መከራ እና ችግር ተፈራረቁብኝ || D/r Pastor Yohanis Basena ||ክቡር ዶ/ር ዮሀንስ ባሰና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.ค. 2024
  • መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
    Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
    phone number Meskel media +251901078946
    telegram channel : t.me/+Bc8WHacGhKtiMDk0
    Abel abuna +251910331585
    telegram: @abel_abuna
    Instagram: @abel_abuna

ความคิดเห็น • 217

  • @RedatTagese
    @RedatTagese 7 วันที่ผ่านมา +20

    6,000ህዝብ አይቶ 500 ላይክ ኧረ ላይክ አድርጉ🤔🤔 1:09

  • @Sami_Hab_Ethio
    @Sami_Hab_Ethio 7 วันที่ผ่านมา +130

    መስቀል ሚዲያ በአንድ ወር ውስጥ "100k subscribers" ይግባ የምትሉ 👍

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 7 วันที่ผ่านมา +4

      Awo ይግባ

    • @sami4638
      @sami4638 6 วันที่ผ่านมา +3

      ይገባል 🎉🎉🥰

    • @teshomebekele3479
      @teshomebekele3479 6 วันที่ผ่านมา +2

      YEMIN 100K WEDE 1M MEDERESE ALEBET

    • @user-ys2gh8ii8h
      @user-ys2gh8ii8h 6 วันที่ผ่านมา +2

      ግድ ነው

  • @lydiasolomon4196
    @lydiasolomon4196 7 วันที่ผ่านมา +6

    እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜያቸውን ሆነው የተገኙ።

  • @Wholisticlife_
    @Wholisticlife_ 7 วันที่ผ่านมา +9

    ጀርሚ እና አቤላ በርቱልኝ ! ገና ብዙ ታላቅ ነገር እንጠብቃለን ! ጋሼንና ምስክርነታቸውን ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ! ጌታ ሆይ እባክህ ይሄ ወንጌል በኔ እንዳይሰደብ እርዳኝ ! አስጨክነኝ ! ፀጋህ ይደግፈኝ 😢😢😢 ኡፍፍፍፍ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 7 วันที่ผ่านมา +31

    የበረከት መጀመርያቹ ገና ገና የቆማችሁለት ኢየሱስ ገና ገና በስጋ በመንፈሳዊም በረከት ሁሉ ከነቤተሰቦቻቹ ትተረፈረፋላቹ ውዶቼ ባሰመረላቹ መንገድ ብቻ ሂዱ ጅማሬያችሁም ፍፃሜያችሁም ኢየሱስ ብቻ ይሆናል በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 7 วันที่ผ่านมา +15

    የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይሰጦት

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 7 วันที่ผ่านมา +26

    ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች እንደዚህ ያሉ በዘመን ውስጥ ተፈትነው ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ አርበኞችን ማቅረባችሁን ቀጥሉበት:: ❤

  • @user-zs4ij3mg7e
    @user-zs4ij3mg7e 7 วันที่ผ่านมา +12

    እጀግ በጣም ለኢትዮጵያ ወሳኝ አባት ናቸው

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 6 วันที่ผ่านมา +5

    እንዴት የተወደዱ እግዚአብሔር ያከበራቸው አባት ጌታ ሰጠን 📖💕🙏
    እነ አቡና መስቀል ሚድያ ተባረኩልን📖❤️🙏

  • @yishakhailu
    @yishakhailu 7 วันที่ผ่านมา +6

    ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ❤

  • @bemenetjenu6205
    @bemenetjenu6205 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከጎናችሁ ይሁን ወንድሞች እግዚአብሔር የበለጠ ዕድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 7 วันที่ผ่านมา +17

    ወንድሞቼ ተባረኩ ወንጌል ምን እንደ ሆነ በአካል የሚያሳዩን አባቶች አሉን ስላሳያችሁን ተባረኩልኝ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 7 วันที่ผ่านมา +6

    ንፋሱ ሳይሆን ከኃላ ያለማቋረጥ የሚጮኸዉ ሰዉዬ 🙉 ደስ የሚሉ አባታችንን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን በርቱ የተወደዳችሁ ወንድሞቻችን 🙏🏽💕

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 วันที่ผ่านมา +6

    ይህ ሰውዬ በእይወት እያለህ የኢትዮጲያ ህዝብ በተለይ በወንጌል አማኙ ማህበረሰብ ሊያከብራቸውእና ሊባርካቸው ሊረዳቸውም ይገባል ትልቅ የወንጌል አርበኛእና ገበሬ ነው ዛሬ ላይ ለደረሰው የወንጌል ስራ ትልቅ ተጋድሎ ያደረገ እና ጥሩ የእይወት ምስክርነት ያለው ሰውነው በተለይ የወለይታ አዲያ ከንባታ ሲዳማ እና የደቡብ ህዝብ ይመስክር ምን እላለው ጌታ እድሜእና ጤና ይስጦት🎉❤

  • @belilitamolla
    @belilitamolla 6 วันที่ผ่านมา +4

    ኢየሱስ ፍቅሩ እንዴት ድንቅ ነው!!!!!!

  • @saifaln3ini244
    @saifaln3ini244 7 วันที่ผ่านมา +7

    ተባረኩ ዘማሪም አቅርቡልን በርቱ

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 7 วันที่ผ่านมา +12

    ትልቅ እውነት እግዚአብሔር ይባርኮት እውነቱ ይሄ ነው 🙏💕💕

  • @sintayehusolomon9923
    @sintayehusolomon9923 7 วันที่ผ่านมา +8

    56 ዓመት ነው ይስተካከል ጌታ ይባርካችሁ

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 7 วันที่ผ่านมา +7

    ተባረኩ❤❤❤ ቶሎ ቶሎ ኑ❤❤❤❤

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 7 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ በፀጋ በጥበብ እደጉ ስለ ኢየሱስ መስቀል ይወራበት ሚዲያው ስለጌታ ብቻ እና ብቻ

  • @liyagebremariam195
    @liyagebremariam195 7 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤ተወዳጆች

  • @yainymarsha1435
    @yainymarsha1435 7 วันที่ผ่านมา +7

    አቤላ & ጄርሚ ተባረኩ ጋሼሞ እልፍ አመት ኑሩልን ተባረኩ በጣሞ ይበል የሚያሠኝ ፕሮግራም ነዉ በርቱ ❤❤👍👍👍

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 7 วันที่ผ่านมา +10

    ተባረኩ ወንድሞቼ መስቀል ሚዲያን በጣም ወድጄዋለሁ so far

  • @user-rn4dr6yp5c
    @user-rn4dr6yp5c 7 วันที่ผ่านมา +8

    ❤❤❤ፀጋ, ይብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @etaferahushewene8133
    @etaferahushewene8133 7 วันที่ผ่านมา +8

    ሰላም የተወደዳችሁ ወንድሞች ዳግም ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። በመቀጠልም ፕሮግራምማችሁን በጸሎት መጀመራችሁ ደግሞ እጅግ ደስ ያሰኛል። የተባረካችሁ ናችሁ። 🙏❤️❤️❤️❤️🙏

  • @AbrhamDesta-eq1oq
    @AbrhamDesta-eq1oq 7 วันที่ผ่านมา +12

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ዛሬም ከምድረ አላስፈላግ የሆኑ ነገሮች እየተሽመደመዱ ይጠፋሉ እውነተኛ ወንጌል ብቻ በምድረ ላይ ይነግሳል

  • @KifleWeledemicheal
    @KifleWeledemicheal 7 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረኩ ተባርከናል

  • @liyagebremariam195
    @liyagebremariam195 7 วันที่ผ่านมา +8

    ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yemsarachfikre3394
    @yemsarachfikre3394 6 วันที่ผ่านมา +2

    አፉፉፉፉ እንዴት የተባረኩ አባት ናቸው የምር መዘማር ስጀምሩ በይገበኝም አለቃስኩ ጌታ እድሜንና ጤና ይስጠቸው ወንድሞች በርቱ እየቸጠቀምን ነው❤❤❤

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 7 วันที่ผ่านมา +8

    በጌታ በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ ይላል🥺

  • @Eyanqleka
    @Eyanqleka 7 วันที่ผ่านมา +6

    ተባርኩ❤❤❤

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 7 วันที่ผ่านมา +7

    ተባረኩ

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 7 วันที่ผ่านมา +5

    የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 7 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ አባት እግዚአበሔር ረጂሜ እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤ወንድምችን ተባረኩ❤❤🎉🎉በርቱ በጣም ደስ ይምል ንግግር ነዉ

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 7 วันที่ผ่านมา +10

    ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ አባባም እድሜ ይስጦት ተባረኩ

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 7 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜን ፀጋ ይብዛላችሁ ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይበዛላቹ

  • @selamawitteka7605
    @selamawitteka7605 7 วันที่ผ่านมา +6

    ወንድሞቼ በርቱልኝ ተባረኩ ጨምሩ❤❤❤❤

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው በውነት ድንቅ አባት ስለኢየሱስ ፍቅር እንዲው ለወደደን ጌታችን ፍቅሩ ሲያወሩ አስለቀሱኝ ድንቅ ነው ። ቃሉን ደሞ ስለፍቅሩ በደንብ አንድ ቀን እንዲያስተምሩን ብታቀርቡልን ደስታዬ ነው። በሁሉ ነገራችን ላይ ኢየሱስ ጌታ ነው። አቡዬ ጄርሚዬ አማኒ እናንተን መሰል ወጣት ያብዛልን ማስተዋል ጥበብን ያብዛላቹ ከክፉ ሁሉ በደሙ ተሸፈኑ አባባን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን እወዳችዋለው።❤❤❤❤❤❤

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 7 วันที่ผ่านมา +8

    Uuuuuuufew iyesus geta nw ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ iska mileqeq chokiyee naber❤❤❤❤❤❤ Didi new yemirgachiw❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantishhaile9748
    @fantishhaile9748 6 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ገና በናንተ ብዙ ይሰራል በርቱ ወንድሞች❤

  • @girmauddo4550
    @girmauddo4550 7 วันที่ผ่านมา +12

    በጉጉት ይጠበቅ የነበረ ፕሮግራም

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 7 วันที่ผ่านมา +6

    በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghgchy9272
    @ghgchy9272 7 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ አባት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤❤

  • @teshalechsolomon8186
    @teshalechsolomon8186 7 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ጥርት ያለ ድምፅ እና ቪዲዮ ነው ጥሩ ትምህርት ሰጭም ፕሮግራም ነው በርቱ ወንድሞቼ❤❤❤❤

  • @Crazy_frogdang
    @Crazy_frogdang 7 วันที่ผ่านมา +6

    Wow ተባረኩ

  • @serkalemheyi3807
    @serkalemheyi3807 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርካት አባት ስለወንጌል የከፈሉት ዋጋ ወንድሞች ተባረኩ ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ❤

  • @user-qx7sm7lb5p
    @user-qx7sm7lb5p 7 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤tebareku❤❤❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 7 วันที่ผ่านมา +7

    እንካን በሰላም መጣቹ የተወድዳቹ ወንድሞቼ
    ከማንም ያላይነው የbroadcast በሮግራም በቅድሚያ ፀሎት ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ለሌሎችም ትልቅ ግንዛቤ ስለሚሰጥ ጥሩ አጅማመር ነው በብዙ ተባረኩ🙏

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 7 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Speechless 😷

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 วันที่ผ่านมา +2

    ግሩም መልዕክት ተባረኩ፣ አቡናዬ ደግሞ በንዲ አይነት ከክርክር እና ጸብ የጸዳ አገልግሎት ይብዛልህ❤

  • @EftA124
    @EftA124 7 วันที่ผ่านมา +5

    መስቀል ሚዲያዋች በቃ ይሄ ነበር የሚያስፈልገን ተባረኩ‼️‼️‼️

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 7 วันที่ผ่านมา +9

    አቤላ እየጠበኩ ነበረ እስከሚለቀቅ

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 7 วันที่ผ่านมา +2

    የተወደዱ አባት ዮሀንስ ባሰና !❤❤❤

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 7 วันที่ผ่านมา +7

    Ameeeen ameeeeeeeeen ineem takefiyalew ameeeeeeeeen 👏👏👏👏👏👏 miriqatun🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SileshiGetachow
    @SileshiGetachow 7 วันที่ผ่านมา +9

    አቤቴ አይዞዎት የሁላችን ልብ ተስብራል ጌታ የመስረታት አይደለችም እኛ ግን ክርስቶስ እንስብካለን ጌታ ነው

  • @girmauddo4550
    @girmauddo4550 7 วันที่ผ่านมา +7

    በያዝነው እውነት ላይ እምነትና አቋም ኖሮን እስከ ክርስቶስ ምጽአት እንጸናለን። አቡ እና ጄርሚ ተባረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrhamDesta-eq1oq
    @AbrhamDesta-eq1oq 7 วันที่ผ่านมา +5

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን ጌታ ሆይ እምነትና አቋም እንድኖረን እርዳን

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ፀጋ ያብዛላችሁ:: አዎ ጌታን በታማኝነት የሚያገለግሉ ዛሬም❤❤:: please ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌልን መድህንን አቅርብልን ❤ 🙌🙌🙌 ተባረኩ

  • @meazadebretsion2914
    @meazadebretsion2914 7 วันที่ผ่านมา +5

    Tebareku bebzhu wedoche ❤❤❤

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 7 วันที่ผ่านมา +3

    “ሁላችሁ ቅዱሳኑ፥ እግዚአብሔርን ውደዱት፤ እግዚአብሔር እውነተኞችን ይፈልጋል፥ ትዕቢተኞችንም ፈጽሞ ይበቀላቸዋል።”
    - መዝሙር 31፥23

  • @belaymehretyebzalgn4693
    @belaymehretyebzalgn4693 7 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተወደዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gy4zo7te1l
    @user-gy4zo7te1l 7 วันที่ผ่านมา +4

    Amazing Tebarekuu!!!

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 7 วันที่ผ่านมา +4

    Start watching by giving 👍👍👍

  • @kiyam8733
    @kiyam8733 7 วันที่ผ่านมา +2

    I was crying when gashe talked about love of Christ.may God bless you all ❤

  • @ruthbayech1005
    @ruthbayech1005 7 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረኩ ወንድሞች በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ

  • @Victoryinjesus1
    @Victoryinjesus1 7 วันที่ผ่านมา +2

    Abel and Jeremy በርቱ በጣም ደስ የሚል interview ነው

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 7 วันที่ผ่านมา +2

    ቅለሜ እርቅ ይጠይቃል አሁን የአዞ እምባ እያነባ ታዬታለችሁ!!👍👍👍

  • @sarajamal4198
    @sarajamal4198 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ,በሳቸዉ መንፈስ,ይባርካቹ,ተባረኩ,,በጣም,እወዳቸዋለሁ,እድሜ,ጤና,የጌታ,ፀጋ,ከነተጋሮ ይሁን,እህታቹ,ከዱባይ

  • @megalataanbaaaa6239
    @megalataanbaaaa6239 7 วันที่ผ่านมา +5

    Tebareku❤

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 7 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen wow my God tebareku bizu sefu lemelmu

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 7 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረኩ ወንድሞች ❤ የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ❤🎉

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 7 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ

  • @sinemelekot_bemeskot
    @sinemelekot_bemeskot 7 วันที่ผ่านมา +6

    Good job, God will set your rewards guys 🙏🙏

  • @AregashiAbirham
    @AregashiAbirham 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ ሼር እና ላይክ አድርጉ ጋሼ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ 🥰❤❤❤

  • @loveyou7562
    @loveyou7562 7 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድምእና እህቶች ለሌሎች ይህንአገልግሎት comment &share ,like አድርጉ ይሄም አገልግሎት ነው ይሄም ወንጌል ተባረኩ

  • @mihiretteshome-zf2lx
    @mihiretteshome-zf2lx 7 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ወንድሞች አባታችን እድሜዎት ይለምልምልን ❤

  • @user-ds8yf5ix2y
    @user-ds8yf5ix2y 7 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 6 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ በጣም ቆንጆና የሚማርክ ፕሮግራም በብዙ ተባርኬበታለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባታችን ለወንድሞቼም ይብዛ ፀጋውን ይደራርብላችሁ🙏🏼❤️

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 7 วันที่ผ่านมา +4

    PART 2 Please 🙏🙏🙏

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 7 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😥😥አፍፍፍፍፍ የኔ አባት

  • @HaieleAbebe
    @HaieleAbebe 7 วันที่ผ่านมา +2

    በሳቸው ንግግር ሁሉ ነገር አመድ ይሆናል አመድ የማይሆ ነው ግን የሰው ልጅ ነው ዋው❤❤❤❤❤

  • @genetyohanes
    @genetyohanes 7 วันที่ผ่านมา +8

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 7 วันที่ผ่านมา +5

    GOD BLESS YOU ALL AND KEEP UP THE GREAT WORK. AREDANA . AREDANA . AREDANA.

  • @loveyou7562
    @loveyou7562 7 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፍፍፍ ተመስገን እግዚአብሔር የዱሮም የአሁንም የወደፊትም ትውልድአለው ያልተበረዘ ያልተብለጨለጨ ተመስገን ብያለሁ እናንተስ

  • @user-xj2oh9cv5l
    @user-xj2oh9cv5l 7 วันที่ผ่านมา +6

    ❤😊😇🥰

  • @netsanetEniyew
    @netsanetEniyew 7 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @teshalechsolomon8186
    @teshalechsolomon8186 7 วันที่ผ่านมา +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emukonjo1942
    @emukonjo1942 7 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤

  • @user-nj6qk6fw7t
    @user-nj6qk6fw7t 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ተባረክ።እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን አይተናል

  • @hirut8456
    @hirut8456 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞች እንኳን ደና መጣችውልን በጣም ደስ ይላል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ኑሩልን ብዙልን እደናንተ ለወጌል የጨከነ ትውልድ ይብዛልን አቡናዬ & ጄርሚ እዳችዋለው ❤❤
    አባታችን ጌታ እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተ የጀገናችውበትን ውንጌል ይህው እናቡና አማን ጂሪሚ እያስቀጠሉት ነው እግዚአብሔር ዛሪም ነገም ሁሌም ልጅች አሉት በርቱልን ትልቅ እምነት ነው ያየነው ሁሌም እውነትና እውነት ይቀጥላል በኛ. ዘመን ወንጌል ይሰበካል ማራናታ ❤❤❤

  • @saratekle4858
    @saratekle4858 7 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤❤

  • @TsehayiKebede
    @TsehayiKebede 5 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ ወንድሞች በርቱ

  • @genetyohanes
    @genetyohanes 7 วันที่ผ่านมา +3

    Edemena tena yestote ❤❤❤❤❤❤❤

  • @terefebuche9232
    @terefebuche9232 7 วันที่ผ่านมา +2

    መስቀል ሚድያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ keep your moving

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 7 วันที่ผ่านมา +1

    Wow wow ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አባታችን ጌታ ኢየሱስ ረጅም ዕድሜና ጤና ይጨምርሎት ተባረኩ ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ በብዙ በረከት ይባርካችሁ ፀጋ ይጨመርላችሁ ተባረኩ እንወዳቿለን🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiaSohmor
    @SamiaSohmor 7 วันที่ผ่านมา +3

    Wowww ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DestayeGetaneh
    @DestayeGetaneh 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሼ ደሰስ የሚሉ አባት ኖት ደስስ የሚል ህይወት!

  • @serawitterefe4505
    @serawitterefe4505 7 วันที่ผ่านมา +8

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @sanadubai2365
    @sanadubai2365 7 วันที่ผ่านมา +2

    Zemennchi yibareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratandom1806
    @mebratandom1806 7 วันที่ผ่านมา +3

    Bless u ❤❤❤