ለበአል ዋዜማ ምግብ የበላው ነኝ | የሚያሳዝኑ አባት | ባለአደራው | baladeraw |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 197

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 หลายเดือนก่อน +27

    በጣም ያሳዝናሉ እውነታቸውን ነው ሰድስት ኪሎ የማዘር ትሬዛ ሲስተሮች ለእንደዚህ አይነት ሰዎች የነጻ ህክምና ይሰጣሉ ፈጣሪ ምህረትን ያውርድላቸው ደጎችዬ የመረቋችሁ ምርቃት ሁሉ ይድረስላችሁ ተባረኩ።

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน +46

    😢😢😢ኧረ ላይክ አርጉ ትንሽ መልካም ነገር አርጉ

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ หลายเดือนก่อน +5

      ለፖራክ ቢሆናደር ላይክ እሚረጉት

  • @EtagegnehuHaile
    @EtagegnehuHaile 21 วันที่ผ่านมา

    ባለአደራው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አሜን ታማኝነትህ ብቻ በቂ ነው

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx หลายเดือนก่อน +19

    የኔ ጀግና እግዚ አብሔር ሠላምህን ይስጥልኝ የአለማችን መድሀኒት የክፉ ቀን ደራሽ የድሆች ተስፋ M ዬዬዬ ፈጣሪ አንተን ከግራ ከቀኝ ከፊት ከሗላ መሪ ይሁንህ አባዬ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍፍ ስንት አይነት ሕይወት አለ አምላክ በቀሪው ዘመኖት የሚያርፉበትን ማረፊያ ያድሎት ባላደራው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልህ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይማረዎት አባቴ ባላደራው ሰጭዎችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ እዚህ በረከት ስራ ላይ ለመሳተፍ ፈጣሪየ እርዳኝ

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል หลายเดือนก่อน +15

    ባለ አደራው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 26 วันที่ผ่านมา

    አቤት አንተ ልጅ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ በረካ ሁን

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 หลายเดือนก่อน

    ባለ አደራው ተባረክልኝ

  • @teferachane-l7u
    @teferachane-l7u หลายเดือนก่อน

    በአእዉነት ቃል የለኘም❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 หลายเดือนก่อน +4

    የኔአባት የኔቆንጆ ሲያምሩ ደም ባላደራው ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @eritrea3560
    @eritrea3560 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 หลายเดือนก่อน

    thanks ❤️ 🙏🏿 thanks ❤️ 🙏🏿 God bless 🙌🏻 🙏🏿

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣረ ይድረስላችሁ እናነንተ ልጆች ተባረኩልኝ::

  • @ethiopianamahara
    @ethiopianamahara หลายเดือนก่อน +1

    ባለአደራው የኛ ጀግና ከምንም ትለያለው የኔ ወርቅ ብራክ ሰው❤❤❤❤

  • @Selimok-l6v
    @Selimok-l6v หลายเดือนก่อน

    ባላደራው ፈጣሪ እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በሄድክበት ይቅናህ እድሜ ጤና ይስጥህ ባላደራው ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 หลายเดือนก่อน +5

    ድምጻቸው አንገታቸው ቀና አለ፣እግዚእብሄር ይባርክህ!!!

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl หลายเดือนก่อน +5

    እድሜ ልክህን አትጣ ዘመንህ ሁሉ የደስታ የጥጋብ ዘመን ያርግልህ

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube หลายเดือนก่อน +5

    የኔአባት አባት አይጣ ሙሉ ጤናወተን ይስጠወት

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍ እግዚያብሔር ይማሮት ባላደራው እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥክ❤❤

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሰጭውም ለአድራሹም ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት እግዚአብሔር የደሀን እንባ የምተብስ በአለ አደረ አንቴን የውለደች መህፀን የተባርከች ነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha หลายเดือนก่อน +2

    አሚገርም ነው በአለደራው ሥጦታውን ከመቀበላቸው በፊት ነው እኮ አመስግነው የመረቁህ ሐብታሙንም ደሐውን ደግና አድርጐ የፈጠረ አምላክ የተመሠገነ ይሁን 🙏😍

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 23 วันที่ผ่านมา

    በለአደራዉ እግዚአብሄር ይባርክህ ❤❤

  • @ZedWolde-i6q
    @ZedWolde-i6q หลายเดือนก่อน +2

    ባላደራዉ እግዚአብሔይር ይስጥህ ለሰጪም ፈጣሪጨማምሮይስጣቸዉ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 หลายเดือนก่อน +5

    😢ተባረክ ወንድማለም እፎይ አየ ማጣት

  • @semseyoum9047
    @semseyoum9047 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ባላደራዉ።

  • @Selam-h3j
    @Selam-h3j 25 วันที่ผ่านมา

    ውይ ባላደራው ትለያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd หลายเดือนก่อน +6

    እኔንአባቴ ድምፃቸውሁሉ ድክም ብሏል እህ አላህ ያልተሰበእርዝቅይስጠወት ባለአደራውአላህይጠብቅህ

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ወይ የለገሬ አዛውንት 😢😢😢😢ባለአደራው እግዚአብሄር ይስጥህ ምን አይነት የልብ አይን ነው ያለህ ባክህ ፈጣሪ ሰቶሃል ❤❤❤

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አባቴ ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa หลายเดือนก่อน +2

    Amen😍😍😍😍

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 หลายเดือนก่อน +1

    እናተ ደጋግ ሰዎች ባላችሁበት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ብድራችሁን እግዚአብሄር እሱ ይክፈላችሁ ባላደራው አንተ የተለየህ ልጅ ነህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤

  • @asiyaederis
    @asiyaederis หลายเดือนก่อน +7

    የሚያሳዝኑ አባት አላህ ያሺረዎት የምሥኪኖችን እባ ለሚያብሱ ሁሉ ክፉ አይካችሁ

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx หลายเดือนก่อน +11

    አባዬዬዬ 😭😭😭😭😭😭

  • @zeharamohammed8005
    @zeharamohammed8005 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጨምርህ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢😢😢😢😢 ያአላህ ያረብ

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 หลายเดือนก่อน

    ባላደራው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ አሜን ፫

  • @kaliyeapoliji1852
    @kaliyeapoliji1852 หลายเดือนก่อน +9

    😭😭የኔ አባት 🥹🥹🥹🥹😭🥰

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน +2

    ለሰጪ ይስጥልን ውስተ ሰማያት ይቀበልልን ባላደራው ዘርህ ይብዛ

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 หลายเดือนก่อน +2

    የኔአባት

  • @HgHg-sp8hk
    @HgHg-sp8hk หลายเดือนก่อน +4

    ላይ ክ

  • @ZsHome
    @ZsHome หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥህ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 หลายเดือนก่อน +1

    የኒአባት አለህየግዘውት ባላደራው አላህየጠብቅህ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 หลายเดือนก่อน +2

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏

  • @ElsabetElsabet-kb9bt
    @ElsabetElsabet-kb9bt หลายเดือนก่อน +2

    Uuuuuuuuffffffffiiiiiii geta hoy 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Naima-c5p
    @Naima-c5p หลายเดือนก่อน +5

    የኔከርታታ አላህየ የተቸገረንሁሉ አንተ እዘንላቸው አንተአይቸግርህም

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
    @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት ሴሳዝኑ

  • @Selam.Asmara
    @Selam.Asmara หลายเดือนก่อน +3

    Weyyyyy yene abat!😢Bale aderaw tebarek! ❤

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ይባርክህ ተባረክ

  • @salem4086
    @salem4086 26 วันที่ผ่านมา

    ምርቃቱ ለአንተ ይገባሃ፤ል ወንድሜ

  • @AyalTefera-v7q
    @AyalTefera-v7q หลายเดือนก่อน

    ጀግና ብቻ አይገልፀውም ባለ አደራው የኛ ኩሩ 😢❤❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚሐብሔር ይስጥ ወዲማች ታበረክ

  • @tegegnayele5465
    @tegegnayele5465 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክ ፈጣሪ ያስብህ

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 หลายเดือนก่อน

    ባለ አደራው የእግዚሐብሔርን አደራ ተቀብለህ አደራህን እየተወጣህ ነው ቃል አጣሁልህ ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ!
    Tell # ተውልን

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp หลายเดือนก่อน +5

    እኔን ያገሬ ህዝብ

  • @hana-f2c
    @hana-f2c หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ የሚረዱትን እንዴት እንደምታቃቸው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ለሠጭወችም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ

  • @raheldibaba3526
    @raheldibaba3526 หลายเดือนก่อน

    እንደው ውሰጥ ምን ያህል ደሰ እንደምልህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥክ

  • @FevenAtoma
    @FevenAtoma หลายเดือนก่อน +2

    Wendme tebarek fetari ytebkih yene geta🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 หลายเดือนก่อน

    እኝህ አባት በርሜል ጎርጊስ ቢሔዱ ይድናሉ ያሳዝናል የምናየው የምንሰማው ከባድ ነው በዚሁ ሁሉ ችግር እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ ከዚህ ለእምነታችን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::

  • @zewdizeray1633
    @zewdizeray1633 หลายเดือนก่อน

    Egzabiher kantegayuhun 🙏♥️

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 หลายเดือนก่อน

    Yesetachu Egzabehare Yetebeklen 🙏

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 หลายเดือนก่อน

    God bless you ❤❤❤very loving kind brother

  • @abeiyemaryamilij6600
    @abeiyemaryamilij6600 หลายเดือนก่อน

    እህህህ😢😢

  • @emebetshibeshi8024
    @emebetshibeshi8024 หลายเดือนก่อน +2

    ብርቅዬ የኢትዮፕያ ልጅ ተባረክ ንግግርህ ብቻ መድሀኒት ነው ስው እንዴት እንደሚመርቅህ ለናትህ አሳያት

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification หลายเดือนก่อน +1

    ካለንበት እየመጣ የሚጎበኘን ልዑል እምላክብይክበር ይመስገ እሜን

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 หลายเดือนก่อน

    ለሰጡ እጆች እግዚአብሔር ይስጣቸው

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ስያሳዝኑ❤

  • @benyamintesfai7631
    @benyamintesfai7631 หลายเดือนก่อน

    God bless you brother 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💙💙💙💙

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z หลายเดือนก่อน

    እኔ ሁሌ የሚገርመኘ መንገደኘው የእውነት ቅንልቦና ሰላለህ እግዛብሔር የእውነት ከተቸገሩት አባቶችጋር ሰለሚያገናኘህ ታምሩ ደስይለኝል መንገደኘው አድአባባል አለ ከሰጪው አሰጪው ይባላል ይምትሰጠውን ሰው በደንብ ታቃለህ እግዛብሔርም ይመራሐል እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ አሜን በሉ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @baladeraw
      @baladeraw  หลายเดือนก่อน

      አሜን እኔ ግን ባለአደራው ነው የምባለው

  • @AbdurazakTe
    @AbdurazakTe หลายเดือนก่อน

    አገራችን እንዳተ አይነት ሰዉ ነዉ እኮ የያዘን እንጂ እስካሁን የት ነበርን ደግ ሰዉ ይኑር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 หลายเดือนก่อน +3

    ያረብ መጨረሻችንን አሣምርልን የተራበንም ረዝቀን የተቸገረንም አተ ፈርጀው

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ ድምፃቸዉ አንጀት ይበላል አይ ለስንቱ ታዝኖ ፈጣሪ ይመግባቸዋል በደጋጎች እያደረ

    • @GhgdGgf
      @GhgdGgf หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😊😊😊

  • @RWow-n2s
    @RWow-n2s หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉tabark

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena หลายเดือนก่อน

    የኔ ምስክን አባት❤❤❤❤😢😢😢

  • @MimiDxb-d1y
    @MimiDxb-d1y หลายเดือนก่อน +1

    Ere 50k enkon engba 🙏🙏🙏

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ለተጨንቀ ደርሺ ንህ ያርብ በእዝንትህ በሥይፍትህ 😢😢

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ያስደስታችሀ ሰው ሲደሰት ማየት እትያስደስታል ያረብ😢😢😢😢

  • @JohnReda-dq1jq
    @JohnReda-dq1jq หลายเดือนก่อน

    God bless you and your family forever!

  • @atazo5972
    @atazo5972 หลายเดือนก่อน

    ኡፍህመምድካምረሐብኧረስንቱአላህዬአላህይድረስልህወንድሜ

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @MinelhuneTegegn
    @MinelhuneTegegn หลายเดือนก่อน

    እውነትም ስምህ ፍቅር ነው ባላደራው❤

  • @EyobBirhanu-z6k
    @EyobBirhanu-z6k หลายเดือนก่อน +1

    🙏

  • @zelalematinafu8916
    @zelalematinafu8916 หลายเดือนก่อน +1

    Keep it up!!! thank you for all participated in this challenge!!!

  • @zabshworkalemayhu8227
    @zabshworkalemayhu8227 หลายเดือนก่อน

    እኔም እወድሀለሁ

  • @amenamen2017
    @amenamen2017 หลายเดือนก่อน

    ከተማዋ አብለጭልጫ ዜጎቿ በረሃብ የጠወለጉባት ጉደኛ ሃገር ኢትዮጵያ ።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot หลายเดือนก่อน

    እውነት በእኛ ላይ እግዝያብሔር ይመታናል በቁጣው። ስንት ለቅንጦት ለሽምግልና ለድግስ ለሰርግ ይወጣል ግን እንዲህ ዜጋችን ሽማግሌ ተራብኩኝ ሲል ያማል ይህንን ግዜ ስንት ሰው እያየ አልፎላቸዋል ስቆአል እባካችሁ እንረዳዳ ትርፍ ቤት ካላችሁ ብታስጠጉትስ

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭
    ምን ይሻለናል
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይማርልን ያለሱ መፍትሄ የለውም
    ባላደራዉ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
    ወገን ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ክፋታችንን ትተን ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ኢትዮጵያን እንዲምርልን

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน

    አይይይይ የኛ ዘመን የተረገምን 😢😢ትልቅ ሰው በክብር መኖር ቀረ 😭😭😭💔💔🔥🔥

  • @Cr7areb8596
    @Cr7areb8596 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት

  • @BellaG-h9d
    @BellaG-h9d หลายเดือนก่อน

    መል እክኛው መላ እክት እንጂ የስው መል እክተኛ ይለም ያባታችን ምርቃት ይድረስ ወደ ሰማይ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አላህ ጤናችሁን ዪስጣችሁ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 หลายเดือนก่อน

    አይአፈረልብላለወት የኔአባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 หลายเดือนก่อน

    እኔስ አሁንስ እንዲህ አይነት ነገር ማዬት መስማት ልቤን ስብር አደረገው የኔ ወንድም እግዚአብሄር ሁሉን ህይወትን ይቅይርልዎት😂😂😂😂😂

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA หลายเดือนก่อน

    😢😢 አባቴ

  • @HgHg-sp8hk
    @HgHg-sp8hk หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @enatzeneb6513
    @enatzeneb6513 หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አለ ላይክ ሰብስክራይብ ብታደርጉ ይሄግ የመሰለ መልካም ስራ በየሜዳው ሲሳደቡ የሚውሉትን ቂጣቸውን የሚያገላብጡት የሰው ብሄር ሀይማኖት የሚሳደቡት ከምታደርጉ ፈጣሪ ለያንዳንዷ ነገር ይጠይቃና ወደድንም ጠንካራውም ደካማውም ይችን አለም ይለቃ አላህዬ ታጋሾችን ትወዳለህና ከነሱም አድርገን

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 หลายเดือนก่อน

    Fetari ybarkachu ❤