ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀበሻኮ አያቀዉም እኔ ብዙ ሲጨንቀኝ ወላሂ ሰርች አድርጌ ካንች ነዉ የምሰራላቸዉ ተባረኪ እህቴ ቁም ነገር ነዉ የምታሳይዉ አረብ ቤት ምግብ ሰሪዉንጅ በይዉ አያቀዉም ምን ያህል ተንቀጥቅጨ እንደምሰራ በዛ ላይ ሁልጊዜ የተለያየ ምግብ ይፈልጋሉ ብቻ ይከብዳል አይዞሽ በርችልን እህቴ
አላህ እድሜናጤ ባቺነው ጠባሐየሆኩት አግባብተሽሽየምታስር ጂውነግርስ ሲመቸኚ
ዝበያቸው በትክክል ይከብዳል ልክ ነሽ የኔ መልካም ሰው አድናቂሽ ነኝ በርቺ እህት
ዋዉ❤
ቲጂዬ ሀበሾች እኛ አለማወቅ አለብን ብዙ የኔ ናት አንቺ ጀግናዬ ነሽ ።
ዋዉ ያምራል ቲጂዬ በርቺ
ባለሞያ ነሽ እዉነት
በጣምጎበዝጠካራ የአገሬልጂ
Tgyeee እጅሽ ይባርክ እማኮ በጣም እየርዳሽኝ ነው ጤናሽን ይስጥሽ
አሜን አሜን ውዴ
Tabrki.wude
ጀግና ነሽ
ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ ❤❤❤❤
የኔ ውድ አመሠግናለው
Mashaaliah tbarkhliah msaliah tbarkhliah woo bercy.sisituka
በርች
ማሻአላህ፡ተባረኪ❤❤❤
አሪፍ ነው❤
Wwwww yene wudeeeeeee amsginish
Wow 👌 👏
ማሻአላህ
Mirt new tebareki thank you so much! l learn so much from you God bless you!
very good food , Allah yetabekish yane konjo 😀
አሜን አሜን
በርች ቆንጆ
waw tijiiii💓💓💓💓
ማሸአለህ
Wow👍👍
ማሻአላህ የኔ ውድ በጣም ይጣፍጣል አረቦቺ እሩሀቸው ነው ሲወዱት እኔ መዳሜ ናት ያስለመደቺኝ እናም እራት እራት እሰራለሁ አልፎ አልፎ በነገራቺላይ እሱን የሠራሁ ቀን ፈርሀን ነው የሚሆኑት እናም አመሠንናለሁ የማታውቁ ሰርታቺሁ ሞክሩት አሪፍ ነው ውዶቸ
❤🎉
ዋው
ዋው ቆንጂዬ በርቻ፣፣፣
ቲጂዬ ምርጥ ሴት
ውዴ
አሪፍነው በርቺ
Woow 👌👍😋
Wawwwwwwooooo💓💓💓💓👋👋👋👋
Gobazi. Mareeeee
❤
ቲጂ ያለኩቡዝ ነው ሚበላው ውዴ
💚💛❤ሲያምር፣ጎበዝ
ete ithiopia endazy ayitnat doro yelehum
እጅሽ ይባርክ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ቴጀየ አላህይገዙሽ ማሬ የኔን በለሙያ አርገሽኝ ክክክክክ
እናመሰግናለን በርች ብዙ ስራወችሺን ሰራሁ ሁለየም ይመቻቸዋል አመስግነው እሚመገቡት አረብ ሀገር ነው የምኖረው እስኪ ሀላዋ ለየት ያለ ካለ ስሪልን ማር
እሼ ማማዬ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂ አመሰግናለሁ ውዴ
ቆይ ተመልሽ አየዋለሁ መጣሁ
እርፍ ነው ቅንጅት ግን ስሰሪ እራስሽን ጥብቅ መጥበሻውን እጅን ወደሀላ ብታረጋው ስር ስር ስትይ እዳድገለበጥብሽ በርቺ
ተባረኪ እጅሽ ይባርክ
የናም ውድ
@@tgarabianfood2937 የእውነት ብዙ ሙያ ተማርኩኝ ካች በርቺልኝ የምትሰሪውን ሁሉ እየተከታተልኩ እየሰራሁ በጣም እየተመሰገንኩበት ነው
ሰብሰክራይብአዲረጌሺነበርለምንሁሌ አይመጣልኚም የኔዉዲ የኔሴትዮ ምግብሺንበጣምትወዳለቺ
ልክ ነሽ ምግብ እንደ መስራት ከባድ የለም እኔ ይሄው ያችን ቪዲዩ እያየሁ እየሰራሁ ነው ግን ከበደኝ በጣም
ማማዬ ብርትት ጭክን ካላልሽ የአረብ ሃገር ኑሮ ይከብዳል አውቃለሁ። እረዳሻለው አላማሽን እስክታሳኬ ድረስ መበርታት ነው በተረፈ እግዚአብሔር። አምላክ ይርዳሽ እእቴ
@@tgarabianfood2937 እሽ ውዴ አመሰግናለሁ ጧት የሚሰራው የምሳው ግን በጣም የከበደኝ የራቱ ነው 3አይነት መሰራት አለበት ሶስቱን በየቀኑ መፈለግ ሰለቸኝ ውዴ መላ በይኝ
@@tgarabianfood2937 ይሄንን ሰርቼ በጣም ወደውታል አመሰግናለሁ ካላህ በታች ያች ቪዲዩ ነው የረዳኝ
የት ነዉ ያለሺዉ
ኢትዮጵያ ነው ውዴ
@@tgarabianfood2937 አረብ ሀገረ የኔወድ
የስንየትል ሻወርማ ከላይ የሚደረገውን ሶስ አቅርቢልን
የአረብ ምግብ ቀላል ነው መስራት እቃው ይበዛል ቅመም ይበዛል እንጂ እንደአረብ ምግብ ቀላል የለም የሃበሻ ከጠዋት እስከማታ መከራ የሚታየው
እረ እባክሽ የአረብ ምግብ ነው ወገባችንን ሰብሮ ቅስማችንን ሰባብሮ አሳስሮ ያስቀመጠን የአገራችን ምግብ እንጀራ ዶሮ ወጥ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት መከለሻ ሊላ ምን አለው ጠላ ገንፎ ጨጨብሳ ቅንጪ ድፎ ዳቦ ቆጮ በቃ ምን ይህ ነው ብላ ክትፎ ጥብስ ምስር ወጥ ደሞ የአረብ ምግብ ቀን ሙሉ ቤሰራ የማያልቅ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ጉደኛ ነሽ ሰርተሽ ሞክሪው የምትቆሚበት እግርሽ ተበላሽቶ ወገብሽ ተበላሽቶ ነው ምሰሪው በዛ ላይ ሁሌ ድግስ
በነገራቺላይ ብቻውን ነው የምትመገቡት ምንም አይነት እሩዝ ኤሺ ምናምን አያስፈልገውም
ስንያ ሻውርማ የሚቃለው ነወይ መዳሜ ሥሪብላኝነበር
አይደለም ውዴ ሲንያ ሸወርማ ሰርቼዋለው ትላንትና ፖስት አድርጌው ነበር ከፈለግሽ በዋትሳፕ ሼር አድርጌ እልክልሻላው
ዋውውውው ያምራል
tigi daneshe mara
ሰላም ትጂዬ በርቺ ጉበዝ ባለሞያ ነሽ ።
አሮጊቴ ትሰራዎለች ግን ድንቹን ቀቅላ ነዉ የምትሰራዉ
ገና ሳላይልሸ እኮ ነው ላይክ እማረግ አረ በመጣውና ባሰተማርሸኝ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ነገርግን እደፍላጎታቺሁ ነው ማለት የፈለኩት ሁሉም ሰው የተለያየ ፍላጎት ስላለውነው እናም በፈለጋቺሁት መመገብ ይቻላል እነረ ግን ሰዎቸ ብቻውን ነው የሚመገቡት
በምንድን ነው።እሚበላው በእሩዝ ወይንስ በኤሽ
ባዶ ነው የሚበላው
በገፎ
@@ekramadem1756 ተይ እንጅ
በኩብዝ
ችግሩ እኮ አንቺ ምትጠይቂው ብዙ ነው
ዉዴ ያለጥቅል ጎመን ማድረግ አይቻልም
ስንት ላይክ ላርግልሽ እ??
Sebskrayb asderggn bemarym
2ኛነኝ ቲጅየ እህት በርች🌷👈
የሶስ ስም ባረበኛ ግለጭ ማለት ስማቸውን ያቀረብሻቸው ክሬሞችን እሺ
wwwww
❤❤
💓💓💓💓💓 18:02

ገና ሳላይልሸ እኮ ነው ላይክ እማረግ
አረ በመጣውና ባሰተማርሸኝ