"ትመላለሻለሽ" ባለዉ እንየዉ አዲስ ቪዲዮ ክሊኘ (Timelaleshaleshi Balew Enyew New Video Clip) 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 277

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube ปีที่แล้ว +84

    ፍራንክ፣ ምናምን እያሉ ከሚጃጁልን ይልቅ ማነው ግን እነዝህን ገራርገር የሆኑ ሰወች ሚሰሩትን መስማት ማዳመጥ እንደኔ ሱስ የሆነበት🙌🙌

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 ปีที่แล้ว

      ፕራንክ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ አለሁልሽ የኔ ሱሶች 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ 💞🙏💞ደምሬሻለሁ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +64

    የአያ ጥሌ እና የአበጀሽ ወዳጅ ማነዉ የተዋናዮቹ ድምቀቶች😍😍❤እየተበረዘ እየጠፉብን ያሉትን የአማራዉ የንግግር ዘይቤ የአኗኗር ዘዴ ዉብ ባህል ማንነታችንን እያሳያችሁን ስለሆነ ክብር ለእናንተ ❤❤👏

  • @wswd5859
    @wswd5859 ปีที่แล้ว +26

    አያ ጥላየ የእምዋ መከታ ማነው የሚወደው ❤❤❤

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube ปีที่แล้ว +30

    ዛሬ እኮ 21 ነው፣ ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለድንግል ማርያም ባዓል በሰላም አደረሳቹህ፡፡ልመናዋ በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @selame3757
      @selame3757 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏

    • @alamadan717
      @alamadan717 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🥰

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 ปีที่แล้ว +16

    ትክክለኛ ባህላችንን እያሳያችሁን ነው ተዋናያኖች ልትደገፍ ይገባቻችዋል በእውነት ደስ እያለኝ ከውስጥ የደስቼ እየሳኩ የማየው ሚዲያ ነው ተባረኩ❤❤❤

  • @ElenyElenyl-yn6qz
    @ElenyElenyl-yn6qz ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ስራ ከድንቅ አልባሳት ጋር በጣም ጎበዞች ናችሁ ቀጥሉበት

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ ปีที่แล้ว +44

    የእምዋ ወንድም ወዳጆች አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ

  • @susususu7128
    @susususu7128 ปีที่แล้ว +12

    ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ❤👍 የኛ መዝናኛወች🥰🥰

  • @yetiyetim7138
    @yetiyetim7138 ปีที่แล้ว +1

    እውይ አረ በጣም ደስ ይላል የእምዋ መከታ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ

  • @wuda7899
    @wuda7899 ปีที่แล้ว +3

    አያ ጥሌ የአበጀሽ መከታ ሁሉ ያምርብሃል 👍🥰🥰

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ ปีที่แล้ว +6

    የምዋ ወንድም ጋሽ ጥሌ ወንድም ያላችሁ ሺ አመት ይኑሩላችሁ ወንድም መከታ ጋሻ ነው ❤❤❤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +12

    በሙዚቃ ባይሆን ጥሩ ነበር 😢ጥላዬ የኔ ሰው ❤❤ ገጠሩንስ መቸም አልጠግበውም😢😢😢 ማነው ያደገበትን ቀየ የናፈቀው በስደት ያላችሁ እህቶቸ ወንድሞች በሰላም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ አሜን፫ በሉ 🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 ปีที่แล้ว +3

    አያጥሌ የአበጀሽ ዎንድም ስወድህ አስተዋይ ጀግና ለካ ድምፃዊም ነህ በርታ ሸውደው የሚለው ስራህ ላይ ደጋግሜ ነው የማይህ በርታልኝ

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 ปีที่แล้ว +2

    የአበጀሽ ወንድም በጣም ጎበዝ ነው የእህቱ መከታ👍👍👍👍

  • @ተዋህዶ27
    @ተዋህዶ27 ปีที่แล้ว +5

    የማርቆስ ወርቆች እናመሰግናለን ።

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 ปีที่แล้ว +3

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቃላት ያጥረኛል አስተዳደጌ ገጠር ስለሆነም አይቼ ስጨርስ አለቅሳለሁ

  • @samsonankoka164
    @samsonankoka164 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ለካ እንድህ ጀግና ነህ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @HgHg-xe7qw
    @HgHg-xe7qw ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናተ ባትኖሩ በዚህ በክፉ ግዜ ምን ይዉጠን ነበር የሳቃችን ምንጮች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ooos7229
    @ooos7229 ปีที่แล้ว +3

    የአበጀሽ ወንድም የብርቁየ አጎት ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍😍በርቱ👍

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว +5

    መጣችሁ የእመዋ ወዲም 😂😂😂አይበርዳት አይሞቃት❤አለባበስ ዋዉዉ

  • @zamzzamzam6002
    @zamzzamzam6002 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉበጣምደስየሚልነዉ❤❤❤

  • @hanaromanytube2180
    @hanaromanytube2180 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውው አንደኛ ነው ክልፑ ቀጥልበት ወንድማለም የኛ ገራረር ደስ ስትሉ ባጠቃላይ ተዋናይ ቲቭ ላይ የምትሰሩ ሁላቹሁም ውብ ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ፡ ነው ፡ 👏👏👏👏

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው በርታ የበጀሽ ወንድም

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ወተት ሲገፋም ያሳያሉ አለባበሳችሁ ሁሉ ሲያምርባችሁ ውብ ባህላችን ነጭ በነጭ ክብር ለሸማኖች ለፈታዮች ለመላው ጠበብቶች በሙሉ እናመሰግናለናለን👍😘😘😘

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 ปีที่แล้ว +1

    ተዋናዮች ሁላችሁም በጣም ቆንጆ ድምፅ አላችሁ ድራማችሁ የማይጥገብ ነው ብርቱልን!

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች። ጀግኖች። ጎበዞች። ያልተዘመረላችሁ አክተሮች ናችሁ።

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 ปีที่แล้ว +1

    በርቲ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ወንድሜ

  • @hiwotamare6153
    @hiwotamare6153 ปีที่แล้ว +2

    አያጥሌ ጥሩ ስራ ነው

  • @ኅላዌ
    @ኅላዌ ปีที่แล้ว +2

    አያ ጥሌ 😂😂😂❤ ይመችህ ወንድማለም

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 ปีที่แล้ว +2

    ዋወ ምርጥ ስራ ነው

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 ปีที่แล้ว

    ጥላየአያ እንኳን ወደ ድምጽ ና እንቅጥቅጥ በሰላም መጣህ
    ያምራል

  • @tilksewmintesnot7796
    @tilksewmintesnot7796 ปีที่แล้ว +2

    ❤ይመችህ አያ ጥሌ በርቱ አንደኛ❤

  • @genetwollotube
    @genetwollotube ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤እውነት እናተን ሳይ ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች

  • @mimidaalma2274
    @mimidaalma2274 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ❤❤❤💛💚♥♥💞💞💘💘💘💘

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ ปีที่แล้ว +2

    በላሀላችን፡በጣም፡ደስ፡ይላል

  • @Janiy_official
    @Janiy_official ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ምርጥ ስራ❤❤❤

  • @danmantube3721
    @danmantube3721 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ናችሁ!

  • @faizamohamed4682
    @faizamohamed4682 ปีที่แล้ว +1

    ምረጥ ወንድም

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer265 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጥልያ አያ አለ ብርቁ በጣም የምወድህና የማደቅህ በርቱ😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @ዜድ-ወ5ዠ
    @ዜድ-ወ5ዠ ปีที่แล้ว +1

    አደኛ💚💛❤

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን
    ውብ ባህል አማራየ ስሙ መጣሙ
    ተባረኩ 😍😍😍😍

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እናንተሰወች የአበጀሽ ወንድምም አወጣ ደስ ይላል ብርቁ ቀረብርቁንም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @kal6665
    @kal6665 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ይለያል❤❤❤

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 ปีที่แล้ว +2

    ውወውውውውው ጥላዬ በርቱ 🇪🇹🇪🇹

  • @afo5830
    @afo5830 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ወደድሁት 💃💃😘

  • @senaitkebede7851
    @senaitkebede7851 ปีที่แล้ว

    በ ትወናዉም በ ሙዚቃዉም ስወደው እሄን ልጅ የኔ ውዶች ትወናቹን እኮ በ ጉጉት ንው የምንጠብቀው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @faizamohamed4682
    @faizamohamed4682 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉ ተዋናዮች አልተቻላችሁም አያ ጥሌ በጣም ገራሚ ነው❤❤❤❤❤

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዞች ናችሁ።

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    አቤት እሥክሥትችሁ እንዴት ደሥ ይላል 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 ปีที่แล้ว

    አያ ጥሌ❤

  • @fatumaahmad9991
    @fatumaahmad9991 ปีที่แล้ว

    ማነው እንደኔ አያ ጥላየን የሚወድ ❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ከምንሰማቼው ቆርቆሮወች እናተ 1000000ትበልጣላችሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    ባለው አንዬው አቤት እሥክሥታው ደሥ ይላል ሁላችሁም ደሥ ትላላችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw ปีที่แล้ว

    ያበጀሺ ወዲም ስወዲህህህህህህህ🥰🥰🥰🥰🥰ምርጥ ስራ👍👍👍 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈እሷኮ ያለችዉ አ💚ማ💛ራ❤ወችጋብቻነዉዉዉዉ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +4

    ትመከሪ እደሆን ሳይመሺ ተመከሪ በካላ ፈትቸሺ ቆመሺ እዳቀሪ ሻሼ ሰምተሻል የአበጀሺ ወንድም ቀጥል አለባስህ የገጠሩ ነገር ሁሉ የሚመችነው ብርቱ ውዶች❤💞🎶

  • @zinginitube3536
    @zinginitube3536 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤ተልባ ተልባ አለችኝ ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +6

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      እጀው ስወድአችሁ ሙዚቃአታምጡ

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላቹህ

  • @alamadan717
    @alamadan717 ปีที่แล้ว +1

    አያ ጥላዬ ሙቸኮ ነው ምወድህ🥰🥰 ምርጥ ስራ ነው በርቱልን🥰🥰🥰

  • @dyfuchvdyfyfy4205
    @dyfuchvdyfyfy4205 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @saralove4924
    @saralove4924 ปีที่แล้ว +4

    መስፍን በቀለን መስለካል ጎፈሬክ የአበጀሽ ወንድም ይመችክ❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን በርቱልን አያ ጥላየ የመዋ ወንድም ጀግናዉ ❤❤❤❤ብርቁ አጎት በርቱልን ❤❤❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 ปีที่แล้ว

    ትለያለችሁ የኔመፅናኛዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirngokassie3080
    @tirngokassie3080 ปีที่แล้ว +3

    I really love and appreciate this team. You guys did such a fantastic job 👏 may God bless you all . Keep it up. 💯

  • @ogoghud7013
    @ogoghud7013 ปีที่แล้ว +3

    ወይእዴትታምራላችሁ❤❤❤

  • @አምራአብኤልየእዬሩሳሌሟ
    @አምራአብኤልየእዬሩሳሌሟ ปีที่แล้ว

    አቤት እናቴ ይህን ዘፍን ስትወደው ሻሼ ነው ስሟ ደግሞ😆😆😆😆♥️

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 ปีที่แล้ว +2

    እዝህ ቤት ቀልድ ብቻ ሳይሆን ድምጽም አለ በርቱ

  • @bzu4394
    @bzu4394 ปีที่แล้ว +2

    ስላምልስው ልጅሁሉይሁን የመዳምቅመሞች ስራእንድትነው አይዛችሁ😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @ታደ
    @ታደ ปีที่แล้ว +2

    እስክስታ ትችላለህ ያበጀሽ ወድም❤

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh หลายเดือนก่อน +1

    ❤ተይይይይፕይፕፕፕ😅

  • @gm156
    @gm156 ปีที่แล้ว +2

    ዋው

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ ปีที่แล้ว +13

    በቅርቡ ብርቁንእንጠብቃለን❤

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክክክ ሁሉም በየተራ ነው. የወለደችዋም

    • @ህይወቴጎጃሜዋ
      @ህይወቴጎጃሜዋ ปีที่แล้ว

      @@ፅጌማርያም-21 እሷስቆይ ጠከር ትበል ደሞኮ ያምርባቸዋል

  • @helen9673
    @helen9673 ปีที่แล้ว

    የአበጀሽ ወንድሜ ስወድህ እኮ ደሞቼች ኑሩልኝ ሻሼ ምን አልሽዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን ደህና መጣቹህ

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 ปีที่แล้ว +1

    ❤ስታምሩ እኮ ቀጣይ ብርቁን እንጠብቃለን 👌👌

  • @bezawitbelay-cp9nz
    @bezawitbelay-cp9nz ปีที่แล้ว

    ጥላዬ አያ ትችላለህ ስልህ 😍

  • @helloyes8086
    @helloyes8086 ปีที่แล้ว +2

    Wow nice one really amazing 🥰🥰🥰❤❤❤

  • @imanseid
    @imanseid ปีที่แล้ว

    ምረጥ አደኛ ሁሉም ያምረባችኾል እናተ እምለቁት አድም ነቀፋ የለበትም ሁሌ አደኛ❤😘😘😘

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር ปีที่แล้ว +1

    የምዋ ወንድም እንዋድሀልን በርቱልን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ

  • @worebado6556
    @worebado6556 ปีที่แล้ว +2

    እረ አመረሩ እኒህ ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amefke2069
    @amefke2069 ปีที่แล้ว

    በርቱ የኔ ውዶች

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 ปีที่แล้ว +1

    አያጥላየ በጣም ምርጥነው❤❤❤❤❤

  • @yebchayetube334
    @yebchayetube334 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሙዝቃ ዋው ነው

  • @ttey4463
    @ttey4463 ปีที่แล้ว

    መልካም ሥራ

  • @Daniale79
    @Daniale79 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ዘፋን

  • @ታደ
    @ታደ ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ ይላል❤❤❤የመዳም ቅመሞች የረመዳን ስራ እዴት ይዞችዋል አይዞችው❤❤❤❤

  • @joseftage4943
    @joseftage4943 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነህ ዘፈንህ እስክስታህ ጭምር❤❤❤❤

  • @menzmenze9445
    @menzmenze9445 ปีที่แล้ว

    የአማራነቴን ባህል ስለምታቀርቡ። ደስ ይላል አዳብሩልን

  • @bzu4394
    @bzu4394 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂ገፎዋን ጥዳታገነፍልች አለ🙈🙈👍👍👍👍👍

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 ปีที่แล้ว

    ማማራችሁ❤❤

  • @zewditusisay8830
    @zewditusisay8830 ปีที่แล้ว +2

    Bertu...watching you from Seattle USA

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችክ

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 ปีที่แล้ว +2

    ወይይይይ ሰያምሩ

  • @selam329
    @selam329 ปีที่แล้ว +3

    Well done, this is pure talent keep going united. Your greatest strength is your team work. ሁላችሁም አብራችሁ እንድታድጉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አያ ጥላዬ

  • @seafnaf7376
    @seafnaf7376 ปีที่แล้ว +1

    Amazing 👏

  • @דודארמיאס-ד9ר
    @דודארמיאס-ד9ר ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ዘፈን❤