ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይባርክሽ ይመችሽ ደስ የሚል ዘፈን ነው በጣም በጣም ❤❤❤❤
U r right sis we love Gondar
በመጀመሪያ ጀረጃ ለጋዘጠኛው ከፍ ያለ ምስጋና እግዚአብሔር ያክብርልህ 👍👍❤❤እንባ ነው ያነቀኝ ይችን ውበት ያላት ድምፃዊ እህታችን ቃለምልልስ አድርገህ ምንም ባካል ባይሆንም ካሏን እና ታሪኳን ስለሰማሁ እኔም ቤተ እስራኤል በመሆኔ ደግሞም የጎደር ዙርያ ያቦበር ክፍል ተወላጅ በመሆኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ታሪኳን ሳልሰማ ገና ዘፈኑን እና ስሟን ስሰማ በኮሚት በዘር ካያት ቅማት የቤተ እስራኤል ዘር አለሽ ብየ ፅፊ ነበር እንዳሰብኩትም አልትተሳሳትኩም ከየትም አገር ኑሪ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሁሌ ይጠብቅሽ ትልቅ እንጀራ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ሰራ ነው ።እህታችን በርቺ እላለሁ ።ሰላምና ጤና እመኝልሻለሁ ።
የኔ ወርቅ ቆንጆየ ተባረኪ ቀጥይበት በርች እግዚአብሔር ይባርክሽ ታኮሪን አለሽ ሁለቱን ቅዱስ አገሮች አሳምረሽ በታሪክ አንድነት ያሉት አገሮች ጥሩ ስለዘፈንሽላቸዉ እንወድሽ አለን በርቺ❤❤❤
እየሩስ መለሰ ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርች
ለቅድስት እስራኤል ያብቃሽ እህታችን
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይችን ልጅ እሰፓሰር አድርጋችሁ አምጡልን እሰራኤል ያላችሁ ሙዚቀኞችን የምታመጡ መበርታታት አለባት
🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🥰🥰👍
You are Beautiful intelligent make Ethiopia proud, because you are from World Known Heroes. God bless you
❤❤❤❤❤יפה አፈር አይንካሽ እህቴ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉
እንወድሽ አልን በጣም
አማራዬ❤❤❤❤
ምርጥነውበርቱልን❤❤❤
ሰላም እየሩስ መለሰ እንደምን አለሽ እህት ሰላምነሽ ? በጣም አደንቅሻለሁ በርቺ ቀጥይበት አይዞሽ ሞራልሽ እንዳይሰበር በቸኝነት ከባድ ነው ግን ተቆጣጠሪው በጀምላ እያለንም እንኳን ከባድ ነው እኳን አሁን በተናጠል ቀርታችሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ከዚች ሀገር ገብታችሁ በደስታ በፍቅር ለመኖ ያብቃችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሻሎም እየሩስ።። wd love you
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾😄😄😄😄🎉🎉🎉🎉🙏🏽🫶🏽🫶🏽🌹🌞🌞🌻🌻
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
יפההה❤
😍😍😍
יפה❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
❤
יפה ❤❤❤❤
שיר מכבד את ביתא ישראל
ስልክሽን እፍልገዋለሁ
ቤተ እስራኤል ማለት ምን ማለት ነው አብራርታቹሁ ንገሩን ሙዚቃውን ወደድኩት ትርጉሙ ግን ግራ አጋባኝ እባካችሁ ንገሩኝ መልሱን እጠብቃለሁ
ቤተ ኢስራኤል ማለት ምን ማለት ነውአስረዱኝ ማወቅ እፈልጋለሁ እባካችሁ ነገሩኝ ይሕን ታሪክ
እስራኤል ማለት የራሱ ባሐል እምንት ያለው ሕዝብ ነው
እረ ይስጥሽ ❤❤❤❤
Amahara melewun betechemerebet yebelete yamere neber
በአማራ ምድር እስራኤሎች በተሰደዱ ግዜ የአማራ ሰዎች ተቀቡሏቸዉ አብረዉ ኖሮዋል ግን ቤተ እስራኤሎች ነገዳቹሁ ምንድን ነዉ
አማራ ናቸው ❤
አብቢድታቂ
ጎደር እራሱ ቤተ እስራኤልነው እራሱን የሳደብ ነበር የጎደር ህዝብ እስራኤል ነው ግን ሰጋውና እስራኤልቱ በዘፈን እተመለሰ ነው ጎጃም እስራኤል ህዝብ ነው ፉነተሰላም ቡሬና ዳግላ አሁንም ያለው ህዝብ እስራኤል ነው የጎደር ንጎሶች እስራኤል ይሁዲ ናችው እነ አፂ ፋሴል እነ አፂ ይሳቅ ይሁዲ ናቸው አሁንም የአማራ ምድር የእስራኤል ነው የቤተ እስራኤል ነው ዳግላ ማለት የዳኒል የሞተበት ቦታ ነው ቡሬ ዳግላ የቡሬ ቀን ለት ዳኒል የሞተበት ቀን ነው የጎጃም ምድር የእስራኤል ነው የቀባሌውን የወረዳውን ስም አጠራር እዩት አማ
ያምሀል ወይስ ለጎንደር ጥላቻ አለብህ የራስህን አካባቢ እስራኤል ነኝ ለማለት ሌላውን መንቀፍ አለብክ ጎንደሬ ዘፋኝ ሆኖ እስራኤልን ሳይጠራ የዘፈነው ሙዚቃ ካለ ጠቁመኝ ጭራሽ እራሱን ይሳደባል ትላለህ ደግሞስ ከጎንደር ቀጥሎ ላስቴ ላሊበላ ዋግምህራ ዋናዎቹን ትተህ እራስህን ታስተዋወቃለህ ጎንደር ቤተ እስራኤልነቱን ፈላሻ እየተባለ ተሰድቦበትም የሚኮራበት ማንነት ነው በዘፈን በአለባበስ ቅርስን በመጠበቅ እራሱን በማስተዋወቅና ለእስራኤልም ፍቅሩን በመግለፅ በማሳየት ማንም ይመሰክርለታል
ብሮ ራስህን ቻል እኛ ጥርት ያልን አማራ ነን እንጂ ፈላሻ ወይም እስራኤል አደልንም እስራኤሎች በተሰደዱ ግዜ እኛ አማራዎች አስጠጋናቸዉ እንጂ የሚያገናኘን ነገር የለንም
ደንቆሮ አማራ የብሔር ስም እንጅ የዘር ማንነት አይደለም ሲቀጥል እስራኤል አንተ ፈለካት አልፈለካት ወደድካት ጠላካት አትጠቅማት አትጎዳት @ساميلل-ن5ص
😍😍

❤❤❤❤❤יפה
አፈር አይንካሽ እህቴ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉
እንወድሽ አልን በጣም
አማራዬ❤❤❤❤
ምርጥነውበርቱልን❤❤❤
ሰላም እየሩስ መለሰ እንደምን አለሽ እህት ሰላምነሽ ? በጣም አደንቅሻለሁ በርቺ ቀጥይበት አይዞሽ ሞራልሽ እንዳይሰበር በቸኝነት ከባድ ነው ግን ተቆጣጠሪው በጀምላ እያለንም እንኳን ከባድ ነው እኳን አሁን በተናጠል ቀርታችሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ከዚች ሀገር ገብታችሁ በደስታ በፍቅር ለመኖ ያብቃችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሻሎም እየሩስ።። wd love you
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾😄😄😄😄🎉🎉🎉🎉🙏🏽🫶🏽🫶🏽🌹🌞🌞🌻🌻
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
יפההה❤
😍😍😍
יפה❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
❤
יפה ❤❤❤❤
שיר מכבד את ביתא ישראל
ስልክሽን እፍልገዋለሁ
ቤተ እስራኤል ማለት ምን ማለት ነው አብራርታቹሁ ንገሩን ሙዚቃውን ወደድኩት ትርጉሙ ግን ግራ አጋባኝ እባካችሁ ንገሩኝ መልሱን እጠብቃለሁ
ቤተ ኢስራኤል ማለት ምን ማለት ነው
አስረዱኝ ማወቅ እፈልጋለሁ እባካችሁ ነገሩኝ ይሕን ታሪክ