If you are planning to shop gorgeous furniture save your time and money. I don’t recommend it they are not on time and they deliver the wrong color. When we talk to them they are very disrespectful and not willing to change We ended up with the item that we didn’t order.
በሀገር ውስጥ እንደዚ ዓይነት ፈርኒቸር መመረቱ በጣም ያኮራል ዋጋቹሁም በጣም ተመጣጣኝ ነው 👍👍👍
@@eyea7297 eko😃😃
@@eyea7297😂 ፃፉልን ተብለው መሆን አለበት ቅቅቅ
በጣም ግን አረከሰም አይ ኢትዮጵያ እኛ ደሀዎቹ መመልከት ብቻ ሆኖ ቀረ እደዚ የሰበሰባችሁት ግፍ አድቀን አመድ ይሆናል
ዋዉ በጣም ነው የሚያምሩት እጃችሁ ይባረክ ከውጭ ከሚመጡ የቤት እቃዎች 100% ጎርጂየስ ፈርኒቸር ቀዳሚ ምርጫ ነዉ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እጆቻችሁን ይባርክ ጎበዞች የኢትዮጵያን ምርት ለኢትዮጵያውያን ።እኔም ኮፊ ቴብል እፍልግ ነበር
ብር ላለው ዋውውው ነው እውነት እኔ ደሃ ባልሆን ደስ እያለኝ ነበር እዳየሁት የምገዛችሁ በጣም ያምራል
የምር ደስ ብሎኛል በሀገሬ ልጆች እንዲህ ያለ ስራ ማየቴ ልዩ ስሜት ተሰምቶኛል ክበሩልኝ ቃል የለኝም የማመስግንበት ኢትዮጵያዊነት ህይ ነው በቃ ለምን ተብሎ ነው የሌላ ሀገር ምርት የምናደንቀው እጃትሁ ይጠክር አምሮአችሁ ብሩህ ይሁን ሀገራችሁን የምታስጠሩ ያድርጋችሁ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ ሁሉም ያምራል ዲዛይኑ ልብሱ ከለሩ በቃ ሁሉም ያምራል ኑሩልኝ ለካ ቢፈተሽ ብዙ ባለሙያ አላት ሀገሬ በጣም ደስ ብሎኛ አመስግናለሁ
እጃጃችሁ ይባረክ በጣም የሚያምሩ ናቸው ዋጋቸው ግን አይቀመስም ኦሆ
ካየሁት ፈርኒቸር ቤት አንደኛ ብያለው በጣም ያምራሉ ❤
በጣም ቆንጆ ነው ።እናመሰግናለን ስላስተዋወቅሽን።እጎበኘዋለሁ።
ዉይ እናተ ልወድቅ ነበር ዋጋዉን ስሰማ እኔ በስደት የሁለት አመቱን ደሞዜን ጥርግ አረገዉ 🤔🤔ግን በጣም ያምራል 👌👌
እይ ወላ
እኔ ዋጋ አጠርራችዉ ነው ::የገረመኝ አፌቁርጥ ይበልልህ 250, ሽ 300ሺ አላለም ተቀምጦ ይዉላል እጂ ማንም አይገዛህም ::
@@halima9006 ዝም አትይዉ
😄😄😄
@@halima9006 😁😁😁
አድስ ገብነኝ ሴብስክራይብ ላይክ አርጋሎሁ በጣም ያማምራሉ ልገዛ ነበር ስደውልላቸው አያነሱም በጣም ይኮራሉ አንች ግዢልኝ እህት እባክሽ ❤️
በሀገሬ ልጆች እንደዚህ አይነት ስራ መሰራቱ በጣም የሚያኮራ ነው ። ነገር ግን ዋጋው የተጋነነ ነው
በጣም ያምራል ጥሩ ነው አልጋውን ጨምሮ ቁም ሳጥኑንምጨምሮ ነው ሁለት መቶ አምሳ ሽብር ወይስ ሶፋው ብቻ
ሙሉ ፓኬጁ አሪፍ ነዉ ያምራል
An amazing work that leads a big step ahead forward on the furniture industry...great work 🙌 👏
Delivery free or what?
አሰራሩ ዋውው ነው ዋጋ ዲሀ አይነካሺነው
Wow please update us tge current price. Amazing
ወይኔ አልጋዎቹ ሲያምሩ ያውም እርካሽ : ሁሉም የውጪ ስታንዳርድ ነው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ❤
How about built in cupboard & kitchen cabinets?
በጣም አሪፍ ነዉ ያምራሉ
Wow very nice I like it 💞💞
Ethiopia wust endi aynet mert memeretu 1 step kef yadergenal betam konjo sira eske ene wagaw temetatagn new
አውናት በጠም ያምራል❤❤❤❤
Bexame desi yilali be tizazi beyalnbeti madresi yichilalu sofawuni Bexame wodijiyalewu👍👍👍
በጣም ቆንጆ እቃ
wow betam das yemle nawu ke wuchi ager yeblta sera nawu yemserawu wubatu erasu yenagrale
ኮራዉ ባገራችን ልጆች👏
ዋው
ዋው በጣም ያምራል
ቆጆ ነዉ ጊን ዋጋ ዉዲነዉ
ዋዉዉዉ 😊
Nice
አረ 3መቶ ሺ 2መቶ ሺ አረ ሰዉች ታዉት እንኑር ሆ ይገርመል መነዉ 3 መቶ ሺ 2መቶ ሺ ብር ያምሰጣቹሁ
Waaw qanjo disenaw
❤❤❤❤❤❤
Wow likem Yale Sera ejachu yebarek ke teratu anstar wagawe arif new
እ አሁን በጠራህው ብር ሀገሬላይ ፅድት ያለ 209ካሬ ቦታ ገዝቻለሁ
የት🙄🙄
Wawww
እሰራተኛለይ የሚሰራዉ ግፍ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ
ማለት?
ሀሉም ተመሳሳይ ነው የተለየ አይነት ዲዝይን አይደሉም
አልጋው ፍራሹንም ያካታል ወይ
አድራሻችው አድስ አበባ የት ነው
የት ነዉ😮
ቦታው የት ነው
እውናት በጠም ያምራል
ምን ይደንቃል እርግማን ሆኖ እንጅ አክሱምን የሠራ እጅ የዘር ሐረግ ይህንን ቢሠራ ምን ይደንቃል ???
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ውነትምቅንጡ 😁😁🤣
Woww wowww ብያለሁ በጣም አሪፍ እና ደሞ እርካሽ ነው : ዲዛይሩ እጁ ይባረክ : እኛ 500 ሺ ገዝተናል : የኢትዮጵያን ምርት እናበረታታ እባካቹ
እስከ አልጋው እስከ ጠትቤዛው እስከ ወንበሩ እስከ አልጋው ነው ወይስ🙄ድፍን ብቻ ከሆነ ውድ ነው የምር
ክፍለ ሀገር ይልካሉ ሳይሰበር ይደርሳል??
Awo
ሰባት ሚሊየን ብር ሶፋ እንዳለ አታውቁማ አ.አ. ውስጥ የሀገራችንን ምርት ማበረታታት ይሻላል ወገን
ምን?
7 ሜልየን ይገርማል ብቻ ይሆን
250ሺ ሢሉ ትንሽ አይሠቀጥጣችሁም
Yamral
የ 81 ሺ ሀልጋላይ እውነት ለመናገር እቅልፍም አይወስደኝም ደፋሮች ዋጋችሁ በጣ እርካሺ ነው ያዋጣችሁአል ግን
GAZETEGNAWA BEWAGA YEDENGETECH YEMSLAL
🤔🤔🤔🤔🤔
650 koy ere tewu gn bir endekel siteru shem yelem egaga eko meret yugezal wagawy😂😂
የልጆችተደራራቢሐልጋትሠራላችሆይ
Mulu pakege allachu
If you are planning to shop gorgeous furniture save your time and money. I don’t recommend it they are not on time and they deliver the wrong color. When we talk to them they are very disrespectful and not willing to change We ended up with the item that we didn’t order.
ለጌጥ ነው ወይስ ይህ ሁሉ ብር ወጥቶበት ለመቀመጫ ነው እረ ተው እንተሳሰብ 350
አቤትትትት ዋጋ😱😱😱😱😱
30 ሽ በር ማረት እገዛለሁ 😆😆😀
ይሄን ፈርኒቸር እኮ ከተዋወቀ 1ሳምንት መሰለኝ በሌላ ቻናል ደጋገማችሁትሳ🙄
All channels work together to make extra money it’s so crazy aydel
ዋጋው የቤት ዋጋ ሆነ እኮ🙉🙉🙉
Ere wagawuuuu ayikemesimmmmmm😂
ሆ
ብሩም ቅንጡ ነው ምን እቃው ብቻ kkkkkkkkkkkk
ሆሆሆ ምን አይነት ዋጋ ነው እረ ተው ፈጣሪን ፍሩ
Wagaw allanesam😂😂😂
ዋጋው አያስጠጋም
የቱርክ የዱባይ ምነናምን ብለው ከ500ሺ እስከ 1.2 ሚ የሚሸጡትን ያስንቃል
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄250
ሩብ ሚሊየን ብር ሆ ምነው ቢቀርስ
አረፊናቸው በዚህ ቀጥሉ
350🙄🤣
Achberbariwoch nathu. Bullshit
ሌባ ናችሁ እንዴት ያለ ዋጋ ነው
ማንም አይገዛህም ኢትዮጵያ ነውኮ ያለህ አሜሪኮ መሠለህ ይሄንን ያክል ብር
በጣም ትንሸ ነዉ ዋጋ ሀሀሀሀሀ
ክክክክክ ሃብታሞች ይገዙታል የኛ ባይናችን ካየነው ይበቃል
selaam.lenaantee.yihun.wegenochee.lemaazeezii.feligaalewu.fofa.wedemifeligibeet.ageer.litiiwesdulignii.tiichiilalachiihuu
በጣም አሪፍ ነዉ ያምራሉ
❤❤❤❤❤❤