ጎሽሜ ፕራንክ ተደረገ 😂😂😂 መገን 16 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
    #ቅመም #ጎሽሜ

ความคิดเห็น • 679

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube ปีที่แล้ว +185

    እናተጋማ አንድ ቀን መስራት አለብኝ 😄😄

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +121

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈🌹

    • @kalokalo1135
      @kalokalo1135 ปีที่แล้ว +1

      🌻

    • @TewlignTuka-e5j
      @TewlignTuka-e5j 6 หลายเดือนก่อน

      ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጤናውን የሰጠን

    • @ziondamoza3846
      @ziondamoza3846 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@TewlignTuka-e5jì⁷ù⁸5 I 😊

    • @HussenAhmed-k4b
      @HussenAhmed-k4b 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ሠላም ነው

  • @busyline5298
    @busyline5298 ปีที่แล้ว +90

    አይ ጎሽሜ እንደዚህ አይነትም ትግስት አለ
    የወሎ ጀግና ❤❤❤

  • @sunlight681
    @sunlight681 ปีที่แล้ว +175

    ማነው እደኔ የጎሽሜ ትግስት የተመቸው 🥰🤣🤣

    • @حوىمحمد-د1خ
      @حوىمحمد-د1خ ปีที่แล้ว

      ተሠክረወነዉ

    • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
      @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ ปีที่แล้ว +1

      እኔ የፈራ ነበር የመሰለኝ መቸም ንደታምነኝ ንድድ ብሎኝ ነበር

    • @sunlight681
      @sunlight681 ปีที่แล้ว +2

      @@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ እኮ እኔግን መጨረሻ እደሚመጣበት አውቄ ነበር አስታሞ አስታሞ 🤣🤣🤣

    • @ChaltuSelo-j7e
      @ChaltuSelo-j7e ปีที่แล้ว

      Wow

    • @helimaAdem
      @helimaAdem ปีที่แล้ว

      Meki amrobacihel

  • @YiDesswa
    @YiDesswa ปีที่แล้ว +35

    ጎሽሜ ወንድነቱን አሳይቶል ከትእግስት ጋር👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾🙏🏾

  • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
    @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ ปีที่แล้ว +30

    እድህ ነዉ ያገራችን ልጆች ይታገሱና ሲናሱ. ጀግና... የፈራ መስሎኝ ተናድጀ ነበር ጎበዝ😍😍😍😍😍

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +21

    ማነው እንደ እኔ ቦታው ደስ ይሚለው እናቴ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ስላም ያወርዳልሽ ደስታ እና ፍቅር አደርግልን

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 ปีที่แล้ว +19

    እር ጎሺሜ ትግስቱ የዛሬዉ ያበደ ነዉ 😂😂😂😂😂 ልጁ ጎበዝ ነዉ የምር ንግግሩ አቤት 👌👌👌👌👌👌

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs ปีที่แล้ว +31

    ወይኔ በሳቅ😂 ቅመሜ አደባደበቻቸው እኮ😂😂

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 ปีที่แล้ว +22

    ጀግና ነዉ ጎሺሜ ታገሠ ታገሠ። ከዛ ነዳዉ❤❤❤

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ ปีที่แล้ว +13

    ጀግናው ጎሽሜ ዋው ትግስትህ ጀግና ወንድም አለኝ እሱን መሰልከኝ አስታግሶ ከተነሳ አፈርደም ያስበላቸዋል አቤት ዱላ ሲችል ምካች ኑርልኝ ወንድም አለም የኔ ጀግና ወንድም 💪💪💪

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 ปีที่แล้ว +34

    ማሪያምን የከተሜው ልጅ ብቃቱ አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝነው የገጠሩን ትወና ችሎታው❤

    • @ረውዷመሀመድየሀይቋ
      @ረውዷመሀመድየሀይቋ ปีที่แล้ว +2

      ተዋናኝ እና ተወዛዋዥ እኮ ነው

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 ปีที่แล้ว

      @@ረውዷመሀመድየሀይቋ ለዛነው በጣም ጎበዝነው

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo ปีที่แล้ว +4

      ሁለቱም ከተማ ናቸው ለትወና ነው እንጅ ይችላሉ

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 ปีที่แล้ว +1

      ልጁኮ የባቦልጅ ነው ብለዋል

    • @ረውዷመሀመድየሀይቋ
      @ረውዷመሀመድየሀይቋ ปีที่แล้ว +1

      @@soltanwad7a79 ጭራሽ ባቦ አደረጋችሁት

  • @Sara-z6r2l
    @Sara-z6r2l ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ በሳቅ የሕተሜውን የወደድኩስ ነገር ደጋግሞ ይምጣ😂😂😂😂

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc ปีที่แล้ว +8

    ጎሽሜ ምነው ያንተ ትግስት ለኔ በሰጠኝ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว +9

    ክክክ ያበዴ ነው ቅመሜን አላቃትም ቭሎ ከዳሳ ጎሽሜ😂😂😂😂

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh ปีที่แล้ว +16

    የወሎ፣እንቁዎች፣ኡፍ፣ስታምሩ🎉

  • @sadaaa487
    @sadaaa487 ปีที่แล้ว +18

    ባልጠቆርክ መቸ ነው እምናይህ ውጣ በብዶወ

    • @fatimamuham
      @fatimamuham ปีที่แล้ว

      አይተነዋልኮ በማሩ ባለገሩ ድሮ

    • @sadaaa487
      @sadaaa487 ปีที่แล้ว

      @@fatimamuham ውሸት አዛም ላይ አይዋጣም

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 ปีที่แล้ว +4

    ጎሽሜ በቃላት ሀብታም ነው። የድሮን ቋንቋን የገጠር አምጡት ይበልፅግ።

  • @alemayalew2344
    @alemayalew2344 ปีที่แล้ว +3

    የጎሹ ትእግስት ጥግ አሳዛነኝ 7ግዜ አይቼው አልጠግበውም 😂😂😂😂መኩም በጣም ጎበዝ ነው

  • @زهراءالحربي-ط1د
    @زهراءالحربي-ط1د ปีที่แล้ว +3

    በአካል ባገኛችሁ ብየ ተመኘሁ ❤❤❤❤እንዴት ደስ እንደ ምትክ ትግስቱ ማሻአሏህ ለሁላችንም የዚህ አይነት ትዕግስት አሏህ ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @ገጠርአለሜ
    @ገጠርአለሜ ปีที่แล้ว +2

    ሱብሃን አላህ የጎሺመ ትግስት ለመነዉኮ ደጋግሞ ጀግና አይቸኩልም ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት ปีที่แล้ว +3

    ትችላላችሁ ጀግና ይታገሳል ወንድነቱን ያሳያል ሞኩ ጎሽሜ ይመቻችሁ😘

  • @drphone9773
    @drphone9773 ปีที่แล้ว +26

    🎉❤ግን የምር ትወናቸው ዋው ነው ከትልቅ ደረጃ ድረሱልን

  • @hopolapos
    @hopolapos 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሚገርም ትወና የኢትዮጵያ ፊልም ሆይ ከዚ ብዙ ተማር

  • @tma9
    @tma9 10 หลายเดือนก่อน +3

    ስራችሁ በጣም የተለየ ደረጃ ላይ ያለ ነው፣ ላለማጋነን እንዲህ አይነት ጥራት ያለው ስራ እንደ ቅርስ ቢቀመጥ ራሱ ያንስበታል፣ ጊዜ ማይሽረው ስራ

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ ปีที่แล้ว +4

    ሀገራችን እኮ እንዴት እንደምታምር አካባቢዉን አይቼ እንባየ መጣብኝ በጣም ናፈቅኩኝ ስደት በቅቶን ሀሳባችን ተሳክቶ ሀገራችን ሰላም ሆና የምናያት ያድርገን 😢 የምር በጣም ናፈኩኝ ድክም ነዉ ያለኝ አሁንስ ያዉም ምንም ለማይሞላዉ እኮነዉ ኡፋፋፋፋ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr ปีที่แล้ว +4

    ኧራ፣የቅመም የለ፣ኧራ፣ኔይ፣ተፈጁ🤣🤣🤣🤣😂 ጎሸሜ፣ትግስትህን፣አደናቀኩ🙏😘

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 ปีที่แล้ว +5

    አካባቢው በጣም ደስ ይላን ከጎሽሜ ጋር እጂግ ያምራል።

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 ปีที่แล้ว +3

    wow! Goshime. Wonderful! I was expecting a huge knock on Moke. Moke you acting is special.

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว +7

    ጎሸሚ ዉዋ ትግስት መታዳል ❤ ነዉ ❤

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ ปีที่แล้ว +2

    ይሔ ልጅ ውዝዋዜ ላይ ይሠራል አይደል በጣም ጎበዝ ነው❤

  • @Temema-bm4cy
    @Temema-bm4cy ปีที่แล้ว +5

    ጎሽሜ የኔጌታ ዉይትግስቱ ❤❤❤😢😢😢

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 ปีที่แล้ว +5

    እውይ በሳቅ ፈታ አደረጋችሁን ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @Seda-c7h
    @Seda-c7h ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይወፍቃችሁ የጎሽሜን ትግስት ለኛም ለመዳም ቅመምች ይወፍቀን አሚንን

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የዛሪው ይለያል ጎሽሜ ጀግና ትግስትህ ስወድለህ ሰከን በል አላለም እድ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +5

    አይ ጎሽሜ አይ መረጋጋት ደስ ሲል ውይይይ አሳዘነኝ ይሄ ሁሉ ቅመም ነች ምክኒያቷ 😂😂😂😂

    • @kenzab1189
      @kenzab1189 ปีที่แล้ว

      ወሎ ነው ማማዬ

    • @Hayutiwolloyewa
      @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว

      @@kenzab1189 እና እኔ ወሎ አልደም አላልኩኝ 🙄🙄😂

    • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
      @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ ปีที่แล้ว +1

      @@Hayutiwolloyewa ጎሽሜ እሚለውን ጎጃሜ ብላ ይዛው ይሆናል 😜😆

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ጎሽሜ ትግሥቱ በጣም ለመነውኮ የወለሸ ጀግናና👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍❤

  • @Mashquke
    @Mashquke ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ያዝናናል ።ያስተምራል simply with Wow effect.😂😂

  • @Riham-c2h
    @Riham-c2h ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ሆዴ ቆሰለ ልጁን አስገድላቺሁት ነበር መኮነንን ግን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነህ መሀላቸው ያደክ ነው የምትመስለው

  • @gjguggjh1187
    @gjguggjh1187 ปีที่แล้ว +5

    ጎሽሜ ትግስቱደስይላል❤ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 ปีที่แล้ว +3

    አየ መኬ ነካክት ነካክቶ ሲያመርበት ኧረ ፍሬድ ድረሱልኝ😂😂😂😂😂

  • @erahema-yk8kx
    @erahema-yk8kx ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ 6ግዜ እየደጋገምኩ ነው ያየሁት❤❤

    • @sartt4348
      @sartt4348 ปีที่แล้ว

      እኔም 😂❤❤

  • @mesialemayehu2608
    @mesialemayehu2608 ปีที่แล้ว +6

    ጎሽሜና ቅመሜ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 ปีที่แล้ว +2

    አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏

  • @rekikmoges
    @rekikmoges ปีที่แล้ว +2

    wuye goshime how patient he is? i wish we have half of the patience we have

  • @ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ
    @ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ ปีที่แล้ว +3

    😀😀😀😀ወይኔ በሳቅ የለሁም የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ ปีที่แล้ว +8

    የዛሬውሥ ያበደ ነው አይ ጎሽሜ እንደት እንዳሣቀኝ 😂😂 አብራችሁ ሥሩ በድጋሜ ሁለታችሁም በጣም ነው ምታዝናኑት ትራውዘር በል አላለም

  • @ያረቢሀያትአማንጋር
    @ያረቢሀያትአማንጋር ปีที่แล้ว +1

    የኔውዶች ስወዳችሁ ቀጥሉበት የጎሽሜ ትግስትና የከተሜው ጀግንነት ደስስትሉ የከተሜው ፉቅር ሊደፋኝ ነው ❤😢

  • @seidTube854
    @seidTube854 ปีที่แล้ว +13

    ውድና የተከበራችሁ የፋኖ አድናቂወች በሙሉ አላህ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በቅን
    ነት ወደ ቤቴ ተጋበዙልኝ

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ ปีที่แล้ว +6

    ግን ድራማነው ወይስ የእውነት ለማንኛው ደስትላላችሁ እወዳችሁአለሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @فاطمه-و1ب7خ
    @فاطمه-و1ب7خ ปีที่แล้ว +1

    ባልጠቆርክ ሳቅህ ደስ ይላል እይ የጎሽሜ ትግስት አደኛ 😂😂

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ፣ደጋግሜ፣አየሁት፣ደስትላላችሁ፣ዋው፣ባላገርባልሆን፣ያውየወሎ፣ባላገር፣ይቆጨኝነበር🎉❤

  • @alemayalew2344
    @alemayalew2344 ปีที่แล้ว

    ጎሽሜ ድምፁ በጣም ደስ ይላል ትእግስቱ ራሱ 😂😂😂😂😂😂

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss ปีที่แล้ว +1

    አረ በእናታቹ ቅመሜና ጎሹን አንድ ላይ አቅሩባቸው እባካቹ ለእየብቻ አይመችም

  • @yezulove8512
    @yezulove8512 ปีที่แล้ว +4

    ጎሽሜ አንደኛ ደስ ሲል❤❤❤

  • @bjjvv5513
    @bjjvv5513 ปีที่แล้ว

    ትግስት እኮ በጣም ወሳኚነዉ እኔም በሴትተጣልቸ 4ሆነዉሊደበዲቡኚ 2ለብቻ 2ለብቺ ደፍጠዉ ከዛ እምገዲለይ ቁምአሉኙ ታግስኮቸዉ ከዛ ተጋጠምን ።2ገጥሜ 2መጡ 4ሀሸኑ እዳጋጣሜ የወዲሜን ሺጉጥ ይዠነበረና አዱን በታፉለ ቀኩበት ።3በዱላ ስብርብር አረካቸዉ ካዛ1አመትታስራትለቀቅ ደሞደግመዉ4 መጥብኚ መልሺ ሁሉን በሺጊጥ እግራቸዉን መተሆቸዉ ከዛ ሳኡዲመጠሁ ጠፍቸ ደግነቱ አልሞቱምዳኑ አሁንም ይፎክሩይዘዋል እኔም ልገባላቸዉነዉይለይልናል

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv ปีที่แล้ว +1

    አይጉሽሜ አላቃትም ስትል የምር ነዉ ብየ ተናድጀብህ ነበር አይ የገጠር ልጅ ጀግና ግን ተቅመም ጋር አብረዉ መስራታቸዉን ለምነዉ ያቆሙት አብረዉ ሲሆኑ ነዉ የሚደምቀዉ

  • @hawamirdif7143
    @hawamirdif7143 ปีที่แล้ว +1

    ሞትኩኝ በሳቅ ገሹሜ ኧረተው ኧረቀስበልየሚለውነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +2

    ክክክክ ፕራክ አድራጊው ዋው ነው ብቃት አይ ጎሽሜ ተው ቃስ ተው ቃስ አመረረ

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ ปีที่แล้ว

    አቤት ትግስት ጎሸሜ ማሻአላህ ማሻአላህ የትግስትም ልክ አለው ቆማምጦ ሳይጥልህ ክክክክክክክክክክክ

  • @KadeSeraj
    @KadeSeraj ปีที่แล้ว

    ወላሂ ትዕግስት መጣም ነው የወደድኩት መኮንን ግን በጣም አናደደኝ ምናባህ. አባት አለህዲ ሲል በጣም ነው ያናደድከኝ

  • @HikmaSemne
    @HikmaSemne ปีที่แล้ว +2

    አዘናግቶ መታኝ እንዳትል ተዘጋጅ 😂😂😂😂😂

    • @sartt4348
      @sartt4348 ปีที่แล้ว

      ጀግና ነው የምር ❤😂😂😂

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 ปีที่แล้ว

    አቀጭራ ትበላለህደ እደከብት 😂😂😂 ማነው አቀጭራ የሚያስታውስ😂

  • @drphone9773
    @drphone9773 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ሰው እኮ ደም ተቀብቶ ዝንብ አይፈራም በሚስቱ እና በእርስቱ ቀልድ የለም 😅😅😅

  • @ShambelMamo-c6d
    @ShambelMamo-c6d ปีที่แล้ว

    የምር ምርጥ ነው።ደሥ ይላል የጥንቱ ጀግንነት ይታይበታል። ወሰወሳችሁኝ።

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምወዳቸው የገጠር ልጂ መሆኔ ሁሌም ደሥተኛ ያደርገኛል

  • @SidehAhmed
    @SidehAhmed ปีที่แล้ว +2

    ልጁ ሲምር ማሻአላህ😍

  • @maryammengstu
    @maryammengstu ปีที่แล้ว +7

    ለዛ፣ፍቅር፣የወሎማህበረሠብ

  • @esmaelderesse4191
    @esmaelderesse4191 6 หลายเดือนก่อน

    ጎሽሜ የተረጋጋ ሰውሁሉም እንደዚህ ትዕግስት ቢኖረው።

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጎሽሜ ጀግና ትግስተኛ ግን ምን አይነቱ ጨበሬ ነው ይሄኛው

  • @halimahhailma2897
    @halimahhailma2897 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤ የሽምብራ ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +1

    ጎሽሜ አቤት ትግስት❤❤❤😂😂😂😂

  • @نجاتنجات-ك8ص
    @نجاتنجات-ك8ص ปีที่แล้ว +1

    የከተማው ልጅ ይችላል በጣም ጎበዝ ነው

  • @zainabmohamed5039
    @zainabmohamed5039 ปีที่แล้ว +1

    ገና ሣላየው ሳቄ መጣ ግን ትግሥቱ ተመቸኝ ጎሽሚ ከተመኘው ግን ተወናህ ተመቸኝ ትችላለህ

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ ปีที่แล้ว +1

    💪😁😁😁🤣🤣🤣ቅመማ ድረሺ ሰትመቹኝ ቀጥሉበት

  • @alweyakeyra4291
    @alweyakeyra4291 ปีที่แล้ว +4

    ቶሎ ቶሎ ኑ ስወዳቹ😅😅😅

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 ปีที่แล้ว +1

    ጎሽሜ ይመችህ ትግስትህ ዋው ❤❤❤❤በጣም ታምራላችሁ😅😅😅😅

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 ปีที่แล้ว

      አወ ይህኛው መምህር ነው ይህኛው አርቲስት ነው❤

  • @أبوعبدالرحمنعبدالله-و5خ
    @أبوعبدالرحمنعبدالله-و5خ ปีที่แล้ว +1

    ከምር የለለ ነዉ የተመቸኝ ትግስት እንደዚህ ነዉ

  • @hayat1184
    @hayat1184 ปีที่แล้ว +1

    የምር ጉበዝ ነው ጀግና ነው ትግስቱ ጎሽሜ😂😂🥰🥰

    • @raba
      @raba ปีที่แล้ว +1

      السلام عليكم
      من اي بلد انتي من فصلك ردي

  • @MDTube-eo7nx
    @MDTube-eo7nx 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ወይና ትግስቱ ጎሹሜ ደስ ስል😂😂😂 ሞትኩ

  • @HhvhhhYhhh
    @HhvhhhYhhh ปีที่แล้ว

    😢የጎሽሜ ትግሥት ግን ተመቼኸኝ ❤❤❤እቅመም ጋር እማይሆን ከሆነ እቡዙዬ ጋር እመጣለሁ አላለም😂😂😂😂

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጎሺሜ የኔጋሻ አሳዘነኝ ትግሥቱ ሲያልቅ ጠመደውእኮ😂

  • @solomonteshom1744
    @solomonteshom1744 ปีที่แล้ว +2

    ቅመም አደባደበች ጀግና

  • @sebrinatube
    @sebrinatube ปีที่แล้ว

    የምር ጎሽሜ ጀግና ጀግና ታግሶ ታግሶ ዘራፍ አለ

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ ปีที่แล้ว

    መኮ ጀግና ነህ ትችላለህ ጎሽሜ ትግስቱ ደስ ይላል

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ ปีที่แล้ว

    እንደ ጎሽሜ ታጋሽ ቢሆኑ ሁሉም ሰወች ሀገራችን ድህነትና ግድያ ባልበዛ ነበር መታገስ ዋጋ አለው ግን ይሄ ፕራንክ የሚባል የሰይጣን ስራ ነው ይቅርባችሁ! አሁን ባይታገስ ኖሮ ግሽሜ ብቅ እንዳለ አናቱን ቢለው አደጋ ነው አኡዙ ቢላህ!

  • @FunnyAlligator-en1zd
    @FunnyAlligator-en1zd 3 หลายเดือนก่อน

    አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂ትግስት

  • @tamiratmeja5577
    @tamiratmeja5577 5 วันที่ผ่านมา

    አቤት የባላገር ትዕግስት❤❤

  • @mkuwaitmkuwait7955
    @mkuwaitmkuwait7955 ปีที่แล้ว +2

    ጎሽሜእምርምውድንህ ትግስትህን ወዱድኩልህ

  • @moshezamana6456
    @moshezamana6456 ปีที่แล้ว

    ጉሽሚ ጎበዝ በጣም ነው ደስ ያለኝ የወንድም የመጨረሻ

  • @እሙመኪዩቶብ
    @እሙመኪዩቶብ ปีที่แล้ว

    አየ ጎሽሜ ትግስቱ የኔ ደርባባ ኧረተው ተረጋጋ አላለም😢😢😢😢

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc ปีที่แล้ว

    አውራ ዶሮ ይመስል ላካለው አልክሳ😅😂😂😂እንግዲህ ሚስጢር ወጣ ለቅመሜ ሽማግሌ ሊልክ አስቧል ይሳካልህ በሉት

  • @janvs7133
    @janvs7133 10 หลายเดือนก่อน

    እንድሪስ ጎደኛየ በስንት ጊዜ አየሁት ወይኔ ግዜው ሲሄድ

  • @kedirtizazu4906
    @kedirtizazu4906 ปีที่แล้ว

    Goshime . I appreciate how he is patient

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 ปีที่แล้ว +1

    ቺለሕበታል ያገሬ ልጂ መኩየ አደም ክክክክክ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh ปีที่แล้ว

    ውይዛሬ፣ከምርነው፣የሳኩት፣ጎሽምየ፣የኔ፣ባላገር፣ወላሂ፣ሀገረኛውን፣ትችላለህ🎉❤

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጎሽሜ ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም የምር 😮😮😮😮

  • @tigsitMelaku-t3o
    @tigsitMelaku-t3o ปีที่แล้ว

    ተነጋግረዉ እደሰሩት በድንብ ያስታዉቃል ካሜራ አቀራረፁ ግን መኬ አደንቅሀለሁ ጎሽሜም እደዛዉ መኮነን እኮ አጠገቡም ተቀምጣችሁ ወሬዉ ጥርስ አያስከድንም በጣም ኮሚክ ልጅ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ትግስቱ በፈጣሪ ጎሽሜ 🥺🥺🥺🥺👍👍👍አሁን ላይ ያለዉ ሁኔታ 😢