New Ethiopian music:2024 Fekerete Kassahun:hi mollo-ፍቅርተካሳሁን-ሀይ ሞሎ (official video)2024 פקרטה קסהון

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @FIKRTE_KASSAHUN_TUBE
    @FIKRTE_KASSAHUN_TUBE 3 หลายเดือนก่อน +613

    ሸር እያረጋችሁ ለአለም አድርሱልኝ

    • @TbTv-s8c
      @TbTv-s8c 3 หลายเดือนก่อน +15

      እሺ ❤❤❤❤

    • @ZaharaZa-u9r
      @ZaharaZa-u9r 3 หลายเดือนก่อน +7

      እሽ የኔ ወርቅ🎉

    • @solyanabelete3455
      @solyanabelete3455 3 หลายเดือนก่อน +6

      እሽ በርችልን አለሜ

    • @Kemila223
      @Kemila223 3 หลายเดือนก่อน +5

    • @GebyawTegegn
      @GebyawTegegn 3 หลายเดือนก่อน +5

      እሽ እህቴ እኔ በጣም ነዉ የማከብርሽ አንድቀን አይንሽን አይሽ ይሆናል ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @babuletgirma3538
    @babuletgirma3538 3 หลายเดือนก่อน +73

    በነገራችን ላይ የዚች ልጅ በጣም አድናቂ ነኝ ግን አድናቆቴ በዘፈኗ አይደለም አቤት ቀረርቶዋ ልብ ሰውርርርርር እኮ ነው የሚአደርገው፡፡እባክሽ እስኪ አንድ ቀረርቶ አስነኪው እና ጉድ ይበል ሀገሩ መቸም በዘፈንሽንም ጉድ ብሉል ግን የሽላሎ ቀረርቶሽ ይበልታል ፡፡አድናቂሽ ነኝ ከሸዋ ከሚኒሊክ ሀገር፡፡😍😍😍

  • @FIKRTE_KASSAHUN_TUBE
    @FIKRTE_KASSAHUN_TUBE 3 หลายเดือนก่อน +158

    አመሠግናለሁ

    • @የራያዋ
      @የራያዋ 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ጀግና ሴት❤❤❤

    • @ሰላምአድማሱበላይ
      @ሰላምአድማሱበላይ 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኛ ወርቅ እህት ይገባሽልል

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጀግናየማይገልፅሽበምንልግለፅሽያገሬልእትማርወለላዋየእሕሕሕሕሞቸነዉየምወድሽወላሒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅምእድሜይስጥሽ

    • @wendifrazewdie2393
      @wendifrazewdie2393 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ!

    • @KemalNuru-pw4iv
      @KemalNuru-pw4iv 3 หลายเดือนก่อน

      በርቺልን የኛ ድምፃዊ

  • @yalewdesalegn8616
    @yalewdesalegn8616 3 หลายเดือนก่อน +19

    አማራ እኮ ጥበብ የሆነ ድንቅ ህዝብ ነው! ፍቅርዬ ወሎን፣ ጎንደርንና ጎጃምን አወድሰሽልኛል! አሁን የእምዬ ሚኒሊክን መናገሻ ሸዋን በሚያምረው ጥበብሽ ታበጃጅልኝ ዘንድ እኔ የራያው ወንድምሽ እጠይቅሻለሁ? ወሎዬነቴ መናገሻዬ፡ አማራነቴ ደግሞ ማንነቴ ነው!በርችልኝ የኔ ቀምበጥ! እመብርሀን ትጠብቅሽ የኔ ሸጋ እህት!ከወሎ መድና ደሴ ላኮመልዛ!

    • @KaleKale-p7w
      @KaleKale-p7w 2 หลายเดือนก่อน

      ይመችህ ውድሜ ❤❤

  • @algrtbimey5732
    @algrtbimey5732 3 หลายเดือนก่อน +25

    ሁሉ ነገርሽ ነው የሚያምረው...... አንች የሰራሽው አይደለም የነካሽው ሁሉ ውብ ነው...... እናመሰግናለን ቆንጅዬ...... በርችልን ውድ እህታችን

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 3 หลายเดือนก่อน +49

    እውነትም ፍቅርተ
    ከቆላ እሰከ ደጋ ወሎ ዙራያውን ያካተተ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርች ❤ቅመም

    • @FauziahloveStory123
      @FauziahloveStory123 3 หลายเดือนก่อน

      ስወዳት

    • @KaleKale-p7w
      @KaleKale-p7w 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@FauziahloveStory123በትክክል 🎉🎉🎉🎉

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud 3 หลายเดือนก่อน +18

    ሙሉ ወሎሎሎሎሎብጠቅላይ ግዛት❤❤❤ሼጋ ስራራራ እታለም ደስስስ ብሎናል በዚሁ በርችችች❤❤❤🎉🎉

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 3 หลายเดือนก่อน +76

    ❤አማራዎች የት ናችሁ?????❤ like shar

    • @MisayeKasse
      @MisayeKasse 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤አለን

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 3 หลายเดือนก่อน

      አለን❤❤❤❤❤❤

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk 3 หลายเดือนก่อน

      አለን❤❤

    • @manalosahalo5335
      @manalosahalo5335 3 หลายเดือนก่อน

      አለን ❤❤❤❤

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 3 หลายเดือนก่อน

      Alen❤️❤️❤️❤️❤️💪👋

  • @SolemonDesale
    @SolemonDesale 3 หลายเดือนก่อน +14

    ማነው እንደኔ የሚያደንቃት በላጎ ና ቃሊምን ስታነሳ ደስ ያለው

  • @mariweloyewa
    @mariweloyewa 3 หลายเดือนก่อน +12

    አማራዬ የኔ ኩሩ በጣም ምርጥ ስራነው ወሎ የኔ ፍቅር ይገባተሻል❤ፍቅርተ በርችልን እህታችን🥰🥰ሽር እያደረጋችሁ ቤተሰብ ይታይላት👌

  • @alehegnbeza
    @alehegnbeza 3 หลายเดือนก่อน +4

    It is excellent plus!
    I am proud of you.
    # Thank you so much!

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 3 หลายเดือนก่อน +17

    አማራዎች ይሰማል አይደል????ይህችን ልጅ እንደግፋት!ጀግና የጀግና ልጅ ናት።❤❤❤❤❤

    • @Fbb-n3t
      @Fbb-n3t 3 หลายเดือนก่อน

      አወመደገፍ ያለባት ልጅናት ❤❤

  • @mohammedwasihun2084
    @mohammedwasihun2084 3 หลายเดือนก่อน +11

    በርች ፍቅርተ የባህል የማንነታችን አምባሳደር ነሽ።

  • @fishogebre169
    @fishogebre169 3 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጧ እህታችን ትችያለሽ👌👌
    ወሎ በፋቅር አሳሪዉ❤❤❤

  • @Lijmelake
    @Lijmelake 3 หลายเดือนก่อน +7

    ትችያለሽ 👏👏በርችልን እኛ አማራዎች ከዚ በላይ እንጠብቃለን ድምፅ+ ውበት አሞልቶ ሰጥቶሻል❤👈

  • @Charming5668
    @Charming5668 3 หลายเดือนก่อน +9

    አጃኢብ ነው ወሎየነት ይለምልም አቦ በረካ ሁኝ❤❤❤❤

  • @MogesYeshiwas-hn5bh
    @MogesYeshiwas-hn5bh 3 หลายเดือนก่อน +7

    እንዲያውም ሆዲ ብሶተኛ ነው ብሶቴን ቀስቀስሽው ፍቅርታ ካሳሁን በጣም የማደንቅሽ የማከብርሽ አርቲስት ነሽ በርችልን!!!!

  • @solyanabelete3455
    @solyanabelete3455 3 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ፍቅርየ ምርጥ ስራ በርችልኝ❤❤❤

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 3 หลายเดือนก่อน +2

    This is one of the best music.

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ወርቅ መልካም እድል የቆቦዋ ንግስት❤❤

  • @AmadSaid-y7k
    @AmadSaid-y7k 3 หลายเดือนก่อน +7

    የወሎዋ ልእልት በጣም ግሩም ሥራ🥰🥰❤❤🥰🥰🥰

  • @Meseretdesye
    @Meseretdesye 3 หลายเดือนก่อน +20

    ማነው እንደኔ የሚወዳት ❤❤❤
    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🥰
    ገርሰሞ ሲነሳ ደስ ያለው እንደኔ 😂😂

    • @UaeUae123-nz6iz
      @UaeUae123-nz6iz 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሷን የሚጠላ የለምብሎማሰብይከብዳል ምክነያቱምየአማራጥላትብዙነዉ አሏህይጠብቃት

    • @ዉቢት
      @ዉቢት 3 หลายเดือนก่อน +3

      ይችኮ ጀግና ብቻ የማይቀልጣት ሴትናቷ ሳይገብራት ፋኖ ሆና ጫካ የገባች ኢትዮጵያዊት ጀግና ናት የሰሜን ሸዋ አማራ ነኝ በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤

    • @UaeUae123-nz6iz
      @UaeUae123-nz6iz 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም የደሴልጅነኝ እወዳትአለሁ ጥላቶቻችንብቻናቸዉ የሚጠሏትዉድ

  • @MekdesArega-w6w
    @MekdesArega-w6w หลายเดือนก่อน +1

    Eshi yene wud

  • @Mary-rb4rl
    @Mary-rb4rl 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኔወርቅ ያችነውቤቱ ፍቅርየ ፎሎ እናስደርግሽ ማርዋ እናመሰግናለን የምሬዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 3 หลายเดือนก่อน +26

    ዎሎ ራያ አማራ ጀግና 💪አንድ አማራ ❤😮😊

  • @BisratBA
    @BisratBA 3 หลายเดือนก่อน +31

    አማራ ነኝ የነ ፍጠኛ ዘር የኔ የሆነ ብቻ ይከተለኛ

  • @AshuDerb
    @AshuDerb 3 หลายเดือนก่อน +1

    The first ❤

  • @tigstArage-i6f
    @tigstArage-i6f 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅርታየ የኔ ምርጥ ብርች እረ ሀገራችነም እንደዉ ከአሁን ቡሀላ ሠላም ትሁን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Media-ie
    @Media-ie หลายเดือนก่อน +1

    Wey demest ❤❤❤❤❤❤❤ ebakachihu echin lej ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤maneh abyssiniarecords yet hager nat ? Betam enewedat alen ❤❤❤ ebakachihu felegenat naw 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mulugeta-b7v
    @Mulugeta-b7v 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዘመኑን የዋጀ የወሎ ሙዚቃ! !! ተባረኪ!

  • @MalcolmX-z1e
    @MalcolmX-z1e 3 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful Color with Amazing Performance❤

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዋውውው ፍቅርዬ የሚገርም ድምፅ በርቺልኝኝኝ🎉🎉🎉❤❤❤ የማንዱቱ ነው የምትመስሊኝኝኝ ዌው❤

  • @tharntypetheseries145
    @tharntypetheseries145 3 หลายเดือนก่อน +1

    More music from fekerte ❤❤❤ Love from America

  • @ሀፊዝሚድያ
    @ሀፊዝሚድያ 3 หลายเดือนก่อน +9

    አሪፍ ስራ ነው በርቺ

  • @genetwerku2315
    @genetwerku2315 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወገልጤና ብላለች ጆሮየ ነው አገሬን የጠራችልኚ መስሎኚ ነው😮😊😊😊😊❤❤❤❤❤

    • @masreshadesalegn1313
      @masreshadesalegn1313 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ጠርታለች የሀገሬ ልጅ በጎሽሜዳ አድርገህ ግባ ወገልጠና

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 2 หลายเดือนก่อน

      ይሰማል

  • @MehamdAyl-s1y
    @MehamdAyl-s1y 3 หลายเดือนก่อน +12

    አማራወች ❤

  • @DefaruAdisw
    @DefaruAdisw 3 หลายเดือนก่อน +2

    አርበኛ ፍቅርተ ካሳሁን የኛ ኩራት በርችልን

  • @SaedBahk
    @SaedBahk 3 หลายเดือนก่อน +5

    በላጎ ሲነሳ አሸናፍ አለሙ. ቃሊም ሲነሳ ሲላምላክ ደጉ ትዝ የሚሉኝ ነገርስ 😢😢. ፍቅርታ ካሳሁንና ኑራድስ ሰይድን ሙቸነው እምወዳቸው በርች

  • @LulubabaLuLubaba-hl6zi
    @LulubabaLuLubaba-hl6zi 3 หลายเดือนก่อน +10

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርች እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaadaSaad-ue6fu
      @SaadaSaad-ue6fu 3 หลายเดือนก่อน +3

      አማራባልሆን ይቆጨኝነበር❤😊

  • @AbenezerMuluken
    @AbenezerMuluken 3 หลายเดือนก่อน +4

    Yene konjo betam new yemwedsh geta bedemu yitebksh eyesus yiwedshal,eyesus yadnal

  • @DAJa6sadu1jt
    @DAJa6sadu1jt 3 หลายเดือนก่อน +1

    Iam 3rd commentor..

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ምርጥ ነው እህታለም ዋው ቃል የለኝም
    አቤት ውበት ድምጽ💯
    ባህል አለባበስ 💯
    ግጥም💯ዜማ💯
    ሁሉም ምርጥ ነው በርች በባህላችን እኔ ሸር አድርጌ 3000ሺህ በላይ ታይቷል አሁን አደርጋለሁ በጣም ነው የወደድኩት ስንቴ አየሁት

    • @FIKRTE_KASSAHUN_TUBE
      @FIKRTE_KASSAHUN_TUBE 3 หลายเดือนก่อน

      @@HikmaHussein-gt1ev አመሰግናለሁ

  • @belachewbuta2455
    @belachewbuta2455 3 หลายเดือนก่อน +1

    Gegna tru sra new berchi esh, it is a good work ok !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @سعيدإيمار
    @سعيدإيمار 3 หลายเดือนก่อน +35

    ምነዉ እሄ ህዝብ መከራ አለጣዉ አለ የኔ ደግ ህዝብ አማራ😢 ሸር ሸር አርጉላት 💚💛❤️🥰🥰

  • @jemal-gb8zv
    @jemal-gb8zv 3 หลายเดือนก่อน +13

    ወሎነት በሀሉ የሚቀጥል አዲነትን የሚያምን ወርቅ ህዝብ እኮ ነው✈️

  • @yerasew1
    @yerasew1 3 หลายเดือนก่อน +3

    አማራዬ ነፃ ህዝብ ሆኖ ሳለ ነፃነቱን የሚሰልብ አራዊት አገዛዝ ተነስቶ ሊያጠፋው ቢነሳም አማራ በሁሉም ዘርፍ እየታገለው ነው። ሆኖም ግን በድሉ ራያ የመጨረሻውን ፋታ እንዲያገኝ ፀሎቴ ነው። ድል ለአማራ💪

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ስርቅርቅ ነው ሽለላና ቀረርቶ አንቺ ላይ የሚደርስ የለም በሚቀጥለው እንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @JesiMete-ty3by
    @JesiMete-ty3by 3 หลายเดือนก่อน +17

    ወሎ ገራገሩ ኩራቴ

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያዊ ለዛ ባህላዊ ፈርጥ
    የቁንጅና የስበት የልብ ንዝረት
    ነሽና በርችልን
    ውብ ነው እንደ አንቺ ቁንጅና

  • @tlhndwd
    @tlhndwd 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ቅመሟ በጣም ቆንጆ ስራ ነው!! ፉከራ፣ቀረርቶ እና እንዲህ አይነት ዘፈኖች ያምሩብሻል ዝንባሌሽን ወደዛ ብታረጊ ጥሩ ነው።በርቺ እህታለም

  • @AstewilMuche
    @AstewilMuche 3 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤ ቆንጆ ሥራ ነዉና በርችልኝ የኔ እህት።

  • @MitkuTesfaye-t9f
    @MitkuTesfaye-t9f 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኛ ውብብብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagmawiassefa6161
    @dagmawiassefa6161 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርች የኔዋ❤

  • @TayibuhMohammed
    @TayibuhMohammed 3 หลายเดือนก่อน +5

    የወሎዋ ንግስት በርችልኝ የኔልእልት ወላ ስወዳት የኔውድ❤ ቅመሟችየ ሸር እናድርግላት ለዝች ጀግና

  • @ሀበሻነቴኩራቴ
    @ሀበሻነቴኩራቴ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉዉዉዉዉዉአንድወሎነዉ አናዉቅምሌላ ልክነሺ የኔጀግናፍቅርየ❤❤❤❤❤ቀጥይበት የኔዉድ ስወድሺፍቅርየ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 หลายเดือนก่อน +5

    አንቺኮ ትለያለሽ ጀግኒት ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @rytfut6138
    @rytfut6138 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @ቲጂራያ-ጘ9ጐ
    @ቲጂራያ-ጘ9ጐ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ምርጥ ሙዝቃ ነው በርች🎉❤

  • @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
    @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ 3 หลายเดือนก่อน +2

    መገን ወሎ ራያ አማራዩ

  • @BsBd-ch5qg
    @BsBd-ch5qg 3 หลายเดือนก่อน +24

    መገን አማራ ወሎዬነት ኩራቴ🎉🎉
    የተንታ ጉብል
    ተንቶች👈✋

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so 2 หลายเดือนก่อน +1

    My amhara❤❤❤

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 3 หลายเดือนก่อน +5

    አረቋቴ ነው የተሰራው የባሏ ቤት ደሰ ይላል በረች

  • @ያፄወቹልጁ
    @ያፄወቹልጁ 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጎብላላ ሸጋ ሙለታ የኔ መከታዬ ሰላየሁህ ደሰብሎኛል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaifulrRana
    @SaifulrRana 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ በርቺ ቆጂትየ ፈጣሪ ካቺጋር ይሁን እህታቺን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Auiopui
    @Auiopui 3 หลายเดือนก่อน +6

    የራያዋ ሸጋ ይመችሽ❤❤❤❤

    • @TemerAil
      @TemerAil 3 หลายเดือนก่อน

      የአምባሰል ልጅ ነች😮

  • @mesert-g9j
    @mesert-g9j 3 หลายเดือนก่อน

    ትለያለሽ በርች ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ዋውው❤❤❤❤

  • @muhamedSndew-s8l
    @muhamedSndew-s8l 3 หลายเดือนก่อน +6

    እዉነት ለመናገር እራያዉች በጣም ነዉ ደሥ የሚሉኝ በተለይ አለባባሳችዉ❤❤❤❤

  • @Abebe-h4o
    @Abebe-h4o 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤ በርችልን

  • @mekonnenmulugeta5092
    @mekonnenmulugeta5092 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውበት ጀግንነት ማንነት መልክ ቢኖረውና አፍ አውጥቶ ብናገር አነቺን የሚመስል ይመሰለኛል ድንቅ ሥራ በርች

  • @KediKedi-fu3dw
    @KediKedi-fu3dw 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንደው ምን ልሁንልህ አማራዬ ልሙት በቃ ፍቅርተዬ ይመችሽ ውድድ የጀግና የፍቅር ሀገር ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም የአንድ እናት ልጅ እንደውምንልሁንልህአማራዬልሙትበቃፍቅርተዬይመችሽውድድየጀግናየፍቅርሀገርወሎሸዋጎንደርጎጃምየአንድእናትልጅ አንድ ልብ አን ድ ደም አማራ አንገቱ አንድ ነው

  • @HabibMia-iz4kk
    @HabibMia-iz4kk 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና እህት በርችልን አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @VvVv-eq8pt
    @VvVv-eq8pt 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ሙሉ ወሎን ስላነሳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GebreshGre
    @GebreshGre 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ ሲስ ቆንጆ ሙዚቃ አውጥተሻል

  • @gojjamBettengus
    @gojjamBettengus 3 หลายเดือนก่อน +35

    ወልቃይት ጠገዴ ራያ ቆቦ መርሳ አላማጣ ሁመራ የኛ ነው my Amhara people ❤

    • @Sekariyas
      @Sekariyas 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @AnduamlakWalie
      @AnduamlakWalie 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😮😮😢​@@Sekariyas

    • @medhin8187
      @medhin8187 3 หลายเดือนก่อน +1

      በህልም ነዉ? ደሮ ብታልመሰ ጥሬዋን😎
      ለሁሉ ግዜ ኣለዉ ።

    • @meleswelday1625
      @meleswelday1625 3 หลายเดือนก่อน

      𝑫𝒆𝒓𝒐 𝒃𝒆𝒕 𝒘𝒍𝒂 𝒛𝒏𝒂𝒃 𝒚𝒕𝒍𝒂𝒕𝒂𝒍 𝒏𝒆𝒘 𝒎𝒊𝒃𝒂𝒍 !!

    • @aledwake
      @aledwake 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@medhin8187BE Serekeh lebaw BE Australiaw Shele Tsere Amharaw Profile min yetebekal?

  • @hlufgolija274
    @hlufgolija274 3 หลายเดือนก่อน +1

    you are perfect of all ethiopian tradetional singers keep on! me from tigrai region mekelle.

  • @HayathHayath-wx5vm
    @HayathHayath-wx5vm 3 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ምርጥ ስራ ነው በርች የኔ እንቁ አማራዬ ወሎ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ህዝብ መልካም ዕድል❤❤❤❤❤🎉🎉ሸር ኮሜንት አርጉላት የአማራ ልጆች💚💛❤

  • @RrRr-q2n
    @RrRr-q2n 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሸጋ አርቤሴ ሞላ ሚስት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወርቅ የራያዋ ንግስት በጣም አሪፍ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aledwake
    @aledwake 3 หลายเดือนก่อน +1

    Fekerete Jegena Nigist ❤❤❤❤❤❤Wuded ke Gojjam❤❤❤

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ፋኖ ወላሂ ዉድድድ ነዉ የማረግሽ አማራወች የታላቹህ ፍቅራቹህን አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Berihunዩቱብባህላውይ
    @Berihunዩቱብባህላውይ 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ ስራነው🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
    @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይመችሽ የኔ ንግስት❤❤❤

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 2 หลายเดือนก่อน

    Ene ehtsh ke gonder mtt bye new yemwedsh fkrte berch ayzosh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ and ken degmo be zmare tmechalesh bye tesfa adergalew

  • @habesha2965
    @habesha2965 3 หลายเดือนก่อน +17

    wollo ye fiker hager🟢🟡🔴

  • @SolomonGirma-y8r
    @SolomonGirma-y8r 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀጥይበት ጎበዝ

  • @FikirDerbie
    @FikirDerbie 3 หลายเดือนก่อน +9

    ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ባህላችን ውበታችን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mar-yo5lj
    @mar-yo5lj 3 หลายเดือนก่อน

    Wowww berchilgn tiru sira new berch

  • @أبومطلق-ط8ظ
    @أبومطلق-ط8ظ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ንግስቷበርችልኝ❤❤❤❤

  • @የማሚንግስት
    @የማሚንግስት 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር ፍቅርየ በርች የኔ ጀግና 💪💪💪💪

  • @MolaAsefa
    @MolaAsefa 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ይችን ልጅ ስወደት በናታችሁ ሼር አድርጉላት እና ማገኘት እፈልጋለሁ አለበለዚያ መሞቴ ነው😢😢😢

  • @MohammedMoh-vv4xl
    @MohammedMoh-vv4xl 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውነትም ፍቅርተ አናመሰግናለን 👏👏

  • @madinam4674
    @madinam4674 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ያረቢ የአላህ የሀገራችን የራያ ሰላም ይመለስ ያረብ🤲🤲🤲

  • @habibe-zh1ot
    @habibe-zh1ot 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsaregnawFano-p9e
    @AsaregnawFano-p9e 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅርተ ሞገስ ካሳ ጋር ብትሰራ የበለጠ ትነግሳለች

  • @emushewatube
    @emushewatube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እንደምወድሽ big respect

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ታሣየኝእደሑወግባሕሌን
    ሀይቅእስቲፋኖስ
    ልግባዋሔሎየኔዉድምናባቴልሑንልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DjdjJjj-sw9hk
      @DjdjJjj-sw9hk 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወርጣየንምአስታለችወይስ ጀሮየነው

  • @هبتامبرهاني
    @هبتامبرهاني 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉

  • @Abebe-h4o
    @Abebe-h4o 3 หลายเดือนก่อน +3

    የራየዋ

  • @AlemuAdino
    @AlemuAdino 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችሽ ምርጥ ስራ ነው የሰራሽው❤❤❤❤❤❤

  • @OmMubark-ui4ps
    @OmMubark-ui4ps 3 หลายเดือนก่อน +3

    እራያባልፈጠርይነደኚነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤