የዘመናዊ ሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 |Modern sofa price in Addis Ababa | Gebeya| Gebeya media|Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 310

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +25

    የዘመናዊ መጋረጃ ዋጋ በአዲስ አበባ
    th-cam.com/video/se_PRhSLvGw/w-d-xo.html
    የአረብያን መጅልስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014
    th-cam.com/video/_QLBS9i1tMM/w-d-xo.html

    • @tigistzinab9642
      @tigistzinab9642 2 ปีที่แล้ว

      እባክህ የምንጣፍ ማጠቢያ እና ዋጋው።

    • @aleyayoutebe947
      @aleyayoutebe947 2 ปีที่แล้ว

      ጫላ ኬኛ ሰላም ነዉ እባክህን ሙባይልህ አስቀመጥልኛ እፈልጋለዉ

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 2 ปีที่แล้ว

      ቻላዬ እስቲ ካላስቸገርኩ አሁን ያለው የብርድልብና የአልጋ ልብስ ዋጋ ጠይቅን
      በቅርቡ ተቅልዬ አገሬ ስምገባ ብርድልብስ መግዛት ፈልጌ ምናልባት ዋጋው ካለሁበት አገር ተመሳሰይ ከሆነ አገሬ ልገዛ ፍልጌ ነው።

    • @qwqw2105
      @qwqw2105 2 ปีที่แล้ว

      የምግቡን ጣውላ ሶፋ አልጋ ቁም ሳጥን ባንድ ላይእፈልጋለሁ ለወልደያ ያደርሳሉ ወይ

    • @whenimbored8404
      @whenimbored8404 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጫላ አማን ነዉ

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 ปีที่แล้ว +56

    ከጨርቅ ሆኖ ሲሊቨር ከለሩ ባለ 38ሽው ዋው ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ከሰራተኝነት ወደ የቤት እመቤት ይቀኝረኝና የተደሰትኩበትን ለእራሴ ለማድረግ ያብቃኝ አምላኬ የአንተ ፈቃድ ጭምር ይሁንልኝ 🙏

    • @ሌመንበላይ
      @ሌመንበላይ 2 ปีที่แล้ว +3

      ጎበዝ አሜን❤❤😘

    • @ethiopiayoutude166
      @ethiopiayoutude166 2 ปีที่แล้ว

      ጫላ ሰላም ነዉ አነተን ማገር እፈልጋለዉ ያንተን ኢሞ የለኝም ያተን የስልክ ቁጥር የለኝም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +1

      በቅርቡ እለቀዋለሁ

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ይሁንልሽ

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 2 ปีที่แล้ว +3

      እመቤቴ የተመኘሽውን ታድርግልሽ አሜንንንንን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 ปีที่แล้ว +18

    አስተያየት አለኝ ወንድሞቼ, የሶፋ እና የአልጋ እግሮቹን ከፍ አድርጋችሁ ብትሰሩ ምክኒያቱም ለማፅዳት እንዲመች ምን ይመስላችሁዋል?

  • @tmd2310
    @tmd2310 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉዉ ጫላ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ወድጀዋለሁ ከ5ወር በኃላ ሁለት አይነት ሶፋ እወስዳለሁ ዋጋው ተመጣጣኝ ስለሆነ ጥራቱም ድዛይኑም ዋው ነው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

    • @tmd2310
      @tmd2310 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ewnettube2001 😀😀😀የኔውድ አርጌሻለሁ ይለፍልሽ ይቅናሽ መቶ ሺ ግቢ አሜን በይ ግን ብሄርተኝነት እዳታራምጅ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ የኔ ቅን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማዬ

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 ปีที่แล้ว +12

    ጫላ እናመሰግናለን
    ሰያ አረቢ መጅሊስ የሚባል ቤተል አደባባዩ ጋር አለ እና ስለ አረቢያ መጅሊስ ከዛ ጠይቀህ ቪዲዮ ስራልን
    እባክህን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 ปีที่แล้ว +10

    ያገራችንን ምርት መግዛት አገራችንን ማሳደግ ወገኖቻችንን ማበረታታት ነው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ እደገዛልሽ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እንደ ጊዜው ዋጋው የተመጣጠነ ነው እናመሰግናለን

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ሀሪፍነው ዋጋውም ሀሪፍነው ቆይ ቤቴን ልጨርስና እገዛለሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

    • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
      @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnettube2001 በይ ከገዛሽ
      ሰብስክራይብ አረግሻለሁ

  • @melesede5089
    @melesede5089 2 ปีที่แล้ว +4

    ጫላ ከባድ ሰዉ እናመሰግናለን ከቻልክ ለዉሃ ማሞቅያ የምሆን ሶላር ይዘክ ብትቀርብ ደስ ይለኛል

  • @MakdsBh
    @MakdsBh หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ዋጋ ነዉ እኔም ለናቴ ለኢዲ አስገባላታለሁ ❤❤❤❤

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን ያምራሉ ጠረጴዛም ሶፋም እፈልጋለሁ አጋጣሚ ያደኩበት ሰፈር ነው በቀላሉ ሔጄ መምረጥ እችላለሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 2 ปีที่แล้ว +3

    ጫላዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው ያማምራሉ በጣም ያምራል ግቤ በርታልን እናመስግናለን ስለምታቀርብልን መልካም ነገር

  • @mohali258
    @mohali258 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ጫላ ምርጥሰው አንተ እምታቀርባቸው ፖሮግራሞች በጣም ጠቃሚናቸው

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ የቴሌግራም አካውንታቸውን አስቀምጥልን እንዲሁም ናዝሬት አካባቢ ያለውን ዋጋ ብታጣራልን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

    • @frifrometopia2902
      @frifrometopia2902 2 ปีที่แล้ว

      ናዙ ውድ ነው ባክሽ

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚያምሮት አይን አዋጅ ሆነብይ ጎበዞች ናችሁ በቱ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ ግን እኔ ወሎ ነኚ ከ አ/,አ ወሎ ድረስ ትራንስፖርቱ ያዉ ነዉ አሏህ ያሠብነዉን ያሳካልን

  • @ujuuh7212
    @ujuuh7212 2 ปีที่แล้ว +18

    ያንዲ አመት ዋሥትና ምንማለት ነው ይሄ እቃኮ የ30እና40አመት ተብሎነው የሚገዛው

    • @shkuriyashkuriya5134
      @shkuriyashkuriya5134 2 ปีที่แล้ว +3

      የአንድ አመት ዋስትና ማለት እቃው የተገዛበትን አንድ አመት እስከሚሞላው በራሱ ውጪ ያስድሰተዋል አንድ አመት ከሞላ በኃላ ቢበላሽ ግን የገዛው ሰው በራሱ ወጪ ነው

    • @eimumuradyoutube9756
      @eimumuradyoutube9756 2 ปีที่แล้ว

      ተመቸሽን""ምጣድማረጉነውደ"40ተከፍሎ"1አመትዋስትና"ውድነውዋሥትናውቀላሌቀንነው

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว +2

      ቢያንስ ያስር አመት ዋስትና መስጠት አለባቸዉ

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว

      @@Master_ofElements ከአስር፡አመት፡በኋላ፡ከተበላሸ፡የራሱ፡ጉዳይ፡ነው፡ግን፡ጡሩ፡ነው

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว

      @@saraaamarech5920 አዎ ቢያንስ አስር አመት እንኳን ተጠቅመንበት ቢበላሽ ይሻላል መቼም

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ድምፁ ይሰማል እናመሰግናለን

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም ድምፁን አስተካከልከው እናመስግናለን

  • @beliybekele1919
    @beliybekele1919 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣምአሪፍነውበርታስለምታደርሰንመረጃእናመሰግናለን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

    • @beliybekele1919
      @beliybekele1919 2 ปีที่แล้ว

      ምንሶፋውን?

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ. አርባሺ. ይሁን ቆንጆ ነው. የምግብ ጠረቤዛነ. ሶፋ. እፈልጋለው

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
    @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ ጫላ እናመሠግናለን

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 ปีที่แล้ว +3

    እጃችሁ ገንዘባችሁ ይባረክ

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋጋቸው ተመጣጣኝ ነው እቃቸውም ያምራል ለሀገር በሰላም ያብቃኝ እንጂ ከነሱ ነው የምገዛው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

  • @chaltuyoutube
    @chaltuyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ምርጥ ነው ምንም እንከን አይወጣለትም እናመሰግናለን ጨላዬ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ጫልቱዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቀንነት

  • @habebhhabebh2005
    @habebhhabebh2005 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን በጣም ያምራል

  • @ወንድሙኦሬቦ
    @ወንድሙኦሬቦ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከሶፋው ጋር አልጋ፥ ቁም ፤ሰጥንና ብፌ በንድ ልይ ኦርደር ብደረግ ክፍለአገር ማድረስ ይቻላል በተመጣጣኝ ዋጋ ?

  • @besufekadalamine5814
    @besufekadalamine5814 2 ปีที่แล้ว +1

    Teru program new gen bemejemeria microphone keyeru ayisemam siketel demo sew eyawera classical ayideregem ketederegem betam soundu tekeneso new

  • @ዘከሪያነኚያአላህባሪያ
    @ዘከሪያነኚያአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ነው ዋው ይመችህ ሌላም ልቀቅልን

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 2 ปีที่แล้ว +1

    ለቤትህ አዲሥነኝ ምርጥነው በርታ

  • @ritatube9434
    @ritatube9434 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋጋው በጣም አሪፍ ነው ለሰፈሬም ቅርብ ነው እጎበኛችሗለሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

  • @najetube1445
    @najetube1445 2 ปีที่แล้ว +1

    As wr wb
    Bother ye BAJAJ waga litnagreny tichlale BAJAJ OR bala 3 SOST Igir tashkarkari wagawun nigareng pleas

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow bexam yamral 👍👍😍💚💛❤️

  • @wertwerty9660
    @wertwerty9660 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚያምሩት ሶፋዎቹ ከ5 ወር በፊት ነው የፖሰታችውት አሁንም ዋጋቸው ያው ነው ወይ ጨምርዋል?

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም አሪፍነው ዋጋውም ተመጣጣኝነው🙏🙏🙏

  • @azebazeb146
    @azebazeb146 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ዋጋ ነው

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለንወድማችንን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

  • @hayattube5840
    @hayattube5840 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለ ውንድማችን

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ፋኖስዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 2 ปีที่แล้ว +4

    ጫላ ጠፍተህ ነበር እንኳን ሰላም መጣህ

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ወድማችን ጫላ እንኻን ደህና መጣህ ኾርነር ብፌ አለ ዋጋቸው ስት ነው

  • @zenat617omer9
    @zenat617omer9 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሀሉም ያምራል ግን በለ 45 ሰመያዉዩ ማሽአላህ ያምራል

    • @zenat617omer9
      @zenat617omer9 2 ปีที่แล้ว

      ግን ኬሜሴ የለም እንዴ???

  • @muluneshekubayhyla8978
    @muluneshekubayhyla8978 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ ነው

  • @mekonneseyuom186
    @mekonneseyuom186 2 ปีที่แล้ว +2

    ጫላ ሰላም ሰላም በእናትህ ባለፈው ያቀረብክልን የምትለጠፈውን ካሜራ አጠቃቀምና የት እንደሚሸጥ ብትጠቁመን ትህትና ካለው አክብሮት ጋር አመሰግናለሁ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ በቅርቡ

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ
    @ወሄነትየገጉዩቲዩብ ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ አገራችንን ሰላም ያርግልን እኔ ምለዉ ጫላ የመቼ ነዉ

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው እናመሰግናለን
    ጫላ

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

  • @الال-ز3م2ث
    @الال-ز3م2ث 2 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ እንዴት ነክ እስኪ ስልክህን አስቀምጥልኝ ላወራህ እፈልጋለሁ ስለስራ

  • @belayneshmengist7561
    @belayneshmengist7561 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥራቱ ዋው ነው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ እደገዛልሽ

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ወንድም ቴሌቪዥን መግዛት ፈልገ ነበር፡፡ ምን ዓይነት ብመርጥ ጥሩ ነው ብለ ትለኛለህ እባክህን

  • @kedus2010
    @kedus2010 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen wedme eski adama lay yalewinim asayen

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +9

    ኪስን በማይጎዳ መልኩ አልክ አጥቦ አይደል ሚሸኘን ኸረ ዘንድሮ ምን እየተካሔደ ነው በሐገሬ 🙄😒 ሁሉ ነገር ውድ

    • @habebhhabebh2005
      @habebhhabebh2005 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂 አይዞን

    • @techcell4284
      @techcell4284 2 ปีที่แล้ว

      እኮ😂😂😂😂😂

    • @techcell4284
      @techcell4284 2 ปีที่แล้ว +1

      ደግሞ ዋጋው ፌር ነው ይላሉ😁😁😁😁አይይይይይ ጉዴ 4 አማት ልፈቴ ሶፋ እነ ጠረጴዛ ላይ ብቻ 😁😁😁 ፍትህ ለውድነት

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว

      @@techcell4284 kkkkkkkkkkkkk🤔🤯👆😂🙄 አረ አተስቁኝ🤔😣

    • @elehemahmed2617
      @elehemahmed2617 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 2 ปีที่แล้ว

    ዋስትናው ግን በጣም አነሰ ፌር አይደለም 30 እና 40 ሽ እየሸጡ
    እናመሰግናለን ለመርጃው 💜

  • @dgdgtt1267
    @dgdgtt1267 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

    • @dgdgtt1267
      @dgdgtt1267 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnettube2001 in she Allah

  • @ss-fd3jm
    @ss-fd3jm 2 ปีที่แล้ว +4

    ወድም የመፍጮ ዋጋ ጠይቅልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነውበመ
    @እግዚአብሔርመልካምነውበመ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

  • @rablohcall5302
    @rablohcall5302 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወንድማቺን በርታ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ጃማዬ የኔ ዉድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሆዴ

  • @salamkady3051
    @salamkady3051 2 ปีที่แล้ว

    Ena mazaze efalegalaw pls

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጡሩ ነው

  • @babuengeday7895
    @babuengeday7895 2 ปีที่แล้ว

    ye ahuen liye wega nw light brown ? price

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      በቅርብ ቀን ቪዲዮ ሰርተናል፣ገበያ ሚዲያ ላይ አለ

  • @sadiayesufahmed1234
    @sadiayesufahmed1234 2 ปีที่แล้ว

    መሸአሏህ ወዲሜ ደሴ ታደርሳላችሁ አደለ

  • @ሠላም-ቀ7ጐ
    @ሠላም-ቀ7ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አዘንኩብህ. ከመቸ ጀምሪ የወተት ላም አሳየን ብየህ ዝም አልከን

    • @nolawitbalcha9012
      @nolawitbalcha9012 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ አትዘኚ እማ ተጠይቀው የማያቀርቡልን ነገር የለም የጊዜና የፕሮግራም ሁኔታ እንጂ እርግጠኛ ነኝ በትዕግስት ጠብቂ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +2

      ሁሉም በአንዴ ስለ ማይሆንልን እንጂ እናቀርባለን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing it's beautiful gerat Job you guys 😍

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 ปีที่แล้ว +2

    ከሎሎቹ ቦታግን በጣም አሪፍ ነው

  • @hanitube2519
    @hanitube2519 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

    • @hanitube2519
      @hanitube2519 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ewnettube2001 ሀሀሀሀሀ እሽ አርጌለሁ ሆዴ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ሀናዬ የኔ ዉድ በቅንነት ሰብስክዋይብ አድርጊኝ

  • @hanatayee3365
    @hanatayee3365 2 ปีที่แล้ว

    Waw baxam nawa yimamarawa

  • @TeztasiyumTeztasiyum
    @TeztasiyumTeztasiyum 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁሩ ቡኒዉ ማለቴ ነወ እሱ አይኔ ጥዬበታለሀዉ 35 የት ነው ቦታዉ

  • @rahinayasin9324
    @rahinayasin9324 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ፣ውሎታደርሳላችሁ

  • @ሀይሚቱዩብ
    @ሀይሚቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ቴሌ ግራም ካላቸው ብትነግረን በደንብ ለማየት እንዲመቸን ዋው እናመሰግናለን

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ሀይሚዬ የኔ ፍቅር በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 2 ปีที่แล้ว +1

    good job

  • @teebamohammad9821
    @teebamohammad9821 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እፈልጋለሁ. ግን ውጭ ነኝ. የምፈልገው ወሎ መርሳ.

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋውም አሪፍነው ጎራ እንላለን በርታ ወንድም

  • @shashetu5502
    @shashetu5502 2 ปีที่แล้ว

    ግን ወዲም ሳላደቅህ አላልፍም አጠያየቅህ❤

  • @matikoo5523
    @matikoo5523 2 ปีที่แล้ว

    Betam yamameralu wagawum arif new 🙏

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እንዴት ያማምራሉ

  • @Gatchew-to9ik
    @Gatchew-to9ik 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lሼፑን ሲልበር ከለሩን ማሰራት አፊልጋለሁ ድሬደዋነኝ ዋጋውስ በአሁንሰአት መልስፈልጋለሁ

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 2 ปีที่แล้ว

    Birooo nageynii waqayyoo siif yaaa bayatuu adamatii hanigaa meqaati meee nuufi ibisiii

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምህ ይብዛ ውድም

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ፡ይመችህ፡አጠያየቅ፡ጥንቅቅ፡ያለነው

  • @ፍቅርእስከመቃብር-ፈ3ጨ
    @ፍቅርእስከመቃብር-ፈ3ጨ 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህና መጣህ

  • @tsigeredamengist7402
    @tsigeredamengist7402 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልካችሁን ላኩልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      አረ አስቀምጠናል

  • @ድግልአማላጄናት
    @ድግልአማላጄናት 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ አጣዬ ታደርሳላችሁ

  • @wawawiwi3809
    @wawawiwi3809 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥራቸው እባክህ ለቤቴ ሶፋ እፈልጋለሁ

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 ปีที่แล้ว

    በምንአምነን አምነን እንልካለን ክፍለሀገርድረሥ

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ ปีที่แล้ว

    ስልካቸውን አስቀምጥልን

  • @yemisrachnega6251
    @yemisrachnega6251 2 ปีที่แล้ว +3

    ጣውላው ደረቅ ካልሆነ ችግር ነው ይነቅዛል ። የናንተስ ጣውላው እንዴት ከደረቀ ሶፋው ሲነሳ ቀላል ነው ዋናው የጣውላው ጥራት ነው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

    • @eskatube3056
      @eskatube3056 2 ปีที่แล้ว

      Tawlam yinekzal ende?

  • @shashetu5502
    @shashetu5502 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ራያ ቆቦ ትልካላችሁ ወይ

  • @ወላንሳከአቃቂሸገር
    @ወላንሳከአቃቂሸገር 2 ปีที่แล้ว +3

    የአይን አዋጅ ነዉ. በስመአብ ደስ ይላሉ.

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co 2 ปีที่แล้ว

    Leshekalit wagaw wow new heger lalut gin beakub kalhone aytasebm ledehawe lehabtam min alat wagaw beterefe 2 lay yalew sofa yezare 7 wer lemazer gezchelatalew 30.000 kenate yehone sofa wesdalew lerase hemle lay asbilew

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 2 ปีที่แล้ว

    ባለ 35 እፈልገዋለሁ እዴት ነው የሚገኘው

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 2 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ ሰላም ወንድም

  • @marrymichil7628
    @marrymichil7628 2 ปีที่แล้ว +1

    Eski wode tafo ena mishine akababi ye bate woga teykeln

  • @zinetzinet3478
    @zinetzinet3478 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያምራሉ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስብስክራይብ አርጊኝና ልግዛልሽ ምን አባቱ ያንች ያልሆነ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ዚነዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሆዴ

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif new

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ጫላ ጀግና ኦሮሞ በጣም አከብርሐለሁ ሌላው እየዞረ ሴት ያርዳል ሰው እያገተ ገንዘብ ይቀበላል ሰብሰብ አርገህ አሰልጥንልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ልገዛ ነበር ቤቴ እህቴ ገበችበት እንጂ በጣም አረፈ ነው ጋስቴን እንሱ ጋ ማስቀመጥ እንችላለን ።?????😍😍😍😍😍