ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከስደት መልስ ሴትና ወንድ ልጅ መንታ ወልጃለው እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ ❤
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እኔም ምኞቴ ነው❤❤❤❤
እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤
እኳንደስአለሽዉደ,,ለኛምዱአአርጊልን
እንኳን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግልሽ የኔም ምኞት ከስደት መልስ መንታ ልጅ መውለድ ነው በአላህ ፍቃድ
❤❤❤🎉
ወንድሜ እዉነት ነዉ በለኝ በፈጠረክ😳🤰🙆♂️
እኛም ምኞታችን ነው የኤፋ❤❤
😂እና😂ቤሆንስ😂ያስደነግጣል
ሳይጋቡ😂😮
እውነት ያድርግላቸው❤❤
እኛምምኞታችንነዉ
ያኡመተል ሙሀመድ ለአላህ ብዬ እወዳችሆለሁ
እኘም ዉድድድድድ እስከ ጀናት
እኛም ዉዲዲ በማያልቀዉ❤❤❤❤
እወይ እኔም በጣም እወድሻለሁ 😂😂😂😂
አላህ ይውደድሽ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ አብልጦ ያስወድድሽ እወድሻለሁኝ እህቴዋ ደምሩኝ አህዋቲዋ
እዚህ ገብታችሁ ማሻ አላህ የምትሉ የዚና ደጋፊ ዝሙት የሰራ ሰው አበረታታችማለት ነው አኡዙ ቢላሂ
ሚገርም እኮ ነው የኛዎቹ ባሱ አኡዙቢላህ ሙስሊም እንዴት ዘለዝሙት ማሻ አላህ ይላል
ኣንች ምን ሊትስር መጣሽ ዝሙቱ ኮሆን ዋይ ጉዱ
አይ ሙሲሊም እራሱ ዙሙት አደል ለ 7 እያገባቹ ታወራላቹ😂😂😂😂😂
@@FayizaMohamed-m8dከእነንቴ በለይ ዝሙታኛ አሌ እንዴ ዉሸ ዉጭ ከዝ🤮🤮
@@Samsunga14-d7n ምናባሽ አገናኘው ሀላልና ሀራም ደደብ ቱ ዝሙሙሙሙሙሙሙተተተተኞች ናችሁ አኡዙቢላህ ደሞ አትንኩን ትላላችሁደ የኢትዮ ሥርአትኳ አደለም በሽርሙጥና ልጅ ማርገዝ
ኤልዳዬ ግን ለሩታዬ ያለሽ ፍቅር በጣም በጣም ይለያል 👍አይለያችሁ ሩታዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ✋ እርግዝናው 😂ግን ፕራንክ መሆን አለበት👍👍አብርሽ እኮ እንጀራ ሲጋግር ሴትም አያክለውም ጎበዝ ጀግና ባል ጀግና ጓደኛ ነህ አብርሼ የማንም ልቅምቃሚ ወሬ እንዳትሰማ ጉዞ ወደ ፊት ብቻ
እውነት ነው አብርሽ ጀግና ነው
ሩታ እና አብርሽ ስቀዉ እና ተደስተዉ ማየት የምትፈልጉ ብቻ እስኪ 100k አስገቡኝ
ዊናየ የኔሙሉ ሰው የኔባለ ማህተብ ፈጣሪ ከህትጋ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤
እኔብቻመ100አስገቧኸችሁ
🥰😂😂😂
ዊና አይደለም
🤑🤑🤑🤑
ያብርሽና የሩታ ወዳጆች 🎉🎉❤ 10.00k
አብርሽ የኔ ጀግና በውነት ሴት እንኳን እንዳንተ አያሰፋም በውነት ባለሙያ የአብርሽ እናት ተባረኪ እንደዚህ አይነት ልጅ ስላሳደግሽ የጋሽዬ ልጆች የፍቅር ተምሳሌቶች
የልዱ ግን ለሩታ ያለሽ ፍቅርይለያል የኔ ቆጆ እረጅምእድሜ ከነባለቤትሽ ❤❤❤
አሜን አሜን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነዉ❤❤❤❤
bawnt marx eht nat www egzbhr yxbqachw
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤አሜን (3)❤❤❤❤
ሩታ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት የምትሉ እስኪ የሩታ እና የአብርሽ ወዳጆች እኔንም 100k አስገቡኝ
🎉🎉🎉🎉 ሩታየ ና አብርሽየ🎉🎉🎉🎉🎉 ውድድድድድ
ኣቺ ግን ጣነኝ ነሽ😢🙅😎😎
ቦጋች ለማኝ ሁልቀን እደለመነች
አንች ልጅ ተይ ግን ሩታዬ ህመም ለይ ነች ለችደግሞ 100k በሰብሽ
እጀራ አገራገር ሴትም አያክለው አብርሽን ማሻአላ❤❤❤❤
❤❤❤
በጣም የዘመኑ ሴቶች ተማሩ ከአብርሾ😂 እኔ እናቴ ከምጎጎው አልደርስላት ስል ከመደብ እየሠቀለች ታስጋግረኝ ነበር አባቴ ከከእሳት አግቢያት ልጄን ይላት ነበር አሁን ግን በጣም ኮራ ብየ ምግብ ቤቴን እሠራለሁ የኔ እናት ❤❤❤
እንደው የምገሩሙኝ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መሸአላህ የምትል በዝሙት ለሚሰራ ሰራ ነው ኧረ ልብ ይስጣችሁ አቤት ማፈራ ናችሁ
ሄልዳዬ ለአብርሽ እህት ብቻ ሳቶኝ ለእሩታም እናቷ ነሽ የምር ቅን ሴት ❤ እሩታዬ መጨረሻ ላይ 😅😅 ፈጣር ባደረገው❤❤
የሩት ቤተሠብ ኤልዱ ጎረቤት ናቸው ተብሎ አልነበርደ😂😂😂
ኤልዱ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነች ፈጣሪ ውለታዋን ይክፈላት ሩታን እሷ ስለሆነች ያመጣቻ ትጨነቃለች በጣም
ወይኔ ልጁ ግን ምስኪን ይመስላል❤❤❤አብርሽ ግን በጣም መልካም ነህ ልቦናህን አይለውጠው❤❤❤❤
ደምሪኚውደ 14:13
አብርሽ እኮ ለሩታዬ ባል ብቻ ሳይሆን ወንድምም አባትም ምርጥ ባል ነው❤❤❤ እውነት ከሆነ ደስ ይላል ልጅ በቤታችሁ በረከት ይዞ ይመጣል የጋሽዬ ልጆች ወደፊት❤❤❤
አብሪሽ የኔ ጃግና አንክዋን ደስ አለኪ ሩታይ የኔ ጃግና አንክዋን ደስ አለኪ cogira🎉🎉😘😘🫶🫶👌👌
ሴትን ያስንቃል እንጀራው ጎበዝ አብርሸየ❤❤
እኔምእያልኩነበር፣ደምሪኚውደ 16:07
እስኪ እንደኔ ደሰ ያለው ሩታ ❤❤❤ እሰከ በላይከ አሳዩኝ
እኔ❤
@@MmM-g9r7zፕረክ ብቻ እንደይሉን ብቸ❤
❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
እኔ😅😅😅😅
የሩታ እና የአብርሽ ወዳጆች ደመሩኝ 👏 ፈጣሪ የኢረፍት እንጀራ ይስጠን ቅሞሞችዬ ❤❤👸👸👏👏
አብርሽዬ ሩቲዬ የምር ከሆነ ስም አወጣሁላት ሄላሪ አብራሃም ብያት አለሁ የምር ግን ፍቅራቹሁ ትልቅ ዋጋ ነዉ የተከፈለበት ልጅ ደግሞ ፀጋ ነዉ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
አሽቃባጭ😫🤑😤😋😁😁😁
ጉድ የሰድብ ደግሪ ያለሽ አፈር ብይ አሁን አልደረስኩብሽ ለሰዉ ጥሩ መሁን ምን ችግር አለዉ ሰይጣን ነሽ ደደብ@@EbsbsvVabsbshs
ዝምበያት እህቴ ደናዝ ናት ለሰዉ ጥሩ መመኝት ምንችግር ኣለዉ😖@@vyytffthhyg3268
ምናባሽ አገባሽ@@EbsbsvVabsbshs
አጓማጅ ውላ 👊👊👊🤑👈
ኤልዱ ግን ሩታ እንዴት እንደምትወዳት የምር ዋውው❤❤❤
እጀራ አገራገር ሴትም አያክለውም አብርሽን❤❤❤
እሩታየ እዉነት ከሆነ ደስ ይላል ምክነየቱም ይሄን ፍቅር በጣም ብዙ ዋጋ አስከፍሎሻል እናማ ያድርግልሽ ሲቀጠል ከቤተሰቦችጋር ታረቂ እናትና አባትሽን እይ ሰርጉንም አፍጡንቱ ቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዞች ናቹ በዝው ቀጥሉ በተለይ ቀይ ወጥና አልጫው በጣም ነው የምጣፍጠው ባልቀምሰውም እንደውም ያስታውቃል የኔ ባለሞያዋች
ፕራንክ ነው 😂ግን እዉነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁላት ሩታዬ ልጅ እኮ የእግዛቢሔር ፀጋ ነው ❤ኣብርሽዬ ሩታዬ ኤልዳዬ የኔ ደርባባ ለሩታዬ ያለሽ ፍቅር ይለያል የበለጠ ነው የወደዱኩሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
በዝሙት ቱ ምንአይነቷነሽ
እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን ፕራክ መሰለኝ እግዚአብሔር እውን ያርገው❤
እርግዝና ወደላይ ያስብላል እኮ ውነትም ሊሆን ይችላል @@abebabelda1319
አረ እናስተውል ውዶቸ ልናበረታተው የማይገባ ነው በማንኘው አይማኖት የማይፈቀት ተግባር ነው
እዉነትብሆንደስይለል❤❤😂😂
የአብርሽ እና የሩታ ሳቅ ፈገግታ የናፈቃችሁ እስኪ 50k አስገቡኝ
አች ምናባሽ በሄሉስም አትነግጂ ቆሻሻ
ለምን ይናፍቁናል ምን ይሠሩልናል ሆሆሆ
ፈገግታቸው ተናፈቀሽ ከካሜር ጀርባ አግኛቸው ክክክክ
ዋዊዊዊዊዊ አብርሽ እንጄራ ስገግር እጄ ቁርጥ ይበል ከአይን ይሰውርክ እኔ እንኳን መገገር አልችልም
❤❤ውይ አብርሽዬ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ተባረክ ሩታዬ እግዞ አብሔር ጨርሶ ይማርሽ እርግዝናው እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል ልጅ የእግዚ አብሔር ስጦታ ነው ደ❤❤ስ ይላል❤❤
የኔ ዛህራ እና ቻንድራ የኔ ዉዶች እናተን የማይወድ እኮ ሰይጣን ነዉ የምር የኔ እቁወች❤❤❤ የፍቅር ተምሳሌወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኤልዱዬ የኔ ደርባባ ለሩቲዬ ያለሽ ፍቅር ልዩ ነዉ የምር❤❤❤❤❤❤ ሩቲዬዬዬዬ ሁለየ ሳቅልኝ የአብርሽ ንግስት❤❤❤
አሁን ይሔ ምኑ ነው እንቁነት😂😂😂
እና ምን አቃጠለሽ ዝም አተየም መቤተዋ መሰለኝ ዝም በላቹ ሰው መነካት 😮😮@@MMm-sf6kt
እኔ አሁን ምንም አይመቹኝም ግን ሰይጣን አይደለሁም 😅😅
@@Fafi-pv1kv አይ ነሽ ሰው የሚጠላ ሰይጣን አይደል😜😜😳
የጋሽዬ ምርጦች እንኳን መጣቹሁ እሩት እንኳን ማርሽ የኔውድ የእውነት ያድርግላቹሁ የእውነት ሩት ነግቶ እስከማሽ በጣም እያሰብኩኝ ነበር ክብር ለእናትና ልጅ ይገባል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
እውነት ከሆነ ደስታዬ መቆጣጠር አልችልም በፈጣሪ ስም ንገረኝ እርግዝናው የእውነት ከሆነ እልልል እንደ አፋችሁ ያደርግ 🤰🤰🤰አልልልልልልል 🥰🥰🥰 እውነት ከሆነ ደስ ይላል
ተረጋጉ ይጋብ😢😢😢
እኔምወለሂ❤❤❤
@@user-uv2vv8el9ny ወላሂ ነው ያልሺው. ዝሙትን የምታበርታች እርካሺ. አሁን አንች. ሙስሊምነሺ
ቢሆን ጡሩ ነበር ጌታን የዓመት ዳይፐር እቺል ነበር ግን እወነት ሰሞኑን ቡጨቃ በዝቶ ነበር ባይሆን እራሱ ምርጥ የመልስ ምት ነው ለዚህ እኮ ነው የምወዳቺሁ 🥰🥰🥰🥰
@@ኑርድን ዚበይ ምነገበሽ ስጀመርፕረክነዉ ፕረክበይሆንደስይለኛል። አየገበሽምኮቶት
እኔ እዚ ቤት ኮሜንት ጽፌ አለውቅም ዘሬ ግን የአብርሽ እንጄረ አሰፈፍ ማሻ አለህ ነው 👌
የኔ ልእልት እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ የኔ አበቦች 🙏❤❤❤💐💐😘😘😘😍😍😍
R❤❤❤
እልል በሉ እንጂ ሴቶች😁😁👍👍
እልልል ብለናል አልሠማህም እንጂ
elelel😂😂
እረ ተረጋጉ😂😂😂😂 ምንም የለ 😂😂😂😂
ልጨርስና እላለሁ 😂😂😂😂
ተጋብተዋል እንዴ
አብርሽና ሩታ ግን ይሄ ነገር እውነት ነው እናንተ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ይቅርታ ማለት ከቤተሰቦቿ ጋር ፍቅር ብትሆኑ ማለት ቪዲዮ ላይ ናፍቃን አለኝ ሲሉ አይቼ ነው በተቻላቸው አቅም ሰላም ፈጥራችሁ ጥሩ ነው አሁን በሴት እጅ መብላት ስለጀመር እረሳው
ጎበዝ አብርሽና ጓደኛው ምግብ መስራት ይችላሉ የአብርሽ እህት ደስ ስትል ሩታ የመጨረሻው ግን 😅😅❤❤❤
Wowowo baagaa goftanii si fayisee rutaa bareeduu tiyaa. ❤❤❤❤❤❤ Haadhaa mucaa ta.uufii goftani. Dhugaa kee haabareesuu. Abrishi beekaa namatii atii jabadhuu obleesaa koo😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩቲዬ እኛም እንወድሽ አለን የኛ ልእልት ስወዳቹሁ ንጉሱ እና ንግስቷ የኛ እቁወች የሚድያዉ ድምቀቶች❤❤❤❤❤ የጋሽዬ ልጆች የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
ድሥት አፍ ማነው ያነገሠው
@Hayu-አፈር ብይ ባለጌ አቤት አይለፍልሽtx9fj6dz2q
@@vyytffthhyg3268 ጅብ የገደደው አቅማዳ የመሠለ ሠውየ ቅጥል በይ ሀቅ አደልደ
ምንምይምሰልምናገባሽሚድያዉእኮባድእግሩነዉየቆመዉበቲክቶክብትይበይቱብምድረቅቅናምገናምንአይተሽ
ኤልዱ ነብስሽ አይማርም😅😅😅😅😅😅😅😅አብርሽና እሩታ ደግሞ አብሮ መኖራችሁን ሀይማኖታችሁ በሚፈቅደው መሰረት አድርጉት እሚፈጠረው አይታወቅም ወጣትነት ሰይጣንም ጭምር ነው ኮሜንታተሮች ደግሞ ተረጋጉ ፕራንክ መሆኑን አውቃለሁ
ዋይ ጉዱ ምርቅ ነው መረገም😢
ማለት ?
አንች ገብቶሻልሩታ እና ኤልዱ ጋር ተነጋግረዉ ነዉ ፕራንክ😂😂
😂የገባሽ ነሽ ውዴ ሩታ እኮ የራሷ የምታምር ክላስ ለብቻዋ ተከራይቶላት ነው ያለቹ እስካሁን ያው አሁን ስላመማት ነው እንጂ
እረ ባክሽ ሌላስ የለሽም ወሬያም 🤣ሁላ እራሳችሁን አታሉ ጅል ሁላ @@SemuGrace45
አብርሽይ ጀግና ነህ ጎደኛህም ዋዉ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤
አብርሽ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ዉንድም ምርጥ ባል ነው የምትሉ❤❤
👌🌹
በጠም❤😂
ከምርግን አብርሽ ጀግናነው እጀራሲጋግር እሩቲ ፈጣሪ ጨርሶይማርሽ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ፕራክ መሆን አለበት😂😂😂❤😢ግን የእዉነት ቢሆን ብየ ተመኘሁ❤
😮😮ሳልጋቡ እዴት እውነት ምሆን ትምኛለሽ
😂😂😂ሆሆሆ
@@ነኝየተዋህዶፍሬእናንተ ሀገር ቤት ላይ በጠለፋ ተጋብተው አያቁም እንዴ በሩታ ፋሺን መሠሌ😅
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8حzm bey were mn ke haymanot ga yayayzshal kelebet argewal echogaw nat weldew emigabu bzu nachew
እንደዚህ ስቀሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ለኮሜንተሮች እህት ወንድሞቸ በስደት በመዳም ኩሽና ያለን እህቶቻችሁ ደምሩን ቤተሰብ አድርጉን ስንላችሁ ለምንድነው አይታችሁ የምታልፉን የምር ብታበረታቱን እና ከስደት ብትገላግሉን አትጎዱም በተረፈ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
እሽ እማ❤
ሩታየ እንኳን ተሻለሽ እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉አብርሽ ባለሙያ ነህ የምር 100 %✔
የኔ ፈንድሻ እንዲ ስስቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በደንብ የሚንከባከብሽ ባል አለሽ አብርሽዬ ምን ልበል ስላንተ በቃ አንተ መንከባከብም ትችላለህ የኔ ጀግና ኤልዱ ምርጥ እህት የኔ ስስቶች በቀን በቀን ይምጡልን አደል ቤተሰብ ውድድ አረጋችዋለሁ ሁሌም የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
?ዋው አብርሽዬ ባለሞያ ጀግና ነክ ግን የመጨረሻው ያስደነግጣል መሆን የለበትም አታረጉትም ሩታዬ ከቤተሰቦ ታርቃ ተጋብታችሁ ነው መውለድ ያለባችሁ እወዳችኀለን❤❤❤❤
Ere pirnki new atsbi sijemere abrushim Rutami indehi ayregum bizu xelati endalachow yaqalu iko❤
ታርቀዋል እኳ ግን ስለማትሄድ ነው ብለዋል የኔ ውድ
@@Lujeyni111q11 ፕራንክ ይሁን እውነት እዳይሆን
@@emebete6 ማርያምን ትታረቅ ተጎዳች
@@HayatHayattt-kq7hmyene wede አራ በፎጡም እውነት አይደለም prinki ነው ሲጀመር እነሱ በፍጡ መያደርጉትም ene በአብርሸ እናሩታ 100ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው እርጉዝ ናት እያለ ስለሆነ በፕራንክ መልክ ለእነሱ መልስ እንዲሆን ፈልገው ነው እንጂ በፍጹም
ውይ😂😂😂አብርሽ ጀግናነህየእንጀራው መውደቅ ያስቃል ሩታ😂😂😂እርጉዝናት ብትሆን ደስይልነበር ፕራንክ እያረጋችሁን ነው ብዙ ሰው እሩታ እርጉዝናት እያሉ እሷ ቦርጭነው😂😂ሰርግ በልተንነው መሆን ያለበት ዱባይነኝ ሰርጉ እስከሚደርስ ቸኩያለሁ ለሩቲ ምን ላዘጋጅላት ስጦታ ለምወዱት ሰውምንድነው የሚሰጠው እውነት እርጉ ከሆሽሩታዬ ለልጃችሁ ምርጥ ስጦታአለኝ
ተመስገን አምላኬ ላንተ ምን ይሳንሀል የሰራዊት ጌታ በእውነት ለፈጠረው ፍጥረታት በሙሉ እግዚአብሔር ቅርብ ነው❤❤ሩታዬ❤ የኔ ቆንጆ የኔ ጠንካራበዚህ መልኩ ጤናሽ ተመልሶ በመመልከቴ ውስጤን happy አደረግሽው❤ አብርሽዬ የኔ ወንድም እንኩዋን ደስ አለህ❤❤እግዚአብሄር ይመስገን❤ ❤ሁሉ በርሱ ሆነ❤❤እወዳችሁአለሁ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!
🇻🇳👌🥰ሩታዬ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት የአብርሸ ንግስተይ ሩታዬ የኔቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
እውነት ለመናገር አብርሺ ከዘመኑ ሴቶች እሱ አንድጂ ይበልጣን እጀራ ሲጋግር
የኔ ቆንጆ ታዬ ሁለንተወደሻለን ደግሞ ማለት ፍቅራቸው ያስቀናል ፈጣሪ ሀሳባቸው እያምናላችሁ ደግሞ ስወዳችሁ ሁሌ ቪዲዮ ሊቀ አይሰለቸ ስወዳችሁ ፈጣሪ ያሳባችሁን ያምላላችሁ እውነት በጣም ወዳችኋለሁ እውነት ደስ ትላላችሁ💞💞💞💞👍👍👍🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🤣🤣🤣😢🤝
ወይኔ አብርሽ እንጀረውን ጣልከው 😢 አይዞን ግን አሳቅከኝ በእውነት😂😂ሩታ ፈንድሻ🎉🎉🎉🎉 ሽማግሌ ሆኖ የመጣው ልጅ ምነው በኹ ቀረሳ ቤተሰብ ነው እንዴ ከአብርሽ ጋር ይመሳሰላሉ ከጥርሱ
እልልልልል ተመስገን ሩታዬ ካረገዘችማ በደስታ አበድን❤🙏👍
ሩታዬ እኮንም ተሻለሸ የኔ ቆንጆ ኤልድ ደረሰ እምትይ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምረልሸ🙏❤❤❤
እዉነት ነዉ እልልልልልልልልል ዋዉ ደስይላል እንኳን ደስአላቹዉ አብርሽ እና እሩታይ ስወደቹዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እኛም በስደት የለንዉም ገብተን ለመዉለድ የብቀን አሜን❤❤❤
አብርሺ እንጀራ ስጋግር ጎበዝ ነህ ኤልዱየ የኔ ደርባባ ትለያለሺኮ ሩታየ እኳን ተሻለሺየመጨረሻው ጥራንክ እዳይሆን ብቻ
wow yes ጎበዝ ጀግናዉ የሩታዬ ንጉሰ ሩታዬ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ተሻለሽ ታላቅ እህት ኤልዳና አጠገብሽ ሆና መታደል ነዉ ሩታዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔዉድ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤
እሰይ እልልልልልል ተመስገን አምላኬ አብርሼ ልጅ በረከት ነው የኔ እናት እሩትዬ ደስታየ የምገልፅበት አጣሁኝ እግዚአብሔርን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞♥♥♥💒💝👏
የኔባት❤❤❤😢😢😢ጎዴኛክ ሲያሳዝን እዳትለየው አብርሺዬ የኔ ወድም❤❤❤❤❤❤❤ሊዲዬ የኔ እህት
አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ እንየ በሕልሜ ቁልፍ ስትሰጣት አደርክ ቤተክርስቲያን ዉስጥ። እሷ ደሞ እምነት እየቀባችሁ ግባርህ ላይ ከዛም አንተም ቀበሃት እና 2ሰወች ደሞ አይዟችሁ አለንንላችሁ እያሏችሁ ከእንቅልፌ ተነሳሁ❤❤❤❤❤
ምን ይሆን ግን
@@emebete6 ቁልፍ እማ ልጅ ነዉ። እንየም በህልሜ ጭቤ ይዥ አደርኩኝ ከዛ ወንድ ልጅ ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን
ደስ ሲል ህልሙ
ቁልፍ ማ ልጅ ነው የምር
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 በእዉነት በጣም ደስ ይላል 💕💓
ኮሞንቲ ቃዳመይቲ ባዕለይ አድነቅቲ ሩታና አብርሽ ያላ ላይክ ሃብኒ❤❤❤❤😂😂
ሳብስክራይብ ግበርለይ ሽኮሪና❤😊❤😊❤😊
ሂብናኪ😂
ላኣይማ ተማልኣኒ ያላ😂😂😂
ሰብስክራይብ ገጨሁሺ ተጋሩየ😅😅❤❤❤@@MizuTube-x1x
@@MizuTube-x1x ገይረኪ ዉዴ💗
ሩታ ሙሉ ጤናዋን ይመልሰላት አግዚአብሔር ኣምላኬ የምትሉ እስኪ የሩታ እና የአብርሽ ወዳጆች እኔንም 1000 አስገቡኝ ❤❤😘🙏
እዉነት ነዉ እርግዝናዉ ለማንኛዉም ደስ ብሎኛል ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ እኛንም የመዳም ቅመሞች ተስደት መልስ ለዚህ ያብቃን
ሩቲዬ❤❤❤አብርሽዬ ግን እዉነት ነዉ እርግጠኛ ነኝ ፕራንክ ነዉ የታወቀነዉ ካልሆነም እንኳን ደስ አላቹሁ የምር ልጅ ፀጋ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አበባወች❤❤❤❤❤ የአለማችን ንጉሱ እና ንግስቷ ነቹሁ❤❤❤
ስታምሩ ሁላቹ ልጅ ምሃን አለበት ደስ ይላል የእግዚአብርሔር ስጦታ ነው ኤልዱዬ ለሩታየ ያለሽ ፍቅር ና አክብረት ዋውውው ነው❤❤❤❤
ኧረ እፈሩ የእግዚአብሔር ስጦታ ስትሉ አታፍሩም ዘሙት አላለምኮ
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
sawsaw
ሰለላሁአለይሂ፥ወሰለም❤❤
ሰ ዐ ወ ትክክልዘቡየ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አብርሽየ እሩታየ❤❤❤የኔ ልዩወች❤❤❤ሁሌሜ❤❤በደሥታ❤❤በፍቅር❤❤ያኑራችሁ❤❤ሁሌም❤❤ደሥተኛ❤❤❤ሁኑልኝ❤❤ የኔጀግኖች❤❤ወደፊት❤❤መሻሏ ❤❤ከሠው አይን ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፕራክ መሆን አለበት😂😂ግን የእውነት ብየ ተመኘሁ ሩታዬ የኔ ጀግና❤️❤️😭😭
ቱ ሳይገቡ የእውነት
😂😂😂
@@እናትአለሜእወድሻለሁውሽትሙ ኣትቀብጥሪ መጀመሪያ የራስሽ ሓጥያት ኣውቅ ሆ😮
ሲጀመር ፕራንክ ነው ሲቀጥል እስኪ ስለራሳቺን ወንጀል እንወጣ@@እናትአለሜእወድሻለሁ
የኔ አመለ ወርቅ ሩታዬ የኔ ዉድA❤Rየምትወዱኝ 👍💞💞
ዋው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤🎉🎉
ዎላሂ ግን በጣም ትገርማላቺሁ ምናለ ልጁን ብታጎርሱት ምናቺሁ ይጎላል ሲያሳዝን የኔ ዎንድም ዎዴ ነዉ እንስፍስፍ ያለው እራስ ዎዳድ ናቺሁ 🥲🥲
ዋዉአብርሺ ባለሙያነህእ❤❤❤ሩታደግሞ እግዛቤር ጨርሶ ይማር
እልልልልልልልል አርጉዝ ናት❤❤❤❤
እሩታዬ የኔ ውድ የአብርሽ ንግስት እንኳንም እግዚአብሔር በዚህ አሳለፈልሽ ለሌላ ቀን መጠንቀቅ ነው የሚያስደነግጥ ፕራንክ አትስሪ
አብረሽ ብጣም ጥሪ ነው ሩታይ አይዞሽ የኔ እሂተይ አምላኩ ፍቅርክኩም ይብዛሽ ይተባረከ ይሆን ❤❤
ደሚርኝማ
ሩታየ እኮንም ተሻለሽ የኔማር ኤልድ ደሠ እምትይ ልጅ አላህ ይጨምረልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ ዋዉ እዉነት ከሆነ ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ምግብ አብሳዮቹን ያለማድነቅ አይቻልም ዋዉ ❤❤❤😂😂😂😂
የኔማሮቺ ተመስገን አምላኪ ሩታየ ስትነሳ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
ሩታየ የሰው መውደዲ ባረገው ባረገው ኮሜቱ ሁሉ ትቂት ምቀኛች ቢኖሩም ብዙው የሩታየ እና አብርሺ አዲናቂ ብዙነው ዋው ያርገው እያልን ነው ለምቀኛ መልካም ቃጠሎ
በግ😂😂😂
ድድብናችሁ ልክ አጣ ዝሙትንኳ ተቃውማችሁ አታቁም የምር ሀይማኖታችሁ በዝሙት ተግማሙ አይልም እርግጠኛ ሆኔ ሥነግርሽ ግን ቃሉን አታከብሩም ድድብናችሁ
በማን ሀይማኖት ነው ያለኒካህ ተርግዞ ያደገው የምንለው መቸ ቤተሰቦች ፍቀዱ ምንም ምቀኝነት የለውም ሲጀመር ሀርብ ሀገር ያለን ሰወች እድ ሁላችሁም ሀይማኖታችሁን በደንብ እንወቅ
ጅል ጅላጅል አለ አብይ ይህ ቅናት ሳይሆን እዴትሳይጋቡ እርግዝና ዝሙትአደል የሚሆነዉ
ክክክ አተጫጩ ብራንክ ነው::@@AlTamkeen-ot7zl
እስኪ እንደኔ ደስ ያለው ሩታዬ የኔቅመም❤አብርሽ የኔ ሸጋ ወንድም❤ኤልዱዬ የኔ የዋህ እህት❤❤ሩታን አብርሽን ኤልዱን የሚወድ👍👈አሳዩኝ❤ደምሩኝ በቅንነት የሩት አድናቂዎች😢
ውይ አብርሽ በሳቅ ገደልከኝ😂ሩታየ እንኳን ተሻለሽ❤እናማ ከካሜራ ማኑ ፍቅር ይዞኛል😮😔😔😂❤
አይይይይ😂😂😂
ክክክክ😅😅
እኔም🙈🙈
እኔ ቀድሜሻለው
እኔም😁😁👌
እ ማመን ያቅታል እሩታዬ ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢
😮😮
ፖራክነውየሚሆነው ውደ😂😂
❤❤❤❤❤😢
ፕራክ ነው የሚሆነው እንጂ ጌታን እውነት ብሆን ብዬ ተመኘሁ 🙏🙏🙏
ብድሯንእየመለሰችነውባክሽ😂😂ፕራክነው
ዋው አብርሽ ጎበዝ ነክ ማርያምን በዚህ አጋጣሚ ጋሽዬና ማዘር ሳላመሰግን አላልፍም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እጅህ ይባረክ ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂❤
@@jahrajahra3941😢 7:58 😢😅😢😢😅 8:02 ሌ
ዋው
@ ኾjahrajahra3941
ሰርግ ሳንበላ ልጅ። ደስ ይላል አብርሽ ልጅ በረከት ነው። 🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልል የኔቆንጆ ሩታ ወይኔ ደስታይን የምገልፅበት ቃል አጣሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገና ነዉ እሩታዬ የምትወደዉን ቬሎ ሳናለብሳት እእእእእእ❤❤❤❤
የኛ ወዶች አመለወርቅ ሩታዬ አብርሽዬ ሁለዬም ሣቁልን ሁለዬም ልቀቁልን ቢዲዎ👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እሰይ ታላቅእህት የእናት ምትክናት እርቱም ፍቅራቸው ከኤሉድዬ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ እንኳንም ደሳለኝ የኔ ወንድ አረገዘች በእውነት የዛሬው ጉዳዮች ቀን ነው በእውነት ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለ ደስ ያለኝ ዛሬ ማለት ነው የዛሬ ቪዲዮ በጣም ልዩ ቀን ነው በእውነት የኔ ደስታ ወደር የለውም ዛሬ ማለት ነው
🤰🤰😮አብርሽ እውነትክ ነው ደስ ይላል በርቱ በልጅ ይባርካቹ🎉🎉
ጎበዞች በርቱ. ግን ያመጨረሸውን ሁኔተወን ግን አለምንም ፕራንክ ናው
ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ 10k አሰገቡኝ በናታችሁ
ኤልዳዬ ለሩት ያለሽ ክብር አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ሩትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላማቹህን ያብዛልኝ
ማሻ አላህ አብረሽ ባለሞያ ነክ የነጠቀህም ሳይደርስ ከፍተኸው ነው ጎበዝ ነክ ❤❤❤❤❤
ኮሜንቶች ተረጋጉጅ እውነት ባደረገው የምትሉ የዝሙት ልጅ ትመኛላችሁደ መቼ ተጋቡ ተረጋጉ አላህ የዝሙት ይጠብቀን💔
@@ዜድነኝየቦረናዋ እኮ በጣም ባጠጡኮ ለተመልካች ከብርኳ አያሥቡምደ ዝሙተኛ ነን ሢሉ
ቀለበትኮ አርጎዋል
@@DPo-fq3lb እና ቀለበት ቢያረጉ ሀላል ነውደ ደሞ ቤተሠቧ ቤተሠቦቹ በሌሉበት ነውደ ቀለበት አች ለማመን የምትፅናኒበት ቃላት ነው ይሄ
ቀለበት ካረጉ ባሃላ እንደሱ ኣይባልም ቓል ከገቡ ብሃላ ❤ዋናው ቃል ነው ከሰው ፊት ቃል ገቡ ተደብቀው ኣይደሉም ዝሙት ምባለው እኮ ተደብቀሽ ነው ❤❤❤
ዝሙት ከሆነ ምን አመጣሽ አፈር ብይ ምቀኛ
ወይኔ ያብረሺእህት ደሰሰትይ የምረ እህት ብሎ ዝም❤❤❤❤❤❤
አይ አብርሸዬ ዛሬ ሞያህንም አሰታማሚነትህንም አሳየህን በእዉነት በጣም ጎበዝ ነህ ማንም ሴት የማታሰፋዉን እንጀራ ነዉ የጋገርከዉ ምጣዱ ትንሽ ሰለሆነ ሰፌዱ ይሔ ሳይሆን የማርገብገቢያዉ አይነት ማዉጫ ቢሆን ጥሩ ነዉ በቀላሉ ይታዘ ዛል አያሰቸግርም እሩታዬ ተሽሎሽ ሰላየሁሽ ደሰ ነዉ ያለኝ የመጀመሪያዉ እንጀራ ሲወድቅ ከኤልዱ በላይ ነዉ ብቻዬን የሳኩት አይዞህ ምሰኪን ሌላዉ በሳይንም ቢሆን የገለፅከዉ ነገር የሚያሰቅ ፕራንክ ነዉ ሰአቱ ሲደርሰ እዉነት እሚሆንበት ቀን ቅርብ ነዉ ለነገሩ የዛሬዉ ቪዲዮ በጣም ደሰ ይላል መላዉ ዩቱበር ሲንጫጫ ዋለ ጥሩ ሰራ ሰተሀቸዋል አብርሸዬ እግዜብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው እንጀራ ማውጫ መሆን ያለበት የሰሌኑ ነው የማርገብገቢያዉ አይነት ማዉጫ ቢሆን ጥሩ ነዉ
ሁሉን ያየሁብሽ ብሌኔ ነሽ ለኔ እዉነት ነዉ ለሩቲዬ ለቀበጦ ሚስትህ የኛ ልእልት❤❤❤❤
Wow ብያለው አብርሽ እንጀራ ቤመጋገር በጣም ጎበዝነ ❤️
አይ ያለባለቤቱ አይነድም እሳቱ አሉ😂😂😂😂መጥበህ ያለሴት አያምርም ቢሆንም ግን ጎበዝ ነህ አብርሽ😊❤❤❤
ለሰሞኑ ወሬ ምርጥ መልስ ነው የታ ባታቸው ሆይ ሰው ምግብ አይብላ ነበር ያሉት አናደውኝ ነበር ደግ አረጋችሁ ቢሆን ብዬ ግን ተመኘሁ ወርቆቹ 🥰🥰🙏🙏
እውነት ደግ አረጉ የኔም አቆም እደሩታ ነው ግን ፔሬዴ ልመጣ ሲሆን እራሱ እርጉዝ ነው የማስመስለኝ እና እርጉዝ ሳትሆን ትንሽ ስትበላ ይወጣል ሰው እኮ አውቀው ነው እርጉዝ ነች የሚሉት የወሬ ጥማት ስላለባቸው ነው 😅😅
❤❤❤😂😂
ከስደት መልስ ሴትና ወንድ ልጅ መንታ ወልጃለው እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ ❤
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እኔም ምኞቴ ነው❤❤❤❤
እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤
እኳንደስአለሽዉደ,,ለኛምዱአአርጊልን
እንኳን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግልሽ የኔም ምኞት ከስደት መልስ መንታ ልጅ መውለድ ነው በአላህ ፍቃድ
❤❤❤🎉
ወንድሜ እዉነት ነዉ በለኝ በፈጠረክ😳🤰🙆♂️
እኛም ምኞታችን ነው የኤፋ❤❤
😂እና😂ቤሆንስ😂ያስደነግጣል
ሳይጋቡ😂😮
እውነት ያድርግላቸው❤❤
እኛምምኞታችንነዉ
ያኡመተል ሙሀመድ ለአላህ ብዬ እወዳችሆለሁ
እኘም ዉድድድድድ እስከ ጀናት
እኛም ዉዲዲ በማያልቀዉ❤❤❤❤
እወይ እኔም በጣም እወድሻለሁ 😂😂😂😂
አላህ ይውደድሽ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አላህ አብልጦ ያስወድድሽ እወድሻለሁኝ እህቴዋ
ደምሩኝ አህዋቲዋ
እዚህ ገብታችሁ ማሻ አላህ የምትሉ የዚና ደጋፊ ዝሙት የሰራ ሰው አበረታታችማለት ነው አኡዙ ቢላሂ
ሚገርም እኮ ነው የኛዎቹ ባሱ አኡዙቢላህ ሙስሊም እንዴት ዘለዝሙት ማሻ አላህ ይላል
ኣንች ምን ሊትስር መጣሽ ዝሙቱ ኮሆን ዋይ ጉዱ
አይ ሙሲሊም እራሱ ዙሙት አደል ለ 7 እያገባቹ ታወራላቹ😂😂😂😂😂
@@FayizaMohamed-m8dከእነንቴ በለይ ዝሙታኛ አሌ እንዴ ዉሸ ዉጭ ከዝ🤮🤮
@@Samsunga14-d7n ምናባሽ አገናኘው ሀላልና ሀራም ደደብ ቱ ዝሙሙሙሙሙሙሙተተተተኞች ናችሁ አኡዙቢላህ ደሞ አትንኩን ትላላችሁደ የኢትዮ ሥርአትኳ አደለም በሽርሙጥና ልጅ ማርገዝ
ኤልዳዬ ግን ለሩታዬ ያለሽ ፍቅር በጣም በጣም ይለያል 👍አይለያችሁ ሩታዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ✋ እርግዝናው 😂ግን ፕራንክ መሆን አለበት👍👍አብርሽ እኮ እንጀራ ሲጋግር ሴትም አያክለውም ጎበዝ ጀግና ባል ጀግና ጓደኛ ነህ አብርሼ የማንም ልቅምቃሚ ወሬ እንዳትሰማ ጉዞ ወደ ፊት ብቻ
እውነት ነው አብርሽ ጀግና ነው
ሩታ እና አብርሽ ስቀዉ እና ተደስተዉ ማየት የምትፈልጉ ብቻ እስኪ 100k አስገቡኝ
ዊናየ የኔሙሉ ሰው የኔባለ ማህተብ ፈጣሪ ከህትጋ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤
እኔብቻመ100አስገቧኸችሁ
🥰😂😂😂
ዊና አይደለም
🤑🤑🤑🤑
ያብርሽና የሩታ ወዳጆች 🎉🎉❤ 10.00k
አብርሽ የኔ ጀግና በውነት ሴት እንኳን እንዳንተ አያሰፋም በውነት ባለሙያ የአብርሽ እናት ተባረኪ እንደዚህ አይነት ልጅ ስላሳደግሽ የጋሽዬ ልጆች የፍቅር ተምሳሌቶች
የልዱ ግን ለሩታ ያለሽ ፍቅርይለያል የኔ ቆጆ እረጅምእድሜ ከነባለቤትሽ ❤❤❤
አሜን አሜን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነዉ❤❤❤❤
bawnt marx eht nat www egzbhr yxbqachw
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤አሜን (3)❤❤❤❤
ሩታ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት የምትሉ እስኪ የሩታ እና የአብርሽ ወዳጆች እኔንም 100k አስገቡኝ
🎉🎉🎉🎉 ሩታየ ና አብርሽየ🎉🎉🎉🎉🎉 ውድድድድድ
❤❤❤🎉
ኣቺ ግን ጣነኝ ነሽ😢🙅😎😎
ቦጋች ለማኝ ሁልቀን እደለመነች
አንች ልጅ ተይ ግን ሩታዬ ህመም ለይ ነች ለችደግሞ 100k በሰብሽ
እጀራ አገራገር ሴትም አያክለው አብርሽን ማሻአላ❤❤❤❤
❤❤❤
በጣም የዘመኑ ሴቶች ተማሩ ከአብርሾ😂 እኔ እናቴ ከምጎጎው አልደርስላት ስል ከመደብ እየሠቀለች ታስጋግረኝ ነበር አባቴ ከከእሳት አግቢያት ልጄን ይላት ነበር አሁን ግን በጣም ኮራ ብየ ምግብ ቤቴን እሠራለሁ የኔ እናት ❤❤❤
እንደው የምገሩሙኝ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መሸአላህ የምትል በዝሙት ለሚሰራ ሰራ ነው ኧረ ልብ ይስጣችሁ አቤት ማፈራ ናችሁ
ሄልዳዬ ለአብርሽ እህት ብቻ ሳቶኝ ለእሩታም እናቷ ነሽ የምር ቅን ሴት ❤ እሩታዬ መጨረሻ ላይ 😅😅 ፈጣር ባደረገው❤❤
የሩት ቤተሠብ ኤልዱ ጎረቤት ናቸው ተብሎ አልነበርደ😂😂😂
ኤልዱ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነች ፈጣሪ ውለታዋን ይክፈላት ሩታን እሷ ስለሆነች ያመጣቻ ትጨነቃለች በጣም
ወይኔ ልጁ ግን ምስኪን ይመስላል❤❤❤አብርሽ ግን በጣም መልካም ነህ ልቦናህን አይለውጠው❤❤❤❤
ደምሪኚውደ 14:13
አብርሽ እኮ ለሩታዬ ባል ብቻ ሳይሆን ወንድምም አባትም ምርጥ ባል ነው❤❤❤ እውነት ከሆነ ደስ ይላል ልጅ በቤታችሁ በረከት ይዞ ይመጣል የጋሽዬ ልጆች ወደፊት❤❤❤
አብሪሽ የኔ ጃግና አንክዋን ደስ አለኪ ሩታይ የኔ ጃግና አንክዋን ደስ አለኪ cogira🎉🎉😘😘🫶🫶👌👌
ሴትን ያስንቃል እንጀራው ጎበዝ አብርሸየ❤❤
እኔምእያልኩነበር፣ደምሪኚውደ 16:07
እስኪ እንደኔ ደሰ ያለው ሩታ ❤❤❤ እሰከ በላይከ አሳዩኝ
እኔ❤
@@MmM-g9r7zፕረክ ብቻ እንደይሉን ብቸ❤
❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
እኔ😅😅😅😅
የሩታ እና የአብርሽ ወዳጆች ደመሩኝ 👏 ፈጣሪ የኢረፍት እንጀራ ይስጠን ቅሞሞችዬ ❤❤👸👸👏👏
አብርሽዬ ሩቲዬ የምር ከሆነ ስም አወጣሁላት ሄላሪ አብራሃም ብያት አለሁ የምር ግን ፍቅራቹሁ ትልቅ ዋጋ ነዉ የተከፈለበት ልጅ ደግሞ ፀጋ ነዉ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
አሽቃባጭ😫🤑😤😋😁😁😁
ጉድ የሰድብ ደግሪ ያለሽ አፈር ብይ አሁን አልደረስኩብሽ ለሰዉ ጥሩ መሁን ምን ችግር አለዉ ሰይጣን ነሽ ደደብ@@EbsbsvVabsbshs
ዝምበያት እህቴ ደናዝ ናት ለሰዉ ጥሩ መመኝት ምንችግር ኣለዉ😖@@vyytffthhyg3268
ምናባሽ አገባሽ@@EbsbsvVabsbshs
አጓማጅ ውላ 👊👊👊🤑👈
ኤልዱ ግን ሩታ እንዴት እንደምትወዳት የምር ዋውው❤❤❤
እጀራ አገራገር ሴትም አያክለውም አብርሽን❤❤❤
እሩታየ እዉነት ከሆነ ደስ ይላል ምክነየቱም ይሄን ፍቅር በጣም ብዙ ዋጋ አስከፍሎሻል እናማ ያድርግልሽ ሲቀጠል ከቤተሰቦችጋር ታረቂ እናትና አባትሽን እይ ሰርጉንም አፍጡንቱ ቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዞች ናቹ በዝው ቀጥሉ በተለይ ቀይ ወጥና አልጫው በጣም ነው የምጣፍጠው ባልቀምሰውም እንደውም ያስታውቃል የኔ ባለሞያዋች
ፕራንክ ነው 😂ግን እዉነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁላት ሩታዬ ልጅ እኮ የእግዛቢሔር ፀጋ ነው ❤ኣብርሽዬ ሩታዬ ኤልዳዬ የኔ ደርባባ ለሩታዬ ያለሽ ፍቅር ይለያል የበለጠ ነው የወደዱኩሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
በዝሙት ቱ ምንአይነቷነሽ
እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን ፕራክ መሰለኝ እግዚአብሔር እውን ያርገው❤
እርግዝና ወደላይ ያስብላል እኮ ውነትም ሊሆን ይችላል @@abebabelda1319
አረ እናስተውል ውዶቸ ልናበረታተው የማይገባ ነው በማንኘው አይማኖት የማይፈቀት ተግባር ነው
እዉነትብሆንደስይለል❤❤😂😂
የአብርሽ እና የሩታ ሳቅ ፈገግታ የናፈቃችሁ እስኪ 50k አስገቡኝ
አች ምናባሽ በሄሉስም አትነግጂ ቆሻሻ
ለምን ይናፍቁናል ምን ይሠሩልናል ሆሆሆ
ፈገግታቸው ተናፈቀሽ ከካሜር ጀርባ አግኛቸው ክክክክ
ዋዊዊዊዊዊ አብርሽ እንጄራ ስገግር እጄ ቁርጥ ይበል ከአይን ይሰውርክ
እኔ እንኳን መገገር አልችልም
❤❤ውይ አብርሽዬ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ተባረክ ሩታዬ እግዞ አብሔር ጨርሶ ይማርሽ እርግዝናው እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል ልጅ የእግዚ አብሔር ስጦታ ነው ደ❤❤ስ ይላል❤❤
የኔ ዛህራ እና ቻንድራ የኔ ዉዶች እናተን የማይወድ እኮ ሰይጣን ነዉ የምር የኔ እቁወች❤❤❤ የፍቅር ተምሳሌወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኤልዱዬ የኔ ደርባባ ለሩቲዬ ያለሽ ፍቅር ልዩ ነዉ የምር❤❤❤❤❤❤ ሩቲዬዬዬዬ ሁለየ ሳቅልኝ የአብርሽ ንግስት❤❤❤
አሁን ይሔ ምኑ ነው እንቁነት😂😂😂
እና ምን አቃጠለሽ ዝም አተየም መቤተዋ መሰለኝ ዝም በላቹ ሰው መነካት 😮😮@@MMm-sf6kt
እኔ አሁን ምንም አይመቹኝም ግን ሰይጣን አይደለሁም 😅😅
@@Fafi-pv1kv አይ ነሽ ሰው የሚጠላ ሰይጣን አይደል😜😜😳
❤❤❤❤
የጋሽዬ ምርጦች እንኳን መጣቹሁ እሩት እንኳን ማርሽ የኔውድ የእውነት ያድርግላቹሁ የእውነት ሩት ነግቶ እስከማሽ በጣም እያሰብኩኝ ነበር ክብር ለእናትና ልጅ ይገባል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
እውነት ከሆነ ደስታዬ መቆጣጠር አልችልም በፈጣሪ ስም ንገረኝ እርግዝናው የእውነት ከሆነ እልልል እንደ አፋችሁ ያደርግ 🤰🤰🤰አልልልልልልል 🥰🥰🥰 እውነት ከሆነ ደስ ይላል
ተረጋጉ ይጋብ😢😢😢
እኔምወለሂ❤❤❤
@@user-uv2vv8el9ny ወላሂ ነው ያልሺው. ዝሙትን የምታበርታች እርካሺ. አሁን አንች. ሙስሊምነሺ
ቢሆን ጡሩ ነበር ጌታን የዓመት ዳይፐር እቺል ነበር ግን እወነት ሰሞኑን ቡጨቃ በዝቶ ነበር ባይሆን እራሱ ምርጥ የመልስ ምት ነው ለዚህ እኮ ነው የምወዳቺሁ 🥰🥰🥰🥰
@@ኑርድን ዚበይ ምነገበሽ ስጀመርፕረክነዉ ፕረክበይሆንደስይለኛል። አየገበሽምኮቶት
እኔ እዚ ቤት ኮሜንት ጽፌ አለውቅም ዘሬ ግን የአብርሽ እንጄረ አሰፈፍ ማሻ አለህ ነው 👌
የኔ ልእልት እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ የኔ አበቦች 🙏❤❤❤💐💐😘😘😘😍😍😍
R❤❤❤
እልል በሉ እንጂ ሴቶች😁😁👍👍
እልልል ብለናል አልሠማህም እንጂ
elelel😂😂
እረ ተረጋጉ😂😂😂😂 ምንም የለ 😂😂😂😂
ልጨርስና እላለሁ 😂😂😂😂
ተጋብተዋል እንዴ
አብርሽና ሩታ ግን ይሄ ነገር እውነት ነው እናንተ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ይቅርታ ማለት ከቤተሰቦቿ ጋር ፍቅር ብትሆኑ ማለት ቪዲዮ ላይ ናፍቃን አለኝ ሲሉ አይቼ ነው በተቻላቸው አቅም ሰላም ፈጥራችሁ ጥሩ ነው አሁን በሴት እጅ መብላት ስለጀመር እረሳው
ጎበዝ አብርሽና ጓደኛው ምግብ መስራት ይችላሉ የአብርሽ እህት ደስ ስትል ሩታ የመጨረሻው ግን 😅😅❤❤❤
Wowowo baagaa goftanii si fayisee rutaa bareeduu tiyaa. ❤❤❤❤❤❤ Haadhaa mucaa ta.uufii goftani. Dhugaa kee haabareesuu. Abrishi beekaa namatii atii jabadhuu obleesaa koo😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩቲዬ እኛም እንወድሽ አለን የኛ ልእልት ስወዳቹሁ ንጉሱ እና ንግስቷ የኛ እቁወች የሚድያዉ ድምቀቶች❤❤❤❤❤ የጋሽዬ ልጆች የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
ድሥት አፍ ማነው ያነገሠው
@Hayu-አፈር ብይ ባለጌ አቤት አይለፍልሽtx9fj6dz2q
@@vyytffthhyg3268 ጅብ የገደደው አቅማዳ የመሠለ ሠውየ ቅጥል በይ ሀቅ አደልደ
ምንምይምሰልምናገባሽሚድያዉእኮባድእግሩነዉየቆመዉበቲክቶክብትይበይቱብምድረቅቅናምገናምንአይተሽ
ኤልዱ ነብስሽ አይማርም😅😅😅😅😅😅😅😅አብርሽና እሩታ ደግሞ አብሮ መኖራችሁን ሀይማኖታችሁ በሚፈቅደው መሰረት አድርጉት እሚፈጠረው አይታወቅም ወጣትነት ሰይጣንም ጭምር ነው ኮሜንታተሮች ደግሞ ተረጋጉ ፕራንክ መሆኑን አውቃለሁ
ዋይ ጉዱ ምርቅ ነው መረገም😢
ማለት ?
አንች ገብቶሻልሩታ እና ኤልዱ ጋር ተነጋግረዉ ነዉ ፕራንክ😂😂
😂የገባሽ ነሽ ውዴ ሩታ እኮ የራሷ የምታምር ክላስ ለብቻዋ ተከራይቶላት ነው ያለቹ እስካሁን ያው አሁን ስላመማት ነው እንጂ
እረ ባክሽ ሌላስ የለሽም ወሬያም 🤣ሁላ እራሳችሁን አታሉ ጅል ሁላ @@SemuGrace45
አብርሽይ ጀግና ነህ ጎደኛህም ዋዉ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤
አብርሽ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ዉንድም ምርጥ ባል ነው የምትሉ❤❤
👌🌹
በጠም❤😂
❤❤❤❤
ከምርግን አብርሽ ጀግናነው እጀራሲጋግር እሩቲ ፈጣሪ ጨርሶይማርሽ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ፕራክ መሆን አለበት😂😂😂❤😢ግን የእዉነት ቢሆን ብየ ተመኘሁ❤
😮😮ሳልጋቡ እዴት እውነት ምሆን ትምኛለሽ
😂😂😂ሆሆሆ
@@ነኝየተዋህዶፍሬእናንተ ሀገር ቤት ላይ በጠለፋ ተጋብተው አያቁም እንዴ በሩታ ፋሺን መሠሌ😅
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8حzm bey were mn ke haymanot ga yayayzshal kelebet argewal echogaw nat weldew emigabu bzu nachew
እንደዚህ ስቀሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ለኮሜንተሮች እህት ወንድሞቸ በስደት በመዳም ኩሽና ያለን እህቶቻችሁ ደምሩን ቤተሰብ አድርጉን ስንላችሁ ለምንድነው አይታችሁ የምታልፉን የምር ብታበረታቱን እና ከስደት ብትገላግሉን አትጎዱም በተረፈ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
እሽ እማ❤
ሩታየ እንኳን ተሻለሽ እህቴ
❤❤❤🎉🎉🎉አብርሽ ባለሙያ ነህ የምር 100 %✔
የኔ ፈንድሻ እንዲ ስስቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በደንብ የሚንከባከብሽ ባል አለሽ አብርሽዬ ምን ልበል ስላንተ በቃ አንተ መንከባከብም ትችላለህ የኔ ጀግና ኤልዱ ምርጥ እህት የኔ ስስቶች በቀን በቀን ይምጡልን አደል ቤተሰብ ውድድ አረጋችዋለሁ ሁሌም የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
?ዋው አብርሽዬ ባለሞያ ጀግና ነክ ግን የመጨረሻው ያስደነግጣል መሆን የለበትም አታረጉትም ሩታዬ ከቤተሰቦ ታርቃ ተጋብታችሁ ነው መውለድ ያለባችሁ እወዳችኀለን❤❤❤❤
Ere pirnki new atsbi sijemere abrushim Rutami indehi ayregum bizu xelati endalachow yaqalu iko❤
ታርቀዋል እኳ ግን ስለማትሄድ ነው ብለዋል የኔ ውድ
@@Lujeyni111q11 ፕራንክ ይሁን እውነት እዳይሆን
@@emebete6 ማርያምን ትታረቅ ተጎዳች
@@HayatHayattt-kq7hmyene wede አራ በፎጡም እውነት አይደለም prinki ነው ሲጀመር እነሱ በፍጡ መያደርጉትም ene በአብርሸ እናሩታ 100ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው እርጉዝ ናት እያለ ስለሆነ በፕራንክ መልክ ለእነሱ መልስ እንዲሆን ፈልገው ነው እንጂ በፍጹም
ውይ😂😂😂አብርሽ ጀግናነህየእንጀራው መውደቅ ያስቃል ሩታ😂😂😂እርጉዝናት ብትሆን ደስይልነበር ፕራንክ እያረጋችሁን ነው ብዙ ሰው እሩታ እርጉዝናት እያሉ እሷ ቦርጭነው😂😂ሰርግ በልተንነው መሆን ያለበት ዱባይነኝ ሰርጉ እስከሚደርስ ቸኩያለሁ ለሩቲ ምን ላዘጋጅላት ስጦታ ለምወዱት ሰውምንድነው የሚሰጠው እውነት እርጉ ከሆሽሩታዬ ለልጃችሁ ምርጥ ስጦታአለኝ
ተመስገን አምላኬ ላንተ ምን ይሳንሀል የሰራዊት ጌታ በእውነት ለፈጠረው ፍጥረታት በሙሉ እግዚአብሔር ቅርብ ነው❤
❤ሩታዬ❤ የኔ ቆንጆ የኔ ጠንካራ
በዚህ መልኩ ጤናሽ ተመልሶ በመመልከቴ ውስጤን happy አደረግሽው❤ አብርሽዬ የኔ ወንድም እንኩዋን ደስ አለህ❤
❤እግዚአብሄር ይመስገን❤
❤ሁሉ በርሱ ሆነ❤
❤እወዳችሁአለሁ❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!
🇻🇳👌🥰ሩታዬ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት የአብርሸ ንግስተይ ሩታዬ የኔቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
እውነት ለመናገር አብርሺ ከዘመኑ ሴቶች እሱ አንድጂ ይበልጣን እጀራ ሲጋግር
የኔ ቆንጆ ታዬ ሁለንተወደሻለን ደግሞ ማለት ፍቅራቸው ያስቀናል ፈጣሪ ሀሳባቸው እያምናላችሁ ደግሞ ስወዳችሁ ሁሌ ቪዲዮ ሊቀ አይሰለቸ ስወዳችሁ ፈጣሪ ያሳባችሁን ያምላላችሁ እውነት በጣም ወዳችኋለሁ እውነት ደስ ትላላችሁ💞💞💞💞👍👍👍🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🤣🤣🤣😢🤝
ወይኔ አብርሽ እንጀረውን ጣልከው 😢 አይዞን ግን አሳቅከኝ በእውነት😂😂
ሩታ ፈንድሻ🎉🎉🎉🎉 ሽማግሌ ሆኖ የመጣው ልጅ ምነው በኹ ቀረሳ ቤተሰብ ነው እንዴ ከአብርሽ ጋር ይመሳሰላሉ ከጥርሱ
እልልልልል ተመስገን ሩታዬ ካረገዘችማ በደስታ አበድን❤🙏👍
ሩታዬ እኮንም ተሻለሸ የኔ ቆንጆ ኤልድ ደረሰ እምትይ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምረልሸ🙏❤❤❤
እዉነት ነዉ እልልልልልልልልል ዋዉ ደስይላል እንኳን ደስአላቹዉ አብርሽ እና እሩታይ ስወደቹዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እኛም በስደት የለንዉም ገብተን ለመዉለድ የብቀን አሜን❤❤❤
አብርሺ እንጀራ ስጋግር ጎበዝ ነህ
ኤልዱየ የኔ ደርባባ ትለያለሺኮ
ሩታየ እኳን ተሻለሺ
የመጨረሻው ጥራንክ እዳይሆን ብቻ
wow yes ጎበዝ ጀግናዉ የሩታዬ ንጉሰ ሩታዬ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ተሻለሽ ታላቅ እህት ኤልዳና አጠገብሽ ሆና መታደል ነዉ ሩታዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔዉድ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤
እሰይ እልልልልልል ተመስገን አምላኬ አብርሼ ልጅ በረከት ነው የኔ እናት እሩትዬ ደስታየ የምገልፅበት አጣሁኝ እግዚአብሔርን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞♥♥♥💒💝👏
የኔባት❤❤❤😢😢😢ጎዴኛክ ሲያሳዝን እዳትለየው አብርሺዬ የኔ ወድም❤❤❤❤❤❤❤ሊዲዬ የኔ እህት
አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ እንየ በሕልሜ ቁልፍ ስትሰጣት አደርክ ቤተክርስቲያን ዉስጥ። እሷ ደሞ እምነት እየቀባችሁ ግባርህ ላይ ከዛም አንተም ቀበሃት እና 2ሰወች ደሞ አይዟችሁ አለንንላችሁ እያሏችሁ ከእንቅልፌ ተነሳሁ❤❤❤❤❤
ምን ይሆን ግን
@@emebete6 ቁልፍ እማ ልጅ ነዉ። እንየም በህልሜ ጭቤ ይዥ አደርኩኝ ከዛ ወንድ ልጅ ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን
ደስ ሲል ህልሙ
ቁልፍ ማ ልጅ ነው የምር
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 በእዉነት በጣም ደስ ይላል 💕💓
ኮሞንቲ ቃዳመይቲ ባዕለይ አድነቅቲ ሩታና አብርሽ ያላ ላይክ ሃብኒ❤❤❤❤😂😂
ሳብስክራይብ ግበርለይ ሽኮሪና❤😊❤😊❤😊
ሂብናኪ😂
ላኣይማ ተማልኣኒ ያላ😂😂😂
ሰብስክራይብ ገጨሁሺ ተጋሩየ😅😅❤❤❤@@MizuTube-x1x
@@MizuTube-x1x ገይረኪ ዉዴ💗
ሩታ ሙሉ ጤናዋን ይመልሰላት አግዚአብሔር ኣምላኬ የምትሉ እስኪ የሩታ እና የአብርሽ ወዳጆች እኔንም 1000 አስገቡኝ ❤❤😘🙏
እዉነት ነዉ እርግዝናዉ ለማንኛዉም ደስ ብሎኛል ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ እኛንም የመዳም ቅመሞች ተስደት መልስ ለዚህ ያብቃን
ሩቲዬ❤❤❤አብርሽዬ ግን እዉነት ነዉ እርግጠኛ ነኝ ፕራንክ ነዉ የታወቀነዉ ካልሆነም እንኳን ደስ አላቹሁ የምር ልጅ ፀጋ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አበባወች❤❤❤❤❤ የአለማችን ንጉሱ እና ንግስቷ ነቹሁ❤❤❤
ስታምሩ ሁላቹ ልጅ ምሃን አለበት ደስ ይላል የእግዚአብርሔር ስጦታ ነው ኤልዱዬ ለሩታየ ያለሽ ፍቅር ና አክብረት ዋውውው ነው❤❤❤❤
ኧረ እፈሩ የእግዚአብሔር ስጦታ ስትሉ አታፍሩም ዘሙት አላለምኮ
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
sawsaw
ሰለላሁአለይሂ፥ወሰለም❤❤
ሰ ዐ ወ ትክክልዘቡየ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አብርሽየ እሩታየ❤❤❤የኔ ልዩወች❤❤❤ሁሌሜ❤❤በደሥታ❤❤በፍቅር❤❤ያኑራችሁ❤❤ሁሌም❤❤ደሥተኛ❤❤❤ሁኑልኝ❤❤ የኔጀግኖች❤❤ወደፊት❤❤መሻሏ ❤❤ከሠው አይን ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፕራክ መሆን አለበት😂😂ግን የእውነት ብየ ተመኘሁ ሩታዬ የኔ ጀግና❤️❤️😭😭
ቱ ሳይገቡ የእውነት
😂😂😂
@@እናትአለሜእወድሻለሁውሽትሙ ኣትቀብጥሪ መጀመሪያ የራስሽ ሓጥያት ኣውቅ ሆ😮
ሲጀመር ፕራንክ ነው ሲቀጥል እስኪ ስለራሳቺን ወንጀል እንወጣ@@እናትአለሜእወድሻለሁ
የኔ አመለ ወርቅ ሩታዬ የኔ ዉድA❤Rየምትወዱኝ 👍💞💞
ዋው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤🎉🎉
ዎላሂ ግን በጣም ትገርማላቺሁ ምናለ ልጁን ብታጎርሱት ምናቺሁ ይጎላል ሲያሳዝን የኔ ዎንድም ዎዴ ነዉ እንስፍስፍ ያለው እራስ ዎዳድ ናቺሁ 🥲🥲
ዋዉአብርሺ ባለሙያነህእ❤❤❤ሩታደግሞ እግዛቤር ጨርሶ ይማር
እልልልልልልልል አርጉዝ ናት❤❤❤❤
እሩታዬ የኔ ውድ የአብርሽ ንግስት እንኳንም እግዚአብሔር በዚህ አሳለፈልሽ ለሌላ ቀን መጠንቀቅ ነው የሚያስደነግጥ ፕራንክ አትስሪ
አብረሽ ብጣም ጥሪ ነው ሩታይ አይዞሽ የኔ እሂተይ አምላኩ ፍቅርክኩም ይብዛሽ ይተባረከ ይሆን ❤❤
ደሚርኝማ
ሩታየ እኮንም ተሻለሽ የኔማር ኤልድ ደሠ እምትይ ልጅ አላህ ይጨምረልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ ዋዉ እዉነት ከሆነ ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ምግብ አብሳዮቹን ያለማድነቅ አይቻልም ዋዉ ❤❤❤😂😂😂😂
የኔማሮቺ ተመስገን አምላኪ ሩታየ ስትነሳ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
ሩታየ የሰው መውደዲ ባረገው ባረገው ኮሜቱ ሁሉ ትቂት ምቀኛች ቢኖሩም ብዙው የሩታየ እና አብርሺ አዲናቂ ብዙነው ዋው ያርገው እያልን ነው ለምቀኛ መልካም ቃጠሎ
በግ😂😂😂
ድድብናችሁ ልክ አጣ ዝሙትንኳ ተቃውማችሁ አታቁም የምር ሀይማኖታችሁ በዝሙት ተግማሙ አይልም እርግጠኛ ሆኔ ሥነግርሽ ግን ቃሉን አታከብሩም ድድብናችሁ
በማን ሀይማኖት ነው ያለኒካህ ተርግዞ ያደገው የምንለው መቸ ቤተሰቦች ፍቀዱ ምንም ምቀኝነት የለውም ሲጀመር ሀርብ ሀገር ያለን ሰወች እድ ሁላችሁም ሀይማኖታችሁን በደንብ እንወቅ
ጅል ጅላጅል አለ አብይ ይህ ቅናት ሳይሆን እዴትሳይጋቡ እርግዝና ዝሙትአደል የሚሆነዉ
ክክክ አተጫጩ ብራንክ ነው::@@AlTamkeen-ot7zl
እስኪ እንደኔ ደስ ያለው ሩታዬ የኔቅመም❤አብርሽ የኔ ሸጋ ወንድም❤ኤልዱዬ የኔ የዋህ እህት❤❤ሩታን አብርሽን ኤልዱን የሚወድ👍👈አሳዩኝ❤ደምሩኝ በቅንነት የሩት አድናቂዎች😢
ውይ አብርሽ በሳቅ ገደልከኝ😂ሩታየ እንኳን ተሻለሽ❤እናማ ከካሜራ ማኑ ፍቅር ይዞኛል😮😔😔😂❤
አይይይይ😂😂😂
ክክክክ😅😅
እኔም🙈🙈
እኔ ቀድሜሻለው
እኔም😁😁👌
እ ማመን ያቅታል እሩታዬ ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢
😮😮
ፖራክነውየሚሆነው ውደ😂😂
❤❤❤❤❤😢
ፕራክ ነው የሚሆነው እንጂ ጌታን እውነት ብሆን ብዬ ተመኘሁ 🙏🙏🙏
ብድሯንእየመለሰችነውባክሽ😂😂ፕራክነው
ዋው አብርሽ ጎበዝ ነክ ማርያምን በዚህ አጋጣሚ ጋሽዬና ማዘር ሳላመሰግን አላልፍም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እጅህ ይባረክ ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂❤
@@jahrajahra3941😢 7:58 😢😅😢😢😅 8:02 ሌ
ዋው
@
ኾjahrajahra3941