ባለፈው የፍቅር ህይወቴ ብዙ ተጎድቻለሁ ሴቶች ከኔ ተማሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • #christiantube #Pastorchre #Eldanabekele

ความคิดเห็น • 274

  • @ግዜህይወትነው
    @ግዜህይወትነው ปีที่แล้ว +45

    እውነት እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ትምህርቱ በጣም ነው የተመቸኝ በተለይ እምነቱን ያላከበረ ምንም አያከብርም አለች ትክክል እማይመቸኝ ነገር አንችም ባይማኖትሽ እኔም ባይማኖቲ የሚለው በጭራሽ አልስማማበትም

  • @Rhàmrham-f8n
    @Rhàmrham-f8n ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ😘😘

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እናመስግናለን በርች❤❤❤❤❤

  • @SidrawitZeleke
    @SidrawitZeleke ปีที่แล้ว

    Yes tikikil nesh lik nw yeworashiw

  • @danihialu
    @danihialu ปีที่แล้ว +16

    የገባኝ በጣም ትንሽ ልጅ ነሽ የምታውቂ መስሎሽ ነው የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በዚህ አስተሳሰብሽ ሊጠቀምብሽ ከሚያስብ ሰው ብቻ ይጠብቅሽ ሌላውን ህይወት ያስተምርሻል

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክየሰውልጅያለመውንያሰብውንይኖራልመሰናግልምማለፍይችላልጠካራነች

  • @AsmareHilemariyam
    @AsmareHilemariyam ปีที่แล้ว +49

    በጣም ደስ የምትል ወጣት እደነዚህ ያሉ ወጣቶችን ስናይ ቤተክርስቲያን ተስፋ አላት ብለን እናስባለን እና ተረከቡ

    • @keftam
      @keftam ปีที่แล้ว

      ዛሬ ሁሉም ከንቱ በሆነበት ዘመን ይህን መስማት በብዙዎች ዘንድ ተስፋን ያመጣል።

  • @tesfayekebede3612
    @tesfayekebede3612 ปีที่แล้ว +11

    መገዛት ከፍቅር የሚመነጭ ነው እርሱ ደግሞ ይውደዳት ይላል ፍቅር ካለ ከፍቅር የሚመነጭ ማንኛውም ነገር ክብደት የለውም

  • @berhanumengistu4435
    @berhanumengistu4435 ปีที่แล้ว +12

    መ. ምሳሌ ; 31.
    26- አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ።

  • @FatmaMohamedFatoom
    @FatmaMohamedFatoom 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ አንች ከምታወሪዉ ግን ትተገቢሪዋለሽወይ አብዘሀኛዉ ያወሩታል ግን ዜሮ ናቼዉ አይተገብሩትም

  • @sadia_menglstu
    @sadia_menglstu ปีที่แล้ว +22

    ፍቅርን በእስልምና ሀይማኖት ብታዪት ምንኛ ትታደሉነበር 🎉 የልጅቷሀሳብ አሁን ያለንበት ሁኔታ ላስተዋለ በቂትምህርት ነው ሁላችንም የሆነ የማንኖረው ድብቅ ሮማንቲክ ነገር አለ በአይምሮችን ግንንንን አንኖረውም ለልጅቷ ያለፍችበት ስለሆነም ተምራበታለች

    • @truthnationet8926
      @truthnationet8926 ปีที่แล้ว +13

      ባል ሚስቱን ካልታዘዘችው ይምታት (4፡34) የሚለዉን ነው? በዚህ ብቻ እስልምናን መቼም አንቀበለዉም... 4 ሚስት አግብቶ ትዳር ማለት ራሱ ሚያስቅ ነው

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 ปีที่แล้ว

      ​@@truthnationet8926😂😂😂❤❤❤❤❤👍የምሀመድብቻላ እናቃለን በይልኝ 😂😂🥰🥰

    • @TigistMekonenn-e8u
      @TigistMekonenn-e8u ปีที่แล้ว +4

      ገረመኝ እኮ ፍቅር በእስልምና ስትል 😂😂😂

    • @FatmaMohamedFatoom
      @FatmaMohamedFatoom 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@truthnationet8926 ችግራችሁ እኮ እናተ ጭቅላታችሁን ሰፍ አድርጋችሁ ስለማታስተዉሉነዉ ምቶቼዉ ለማለት የተፈለገዉ (ወድሪቡሁነ ፊል መዳጂኢ) አልጋላይ ምቶቼዉ ሲባል ጀርባህን ሰጥተህ ተኛ ለማለትነዉ ስታጠፍ ተናግራት እማትስተካከል ከሆነ ባሏ ምንያክል እንዴተቀየማት እንዲታቅ ከጥፍቶእንዲትመለስ ነዉ እጂ ምቶቼዉ ሲባል ጥፊ እርግጫ አይደለም

    • @GananSnzj
      @GananSnzj 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@truthnationet89261wond le 7 set fkr be islmena

  • @desstadessta
    @desstadessta ปีที่แล้ว +11

    የምታወሪያቸዉን ነገሮች ዮትዮብ ላይ የሪሌሽንሺፕ ኮቾች ሁሌ ሲናገሩ የምሰማዉ ነገር ነዉ። አዲስ ነገር የለዉም። የወንድ ጓደኛ እንደሌለሽ እርግጠኛ ነበርኩ። በተግባር ያልተፈተነ ወሬ ብቻ እንደሆነ ያስታዉቃል። ወንዶች ያለሽን ሀሳብ እንዴት እንደሚያስቀይሩሽ ወደፊት ታዉቂዋለሽ።

  • @zebibtesfagiorgis
    @zebibtesfagiorgis ปีที่แล้ว +13

    የት ነው የምትኖሪው እህቴ
    በተመቻቸ ሁኔታ ሆነሽ ምናልባት አዲስ አበባ ይሆናል ያለሸው በአሜሪካ በካናዳ የሚኖሩ ብዙ እህቶች አሉ ንሮአቸውን ትዳራቸውን ሂወታቸውን እንዴት እንደሚኖሩ ስለማታውቂ እነዚህን እህቶቼ አይመለከትም ባል የሴት እራስ እንደሆነ ማንም ያውቀዋል ሴትም ረዳት እንደሆነች የታወቀ ነው ግን በትዳር ዓለም ኑሪና ከዛ ታወሪያለሽ ሁለተኛ ነገር ስለፌሚኒዝም ያልሽው ልክ አይደለሽም ብዙ እህቶች ደግሞ እንዳውም ማጆሪቲው ሴት ልጅ በውጪም በውስጥም ብልህ ጭምት አስተዋይ ነች እና በደፈናው ሴቱ ላይ ብቻ ስህተቱን አጎላሽው ሴት ልጅ ያለምክንያት ዝም ብላ ትዳሯን ቤቷን አታፈርስም ልክ አንቺ በባለፈው ታሪክሽ ተጎድቻለሁኝ እንዳልሽ ሌሎችም እንዳንቺ ሆኖባቸው ነው ለምን እየተገዛሽ አልቀጠልሽም ለምን ብሮክአፕ አረግሽ you just blame to your sisters how about yourself? How about your last relationship? Because of so many Man clap-their hands and support you it doesn’t mean you are all right
    In both said በወንዱም በሴቱም ምልካም ልብ ያለው አለ ስንት ጨዋ እህቶች እንዳሉ እንዳትረሺ be mature እንዳውም ብዙ ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን ሴት እህቶቼን እንዳሉ አትርሺ

    • @robinafekadu4806
      @robinafekadu4806 ปีที่แล้ว

      Tegezu miles le bale enji it isn't for echogna ayidelm kalun bednb atgni

    • @rigatteklu7354
      @rigatteklu7354 ปีที่แล้ว

      Sew yasebew yenagerwal yasebew degmo yenrewal.lemendenew mejemria gebtesh eyew yemeteyet.

    • @hermib6845
      @hermib6845 ปีที่แล้ว

      She is just stating facts and laws that are in the Bible . It doesn’t mean because we are in a foreign country the law doesn’t apply to us . Even if she couldn’t live what she is talking about. It’s still the truth . Someone has to say this words

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 ปีที่แล้ว

      እንዴ እናቱ ይመለከታል እንጂ !!! በደንብ አሜሪካ እና ካናዳ ላይ ያለ ትዳር እኮ በአየር ላይ ነው!!! ማንንም ለመኮነን አይደለም" ሲጀመር እኮ በውጪ ያሉት እራሳቸው ተደናብረው ሰውን የሚያደናብሩ ናቸው " የእግዚአብሔር ቃል አያረጅም" የሰው ፍቅር ግን ያልቃል አንቺ ምትይው ይህንን እኛ አይለከተንም ነው!!! ወደሽ ሳይሆን በግድሽ ይመለከትሻል" ለአንቺ ተብሎ የእግዚአብሔር ቃል አይሻርም!!! ትዳርን ፍቺ የሚል የለም at least እራሱ ከቤት ጠፍቶ ካልሔደ ወይም ካላመነዘረ በሞት ካልተለየ በስተቀር በመቀጠል ተገዙ ይላል ትገዣለሽ አልገዛም ካልሽ እንደ እግዚአብሔር ቃል ያው ነገርሽ ይበጠበጣል ግን እኔ እንደተገነዘብኩሽ ከሆነ መራራ ሴት ነሽ ከራስሽ ጋር ተስማሚ!!!

    • @zebibtesfagiorgis
      @zebibtesfagiorgis ปีที่แล้ว

      @@yenazarethlije558 ባልገባሽ ወይም ባልገባህ ነገር ላይ አትዘባርቅ

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 ปีที่แล้ว +8

    የበለጠ ተቀባይነት እንዲኖርሽ ማግባት ይጠበቅብሻል።

  • @adbe5876
    @adbe5876 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጠፍተሻል ከሙታን መንደር ገብተሻል በአዳራሽ ጥንቆላ ችግር ዉስጥ ገብተሻል.... ከቤተክርስትያን የወጣች ነፍስ ሞታለች... አንቺ የአዳራሹን ቴአትር ቤተክርስትያን ትይዋለሽ አዳራሽ ዉስጥ በዚህ ዘመን ምን አይነት ዘመናዊ ጥንቆላ እንደሚካሄድ በጭራሽ አልተገነዘብሽም አንቺ የገባሽ ነገር ቢኖር ትዳር ብቻ ነው.... ከአዳራሹ ጥንቆላ ወጣ ብለሽ ወደ ጽድቁ ስፍራ ወደ ቤተክርስትያን ተመለሺ የዛኔ ነው የክርስቶስ ልጅነት እንጂ ድሮ በጫካ ዉስጥ ዛፍ ተጠግቶ የሚደረገው ጥንቆላ ወደ ዘመናዊ አዳራሽ መጥቶ አሳፋሪ ተግባራት ቤተሰብ የመበተኛ ሀብት የመዝረፍያ ቦታ መሆኑን አስረግጬ እየነገርኩሽ ወደ ቤተክርስትያን እንድትመለሺ እመክርሻለሁ

  • @FrehiwetTeshom
    @FrehiwetTeshom ปีที่แล้ว +4

    እህቴ ሃሳብሽ ልክ ነው ግን....... ቀድመን ለ እግዚአብሔር መገዛት አለብን ለምን እንዳልኩሽ yemtrejign ይመስለኛል ምክንያቱም እግዚአብሔር ሲሰራን ውብ አድርጎ ስለ ሆነ

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว +15

    ጠያቂው በጣም ምርጥ ጠያቂ ነው ተባረኩ ለምልሙ በገነር ሁሉ ጌታ ያግዛቹ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ተባረኪልኝ❤ እኔም የሶስቱ ተፅዕኖ አድሮብኝ የበኩሌን አሻራ እየጣልኩ ነው pastor chere, Dr Meskerem & pastor Mercy I love them💕🙏💕

  • @masay_wordibe1428
    @masay_wordibe1428 ปีที่แล้ว +6

    አንድ ውለጂና ምክሩን ትደርሺበትያለሽ። ኖሮ አስተያየት መስጠትና አጥንተው ሀሳብ ማጋራት አንድ አይደለም ይለያያል እናቴ። በሀሳብ ደረጃ እስማማለሁ ግን ቅመሺው የትዳር ውዥንብሩን😅

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb ปีที่แล้ว

      ለምን ውዝብር

    • @masay_wordibe1428
      @masay_wordibe1428 ปีที่แล้ว +1

      @@tig-dm8pb አግብታ ከ5 ዓመት በኋላ ይሁን ማለቴ ነው ሣይኖሩበት የምን ምክር ነው ወይ ተምራ ወይንም ኖራ ነው መሆን ያለበት

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb ปีที่แล้ว

      @@masay_wordibe1428 ያላየው ሆኗል እኮ መካሪው ክክክክ

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn ปีที่แล้ว +20

    ይሄን ኮመንተ ገና ፕሮግራሙን ሳላየው ነው እምፅፈው ብላችሁ ታምኑኛላችሁ ... በሀሳቧ ተገዝቻለሁ ... መንፈሳዊ ቅናትም አድሮብኛልና
    ተባረኪ ለምልሚ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ እውነት ደስ እምትሰኚበትን ትዳር ጌታ ይስጥሽ
    እልፍ ኤልዳናወች የያብዛልን

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 ปีที่แล้ว

      ደሲላል ተባረክ ቅናት ኤኛ ሴትች አለባበሲጨር ጌታ በአለባበሳቸን ተፀይፎዋል::

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስተዋይ እና በሳል ሴት ነሽ :: ምናልባት ከጠበኩት በላይ አዉርተሻል ::
    እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነት ሰው ያብዛልን 🎉🎉

  • @selinateklay717
    @selinateklay717 ปีที่แล้ว +10

    ዋዉ ለ እምነቱ ያልታመነ ለኔ ይታመናል ብዬ አላስብ ያልሹ ቃል ❤

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 ปีที่แล้ว +6

    በዙርያችን፡በሚያደባው፡ኃጢያት፡ላይ፡ካልነገሥንበት፡ጆሮን፡ጭው፡የሚያደርግ፡ኃጥያት፡መስራታችን፡ኣይቀሬ፡ነው።
    መፍትሄው፡ራስን፡እየመረመሩ፡የከበረውን፡ከተውረደው፡መለየት፡ነው።

  • @سعاده08
    @سعاده08 ปีที่แล้ว +3

    አልሃምዱሊላህ እስልምናም ከኒካህ በፊት ሴት ወንድ መሰላለም አይደለም ሁን ብለዉ መተያየት አብሮ መቀመጥን አይፈቅደም በቁላሉ የሴት የወንደ የሶላት ቦታ የተለያየ ነው እስልምና ሙስሊሞችን አይመስልም ማለቴ እስልምና ሀይማኖት ነው ሙስሊሞች ደግሞ መጠሪያ ነው ሰዎች ያጠፋሉ መታየት ያለበት እስልምና እንጀ ሰዎች አይደለም ከወደደኩት ሀሳብ ለሀይማኖቱ ያልታመነ ለኔ አይታመንም 100% አይደለም ሀይማኖት ሊላ ሆኖ ሶላት የማይሰግደ ሰዉ አይገባም የአላህን ትእዛዝ ያላከበረ ሰዉን አያከብርም

    • @tanatana2175
      @tanatana2175 10 หลายเดือนก่อน

      ወይ አንች ንካ ዛሬ ታስሬሽ በወሩ የምትፋቱትን ንካ ንካ ትላላችሁ እያየሁ አደለም እንደ በ4 አመት 3 ንካ የፈታች ጓደኛ አለችኝ😢😢😢😢 ስለዝይ ዝንብላችው ንካ ንካ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 ปีที่แล้ว +1

    እረረረ እውነት ነው ባል የቤት እራስ ነው። በትክክል ግን ለመሆኑ በተለይ የኢትዮጵያ ወድ ባል መቼ ሆነና እራሳቸው ሴቶች እራሴ ሆና ሁሉን ሸክም ሴትላይ እየጣሉ የቤት መሪዋ አስተዳዳሪ ሰሪ ሀሳቢ ሴት ሴለሆነች በራሳቸው ሽምድምድነት የተሰጣቸውን ቦታ እራሳቸው ለቀው ነው እኔ ሽምድምድ ገዢሳይሆን ተገዢሽምድምድ ነው ሚገጥመኝ ምሰማውም😅😅😅

  • @muleadugna
    @muleadugna ปีที่แล้ว +7

    አልዳና በጣም አድናቂሽ ነኝ።የነገረ ሀሳብ እይታሽ በጣም የሚመች ነው።ከመመቸቱም አልፎ ቀላል ነው።

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว +3

    አሁን ትዳርን ገብተው ሳያዩ ዝም ብሎ የልብ ወለድ ወሬ ማውራት አይከብድም ለሁላችንም መልካም ትዳርን አላህ ይወፍቀን መልካም ትዳር ከአላህ የሚሰጥ ስጦታ ፀጋ እርዚቅም ጭምር ነውጅ እኛ እዴፈለግን በመሰለን መልኩ ይሆናል ማለት አይዴለም

  • @AsmareHilemariyam
    @AsmareHilemariyam ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የምትል ወጣት እደነዚህ ያሉ ወጣቶችን ስናይ ቤተክርስቲያን ተስፋ አላት ብለን እናስባለን እና ተረከቡ

    • @petrosteferi9215
      @petrosteferi9215 ปีที่แล้ว

      ቤተ ክርስቲያን ተስፋ የላትም ብለህ ታስባለህ እንዴ "ቤተክርስቲያን "እኮ አንተ ነህ

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ሰላም እና ጸጋ ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ እህት ወንድሞች የእግዚአብሔር ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ የኔ ውድ እህት አስተዋይ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ወንድም አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tadelelankrew1578
    @tadelelankrew1578 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ይቺ ባለጌ ናት አንድ ሴት ለአንድ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ሙከራ ተደራረጉ እያለች ታወራለች እንዴ

  • @iworldapp6955
    @iworldapp6955 ปีที่แล้ว +1

    እንደነ ከሆነ ዝቅ ማለት አማራጭ እንዳጣ/እንዳጣች ስውች እንደማየት አይነት ችግር በብዙ ሰው ያስባሉ

  • @FindTruth-r9o
    @FindTruth-r9o 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወንደም አንዴ ሴት አይደለም setem አንዴ ወንዴ አይደለቸም

  • @benyamaklog1154
    @benyamaklog1154 ปีที่แล้ว +2

    ወንድና ሴት ተመሳሳይ አይደሉም ማለት ይበላለጣሉ ማለት አይደለም፡፡ ነጭና ጥቁር ሰዎች ተመሳሳይ አይደሉም ይሁንና ሰው በመሆናቸው እኩል ናቸው፡፡ በተመሳሳይ ወንድና ሴት የሚለያዩበት ነገሮች ቢሆኑም ሁለቱም በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩ በመሆናቸው እኩል ናቸው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ወንድና ሴት እኩል መሆናቸውን አስመልክቶ ሲናገር እንዲህ ይላል፡፡ ዘፍ 5፡1-2 (አመት) እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን ሲፈጥረው በራሱ አምሳል አበጀው፤ 2 ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸው፤ በተፈጠሩም ጊዜ “ሰው” አዳም ብሎ ጠራቸው።

  • @aklilgezahagn9552
    @aklilgezahagn9552 ปีที่แล้ว +2

    አረ እሷ ትመልስ ፍቀድላት መሀል መሀል መግባት ምንድ ነው ማገዙ ይቅርብህ አረ 😂😂😂

  • @AsmareHilemariyam
    @AsmareHilemariyam ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የምትል ወጣት እደነዚህ ያሉ ወጣቶችን ስናይ ቤተክርስቲያን ተስፋ አላት ተብለን እናስባለን እና ተረከቡ

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የተባረሽ አስትዋይ ሴት ነሽ በመንፈሳዊ ስጋዊ አስተሳሰብሽ ዘመንሽ ይለምልም ብቅድስና ንሪ

  • @IbrahimMohamed-iw5mr
    @IbrahimMohamed-iw5mr ปีที่แล้ว +2

    የምትናገሪው ህወት እሴልፋለው የምትይውና እውነታው ይለያል የሴት ጥካኔ ሴትን ማየት ጠላሁ

  • @piadam2720
    @piadam2720 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ናት። ሴት ለወንድ ተፈጠራለች ይላል። በፍጠረትም እግዚአብሄር አስቀድሞ ወንድን ፈጠረ። ከዚያም የአዳም በቸኝነቱን አይቶ ረዳት እንፍጠር ብሎ ረዳት አድርጎ ፈጠራት ይላል። ኤልዳና በቀለን ቴንኪው በሉልኝ።

  • @tadelem.kenore7368
    @tadelem.kenore7368 ปีที่แล้ว +6

    Really this discussion is based on word of Bible. God Bless You More and More!

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 ปีที่แล้ว +2

    አስታዋይ ሴት ነች ለኛ አረያ ነሽ ያስተዉቃል ነግግርሽ ኖረሽበታል ማማ ዋዉ ቀጠይበት 🎉🎉

  • @yenegusasnakew445
    @yenegusasnakew445 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እረጋታሽ ኮንፊደንስሸ የቃል እውቀትሸ በጣም ደስ ይላል እንንደዚህ አይይነት እህቶችን ያብዛልን

  • @MikiyasKahssay
    @MikiyasKahssay ปีที่แล้ว +1

    በጣም ፈራጅ ነሽ......

  • @Adanemelaku-u6r
    @Adanemelaku-u6r 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ፓስተር ደረጄ ገጠር እየመጣ እኛንም ያስተምሩን ነበር እውነት በዚህ ተግተዋል

  • @مااجملالحيةمعالله
    @مااجملالحيةمعالله ปีที่แล้ว +1

    የልጁ አስተያየት ግን የጉጉትና በይት ላግኝሽ የሚል ይመስላል😋ልጅቷ ዋዋነች አሟልቶ ስጥቶሻል የሴት ልጅ ውበት ቁጥብነቷ ነው ወድጀሻለሁ❤

  • @tybrbbb9541
    @tybrbbb9541 ปีที่แล้ว +1

    ጃግና አማካሪ እግዚአብሔር እንዴጋና መስተዋሉን ያብዛልሽ ታባረክ

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን በጣም ነው ምወዳት አዳናቂዋ ነኝ የኔቆንጆ እንዳች ይብዛልን

  • @Netsanet-hn5bv
    @Netsanet-hn5bv 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ ጠንካራ ዕንስት ነሽ ግን ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ለምን መስቀል ማህተብ አላሠርሽም

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 ปีที่แล้ว +1

    ወሬ ለመለሳለስና ማታደርገውን ለመስበክ መጣር ያሳፍራል😂

  • @Salemlove2016
    @Salemlove2016 ปีที่แล้ว +5

    I'm in love ❤️ with this woman 😮

  • @mekdave4596
    @mekdave4596 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ወንድማችንና መካር እህታችን ሕልዳና በጣም ገንብ ምክር ነው ቀጥሉ🎉🎉

  • @hundumakumera8839
    @hundumakumera8839 ปีที่แล้ว +2

    በጣም
    ደስ የሚልና አስተማሪ ፕሮግራም ነው። በርቱ ። ወጣቱ ክሪስቲያን እንደዚህ አይነት ትምህርት ያስፈልጋቸዋል ።❤❤

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manitimamo8148
    @manitimamo8148 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ሚል አገላለፅ ነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 ปีที่แล้ว +3

    አንዱ ወዳጄ እንዳለው እግዚአብሔር ሊቀጣህ ሊቆነጥትህ ሊያስተምርህ ሲፈልግ እንድታገባ ያደርግሀል ትዳር ይስጥሀል😂😮

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል

  • @fikadunegese7098
    @fikadunegese7098 ปีที่แล้ว +1

    Wey lka pente nesh wedejesh nbr beja tewkut gabechawun lela pastor felegi 😂😂

  • @MezegebTslot
    @MezegebTslot 10 หลายเดือนก่อน

    Sigle Mam Beza yaleshew eko yantchew emnete teketaye abiy 666Abazachew Gbresedomon Atsedekew Abiy Bale Ena Miste Eyafata Wod Lewode Eyagaba New Yhem Yenantew Emenet New Ahunm Anchi Lije Wode Midi yemetashibete sera Ale Wotatochin Lematefate yhonale endzhi gilibte eyalachu yemetemetuti eko yhone renkol eyakedachu new rnawikalen

  • @AsdDad-uc1zd
    @AsdDad-uc1zd 9 หลายเดือนก่อน

    እንደው የልቤን ነው የምታወሪልኝ መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @yemanetsegai4617
    @yemanetsegai4617 ปีที่แล้ว +1

    ከማኪ ዝበላ ደቂኣንስትዮ ይብዛሓል።ተባረኪ።

  • @HermelaYeshitila
    @HermelaYeshitila ปีที่แล้ว +1

    በምን ስራ ላይ ነው የተሰማራችው

  • @lydia9780
    @lydia9780 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክሽ ከተዘራሽበት ነው ያለ ነገር አልሳብሽኝም ያለ እድሜሽ ብስል ያልሽ ነሽ ከአይን ያውጣሽ

  • @aviya5907
    @aviya5907 ปีที่แล้ว +6

    እውነታውን አንቀበልም ብለው የተለያየ ወንድ እያገቡ እየፈቱ ከተለያየ ወንድ እየወለዱ ለሚኖሩ ጋለሞታ ሴቶች መጨነቅ የለብሽም ። ተቆጡ አልተቆጡ ምን ሊያመጡ ያው በግልሙትናቸው ይሳቀቁ እንጂ 😢

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว

      ጠባብ ቅንጭላት ይዘሽ ትዘላብጃለሽዴ በስረአት አግብቶ አልሆን ካለ መፋታት ያለ ነው ዝብሎ በዝሙት ከመጨማለቅ

    • @aviya5907
      @aviya5907 ปีที่แล้ว +2

      @@ALHAMDULILAH-b4p አለም ላንቺ ነው ማለት ነው የፃፍሁት ክ ክ ክ ጉልቻ ብቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ሚሉትስ ተረት ?

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም ነው የወደድኩልሺ ብዙ ካች ተምረናል

  • @Jesusloves834
    @Jesusloves834 10 หลายเดือนก่อน

    ከእድሜሽ ቀድመሽ በስለሻል። በዚህ ቃለ መጠይቅሽ ላይ ስሰማ መሠረቴ ቤተክርስቲያ (ሙሉወንጌል) ናት ፣ መሠረቴ መፅሐፍ ቅዱስ ነው ብለሻል አሁንም ጥሩ ነው ፤ ከጋብቻ በፊት ቤተክርስቲያን የምትሰጠውን ትምህርት ተከታትያለሁ ብለሻ በጣም ግሩም ነው ፤ እኔ ትንሽ ጥያቄ የፈጠሩብኝ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ ጋብቻን በተመለከተ ማን ከማን ጋር ጥምረት(ህብረት) ማድረግ እንደሚገባው፣ከወደፊት የህይወት አጣማሪ ነው ብለን ከምናስበው ሰው ጋር ከጋብቻ በፊት መኖር ስለሚገባው የቅርበትና የርቀት ወሰን በትምህርት ውስጥ አለ እና ውድ ኤልዳና ከዚህ አኳያ አንቺ ያለፍሽበት ህይወት ትከከል ነው ብለሽ ታስቢያለሽ? መቼም ይህንን የሚሰሙ ብዙ ወጣቶች አሉ ለምሳሌ የእኔ ልጅ በአጋጣሚ ስሟም፣ መልኳም እድሜዋም በአንቺ ደረጃ ናት ። በጣም የሚገርም መመሳሰል ነው ያላችሁ ። እሷም እንዲሁ እንዳንቺ ሚዲያ ላይ በቅርብ እየሞካከረች ነው(ፊልም) ስለዚህ ሚዲያ ላይ ያላችሁ ወጣቶች ብዙ የሚያደምጣችሁ ወጣቶች ስለአሉ ስህተት ካለም ለማረም ከሌለም ለሌሎቹ ማስተማሪያ እንዲሆን የጠየቅሁሽን ብተመልሽልኝ ። አመሰግናለሁ ተባረኪ!

  • @ethiobba5221
    @ethiobba5221 ปีที่แล้ว

    የእ/ር ቃል የእግዚአብሄር ልጆች ከእ/ር የተማሩ ይሆናሉ አለ እንጂ፣ ከሲጣን ወይም ከዓለም ይማራሉ አላለንም፡፡ ከቃሉ እንማር ሐይወታችን ክርስቶስ ይሁን………….ጨለማ ጨለማ ነው፡፡ብርሃን ደግሞ ብርሃን ነው፡፡ ስለዚህ መለየቱ አይቀሬ ነው፡፡

  • @haimanotobsu9372
    @haimanotobsu9372 ปีที่แล้ว +2

    Bemejemeriya agibina wileji yene nat

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 ปีที่แล้ว +14

    ይገርማል ከጴንጤ ወገን እንደዚህ የተረጋጋ ሰው ማግኜት በጣም ደስ ትያለሽ

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 ปีที่แล้ว

      የውነት????

    • @እንደእግዚአብሔርያለማንም
      @እንደእግዚአብሔርያለማንም ปีที่แล้ว +2

      ጅል አለ አቢይ ማነው ጴንጤ ሁሉ እብድ ነው ያለው 😂😂

    • @wederzerfea9720
      @wederzerfea9720 ปีที่แล้ว

      Muluwengeloch eko endezi Rega yalu

    • @mekdesyedingllij9660
      @mekdesyedingllij9660 ปีที่แล้ว +1

      ​@@እንደእግዚአብሔርያለማንምምን ጥያቄ አለው ሁሉም እኮ እብድ ነው😂😂😂

    • @እንደእግዚአብሔርያለማንም
      @እንደእግዚአብሔርያለማንም ปีที่แล้ว +3

      @@mekdesyedingllij9660 እሽ የኛ ጅብና ጥቁር ዶሮ ስዕል አምላኪ ከኛ ተሽላችሁ ብታወሩ እኮ ችግር የለውም ለምሳሌ ሙስሊሞች ብሉን ይቀላል እናንተም እምነት አለን ብላችሁ😂😂

  • @mesayetsegaye1629
    @mesayetsegaye1629 8 หลายเดือนก่อน

    Wowo dasi yemil timirit bizu tamirelawu baz katilu damo ka matseaf kidusi gara yetayazatimiri silahona batami dasi yikali tabarakulign eldu damo siwodish barich wude❤

  • @mitsuwagirma6685
    @mitsuwagirma6685 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ሴት ነሽ wow❤

  • @nigussiedenbi2869
    @nigussiedenbi2869 ปีที่แล้ว +3

    ሀሳብሽ ጥሩ ነው። ፍጹም ሰው ማግኘት ስለማይቻል በጋብቻ ውስጥ እየተሰራን እንኖራለን። ተባረኪልን።😅😅

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ይቺ ቆንጂዬ ልጅ አንደበቷ
    የልጅ አዋቂ

  • @eleniterefe5528
    @eleniterefe5528 11 หลายเดือนก่อน

    ልብሽ ትልቅ,ነዉ የጀመርሽው መንገድታላቅ ነዉ ግን ስታወሪ በእ/ርቃል አስረግጪ ብርሃን ከጨለማጋር ህብረት የለውም በቃሉ አስረግጠሽ,ተናገሪ ተባረኪ

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 11 หลายเดือนก่อน

    woooow yene konjo kurahubish betekrstyan tefa alet congratulation biruk nesh yene jegina betam desss bilogn bizu negerish ena asitesasabish match yareganal limlim bey aymirosh hiwotish ker zemenish hulu yetebereka new hulatachihum temechitachihugnal keffff belulign wudddddd❤❤❤❤❤
    enuka abran meketal mechalachinin yeminawikaw bilash seticherish kera be gugut tebike neber andun bicha new yetenegarishu commentun kenebabish duke argiw ❤❤

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse ปีที่แล้ว +1

    ካች ብዙ ትምርት ወሰድኩ

  • @inacabdiraxman-b5b
    @inacabdiraxman-b5b ปีที่แล้ว

    anchem baymanotesh enem baymanote chelan enenoralen aytebenm bete yne wud

  • @SamiraBerya
    @SamiraBerya 6 หลายเดือนก่อน

    Ishe smart girl l lOVE you❤❤❤

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 11 หลายเดือนก่อน

    በመብት እኩል መሆን እንጂ ሁሉም ሰው ልዩነት አለው. ከአንድ እናት የተወለዱ እንኴ በፀባይ, በአካል, በመንፈስ ወዘተ ልዩነት አለ. የሴትና ወንድ መብት መጠበቅ አለበት.

  • @worshipe_live
    @worshipe_live ปีที่แล้ว

    የምር ግን አስተማሪ ነው፣ በዛላይ ያጋጠሙኝ በሙሉ የዘቀዘቀችው🤔🤔

  • @zewdugirma5808
    @zewdugirma5808 ปีที่แล้ว

    ይችን ሊጅ የት ነው የማገኛት እንደምታዎራው ከሆነች እኔ አገልጋይ እሆናታለሁ

  • @Hanan-si6ws
    @Hanan-si6ws ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @hawwideressa
    @hawwideressa ปีที่แล้ว

    ihite tebareki anchi bedena gize bedenbe gatosha amilteshal. yehane endi ayinet platform benor zare endazih ayinet hiwot ayenoregnim neber. lelijochen astemiralew

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 2 หลายเดือนก่อน

    God Bless u Good Idea💓💓💞💞💞💞💞💞💕💕💕

  • @yasinareb8289
    @yasinareb8289 10 หลายเดือนก่อน

    Xiqqoo yeroo yada kennitan akka amanta tokko qofaa osoo hin tane akka waaligalatti yada kessan dabarsa

  • @-timetube2275
    @-timetube2275 ปีที่แล้ว

    Tebareku Geta zemenachewun yibarikewu!!! Sister Elidu God bless you More!!!!

  • @mulesbro416
    @mulesbro416 ปีที่แล้ว

    በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ነገር ግን ለወንዶች የለችሁት ትክክል ነው ሙልጭ አድርገው ከበሉ በኃላ በአንድ ቀን ልዩነት የተሻለውን ወይም ከውጭ የመጣውን ተከተለው እብስ የሚሉ ሴቶችን አልናከከችሁም

  • @godislove-en8hr
    @godislove-en8hr ปีที่แล้ว

    Woow baxam dassi yemil timirt now baritu gin ye liben hulu now yaworachuti🎉❤❤❤❤😊😊

  • @yonnaskahsai-hk8rh
    @yonnaskahsai-hk8rh ปีที่แล้ว

    እንዴ ይሄ ልጅ ክርስቲያን ኣይደለም እንዴ ስለ ቺት ማድረግ ዝም ብለህ ትናገራለህ እንዴ

  • @LikeleshAyele
    @LikeleshAyele 9 หลายเดือนก่อน

    Edime na tena yistish elduye

  • @Birukyohannes-qn3mb
    @Birukyohannes-qn3mb ปีที่แล้ว

    goldy gerl አይነት ሴቶች በተክ/የን ውስጥ ወይም አማኝ ነን ለሚሉ ሴቶች ምን ትያለሽ መጀመሪያውኑ ክርስቲያን ሴቶች conditionያያሉ ከውነተኛ ፍቅርይልቅ ወይንም አጠገባቸው ያለውን የመናቅ አይነት ይበዛል ሰስለዚህ ወደውጪ የማየት ነገር ይመጣል በዚህ ነገር ጠከር አርጋቹ ብታወሩ ። ደስ ይላል በርቺ ግልፅነትሽን ቀጥዪበት።

  • @Benjoytouthang
    @Benjoytouthang ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian 🇪🇹?

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 ปีที่แล้ว +3

    She is Amazing 👌

  • @tanaelyonascheka-lm2wv
    @tanaelyonascheka-lm2wv 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @meremaymuse2354
    @meremaymuse2354 ปีที่แล้ว

    አይ ይላላፈሺ በት ብቢተወሪ ምን ወጋ አሌ ቡታገብ እንደምታወሪ አይዳሌም

  • @iworldapp6955
    @iworldapp6955 ปีที่แล้ว

    ❤ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ መገዛት በቅ መልስ ነው ለፍቅር ህይውትም ሆነ ለትዳርም

  • @betha3044
    @betha3044 ปีที่แล้ว

    Bible yaleche set becha radix yemthone konjo! Naturally human get bored at some point . It is reality. It looks like to me to get attention and view like Pastor chere . At least after you got a baby your hormone will change ur behavior and ur hubby will respond to yo that .

  • @happiness-z-b2x
    @happiness-z-b2x ปีที่แล้ว

    Wow tiktalk laye bezu seketatelesh Christian endehonesh bedenebe teredechesh nbr God bless you yeha ye geta kal le setochachen hulu lideresachew yegebale seriously be kalu ewenet laye yetemeserete relationship yenoren zend yegebale 😍🥰🥰 keep the God job ♥️

  • @sintayehugirma6295
    @sintayehugirma6295 ปีที่แล้ว

    ኤልዳነና በቀል በጣም ነው የማክብርሸ የያዝሸው አሰብ ጥሩ ነው በዝህ ላይ ጌታንም አሰይበት።

  • @JimmaAgaro-n9l
    @JimmaAgaro-n9l ปีที่แล้ว

    Inde mayewu lijituaa mirti nechi getaani fikrenyaa silelelati betaam dessi yilali ante rasi yerasii adirgati andi bitonuu betaam dessi tilalachuu gin betaam yikirtaa silemiwedachuu new❤❤❤❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 10 หลายเดือนก่อน

    She is supper amazing I like zy way she talk nd dress too❤

  • @akilasamanuel
    @akilasamanuel ปีที่แล้ว

    yegziabher fqad lante yemimesil bgeta yehone sewoo magbat newo lelawo yengea yesewoch fiqad newo

  • @MhretDanel
    @MhretDanel ปีที่แล้ว +1

    Amennn tebarekuu 💟💟💟💟👍

  • @Kidest-c2o
    @Kidest-c2o 10 หลายเดือนก่อน

    እዉነትሽ ነዉ ወንዶች እረረረረረ ትዳር በዚ ዘመን ምነዉ ቢቀርስ