที่แล้ว

    🌷🌷🌷👍👍👍

  • @rabetube9317
    @rabetube9317 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ማር ስያምር በርቺ ቤተሰብ አረኩሽ አንቺም አርግኚ ላይክ አረኩ

  • @blenkiresom2592
    @blenkiresom2592 2 ปีที่แล้ว

    ሲሪሽን በጣም ደስ ይላል የኔ ባሎሞያ

  • @lemlememekonene2720
    @lemlememekonene2720 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው እጂሽን ይባርከው

  • @terefechtmamayebetamiename8453
    @terefechtmamayebetamiename8453 4 ปีที่แล้ว

    Gobez Berchi

  • @ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን
    @ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን 4 ปีที่แล้ว

    ያቅላላሽው ለሀም የት ገባ

  • @ዉቢቷባህርዳር
    @ዉቢቷባህርዳር 4 ปีที่แล้ว +15

    ዘይት ቅቤ በጣም አበዛሽ ለጤና ጠንቅ ነዉ እንጂ ቆንጆ ነዉ አሰራርሽ

  • @selamselamyoulove8975
    @selamselamyoulove8975 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል በርቺ

  • @mis2391
    @mis2391 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይ ቅቤው በዛ በተረፈ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @haletahandmade
    @haletahandmade 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አንቺም ተባረኪ

  • @honeyahmed9725
    @honeyahmed9725 4 ปีที่แล้ว

    Ine milaw arabochu yihen kalal migib bilo irat lay asaritosh kabalu misa kuris minamim salikit ..🙄endih iyabalu nwa inda bare mifafut ..gin anchii mirx nash ijishin yibarikaw ..😘👏👍

  • @Hirute12
    @Hirute12 4 ปีที่แล้ว

    ብረት ድስቱን በእንጨት አማስይው እባክሽ

  • @alemayhu7004
    @alemayhu7004 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ እግዚያብሔር ይባርክሽ!! ሞያሽን ማካፈልሽ: በጣም ኮርቼብሻለሁ ! ደግሞም እሞክረውና አሳውቅሻለሁ! በርቺ

  • @abbasAli-cm3th
    @abbasAli-cm3th 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobozi nesh gin beliben husti yemin doket new yechemershiwu?

  • @YoutubeSkylxzz
    @YoutubeSkylxzz 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow nice new 👍

  • @genijesus3062
    @genijesus3062 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጣፋጭ ነው ማሬ አመሰግናለሁ 👉😍

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 4 ปีที่แล้ว

    👌

  • @haiathaiat9554
    @haiathaiat9554 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobaz nash ehet ka Turkish ga yeqararaba gen aseraru yelayal ejeshan yebarekaw

  • @Sound5650
    @Sound5650 4 ปีที่แล้ว

    waw

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉቲጂዬ,እጅሽይባረክ,ማሻአሏ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህታችን!ውይ ግን ቂቤው ያስፈራል እውነት!

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለው

  • @nejumasmara9235
    @nejumasmara9235 4 ปีที่แล้ว

    Hi sis konjo new gin huletegna yetekulalaw shinkurt yet geba

  • @ኤልሻዳይጌታነው
    @ኤልሻዳይጌታነው 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እጅሽን ይባርከው
    ጎበዝ

  • @energytech5574
    @energytech5574 4 ปีที่แล้ว

    😱😱😱🤔🤔🤑🤑

  • @maskereweldegebrel2845
    @maskereweldegebrel2845 4 ปีที่แล้ว

    Gobez neshe

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
    @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ረመዳን በመጣ ቁጥር ካንቺ እያየው ነው ምሰራው

  • @ةيةيةتيتت
    @ةيةيةتيتت 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል በርቺ

  • @linalina-xy8ik
    @linalina-xy8ik 4 ปีที่แล้ว

    Baselame nawe eha hulue kebey🤔😁

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 4 ปีที่แล้ว +1

    ጉበዝ እህቲ በርቺ ደስ ይላል ሬስቱራንት ነው ፣የት ነው በርቺ ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @MuniraMuniraabas
    @MuniraMuniraabas ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ጎበዝ

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
    @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 3 ปีที่แล้ว +1

    ያደክማል ይሄስ እፍ ታይሉኝ ምግብ ሰሪ ገብቸ ጉድ ሆኩኝ ጣጣ ነዉ

  • @eithopiyaeithopiya917
    @eithopiyaeithopiya917 4 ปีที่แล้ว

    Lemen begershee atabokiweme wera

  • @josephayali8341
    @josephayali8341 4 ปีที่แล้ว

    Wow thank you sis

  • @mariyammariya9763
    @mariyammariya9763 4 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን አርፍ ነው በርች ግን የምግው ችህት ሚጥፊት አትችንም የድስጥው

  • @joeladvecer7150
    @joeladvecer7150 4 ปีที่แล้ว

    Kergow befit bezeyt yabselshow shinkurt min tederege i mean min west geba

  • @edomedom9027
    @edomedom9027 4 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጱያ ኩራት .እጅሽ ይባረክ

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 3 ปีที่แล้ว

    ፍጥነትሽ ደስ ይለል ማሻ አላህ በርቺ

  • @liyamohammedliyamohammed1611
    @liyamohammedliyamohammed1611 4 ปีที่แล้ว

    Wowww new nege eserawalewe

  • @MesiAberham-wf9ff
    @MesiAberham-wf9ff 7 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ውዴ

  • @tiru_hane7050
    @tiru_hane7050 4 ปีที่แล้ว

    Bercha gobeze

  • @lionheart7429
    @lionheart7429 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ተባረኪ በጣም ደስ ይላል ግን መጨረሻ ላይ ቺዝ ትንሽ ብትጠቀሚ ጥሩ ነበር በርቺ

  • @adiamabraha1149
    @adiamabraha1149 4 ปีที่แล้ว +1

    Balemuya neshe egziabher yetebareke tdar ystche

  • @nejibahanser9650
    @nejibahanser9650 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ ለላህ

  • @jibreelobna710
    @jibreelobna710 4 ปีที่แล้ว

    Mashaillah

  • @yemifekadu5888
    @yemifekadu5888 4 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot it is nice

  • @The_Man_from_toronto24
    @The_Man_from_toronto24 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ:: ሞክሬ ምን እንደደረስኩኝ አሳውቅሻለው:: በተረፈ የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች ምን ምን እንደሆኑ እና መጠናቸውን ዝርዝር ብታስቀምጭልን ጥሩ ነው:: አረብኛዎቹንም ተርጉሚልን:: ድምፅሽን ደግሞ ትንሽ ከፍ ብታደርጊውም መልካም ነው: አንዳንዱ ቦታ ላይ በደንብ አይሰማም:: ሌላው ደግሞ ሌላ የሚቀርፅሽ ሰው ከቻልሽ ብትጨምሪ ፕሮግራምሽ ጥራቱን የጠበቀ ይሆናል ብዬ አስባለሁ (አሁንም ምርጥ ነው ግን የበለጠ ለማለት ነው) በአጠቃላይ እህቴ እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከው በጣም ወድጄዋለሁኝ በርቺ::

  • @loveethiopian5399
    @loveethiopian5399 4 ปีที่แล้ว

    Wawwww እኔ ዘመዴ አደረኩሽ

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 4 ปีที่แล้ว +7

    ቲጅየ ስወድሽ ግን አንድ ጥያቄ ልትሰሪ ካዘጋጀሽው ነገር ብዙ ጊዜ ሳይ የተወሰነ ታስተርፊያለሽ ሁሉንም አትጠቀሚም በመጠኑ መጀመሪያ ማድረግ አትችይም ነበር ማለትም ምን ያክል እንደሚያስፈልገው መገመት ብዙ አረቦች ምግብ ኢስራፍ ያደርጋሉ አላህ ይጠይቀናል ስንቱ የሚበላው አጥቶ እንድህ ማድረጉን እኔ አልወድም

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 ปีที่แล้ว +2

      ማማዬ ለሊላ ምግብ ጭምር አንድ ስለማዘጋጅ ነው አረብ ቤት አንድ አይነት ምግብ አይበሉም ለዛም ሁሌም በዛ አድርጌ ነው የማዘጋጀው አመሠግናለው

    • @imissmyfather8109
      @imissmyfather8109 4 ปีที่แล้ว

      @@tgarabianfood2937 እሽ የኔ ጎበዝ አላህ ይገዝሽ

    • @jibreelobna710
      @jibreelobna710 4 ปีที่แล้ว

      Aswase atbalme yahaeko lansew emakarbe new

  • @hnanni5798
    @hnanni5798 4 ปีที่แล้ว

    waww Arife new Azane shayeb new yemibalew saudi xafache megeb 10q

  • @seidaahmed4005
    @seidaahmed4005 4 ปีที่แล้ว

    Breka hugni 👌ejeshe yebarek

  • @ሰላምሰላም-ጀ3ዘ
    @ሰላምሰላም-ጀ3ዘ 4 ปีที่แล้ว +3

    እኛ ሊባኖን የሚሰራው ሶሱን ከሰራሸው በሁላ ነጭ ሽንኩርት ጨምረሽ ከዛ የደረቀ ናና ከዛ ሺሽ በራኩን ሀቤዎቹን ከቶ ማብሰል ብቻ ነው ለጤናም ተስማሚ ነው

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 ปีที่แล้ว

    እማ ፍርን ውስጥ ስንት ደቂቃ

  • @ጀሚላየማሚ
    @ጀሚላየማሚ 4 ปีที่แล้ว

    ዎዉ

  • @yergalmeahlog984
    @yergalmeahlog984 4 ปีที่แล้ว

    የተፈጨዉን ስጋ በማጥለያ እጠብ የተፈጨስጋ ባትጠቀሙ መልካምነዉ

    • @ሁሉበሱሆነ-ቘ1ጨ
      @ሁሉበሱሆነ-ቘ1ጨ 4 ปีที่แล้ว

      yergalme Ahlog yergalme እማ ህይዉቴንሽ ማዳም ያቀረበችላትን ነው እሳ ምታርግ ብለሽ ነዉ ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @mihretberhane7766
    @mihretberhane7766 4 ปีที่แล้ว

    thanks dear

  • @ፋፊየነኝወሎየዋ
    @ፋፊየነኝወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ አለይኪ ሁቢ

  • @zainabmohammed6216
    @zainabmohammed6216 4 ปีที่แล้ว

    በዶሮ ብሰራውስ ለሀም መፍሩም የለኝም እኔ አይገዙም እነመዳም

  • @hayatmuhammadethiopia8210
    @hayatmuhammadethiopia8210 4 ปีที่แล้ว

    በረቺ

  • @yergalmeahlog984
    @yergalmeahlog984 4 ปีที่แล้ว

    ዛይቱ ይዘጋል አበዛሽ ማር እደ

  • @mekdesemekdesemekdese2351
    @mekdesemekdesemekdese2351 4 ปีที่แล้ว

    ሥለሞያሺ እጂሺ ይባረክ እህት

  • @nasriyanasri9788
    @nasriyanasri9788 3 ปีที่แล้ว

    ሀያቲ አላህ ያግዝሽ

  • @lailamehari3800
    @lailamehari3800 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ኣሰራር ኣቀዋሎህ ግን በሩስያዊያን ባህል ሽጉርቱና ስጋው ኣይጠበስም በዛላይ ምንም ኣይነት ቅባት ኣይገባበትም በስቲም ነው እማበስለው ሲተርፍ ኣሁን እንዳረግሽው ኦቩን ኣስገብቼ ከለሩ ጎልድ ሲሆን ኣወጣውና ሶስ ሰርቼ እዛውስት ኣረገዋሎህ ሶስ ስሰራግን ኣንድ የሾርባ ማንክያ ዜት ዜትሁን እጠቀማሎ ቅባት ኣላበዛም በጣም ይጣፍጣል ኣንችም እጅሽ ይባረክ

  • @jurelove6266
    @jurelove6266 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ የረሳሁትን አስታወሽኝ በርቺ😍

  • @ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين
    @ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين 4 ปีที่แล้ว +8

    እሄ ሁሉ ቅቤ እራት ለይ ተበልቶ ምን ቀለል ያለ ነው

  • @ekramendrissnurelove2108
    @ekramendrissnurelove2108 4 ปีที่แล้ว

    Ahune bezume alesrweme soriyana saudi gen ejeje eskilgne nabre yesarhulchwe gen bezume zebda alabzbteme batme nawe yemewadute selayehute thanks

  • @weyneshetseyfu7147
    @weyneshetseyfu7147 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ