📛 የወንበዴዎች ዋሻ የሆነው "መንበረ ሠላማ" ፖለቲከኛው የጨረቃ ጳጳስ..(የተለፋበት ልዩ ጥንቅር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 109

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 17 วันที่ผ่านมา +3

    ከቀርቃሪዎቹ አንዳንዶች በመሆናችሁ መምህር ግርማንና በሊቀ ትጉሃንን ላይ አፍ መክፈት ሀፍረትን ያከናንባል። ከእግዚአብሔር ካልሆኑ ይጠፋሉና። ካልጠፉ ምላሳችሁ በራሳችሁ ላይ ይስቅባችኋልና። በቅድስተ ቅዱሳን ድረስ ገብተው ቀድሰው አቁርበው ወጥተው መስተፋቅር የሚሰሩትን ቅባቴና ፀጋዎችን አውግዙ። ወይም የዚህ ዘይት ተካፋዮች ስለሆናችሁ። ጊዜ ለኲሉ!

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 16 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ትግራይ ዓደይ ዓዲ ፅዮን ንበርለይ❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 17 วันที่ผ่านมา +3

    ወጣቶች፡ በግድ፡ ፍቅር፡ አይሰራም! እግዚአብሔር፡ ምን፡ ይላል! ፈጣሪ፡ ኃጢያታችንን፡ ይቅር፡ ይበለን!!! እራሳቸውን፡ ያስተዳድሩ፤ አይገንጠሉ!

  • @EphremTadese-w4p
    @EphremTadese-w4p 16 วันที่ผ่านมา +4

    እነሱ የመረጡት አድርገዋል
    ከእንደዚ አይነት መጠቋቈም አቋርጥ ለሁላችን አይጠቅመንም ለጠላትም እበራችን እየከፈትን ነዉ 🙏🙅

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 16 วันที่ผ่านมา +3

    እነሱ በወገኑ ላይ ጦርነት የሚያውጅና በሰይጣን ከሚያመልክ ጋር ህብረት የለንም ብለው የራሳቸውን ቢያቋቁሙ ሃጥያቱ ምን ላይ ነው ስለዚህ አካሄድህን አስተካክል አቶ ዲይቆን ነኝ ባዩ

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 17 วันที่ผ่านมา +6

    እነ አቡነ አብርሃም መቼ ጥሩ ነገር ሰሩና ይናገሩ መከፋፈሉን አልደግፈውም ነገር ግን ዲሽታ ጊና የሰበከውን እነሱ መስበክ አቃታቸው ማለት ይከብዳል ስላልሰበኩም ነው አሁን መናገር ያፈሩት መስበኩ ይቅር አለመደገፍ ግን ይችሉ ነበር እነሱ ግን ባርከው ከጎን ነኝ ሌላው ይቅር ብፁእ አባታችን ማዘናቸውን ሲናገሩ እንኳን የራሳቸው አባቶች መልሰው ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ን አይወክሉም ብለዋል ይህ ማለት ደግሞ ሙሉው ሲኖዶስ ሙሉ ጳጳሳት ጦርነቱን ደግፈዋል ማለት ነው ሰላምን በክርስቶስ መስበክ መከራ ችግር ሰቃይ ሰይፍ እንግልት ምንስ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየኛል አይደል መፅሃፉ የሚለው ፈተናውን ያለፉት አባታችን አቡነ ማትያስና አንድ ዲሽታ ጊና ናቸው ያለፉት አለቀ ሁላችንንም ከቤቱ እንዳያሶጣን በቸርነቱ ቤቱን ያፅዳ 😭

    • @selam.selam.selam.
      @selam.selam.selam. 17 วันที่ผ่านมา

      ይህን Video ተመልከተው

    • @MsAlebachew
      @MsAlebachew 14 วันที่ผ่านมา

      Yetebelashe asteyayet

  • @seareagazi
    @seareagazi 17 วันที่ผ่านมา +12

    ምነው ከትግራይ ራስ ላይ ኣልወርድ ኣላቹ " ከትግራይ ሰይጣን ይሻለናል " ያለውን ጳጳስ ሳይወገዝ እኛ ላይ አፍህን ኣሾልክ ነፈዝ የኛን ለኛው ለቀቅ የሃገርህና የቤተክርስቲያንህን ጨበቅ

    • @seblet148
      @seblet148 17 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል

    • @HailuHabtu
      @HailuHabtu 17 วันที่ผ่านมา +2

      ነፈዝ ከሚለው ስድብ ውጭ ትክክል ብለሃል።

    • @BrktiGebre-up6tb
      @BrktiGebre-up6tb 17 วันที่ผ่านมา +1

      Ngerut zm bel

    • @Ma-yv5ji
      @Ma-yv5ji 16 วันที่ผ่านมา +2

      እውንት ነው

  • @TrhasMebrahtom
    @TrhasMebrahtom 17 วันที่ผ่านมา +5

    ታድያ አንደ አንድ ኦርቶዶክስ መመኑ ሲገደሉ ካህናቱም በ ቤተ መቅደስ ሲረሸኑ ለምን አልተናገርክም ቅዱሳን መነኮሳት በ ገዳማት ስደፈሩም ሆነ ሲገደሉ ለምን አልተናገርክም...

    • @Ma-yv5ji
      @Ma-yv5ji 16 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው ወንዲሜ

    • @LuelKiros-h9m
      @LuelKiros-h9m 14 วันที่ผ่านมา

      Awo melslet?

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 16 วันที่ผ่านมา +5

    ምንም ብትሉ ምን ትግራይ የበላይ እንደምትሆን ጥርጥር እይግባህ የሰይጣን አምልኮ የሌለበት ንፁህ የእግዚአብሔር አምልኮ የሚፈፀምበት የትግራይ ሀገረ ስብከት ነው

    • @MsAlebachew
      @MsAlebachew 14 วันที่ผ่านมา +1

      Mehed tichilalachihu

  • @Yosafe-ke5qh
    @Yosafe-ke5qh 16 วันที่ผ่านมา +3

    ምነው ይገደል ይቆረጥ ነው ወይ ያሉት ምነው ፓፓሳቱ ፈለጠወ ቁረጠው ሲሉ ጦርነት ሲባርኩ ለምን ይሄን አልኮንክም አሁን ለመውቀሰ ፈቀድክ

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ የእውነት ከሆነ በትግራይ ክልል የተደረጉው ከፈተኛ መገለል ይህ ነው የማይባል ትልቅ ስህተት ተስርቷል ለዛውም የቤተ ክርስትያን አባቶች ጭምር ካባታችን ከአቡነ ማቲያስ ዉጭ እንዳውም አባታችን ሲናጉሩ ውርጅብኝ ነው የወረዱባቸው ።ይሁንናግን ጌታችን እንኳን እየስቀሉት የሚያደርጒትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሏል ስለዛህ በይቅርታ ቢቀላቁሉ መልካም ነው ስላም ለሀገራችን ስላም ለኢትዮጵያ 😢😢😢😢

  • @ZemenZemen-t5e
    @ZemenZemen-t5e 16 วันที่ผ่านมา +3

    ኣንተ ምንኣገባህ ስለ ትግራይ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ባንተ ቃላት ልገለጥ ኣይችልም ትግራይ የተጋሩናት

  • @BrhanuJoco
    @BrhanuJoco 17 วันที่ผ่านมา +1

    Amlak Yrdan

  • @esraeltamrat477
    @esraeltamrat477 15 วันที่ผ่านมา

    በላከ አብ በተላከ ወልድ ከ አብ በሰረጸም መንፈስ ቅዱስ እናምናለን ምንም ለአጠይቆ ሦስት ቢሆንም አንድ አምላክ ብለን እናምናለን! የተላከ ወልድም ፈራጅ እንጂ አማላጅ እንዳልሆነ እናውቃለን አንድ አምላክ ነውና!ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለሙ አሜን!
    ሰዎች እኛ የእግዚአብሄር በጎች ስለሆን እራሳችንን ከጥፋት መጠበቅ ይገባናል!

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 17 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን አክሊል እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርህ

  • @MeMe-or5de
    @MeMe-or5de 14 วันที่ผ่านมา +1

    He is right!!! Memihiri Girima and his son are very greedy!

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 17 วันที่ผ่านมา +3

    በርታልንንን❤❤❤❤

  • @BrktiGebre-up6tb
    @BrktiGebre-up6tb 17 วันที่ผ่านมา +1

    Kawk mn aslefelefeh ena egziabher selam atawru ylall

  • @esraeltamrat477
    @esraeltamrat477 15 วันที่ผ่านมา

    ተዋህዶ አትፈርስም !!!!!ለሚጠፋው የ ሚሰሩ እነርሱ ይጠፋሉ

  • @gebregiorgishagos1143
    @gebregiorgishagos1143 17 วันที่ผ่านมา +9

    ባክህ ኣርፈህ ተቀመጥ በትግራይ ጉዳይ ላይ የሚያገባህ ነገር የለም። ትላንት ጦርነት ቀጥሎ የትግራይ እንዲያልቅ white house ድረስ ተጉዘው ጦርነት መቆም የለበትም ያሉትን ኣረመኔ የመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጳጳሳት ሳታወግዝ አሁን ደርሰህ ስለ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብትዘባርቅ ፈፅሞ የሚሳማህ የትግራይ ምእመን የለም በከንቱ አትድከም።

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 16 วันที่ผ่านมา +1

      እናንተ ምን ነበር የፈጸማችሁት ስለተሸነፋችሁ ነው ይሄ ሁሉ ለቅሶ አሁንም አርፋችሁ ካልተቀመጣችሁ የከፋ ችግር ውስጥ መግባታችሁ አይቀርም

    • @MsAlebachew
      @MsAlebachew 14 วันที่ผ่านมา

      Setan

  • @MerdeMena-kr9yn
    @MerdeMena-kr9yn 17 วันที่ผ่านมา +3

    Orthodox abatoch tigray hedo alilemenuwachewm

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 16 วันที่ผ่านมา

    ገንዘብ የሰውን ነብስ አይተካም ግን የዚ ሁሉ ችግር ፈጣሪው ጠንሳሹ ህወሓት ብቻ ነው እሚገርመው አሁን እንኳን ሊማሩ አለመቻላቸው ነው

  • @BereketBere-kl6bx
    @BereketBere-kl6bx 14 วันที่ผ่านมา

    tigray nation

  • @junefirst500
    @junefirst500 17 วันที่ผ่านมา +1

    ከሁለት፡ በለይ፡ ስለ፡ መምህር፡ ግርማ፡ ሐሰተኛነት፡ ስናገር፡ ነበር። ቃሉን፡ ስትማር፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሐሰተኞችን ይገልጥልሃል! መግረፍ፡ የሰይጣን፡ ነው!

  • @EyobAcademyኢዮብአካዳሚtube
    @EyobAcademyኢዮብአካዳሚtube 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዉድ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።እግዚአብሔር የበርታክ።

  • @danielabera5108
    @danielabera5108 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሰይጣን ይሻለናል አላላቹም ??

    • @BrktiGebre-up6tb
      @BrktiGebre-up6tb 17 วันที่ผ่านมา +2

      Eko seytan yshalenal kalu mn tfelgaleh

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንደሀጥያታችን ብዛት ሣይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ምህረቱን ይላክልን መቸ ነው ወንድሜ መካ እንደዚህ የሆነው ዛሬ ነው ወይስ የበፊት ነው ንገረኝ

  • @Yosafe-ke5qh
    @Yosafe-ke5qh 16 วันที่ผ่านมา

    ዝም ማለት ማንን ገደለ ከመባረክ

  • @YimegnushalAsfaw
    @YimegnushalAsfaw 15 วันที่ผ่านมา

    አቦ እዚህ ያሉትንም ጨርሰዉ በወሰዱልን።

  • @Hadguasgedom4
    @Hadguasgedom4 17 วันที่ผ่านมา +2

    Be Tigray Abatoch kemenagerih befit Bobotaw Erasihin eyew ena yanea yigebahal!!

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 17 วันที่ผ่านมา

    😊

  • @samuelbeyene-zf7kn
    @samuelbeyene-zf7kn 16 วันที่ผ่านมา +1

    mewkes mewkes hono mesadeb gn sltan yelehm

  • @ZemenZemen-t5e
    @ZemenZemen-t5e 16 วันที่ผ่านมา +3

    ብትክክል ሃገራይ ይመስርታሉ ምን ታመጣለህ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 17 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemalen Ewunte newu wendmi enamesegnalen Egziabher yimesgn yenezh sewoch teketayi yalaregne amelak yikber yimesgn❤❤❤🙏🙏🙏

  • @blenferede9957
    @blenferede9957 2 วันที่ผ่านมา

    beritalin wendime

  • @junefirst500
    @junefirst500 17 วันที่ผ่านมา

    ልክ፡ ነው፤ ሰሜን፡ አሜሪካ፡ በ2024፡ ያየነው፡ የተፈጥሮ፡ አደጋ፡ ጉድ፡ ነው! ወንድ፡ ልጅ፡ አዛውንቶች፡ ቤታቸውን፡ ጥርግርግ፡ ብሎ፡ በእሳት፥ በውሃ!!!

  • @TekebeDebebe-o5w
    @TekebeDebebe-o5w 7 วันที่ผ่านมา

    Libona yisixachai

  • @KasahunAtsbehe
    @KasahunAtsbehe 17 วันที่ผ่านมา +4

    ምን ይደንቃል ከዚህ ህዝብ ራስ ውጡ

  • @Ethioኢትዮ-g6p
    @Ethioኢትዮ-g6p 17 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @junefirst500
    @junefirst500 17 วันที่ผ่านมา +2

    ወጣት፡ ዲያቆን! በሕይወት፡ የሌሉ፡ ቅዱሳንን፡ ወይም፡ ለቅድስት፡ድንግል፡ ማርያም፡ አይሰገድም! ምክንያቱም፡ አትሰማንም! መለኮት፡ ብቻ፡ የሚኖር! ክርስትያኖች፡ ስንጣላ፡ ሌላ፡ እምነት፡ ቤቶች፡ እያበቡ፡ እየሰፉ፡ ነው።

  • @EyobGmeskel-oh9ww
    @EyobGmeskel-oh9ww 16 วันที่ผ่านมา

    The are right Im sure 99% of tigray people they support it.

  • @KidistArsema-j8g
    @KidistArsema-j8g 17 วันที่ผ่านมา

    😢

  • @Gonamhethi12345
    @Gonamhethi12345 17 วันที่ผ่านมา +1

    bro ye oromiaya and tigray causu yileyayal cuz tigray berasachew tifat bihonm temetew silehone new.after our fathers pass away we the new generation will unify our country ethiopia like tewedros.

  • @wubakaleshetu7513
    @wubakaleshetu7513 17 วันที่ผ่านมา +1

    Bakela aleke bilu fes kelele LETEGRAY SINODOSU ADRESULEGN

    • @kidanutadele921
      @kidanutadele921 16 วันที่ผ่านมา

      ተውን በጣም ነው የምንጠላቹ በቃ ተውን

  • @BrktiGebre-up6tb
    @BrktiGebre-up6tb 17 วันที่ผ่านมา +1

    Sle tefut ljochwa new yawerut anten blo diyakon

  • @SamsungPhonetastic-j1y
    @SamsungPhonetastic-j1y 16 วันที่ผ่านมา

    Uuuuuuuuuuuuuuuuuuu😢😢😢😢

  • @solomonHaile-e3d
    @solomonHaile-e3d 16 วันที่ผ่านมา

    በብር መካስ ደስ አይልም።

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 16 วันที่ผ่านมา

    ባለ ጥቁር ኮፍያ ተጠመቅ እላይህ ላይ አጥልቶብሀል። የማታውቀን አትዘብዝብ

  • @ተዋህዶ-ፐ2ዐ
    @ተዋህዶ-ፐ2ዐ 17 วันที่ผ่านมา

    First comment 🎉🎉🎉

  • @vipa1799
    @vipa1799 17 วันที่ผ่านมา

    መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው

  • @tsion-e8s
    @tsion-e8s 15 วันที่ผ่านมา

    yechrka babase meskele tshekmo ymiywra poltika necehe yegbu yene abate twehadhone aywekelme negegero

  • @TamratSemagn
    @TamratSemagn 16 วันที่ผ่านมา

    Wey medhanialem memot yshalal

  • @calashibiru7076
    @calashibiru7076 17 วันที่ผ่านมา

    የጨረቃ ጳጰሳት እያላቸው፣ የቀሩት እነ መንበር ጴጥሮስን እንድወጡ ገፋፉት እሽ?

  • @BrktiGebre-up6tb
    @BrktiGebre-up6tb 17 วันที่ผ่านมา

    Endemic neber yaxenwo enam betesebochachn simotu atleflf

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 16 วันที่ผ่านมา

    ከጨረቃው ጳጳስ ንግግር ሲናገሩ፡ የትግርኛ መዝሙር ሳይሆን፡ ዘፈን ነው የሚሰማው በደንብ አዳምጡት 🤭

    • @Asgodommenges-jh3co
      @Asgodommenges-jh3co 3 วันที่ผ่านมา

      የራሳችን ያሬዳዊ ዜማ እያለን ተዉንጂ አንተንኳ ትዘምርበታለ ከኛ ተርፉ የዉሸት ትርክት ባለቤቶች ቅናተኞች ታሪክ አልባ።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 17 วันที่ผ่านมา +1

    መንበረ ተክለሐይማኖት ዘተቅማጥስ ? የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን መተተኛ አስማተኛ በድግምት የሚጠነቁል በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነውና በመካከልህ አይኑር ዘዳግም 18:10_12 አትኖሯትም መተተኛይቱ በህይወት ትኖር ዘንድ አትፍቀድ ዘፀአት 22:18 ስራችሁ ከኢትዮጵያ ላይ ፈርሶአል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

    • @kidanutadele921
      @kidanutadele921 16 วันที่ผ่านมา

      ሂወት በገንዘብ ይለካል እንዴ መቼም ቢሆን ከናንተ ጋር የጋራ ቤተክርስትያን ኣይኖሮንም ከሰው ሰይጣም የምሻላቹና የምታምኑት ኣህዛብ ጳጳሳት እና መእመናን መቼም ህብረት ኣይኖረንም ቁርጣቹ እወቁ ተውን ኣትደረሱብን

  • @wubakaleshetu7513
    @wubakaleshetu7513 17 วันที่ผ่านมา

    MEDHANITACHEN EYESUS KERESTOS ENQWAN EYESEKELUT YEKER BELOWACHEWAL BERACHEWN TEKEBLEW ANTAREKM MALET MEN MALET NEWE KEHADIWOCH NACHEW

  • @junefirst500
    @junefirst500 17 วันที่ผ่านมา +1

    ማንም፡ ጻድቅ፡ የለም! ከስህተታችን፡ እንማር፤ ተዋዕዶ፡ ሚዲያ፡ ማዕከል፡ ውሽት፡ ማውራት፡ ኃጢያት፡ ነው!!! ኦርቶዶክስ፡ ፕሮቴስታንት፡ አይገናኙም! ኢየሱስ፡ አማላጅ፡ ማሪያም፡ አማላጅ?

  • @TesfayohannesZekarias-pf4pm
    @TesfayohannesZekarias-pf4pm 17 วันที่ผ่านมา +1

    ANTE WISHETAM SEW YET NEBERIH EZAN GIZIE WAY DEMO BE MEJEMERIA YE ETHIOPIA SINODOS YADEREGEW SIHTET LEMIN DINOW ATINAGERIM

  • @MerdeMena-kr9yn
    @MerdeMena-kr9yn 17 วันที่ผ่านมา

    Libna ysth ante m tigrawy neh mesel bro

  • @adamugelaw1064
    @adamugelaw1064 16 วันที่ผ่านมา

    ይፕካድሬ ጳጳስ ድሮስ ምን እንዲሰራ እንጠብቃለን። እኔ ማዝነው የሚያምኑ ትግራውያን ናቸው፣ ሃይማኖታቸውን ለወንብዴ አስረክበው ማጨብጨብ😢😢

  • @BrktiGebre-up6tb
    @BrktiGebre-up6tb 17 วันที่ผ่านมา

    Bru eko yeraswa new zm bleh atzebark

  • @gebremeskelweldu4733
    @gebremeskelweldu4733 16 วันที่ผ่านมา

    Hey, please don’t interfere in my affairs, okay? Just stop talking

    • @Haile_Michael-1
      @Haile_Michael-1  16 วันที่ผ่านมา

      You need to stop! If you're the real bishop okay? Stand for peace all the time.

  • @asefashghebrowold6249
    @asefashghebrowold6249 15 วันที่ผ่านมา

    እምተሳዝነው አንተ ነህ ማስተረቃቸው ምኑን ያሳዝናል?

  • @GirmayG.tsadik
    @GirmayG.tsadik 14 วันที่ผ่านมา

    ምን ነካህ ለአንተ

  • @kidstiTsige
    @kidstiTsige 16 วันที่ผ่านมา

    ዝም ብለህ አፍህን አትክፈት

  • @vipa1799
    @vipa1799 17 วันที่ผ่านมา

    አፈር ይብላችሀ