ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ የEthio Review ተከታታዮች በቀጣይ እንድናቀርብላችሁ የምትፈልጉት ምርት ወይት አገልግሎት ካለ ኮሜንት ላይ ብትነግሩን በደስታ እንቀበላለን!
ኪችን ካቢኔ ዋጋ እና አይነት ብታሳውቁን
ye frash wagan bitakerbilin
ሰልክ ብታስቀምጡ አሪፍነበር
@@ክእሎትክህነት
አዘጋጇ ጥሩ ነው በርቺ መረጃ ሀብት ነው በተረፈ ያገራችንን ምርት እንጠቀም ሲቀጥል ነጋዴዎች ባንዴ ቢሊየነር ለመሆን ባይሰሩ በውድ ዋጋ ትንሽ ከመሸጥ በቀላል ዋጋ ብዙ ሸጦ ብዙ ማትረፍ ይቻላል ያገሬ ነጋዴ የንግድ ስም እንጂ የንግድ እውቀት የለውም
ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ክፎ ግዜ በሰላም አሻግሩ የተሻለ ዘመን ያምጣልን
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የ Ethio review አቅራቢ አንድ ነገር ስታቀርቢ ጥናት አርጊ መጀመሪያ ሀገራችን ካለው የኑሮ ሁኔታ ብዙሃኑን በአማካይ ሊያሳትፍ የሚችል ቦታዎች ላይ እየሄድሽ ዘገባሽን ብታቀርቢ ጥሩ ነው :: አብላንታ ሲጀመር ውድ ቦታ ነው ይሄ የገቢ ምንጫቸው ዳጎስ ላሉ ነው :: ብዝሃኑ ላይገዛው ስለሚችል ማየትም አይፈልግም:: እቃ እዩ እስቲ እና ምራቅ ዋጡ ከሆነ እናያለን ፈርዶብን😊
tekekel
ይህን በቀልድ ገንዘብ የሚያፍሱት የፊልም ባለሙያዎች ይግዙት ወይም ሞዴልነን እያሉ እርቃናቸው ውልግድ ውልግድ የሚሉት ይግዙት ።
😝😄😄😃🙆
በጣም ጥሩ ኘሮግራም ለመግዛት በተለይ ውጭ ላለ ሰው ለቤተሰብ መግዛት ለሚፈሌግ በጣም ይረዳል
ቆዬ እኔምለዉ ግን ቤቱን ጭምር ነዉደ የሚሸጠዉ ወይ አምላኬ ሆይ ሶፍ 3200 ብር ሰትሉ ቲንሺ አይከብዳችሁም ወይ ጉድ መልካም ግዜ አምጣልን ጌታ ሆይ
ከጎረቤቶቼጋ ሰብሰብ ብዬ ምርጥ ዲዛይን መደቤን እሰራለሁ ደፋር🤨
ተመቸሽኝ ሞክሼ 😂😂😂😂😂😂
እኮ 😂😂
እስይ ንየኔ ማር አፊ ቁርጥ ይበልልሽ
ይመችሽ
Kkkkk
ኮሜት ማበብ እወዳለሁ ሲቀጥል መደብ እደ ዱሮ አባቶቻችን እየሰራን መቀመጥነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፈጣሪ ይስጥሽ እውነት ነው አማራጭም የለም
Enatye konhye😆😆😆😆😆
@@minadagemawitminadagmawit5558 እውነቴንኮነው ብር ቅጠል አደረጉት 😂😂😂
ክክክክክ
@@minadagemawitminadagmawit5558 😂😂😂😂
The local makers need training on specification and type of material to use.
ዋጋውና ኴሊቲው አይመጣጠንም፣ የውጭ የሚሉትም የወረድ ኴሊቲ ነው፣ የውጭ ሲባል ሁሉም ደህና ማለት አይደለም፣
በጣም ውድ ነው በሰዎች
ይቀልዳሉ ደፋር መደብ እሠራለሁ😏
ወይ ድፍረት ስንት ምርጥ እያለ አይደብራችሁም
የሄ ዋጋ አገሬ ኢትዮጵያ ነው እኔ አልሰማሁም 1ሚልየን ዘንደሮ በመስማት ጆሮአችን ሞላ
ነጥብና ሚልየን ጀሮአችን ገማ
ከሰለጠነው አገር እኳ በድፍረት እዳች የብሩን ቁጥር አልጠሩም ተስፋ ቢስ ነሽ ቲሽ
በሠው ሀገር የለፋሁበት ብር 350 ሺ በሶፋ ብቻ ሊያልቅ ኖ😭 ሯ ግን ሚገዛችሁ ሠው ይኖር ይሆን ?
እስኪ በ አዲስአበባ የቤት የውስጥ በሮች አልሙኒየም ሆነው የንጨት በር የሚመስሉሉ ፍሮንት በሮች ዋጋ ከነ መግጠሜያው አሳዩን
350 000 ሺ ነው ያልሽው ከዋርቅ ነውዴ የተሰረው ይገርማን ከቤት ዋጋ እና ከመኪና ዋጋ ሶፋ ዋጋው አይቀመስም
Tnx about enfo. Wedjewalehu. Hagerachin yeselam yefkir hager thun
ምን አለባቸው ሳምት ለማይቆይ እቃ ይሄን ያህል ብር አታፍሩም
ሰዎቼ ምን ሁናችኋል ተወደደ ትላላችሁሳ ምንዛሬኮ በጣም ጨምሯ ስለዚህ ብዙም አተወደደም እደ ምንዛሬው ነው።
አንድ ሚሊየን ወይ መበጥረቅ ሰውስ ይገዛል ተጋነነ ዋጋው
እናመሰግንአለን
በጣም ሀሪፍ
መልካም ነው በርቺ እህታችን
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ይቢየስ ይማር ካንቺ
ዋው በጣም ርካሽ ነው እንዳያመልጣቹ ግዙ
እባክሽ ድኃን ያገናዘበ አውሪ ባለብሩ መቸምአያጠው
አይ ሰውች ምነው ባትቀልዱ ማነው የኢትዩ ሰው ይሄን የሚገዛ
ውሸቷን ነው እህት ምንም ሀገራችን ኑሮው ቢወደድም እንደዚህ አይሆንም እማትሞት የዘላለም መኖሪያ መሥሏት ነው
ኢትዩ ርቨዩ እንዴት ናችሁ ስለ ገርጂያስ ፈርኒቸር እቅርባችሁ ነበር እና እዚያላይ በተገለፀው ስልክ ልናገኛችሁ ስላልቻልኩኝ በእናንተ በኩል ሌላ ስልክ ካላችው አሳዉቁኝ
ማሻአላ።በርች።እህትዋ
እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍
የጨፌው ዋጋ❤️👍👍👍
እስኪ በነካ እጅሽ የሬሳውንም ጠይቂልኝ ዋጋውን አውቄ ልሙት መቼስ ምናረጋለው።
ክክክክክክክል
You funny
😂😂😂😂
Kkkkkkkkk kkkenem efalegalewu
ክክክክክክ
Best furniture Gorgeous
በርቱ ቀጥሉበት?
በጣም በጣም ውድ ነው
ከእዚህ ፈርኒቸር ሚገዛ ከአለ ይሄ ሰዉ ብር የተረፈዉ ነዉ ሆ ምነዉ መደቤ ምን አለኝ
Most furniture made in ethiopia are beautiful but very uncomfortable. The material they use is hard like a stone and the soft is like nothing.
ሲጠሩት ስቅጥት አይላቸውም?
Thank you yene konjo
የለጆቹ ተመችቶኛል ወሎ ታደርሳላችሁ መልስ ዋ??
Betam turu Mert eka alachu negergin betam betam wedu new birr keyet new yemimetaw..??
bota mirchachihun endegena bitayu miknyatun hulum sew aford yemiyadergew waga yelubachewnm akababiwoch bitayu yihe le kibat new
ወይ ጉድ ምነው ስንት ደሀ በሚኖርበት ሀገር 320000 የሶፋ ዋጋ እረ ተዉ ፈጣሪን ፍሩ
ወይጉድ 3 000 ሺብር አይኔ እያየ ልገዛ በለው ወይአድስ አበባ
እኔስ ህዝቡ አሳዘነኝ። ለካስ የሀገሬ ሰው አልተሰደደም እንጂ በኢሮ ነው የሚኖረው🤔🤔። አዳሜ ይሄን ለመግዛት ነው ለካ የሰው ደም በየቦታው የሚያፈሱት? አለዛማ በወር ደሞዝ ይሄ ሊገዛ አይችልም። ሰው የፉክክር ኑሮ እየኖረ ነው እርስ በእርሱ የሚጠፋፈው። አበስኩ ገበርኩ።
uffffff lk bleshal mamaye afe kurt yibelelsh
Ere baftr likamatibati new waysi lamayti erA yidabirali min aynti giza new
አሪፍ ነው ውጪ ያለን ገበያውን ማወቅ አለብን
ራሳችሁ የምታመርቱትን ማበረታታት ያስፈልጋል ። የውጭው ሀገርን ያደኸያል።
በጣም ውድ ነው አውሮፓ ይሻላል ሰዉ እንዴት ነው እሚኖረው
Ara Sam yalam Ada yabatun kery Hamar Naw Atalnam Ada
3.50ሺ አላለችም ጉድኮነው እዴ ምን መጣና
ethiopia yemhed tefyen aeskortcehugen weye gude
አድራሻ የት ነው
የጉርድ ሾላው ትክክል ነው
zerfa new enda
ወይኔ ህዝቤ 😢ብር እንደ ስሙ ሆኖ የለ
ወይኔ ሕዝቤ ክክክክክክ ተመቸሽኝ የምር
Betam😳😔
ሶስት መቶ ሺ ብር ኡኡኡኡ ጉድ ጉድ
dehena neshe ande milion alalchem wey defert
Hii
300shi betam new yesakut😃😃
አምላኬ የህንድ ፊልም የሆነ ገብያ ነው በለኝ ቂጥ ለሚቀመጥበት ሶፋ 320ሺ
akefafayoch gar bitheji
Leboche! Junta mehone albate le sofa 1 million birr yalechew...
Erelisetet new sufa 1mlioni birr way giz cherashi sufa bizewag hoooo bika birracheni enedaze erekise
berchi
የእኔ እናቴ እኔ ስደት አራት አመት ሰሪቼ 3200 ይኤን ገዘብ የለኝም
ስልክ አስቀምጡልን
ኢኔ ሚነዉ ኢትዩ ለይ ያራከሰዉ ያሰዉ ሂዎት ቢቸ ሆኖ ቀራ ሚን አይነት ጊዜነዉ😬
Sewu gin minhono new bet tesadzbi honowal
350000 ሶፋ????🤔🤔🤔🤔🤔ባልቀመጥስ ቆይ ሶፋ ባይኖረኝስ አረ በእበት መደብ ሰርቼ ትራስ ባረግበትስ ወይ ጉድ ብር እኮ ቅጠል ሆነ በቃ
ክክክክ
ሰማኜ አላለችም ምነዉባይገዛ
በጣም የምትገርሙ ናችሁ ጠረጴዛ አብረችሁ አቅርባችሁ ዋጋውን ለብቻ ስተምኑ ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም ሳትበሉት ትሞታላችሁ ቀልድ በህዝብ
እረ ቶው ዋጋውን እረ ጉድ ደሞ ጥርጲዛውን ለምን ትንጥላላችው አብሮ አዘጋጁታችሁት ኦ
ላኢላ ሀኢለላ ምን ጉድ ነው
እንዴት ብር ረከሰ
😁😁😁😃😃😃😃😃😁😁😂😂😂😂😁በህግ ወየዉ
አመታት የለፋሁት አንድ ጠረጴዛ ለመግዛት ነው ነው ምትሉኝ 😫ወንበር ልግዛለት ብል ደግሞ ቀሪ እድሜዬ ያልቃል ሳልቀመጥበት መሞት አይ አንቺ ህይወት😥
😀🤔
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄እውነት ነው
አረ ቁጥር እንፍራ ተዉ እንዴ እዚህ እንዲ ሰርቼ ለቤት እቃ አረ ይከብዳል
አድ ሚሊዮን ውይ ጉድ እፍፍፍፍ
Bed????
እስከ አንድ ሚሌን ትላለችዴ ሆ
Berchi
ሶፋ የቤት መግዣ ዋጋ ያዘ
Eha yah hbtM.mander nw
1ሚሌን ነው ያልሽው ጉድ እኮ ነው ቤት መሰለሽ እዴ
ሳስተሽ መሆን አለብት 35000 አምሳሺ ብር ያልሽ እርገጠኛ ነኝ እደገና ጠይቄያት ምነው እናቴ
አቤት አቤት አቤት 32000 ሽይ ሶፈው በያ ወሩ ብር ይማርተል እዴ
ፍጣሪ ሆይ ምነው ዘረፈ እኮ ነው እዴ ብር እንድዚህ ቅጥል ነው እዴ በጌታ 😭
ግን ሰው ይገዛዋል ????
ምን ግን ሲትይዋ አቆጣጠር ተሳስታለች ልበል አንደ ሚሊየን ሶፋ እረ ባባጃሌው በውጭ ዓለም የምንር እንኳን አለ የተባለ ሶፋ በዚህ በጠራቺው ዋጋ አንገዛም እርግጠኛነኝ ሴትይዋ ተሳሰታለች ወይንም ቁጥር አታውቅም።😂😂😂😂😂)
ወይ ዋጋ ስጠሪ አይከብድም እንዴ
👏👏👏👏👏
ጤናየላቸዉም ቤቴ እራሱ እደዝህ አልፍጀም
እግዚይቢሄር አገሬ ሰገባ እገዛለው ጥሩናው
ሶፋ 350 000 ሺ አላነሰም ምነው ሸዋ
ቢቀርስ
oooo አደጋ አለው
ኮሜንቶች በሳቅ 😆😆
ወይ ዋጋ አረ ውውውው
Aerrrr wega medenwa

በጣም ውድ ነው
በሰዎች
ይቀልዳሉ ደፋር መደብ እሠራለሁ😏
ወይ ድፍረት ስንት ምርጥ እያለ አይደብራችሁም
የሄ ዋጋ አገሬ ኢትዮጵያ ነው እኔ አልሰማሁም 1ሚልየን ዘንደሮ በመስማት ጆሮአችን ሞላ
ነጥብና ሚልየን ጀሮአችን ገማ
ከሰለጠነው አገር እኳ በድፍረት እዳች የብሩን ቁጥር አልጠሩም ተስፋ ቢስ ነሽ ቲሽ
በሠው ሀገር የለፋሁበት ብር 350 ሺ በሶፋ ብቻ ሊያልቅ ኖ😭 ሯ ግን ሚገዛችሁ ሠው ይኖር ይሆን ?
እስኪ በ አዲስአበባ የቤት የውስጥ በሮች አልሙኒየም ሆነው የንጨት በር የሚመስሉሉ ፍሮንት በሮች ዋጋ ከነ መግጠሜያው አሳዩን
350 000 ሺ ነው ያልሽው ከዋርቅ ነውዴ የተሰረው
ይገርማን ከቤት ዋጋ እና ከመኪና ዋጋ ሶፋ ዋጋው አይቀመስም