ቀላል የሜካፕ አቀባብ እና የፋውንዴሽን አመራረጥ - Simple Makeup for every occasion

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 126

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 5 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ኢትዬጵያዊት በቋንቋዋ የምትኮራ
    ዛሬ ነው ያየሁሽ ሁሉንም ቪድዮችሽን አያለሁ ወድጄሻለሁ በርቺ

  • @user-oz9td6mv5b
    @user-oz9td6mv5b 5 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ መምህር ነሽ እናመስግናለን ሰው ያለውን እውቀት ለማያውቅ እንደዚህ ሼር ሲደርግ በጣም ደስ ይላል ❤️

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      ህወቴ የኔ ፍቅር thank u so much sweetheart ❤️💋

  • @meskiroman3102
    @meskiroman3102 5 ปีที่แล้ว

    Wow setemare yena konjooo benatshe letayem feta yemhune makeup este asyenane

  • @darore741
    @darore741 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቆንጅዬ

  • @kidestyemane4474
    @kidestyemane4474 5 ปีที่แล้ว

    Woow you are so beautiful tnx so much my dear

  • @meronwoldemariam1287
    @meronwoldemariam1287 5 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ጎበዝና ግልጽ አድርገሽ ከማስረዳትሽም ስትናገሪ አማሪኛሽ ደስ ይላል በርቺ።እኔ የምጠይቅሽ የምወደው ፋውንዴሽንና ፓውደር ማክ ነው የኔ ከለር ቡኒ ነው እና የምጠቀመውን የፋውንዴሽን ቁጥርና የፓውደር ቁጥር ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኛል ደግሞ ደረቅ ስለሆነ ፊቴ ወዝ ያለው ቢሆን እመርጣለሁ እባክሽ ይህንን ብትነግሪኝ።

  • @mimimima7972
    @mimimima7972 5 ปีที่แล้ว

    Thank you sis

  • @ganatganat6807
    @ganatganat6807 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ ትያለሽ ማሬ

  • @kareemahzadzad1916
    @kareemahzadzad1916 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል ተባረኪ ግን

  • @abushwubetsalon3383
    @abushwubetsalon3383 2 ปีที่แล้ว

    Betam des tiyalsh kezi yeteshal etbkalehu

  • @samrawetsamrawet6827
    @samrawetsamrawet6827 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው በርች አትጥፊ ያው እኔ ሜካፕ ተጠቅሜ አላውቅም ግን ሞክራለሁ ለወደፊት ልምድ ወስጄ

  • @bintyesuf3850
    @bintyesuf3850 5 ปีที่แล้ว

    Yen konjo setmerl mash allah beyelhou

  • @selammesay4769
    @selammesay4769 4 ปีที่แล้ว

    Betam wdgawalew lemegemeriya gizanew yayehut betam arifi new wedgawalew

  • @selamgeach6185
    @selamgeach6185 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነሽ

  • @Zainab-oq8mo
    @Zainab-oq8mo 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የወደድኩሽ ማሬ ቀጥይበት 😍😍😍😍😍💋💋💋

  • @mesyazu
    @mesyazu 5 ปีที่แล้ว

    beautiful!

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful

  • @seniya6478
    @seniya6478 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 5 ปีที่แล้ว

    Ur beautiful Rani. Thank you for sharing and I love ur accent.

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      thank u sweetheart for ur lovely comment!

  • @user-km6rb2oh5f
    @user-km6rb2oh5f 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ቅን ነሸ ብዙ ነገረ ተምሬለሁ እናመሰግናለን

  • @nurali1556
    @nurali1556 5 ปีที่แล้ว

    yane marr sewadeshe tnxss

  • @hannah8746
    @hannah8746 5 ปีที่แล้ว

    So beautiful

  • @tala1718
    @tala1718 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነሽ ሣትቀቢም ታምራለሽ

  • @ethiobeauty960
    @ethiobeauty960 3 ปีที่แล้ว

    Betaseb enhun 👍 I love it 😍

  • @haymiabebe8374
    @haymiabebe8374 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው የተጠቀምሻቸውን ለመግዛት የት አገኛቸዋለሁ

  • @early275
    @early275 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow I like it 👏❤😍

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      dibora fikre thank you sweetheart❤️🌹🌸

  • @nadiaadil7114
    @nadiaadil7114 5 ปีที่แล้ว +1

    I love all your day make up

  • @hanageleta3002
    @hanageleta3002 5 ปีที่แล้ว +3

    So simple and so beautiful thanks

  • @worlddender9262
    @worlddender9262 5 ปีที่แล้ว +1

    Yena konjo feta lay shefe eyalebrn techegereku esu seferse demo tekur eyetaze feta tebekashe pls help me

  • @ibrahimlovesblink
    @ibrahimlovesblink 2 ปีที่แล้ว +1

    u r so pretty love u

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank u so much ❤️❤️❤️

  • @user-td6em1dd2c
    @user-td6em1dd2c 5 ปีที่แล้ว

    Betam aref konjo enmamesegenalen

  • @ahme4126
    @ahme4126 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናልን ዉዴ

  • @luchitube3752
    @luchitube3752 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ስለ ቆዳ ጤና አጠባበቅ ትንሽ ብታሳይን እንደማይሽ የሚያምር እና ጤናማ ቆዳ ነው ያለሽ

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      thank you sweety! hopefully I will make a video abt it

  • @semhardaniel1090
    @semhardaniel1090 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አንደኛ 😍😘

  • @aliaalfalasi2476
    @aliaalfalasi2476 ปีที่แล้ว

    berchln

  • @h_o_m_m_y_e
    @h_o_m_m_y_e ปีที่แล้ว +1

    Tutorial በጣም አሪፍ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ግን tutorial p1 and p2 እያለ ቢለቀቅ it's more clear

  • @luchiaadhanom1698
    @luchiaadhanom1698 5 ปีที่แล้ว

    nice look but tell me the name of the lipistic please like it

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 5 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @seniya6478
    @seniya6478 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ

  • @selamlenore1365
    @selamlenore1365 5 ปีที่แล้ว +1

    Konjeya setameree I love the way u talk.💖💖💖

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      Selam Lenore thank u selam yene konjo 🌷🌹🌸

  • @yeabsiragetahun7830
    @yeabsiragetahun7830 2 ปีที่แล้ว

    Yehan erasun bemokerwu des yelegnale nger gen andume eka yelegnme endat nw magegnte yemechlewu

  • @yetigtube1456
    @yetigtube1456 3 ปีที่แล้ว

    Konjooo woww

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow u r so butyfull lady

  • @biftuubarri9089
    @biftuubarri9089 5 ปีที่แล้ว +1

    inamasaginalen konjo

  • @ilovemycountryethiopia3450
    @ilovemycountryethiopia3450 5 ปีที่แล้ว

    Before I use baby skin can I use cream

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam tameriyalsh amesegenalu

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ውድ

  • @abmelise5312
    @abmelise5312 5 ปีที่แล้ว +1

    YENE KONJO swedesh stamri eco botaw dgmo waaaaw

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      Ab Melise thank u do much sweetheart 🌸💋🌷🌹

  • @rutaruta8150
    @rutaruta8150 5 ปีที่แล้ว +2

    Yamral

  • @birukchemir6866
    @birukchemir6866 3 ปีที่แล้ว

    Yene wud

  • @elisa3885
    @elisa3885 5 ปีที่แล้ว +2

    😘😘😘😘😘

  • @hayatbahar2266
    @hayatbahar2266 5 ปีที่แล้ว

    Wer is ur shop...... How do i get z products

  • @meserettadesse2105
    @meserettadesse2105 5 ปีที่แล้ว

    yete new metesew konjeyy

  • @user-hy2lu6pv7s
    @user-hy2lu6pv7s 6 หลายเดือนก่อน

    ባለቤቴ አይን አካባቤ ጥቁረት ልማጥፋት ምን መጠቀም አለባት

  • @mimimerekato9938
    @mimimerekato9938 4 ปีที่แล้ว

    Setamwr eko agelaleseshw erasu des yelale

  • @ManjeriManjeri-wu4zk
    @ManjeriManjeri-wu4zk 5 ปีที่แล้ว

    እህት መጀመርያ የትቅባሸውን ክሬም ቅርጠሸ ላኪ

  • @galxya1162
    @galxya1162 3 ปีที่แล้ว

    ለፀይም ቆዳ ምን አይነት ከለር ነዉ የምንጠቀመዉ በናትሽ እዴትስ ነዉ መጄመሬ የምንጠቀመዉ ከዛ ደግም

  • @aliaalfalasi2476
    @aliaalfalasi2476 ปีที่แล้ว

    kll yale

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 5 ปีที่แล้ว +2

    Raniye I finsh whach all your videos...❤❤ you are sweet please meek anather video....

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว +1

      thank u sweety! what video do u recommend me to do? any suggestions

    • @yejegnitlij8222
      @yejegnitlij8222 5 ปีที่แล้ว

      @@ranibellemakeup full mekupe bitasayign des yilegnal yememar edlun silalgegnehu be TH-cam new mayehu makupe tetorial....yitkmachuwal yalshun bitasayin des yilegnal😍😍

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔቆጆ አረብመሠለሺኝ ደሞ ይችመዳም በአማረኛያልኩ

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว +2

      ሃሃሃሃ ግማሽ የአረብ ነኝ

  • @kareemahzadzad1916
    @kareemahzadzad1916 5 ปีที่แล้ว +1

    ከላይ የጨመርሺውን መስካራ እንዴት እደምጠቀም በደንብ ብታስረጂን አሪፍ ነው

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      Kareemah Zad zad check out full video of how to use mascara on this link
      th-cam.com/video/MzdOQifmdn8/w-d-xo.html

  • @baharzenadesbaharzenades5817
    @baharzenadesbaharzenades5817 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ገና ሳይሽ ወደድኩሽ አትጥፊ

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ

  • @jooplgomlh2313
    @jooplgomlh2313 5 ปีที่แล้ว +1

    You Are beautiful

  • @hayatadem8010
    @hayatadem8010 4 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነው ያለሺው???

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 5 ปีที่แล้ว +1

    Baby skin online ygegnal konjye? Ena Le oily+dry or sensitive skin yhonal?

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว +1

      Alem Tsegaye hello dear thank u for your comment yes the baby skin works with all skin types and you can order on this number 0978787823

  • @maedahabib1669
    @maedahabib1669 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ መጣሽ ውብ ስወድሽ

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ

  • @feridamuzemil6039
    @feridamuzemil6039 5 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😴😴

  • @user-zd1gw9nv5i
    @user-zd1gw9nv5i 5 ปีที่แล้ว +1

    ሳትቀባቢ በጣም ነው እምታምሪው ፕሊስ አትቀቢ ሜካፕ ፊታቸው ለተበላሸ ቢጠቀሙ መልካም ነው ይሸፍንላቸዋል አንቺ ውብ ነሽ

  • @samrawetsamrawet6827
    @samrawetsamrawet6827 5 ปีที่แล้ว +1

    ኬሚካል የሌለው ክሬም አሳይን?

  • @user-ek5lv9oq2p
    @user-ek5lv9oq2p 3 ปีที่แล้ว

    ማር ነሽ ስታወሪ ደስ ትያለሽ እህቴ እኔ መካፕ ተጠቅሚ አላውቅም ፊቴ ተበላሽቷል እና እሱን ደብዘዝ እንዲያደርግልኝ መጠቀም እፈልጋለሁ ግን ከኔ ከለር ጋ የሚሄደውን ላውቀው አልቻልኩም ምን ትመክሪኛለሽ?

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  3 ปีที่แล้ว

      ሂዋን ነኝ የአዳም ምርኮኛ እሱ ሲል እንገናኛለን!! Call me in this number 0955415550

    • @user-ek5lv9oq2p
      @user-ek5lv9oq2p 3 ปีที่แล้ว

      @@ranibellemakeup እሽ በጣም አመሰግናለሁ ግን አገር ውስጥ አይደለሁም የድሃ ነገር አረብ አገር ነኝ የሰጠሽኝ ቁጥር ዋትሳፕ ካገኝሁበት በዋትሳፕ አናግርሻለሁ ካልሆነም ወደ አገር ስገባ እደውላለሁ ኢን ሻላ

  • @tgynegusia1548
    @tgynegusia1548 3 ปีที่แล้ว

    😆😆

  • @romanmegire3796
    @romanmegire3796 5 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ስለፀይም ቆዳ ፋውዴሽን ብታሳይን

  • @tregeocell7255
    @tregeocell7255 5 ปีที่แล้ว +1

    የፀሀይመአከላከያክሬምነገሪኝ
    ለፊትየምቀባዉንክሬምንገሪኝ

    • @user-gv4jb1wr5q
      @user-gv4jb1wr5q 5 ปีที่แล้ว +2

      ሰን ስክሪን በለሽ ከፋርማሲ ግዥ

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      Tregeo Cell hello dear you have to buy sunscreen and you have to buy umbrella and you have to use cap or a hat! 🤟🏼

  • @user-td6em1dd2c
    @user-td6em1dd2c 5 ปีที่แล้ว +1

    Sitamer eski የፀይም ፊት ሜካብ ስሪ sis

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      eshi I will

    • @user-bk1nu2ou8w
      @user-bk1nu2ou8w 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔም እፈልጋለሁለመጀመሪያ እስከመጨረሻ አቀባቡንና እቃወቹን አሳይን መጀመሪያ የትኛው መደርግ እደለበትም ጭምር

  • @samrawetsamrawet6827
    @samrawetsamrawet6827 5 ปีที่แล้ว +4

    የሜካፓቹም ስም ብትጽፊልን ዲስክሪብሽን ቦክስ ላይ

  • @bwhdhdhdususisis3984
    @bwhdhdhdususisis3984 4 ปีที่แล้ว

    በናትሽ አድራሻሽን እፈልገዋለው

  • @mar7131
    @mar7131 5 ปีที่แล้ว

    ያኔ ቆንጆ ይትም ሃገር እቃሽን ተቃርባልሽ ወይ እኔ ለምሳሌ እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት እዳምተቃትብና እዳማተቀርብ ንገርኝ

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      ስም ምን ያረግልኛ mar
      ከፋውንዴሽን በስተቀር ሁሉም እኔ ጋር የምታያቸው አረብ አገራት ይገኛሉ

    • @mar7131
      @mar7131 5 ปีที่แล้ว

      @@ranibellemakeup OK bazi kutir baras binaz ymatal mokiralhu tnx lemalsi shi yane konjo

  • @tgynegusia1548
    @tgynegusia1548 3 ปีที่แล้ว

    Hahahah

  • @teybaawele9271
    @teybaawele9271 5 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ማርያ mecaup ሰምቼ በተናገረ ዲሲ ይሉኛል

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      በስልክ ይደውሉልኝ 0978787823 ስሞቹን እነግራችኋለሁ

  • @hanayanatalije1348
    @hanayanatalije1348 5 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድነው ቶሎ ቶሎ video ማትሰሪዉ

  • @zahrazeynu4753
    @zahrazeynu4753 4 ปีที่แล้ว

    አፍሽ ሲጣፍጥ

  • @hayatbahar2266
    @hayatbahar2266 5 ปีที่แล้ว

    Wer is ur shop...... How do i get z products

    • @ranibellemakeup
      @ranibellemakeup  5 ปีที่แล้ว

      hello my dear pls call me on this number