ልዩ የ ሽንብራ አሳ አሰራር በ 21 COOK CHANNEL

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ
    My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific things.I post juices to that taste good and are good if you always want a update on my delicios yummy food give this channel a subscribe so you will never miss when I post a video!!

ความคิดเห็น • 10

  • @sammymama1057
    @sammymama1057 2 ปีที่แล้ว

    እንደ ሁልጊዜውም ምርጥ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን

  • @romanamohd6133
    @romanamohd6133 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው ይሄን አሰራርሽ ነው ደስ ያለኝ

  • @tesfiasrate5896
    @tesfiasrate5896 9 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 ปีที่แล้ว

    Very creative 😄

  • @aldanadaba4669
    @aldanadaba4669 4 หลายเดือนก่อน

    ሽምብራው ጥሬውን ነው የሚፈጨው?እባክሽ መልስ

    • @21cookchannel93
      @21cookchannel93  4 หลายเดือนก่อน

      @@aldanadaba4669 ሽምብራው ተፈጭቶ የተዘጋጀውን ነው የሚገዛው

  • @Etabaye-w3j
    @Etabaye-w3j 6 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ባልሽው መሰረት ሰርቼ ወጡ ውስጥ ከገባ በኋላ ይፈርሳል እንዳይፈርስ ምን ላድርግ መልሱን እጠብቃለሁ ።

    • @21cookchannel93
      @21cookchannel93  6 หลายเดือนก่อน

      የውልሽ የኔ እህት ምን መሰለሽ የምታደርጊው መጀመሪያ ቁሌቱን በደንብ ሰርተሽ ጨርሺው ማለትም ለወጥ የሚያስፈልግሽን ሁሉ ነገር ጨምረሽ ወጡን ከጨረሽ በዋላ የሽንብራ አሳውን ብስኩቶች ከላይ ክተቻቸው አብሮ መንተክተክ አያስፈልገውም ምክንያቱም መጀመሪያ ብስኩቱን ሰርተን በምጣድም ይሁን በኦቭን ስለምናበስለው ድጋሚ ወጥ ውስጥ አስገብተን ካበሰልነው ይፈራርስብናል በዚህ መልኩ ሞክሪው