🍛ፈጣን እና ቀላል የሽምብራ አሳ አሰራር ዘዴ|| Ethiopian Food ||Shimbra asa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና qከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 69

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 ปีที่แล้ว +1

    Selamish yibiza ehite betam Arifinew berichi like😍😘👍👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ❤🙏❤

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 ปีที่แล้ว +1

    እጂሽ ይባረክ ምርጥ አድርገሽ ነዉ የሠራሸዉ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ፍርዬ❤🙏❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ምትሰሪው ስራ ሁሉ የሜስጎመጅ ነው

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽዉ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሼር 💯😍👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው የሚዬ❤🙏❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩ ነው እንደሁልግዜ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሉላዬ❤🙏❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነው እንጄት እንደሚያምር የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሚልካናዬ❤🙏❤

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇷

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እጅሽን ይባርካልን ትክክለኛ አሰራር ይሄ ነው Watching

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዉ አሪፍ የሽንብራ ወጥ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ወይንዬ❤🙏❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው👍👌👏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ህሉዬ❤🙏❤

  • @user-pk5mm9lo2d
    @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว +1

    Good

  • @hawlethussenyoutube6411
    @hawlethussenyoutube6411 3 ปีที่แล้ว +1

    ላይክክክ

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያስጎመጃል እጅሽን ይባርክ 😍👌👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሱማዬ❤🙏❤

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 2 ปีที่แล้ว

    እጂሸይባረክበርች🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም ምርጥ ሲያምር ሲያስጎመጅ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ነባዬ❤🙏❤

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ❤️👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው መሲዬ❤🙏❤

  • @serkaddistube8417
    @serkaddistube8417 3 ปีที่แล้ว +1

    መልኩ ብቻ ይበቃል እጅሸ የባረክ👍👍👍🙏🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ሽንብራ አሳ ወጥ ነው ባለሞያ👏👏❤🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ❤🙏❤

  • @user-pk5mm9lo2d
    @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว +1

    እጂሽ ይባረክ ሲዉት እራሱ ያስጎመጃል በርች ማማየ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሰሚራዬ💖🙏💖

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣ ያምራል ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው በርች❤️❤️❤️🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሚሚዬ❤🙏❤

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባርኪ👍👏❤️❤️

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሚሚዬ❤🙏❤

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow doro yasnikal ejish yibarek like share

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሁስንዬ❤🙏❤

  • @yena1646
    @yena1646 3 ปีที่แล้ว +1

    ማማየየ የሽንብራ አሳ እንደሚሰራ እሰማለው እናቴም ስትሰራ አያ ነበር ግን ይገርምሻል ልጅ እያለው ነበር ካደኩ በሀላ ሞክሬ አላውቅም ስላስታወሽኝ አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ በርችልኝ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ❤🙏❤

  • @zellitube
    @zellitube 3 ปีที่แล้ว +1

    እጂሺ ይባረክ ውዴ👍👍👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ዘልዬ❤🙏❤

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing my dear sister

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ውብዬ❤🙏❤

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 ปีที่แล้ว +1

    ውነትሽን ነው ዘዴውን ወድጄዋለሁ ሁሉ ነገር በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው🙏❤👍

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 ปีที่แล้ว +1

    ከለሩ ብቻ ይበቃል ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው ያስጎምጃል የኔውድ የተባረከ ይሁን ላይክ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ፍቅርዬ❤🙏❤

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አሪፍ ነዉ ቀጥይበት 👍👍👍👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ቅድስቴ❤🙏❤

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም እምወደዉ ምግብ በርቺ ባለሞያዬ❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    የሽምብራ አሳ ሲባል በወሬ ካልሆነ አይቸውም ሲሰራ ስላላየሁት ምንነቱን ስለማላውቀው ደፍሬ ቀምሸው አላውቅም እሁን ግን ስላየሁት በጄ ስርቸ እሞክረዋለሁ እንደምወደውም አልጠራጠርም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ::
    I thank you 🙏🏾 so very much for sharing I appreciate it

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለው ማሬ ሞክሪው በጣም ትወጂዋለሽ❤🙏❤

  • @hilinadegu3198
    @hilinadegu3198 2 ปีที่แล้ว

    Ebakishi ehite yesuf fitfit aserar asayin

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +1

    looks good

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ፍርዬ💖💖💖

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌

  • @ramatube4608
    @ramatube4608 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @MeskeremTigstu
    @MeskeremTigstu ปีที่แล้ว

    ok

  • @noel7734
    @noel7734 3 ปีที่แล้ว +1

    Delicious 😋

    • @hawlethussenyoutube6411
      @hawlethussenyoutube6411 3 ปีที่แล้ว +1

      ኑንዛመድድድ

    • @noel7734
      @noel7734 3 ปีที่แล้ว

      @@hawlethussenyoutube6411 tezamdenal, enanten nu

  • @user-pk5mm9lo2d
    @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว +1

    😋😋😋

  • @birhanyoutube4938
    @birhanyoutube4938 2 ปีที่แล้ว

    ሣራ በማሪያም መልሽልኝ እናቴ እደዝ እብረምጣድ ላይ ትጠፈጥፍና በቢለዋ በደቃቁ ባራት መአዘን ትከታትፈዋለች ትንሽ ትንሽ ነው የማሥታውሥ በናትሽ ንገሪኝ እደዚሕ ለሥራ ?

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      ምኑ ነው ያልገባሽ ችግር የለም እነግርሻለው

    • @birhanyoutube4938
      @birhanyoutube4938 2 ปีที่แล้ว

      @@sara-ethiopianfood እናቴ እብረምጣድ ላይ ካበሰለች በኀላ መሰለኝ በደብ አድርቃ ድቅቅ አድርጋ ነው የምቆራርጠው

    • @tsionaklilu8756
      @tsionaklilu8756 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ እሱ እንደ ገንፎ ከተገነፋ በኃላ ብርትምጣድ ላይ ጠፍጥፈው በ 4 ማዕዘን ከትፈው ይሰሩታል በጣም ቆንጆ ነው።

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching