ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማጣት አይኑ ይጥፉ የሰጣቹ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው❤
❤የደስታ ጥግ❤ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
አንተ ልጅ እድሜህ ይርዘም አብረውህም የሚያገለግሉት የሀገሬ ህዝብ እድሜ ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
ኡፍ የኔ አባት 💔💔💔🥲🥲🥲🥲ባለአደራው ብሩክ ሰው አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለረዳችሁ ፈጣሪ በእጥፍ ይሙላላችሁ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
አይ ችግር ክፉ ልጆቻቸዉን አስትቶ ከቤት አስወጣቸዉ። አስለቀሱኝ ተባረክ ባላደራዉ የህይወት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።❤🙏🙏🙏
የዕለት እንጀራቸውን የሰጣቸው የማያቋርጥ ምንጭ ያድርግላቸው
የኔ አባት እኔ ልገላታ ሰው በልቶ እንካን የጠገበ አይመስላቸው ነበር ዛሬ ይገላታሉ በየመንገዱ ደግሞ ፈገግታቸው ደስ ሲል
Tawkiyachwalesh.emaAbatochachnn.bendh.aynet.hunieta.mayet.yasaznal😢😢😢😢😢
የኔ አባት ሲሣዝኑ አላህ ይርዳቸው
የኔ ምስኪን አባት እድሜ ለወያኔ ይህ ሁሉ ምስቅልቅል የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔአባት እኔአፈርልብላሎት የኔአባት ሞገሳቸው አይዞት ይህም ያልፋል በተወሰኑ ጥጋበኞች ህዝባችን ህይወቱ ተመሰቃቀለ የኔአባት አይዞት 😭😭😭😭
ኡፍ ችግር አይኑ ይጥፋ ኢትዮጵያ አባቶች ና እናቶች ጎዳና የወጡበት ዘመን በጣም ያማልል
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ባለአደራዉ ፣ያልታሰበ በረከት ይስጥህ❤❤❤
ምናለ ቤተክርስቲያን እና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እንደዚህ በየመንገዱ ከቦታቸው ተፈናቅለው መጥተው እየለመኑ ያሉ ካህናትን አንስቶ ስራ ቢቀጥራቸው። ህንፃ መገንባት ላይ ብቻ ከሚጠመዱ።
Yehiehte.lemeketer EkoYmiteykut.genzebko.kelal.adelm
እኔ ሁል ጊዜ የሚያሳዝነኝ😢😢😢 በፖለቲከኞች ቁማር አባቶች መሰደዳቸው😢ለሀገር የሚጸልዩ አባቶች ካህናት መንገድ ላይ ሲወድቁ የማንንም እጅ ሲያዩ ማየት ያማል😢😢😢😢ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የሆኑትን ፈጣሪ ይበቀላቸው😢😢😢😢ባላደራው እንደ ንጉስ ህስቅያስ እድሜ ይጨምርልህ❤❤አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንደናተ አይነት ሰዎችን መልካም ስራ የሚሰራ በማየቴ ኩፉ ወሬና አስደንጋጭ ነገር እያወሩ ብር ከሚሰበስቡ ሰዎችን የናንተ መልካም ስራ አይቶ ቅዱስ እግዚአብሔር ይቴረቀን እንደቸርነቱ አሜን
አላህዬ ሀገራችንን ሰላም አርገህ ትልቅ የሚጦርበት ትንሽ የሚያድግበት አርግልን መንገደኛው እና አጋዦች አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይጣችሁ
እህህህህህህህህህህህህህ 😭ወይኔ በገዛሀገራችን እንዲህ ከርታቶች መድረሻ መጠጊያ ብስ መሆናችን ልብ ያደማል 😭 አንተወንድም እግዚአብሔር በመንገድህ በነገርህ ይቅደም 🤲 ልቦናህን አይቀይርብህ 🤲
እኔን የኔ አባት😢😢😢😢😢
እኔን ክፍት ይበለኝ አባቴ የምታመልኩት አምላክ መቼም አይጥሎትም እኔን አፈር ልብላ ድክም ብሎዋቸዋል ባለ አደራው አደራክን መግሐኒያለም ይቀበልልክ
ባለአደራና፣ አደራ ሰጭዎች ቀሲስ፣ አባታችን እንደ ባረኩአችህ፣ እምነት ተባረኩ።፣፣🙏 የእግዚአብሔር አገልጋዮች፣ እረኞች በእንደዚህ ዓይነት ችግር ሲወድቁ ፣የሰማ ጌታ፣ ይበቀል፣ ለእንደነዚህ ሰዎች፣ የሚያሥብ፣ የሚረዳ እግዚአብሔር ይባርክ፣ እጥፍ ድርብ ሲሳይ ፣ከጤና ጋር ይባስካቸው።'ስጡ ይሰጣችኋል' የጌታ ቃል!?
አውነት ባላደራው ተባርከሀል እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እመብርሀን አትለይህ ።።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የኔ አባት ❤❤ ባለ አደራው አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉
ይህን የመሰሉ አባት በፆሎት ህዝቡን የሚያስቡ ሲገላቱ ጌታሆይ ህዝብህን ተመልከት ወንድማችንእመአምላክ ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት እናተ ፖለቲከኞች አሏህ ከምድር ገጽ ያጥፋችሁ በእናተ ምክኒያቱም ስንቱ ተሰቃዬ😪😪😪😪
ባላደራው ምርጥ ሰው የሁሎም ሰው ሰውነህና እግዚኣብሔር እኔድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ❤️
ZBale Aderaw Egzabehare Yetebeklen 🙏♥️
አንተ ፃድቅ ሰው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ተባረክ ተባረክ ተባረክ!!!!!!!!
አባታችን ለቤቶ ያብቃዎ፡ ፈጣሪዬ እኔ ገበሪ ነኝ የቅርብ ምኞቴ ደግሞ ሐገሪ ገብቼ ለም መሪታችንን በምግብ ሞልቼ እንደሚቻል ማሳየት ነው፡ ፈጣሪ ለዚያ ያብቃኝ ❤
አንተ ሰው ቃላት አጣውልህ ብቻ አላህ ሁሉን ነገር ሀጃህን ያውጣው
እፉ ስንት ደካሞችና ችግርተኞች አሉ በአገራችን ያሳዝናሉ
ፈጣሪ እድሜና ጤና እንዲሁም ከማያልቀው በረከቱ አብዝቶ ይስጣችሁ ደጎችዬ።
ወይ ደስ የሚሉ አባት የሰጣችሁ ልጆች ያላሰባችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ እንዴ ደስ እንዳላቸው በማሪያም
ተባረክ ዛሃወይ ታድልህ❤❤❤
ወይ የእኔ አባት ፈጣሪ ሆይ እባክሕ ወደ ልጆች ተመልከት በቃ በለን ባለ አደራው ተባረክ
አሜን እርስዎንም እድሜ ከጤና ይስጥዎት
አላህ ይስጥህ ወንድሜ
Balad, my brother wow I’m glad for you💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💙💙🩵🤙
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ለሰጡም ላተም ሰማያዊ ዋጋ ያርግልህ❤
አሜን የአባታችን ምርቃት ይድረሣችሁ የተመኙላችሁ (ሐጎስ) ደስታ ይድረሣችሁ ሠጪዎች እግዚአብሔር ይሰጣችሁ
የኔ አባት ደስ አላቸው ያረብ አላህየ አገራችንን ሰለም አድርግልኝ ህዝባችንንም ጠብቅልን
የኔ አባት እመብርሐን ትርዳወት ባላደራዉ እደዚህ የሠጣችሁ በሙሉ መድሐንያለም ይስጣችሁ በመድሐንያለም አባቴን የሚመስሉ አባት😢😢😢😢 አይችግር ያልፋል ሀገር ሠላም ይሁን
እግዚአብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልህ ዘርህ ይባረክ ኑሮህ ለምለም ይሁን እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
ሲያሳዝኑ መንገድ ላይ ተኝተዉ 😢😢የሠጣችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
በእውነት በለአደር አንቴ ትለያለክ በእውነት የስውን ችግር አይቴ የምተስደስት ሁሉም እግዚአብሔር ደስ የምሉት ነገር ሁሉ ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤
Yene abat❤❤❤❤❤❤😢😢😢
📚🙏🏾📚🙏🏾📚🙏🏾
ከቶም ባላደራ እንደት መታደል ነው😢😢💌💌💌💌
Wendma🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኔ አባት እዥም እድሜ ይስጥዋት
GOD bless you bro 🙏
Amen Amen Amen
የኔ አባት ስያሳዚኑ❤
Edemena tena ystachu
ነፍስ ስትረካ ፊት ያበራል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
የኔ ባላደራ እደው እድሜህ ይርዘምልን ቃል የለንም ላንተ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የግድ ኖው አባት ሰላም ከሌለ ሁሉም ነገር ይጨልማል ለሰጣቹ እግዚአብሔር ይስጣቹ መጽ ምሳሌ 19 ፡17
አባዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የተባረክ ነህ የኔ ወንድም 🙏🏾 🇪🇷
Melkitegnaw, thank you ..
ኢትዮጵያ የምትስቅበት ጊዜ ናፈቀኝ 😭ለአንተም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህለሚረድት ሁሉ
አደረህን የተወጣህ ወንሜ ፈጣሪዬ ምስክሬነው በእምባ ነው የምመርቅህ ዘር ይውጣልህ
የኔ አባት እንኳን ደስ አሎዎት
እግዚአብሔር ይመስገን!
ኡፍ አተባለአደራው እግዚአብሔር የማያልቅ እጀራ ይስጥህ የኔውድ❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
የኔፍልቅልቅ ደስ ሲሉ
Baladeraw, you are blessed. God bless you even more!!!
ኡፍ የኔ አባት 💔💔💔💔💔💔😢😢😢
አይኔ በጠፋ አንጀቴን ነውየበሉኝ😢😢እድሜ ይስጥህ ወንድማችን🎉
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ችግር ክፉ ነው
የኔ አባት በዝህ እርሚያቸዉ መከራተት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
መለክተኛው እውነት እግዚአብሔር ይርዳህ እንዳሉት እሱ ይርዳህ ኣመት ላመቱ ያድርስ ህ
"ዝሆኖች ተጣልተው ሰበሩት ድንበሩ " አለ : መራሕትና ደኣ ንስልጣኖም ይባለዑ አለው አይ ህዝበይ 😭😭😭
ጀግናው ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በርታልን አመሰግናለሁ 👏👏👏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይጠብቀህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏16/1/17. 26/9/24
የኔ አባት 💔💔💔💔
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛእግዚአብሔር እንደ ቸርነት ኢትዮጵያን ይማርልን
የኒአባት የኒከረታታ ባላደራው አላህእድሚናጤናየስጠህ
እይ የኔ አባት አረ በናትህ እኔም በረከት እዳገኝ ሰልክህን እፍልጋለሁ
ወድሜ በምንድን ነው የምትገኘው?
እፍ የኔ የኔ አባት😢❤
Yeney abat fegegtachew des sile Allah yestih wendmachen 🙏👍
የኔ አባት እኔ ልከራተት
ባለአደራው ስራህ ደስ ይላል ቀጥልበትነገር ግን ካህኑን ስታገኛቸው በመጀመሪያ በመስቀሉ ባርኩኝ ብለህ ተሳልመህ በስተ መጨረሻም እቀፉኝ ከምትላቸው ያሳልሙኝ ብለህ ብትለያቸው መልካም ነበር ምክንያቱም ካህን ናቸውና....
የኔ አባት ውይይይይይይ💔 እባክኽ እግዚአብሔር ወገኔን አሰበው 😭☝️🤲
Tebareku
Tebarke.mastety deselale
የኔ ኣባት ❤🎉😢
ፈገግታቸውን ሳይ ሮጬ ነው የገባሁት ባለአደራው🙏🙏🙏ክፉ አይንካህ🙏🙏🙏
Ebakin acout kuture Ena silike Kutur sitiset keks blhi Ena drmehi dehagimi tenaher Ena bank weddachuw.Thank you so much.
ግን አካውንት በቃልሳይሆን በፁፍ ብታስቀምጠው።
Tabarak wandimewa
የኔ አባት😢❤❤❤❤❤❤
በአደራ መደረስ ትልቁን ነገር የሰራህ አተነህ ዘርተህ ቃም ወልደህ ሳም ኢትዯጵያዊ እህትህ
Yen abate ayizo 💕💕🌹💐💝💝💝 Wandime egziyabeheri edeme tena yesteh
May God bless you bro
በስውር፣የሚደረገውን፣በግልጽ፣ የሚከፍል፣አምላክ፣በሰማይ፣አለ።
😢😢😢😢😢ay baldrwe
ማጣት አይኑ ይጥፉ የሰጣቹ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው❤
❤የደስታ ጥግ❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
አንተ ልጅ እድሜህ ይርዘም አብረውህም የሚያገለግሉት የሀገሬ ህዝብ እድሜ ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
ኡፍ የኔ አባት 💔💔💔🥲🥲🥲🥲ባለአደራው ብሩክ ሰው አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለረዳችሁ ፈጣሪ በእጥፍ ይሙላላችሁ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
አይ ችግር ክፉ ልጆቻቸዉን አስትቶ ከቤት አስወጣቸዉ። አስለቀሱኝ ተባረክ ባላደራዉ የህይወት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።❤🙏🙏🙏
የዕለት እንጀራቸውን የሰጣቸው የማያቋርጥ ምንጭ ያድርግላቸው
የኔ አባት እኔ ልገላታ ሰው በልቶ እንካን የጠገበ አይመስላቸው ነበር ዛሬ ይገላታሉ በየመንገዱ ደግሞ ፈገግታቸው ደስ ሲል
Tawkiyachwalesh.ema
Abatochachnn.bendh.aynet.hunieta.mayet.yasaznal😢😢😢😢😢
የኔ አባት ሲሣዝኑ አላህ ይርዳቸው
የኔ ምስኪን አባት እድሜ ለወያኔ ይህ ሁሉ ምስቅልቅል የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔአባት እኔአፈርልብላሎት የኔአባት ሞገሳቸው አይዞት ይህም ያልፋል በተወሰኑ ጥጋበኞች ህዝባችን ህይወቱ ተመሰቃቀለ የኔአባት አይዞት 😭😭😭😭
ኡፍ ችግር አይኑ ይጥፋ ኢትዮጵያ አባቶች ና እናቶች ጎዳና የወጡበት ዘመን በጣም ያማልል
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ባለአደራዉ ፣ያልታሰበ በረከት ይስጥህ❤❤❤
ምናለ ቤተክርስቲያን እና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እንደዚህ በየመንገዱ ከቦታቸው ተፈናቅለው መጥተው እየለመኑ ያሉ ካህናትን አንስቶ ስራ ቢቀጥራቸው። ህንፃ መገንባት ላይ ብቻ ከሚጠመዱ።
Yehiehte.lemeketer Eko
Ymiteykut.genzebko.kelal.adelm
እኔ ሁል ጊዜ የሚያሳዝነኝ😢😢😢 በፖለቲከኞች ቁማር አባቶች መሰደዳቸው😢ለሀገር የሚጸልዩ አባቶች ካህናት መንገድ ላይ ሲወድቁ የማንንም እጅ ሲያዩ ማየት ያማል😢😢😢😢ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የሆኑትን ፈጣሪ ይበቀላቸው😢😢😢😢ባላደራው እንደ ንጉስ ህስቅያስ እድሜ ይጨምርልህ❤❤አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንደናተ አይነት ሰዎችን መልካም ስራ የሚሰራ በማየቴ ኩፉ ወሬና አስደንጋጭ ነገር እያወሩ ብር ከሚሰበስቡ ሰዎችን የናንተ መልካም ስራ አይቶ ቅዱስ እግዚአብሔር ይቴረቀን እንደቸርነቱ አሜን
አላህዬ ሀገራችንን ሰላም አርገህ ትልቅ የሚጦርበት ትንሽ የሚያድግበት አርግልን መንገደኛው እና አጋዦች አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይጣችሁ
እህህህህህህህህህህህህህ 😭
ወይኔ በገዛሀገራችን እንዲህ ከርታቶች መድረሻ መጠጊያ ብስ መሆናችን ልብ ያደማል 😭
አንተወንድም እግዚአብሔር በመንገድህ በነገርህ ይቅደም 🤲
ልቦናህን አይቀይርብህ 🤲
እኔን የኔ አባት😢😢😢😢😢
እኔን ክፍት ይበለኝ አባቴ የምታመልኩት አምላክ መቼም አይጥሎትም እኔን አፈር ልብላ ድክም ብሎዋቸዋል ባለ አደራው አደራክን መግሐኒያለም ይቀበልልክ
ባለአደራና፣ አደራ ሰጭዎች ቀሲስ፣ አባታችን እንደ ባረኩአችህ፣ እምነት ተባረኩ።፣፣🙏 የእግዚአብሔር አገልጋዮች፣ እረኞች በእንደዚህ ዓይነት ችግር ሲወድቁ ፣የሰማ ጌታ፣ ይበቀል፣ ለእንደነዚህ ሰዎች፣ የሚያሥብ፣ የሚረዳ እግዚአብሔር ይባርክ፣ እጥፍ ድርብ ሲሳይ ፣ከጤና ጋር ይባስካቸው።'ስጡ ይሰጣችኋል' የጌታ ቃል!?
አውነት ባላደራው ተባርከሀል እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እመብርሀን አትለይህ ።።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የኔ አባት ❤❤ ባለ አደራው አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉
ይህን የመሰሉ አባት በፆሎት ህዝቡን የሚያስቡ ሲገላቱ ጌታሆይ ህዝብህን ተመልከት ወንድማችንእመአምላክ ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት እናተ ፖለቲከኞች አሏህ ከምድር ገጽ ያጥፋችሁ በእናተ ምክኒያቱም ስንቱ ተሰቃዬ😪😪😪😪
ባላደራው ምርጥ ሰው የሁሎም ሰው ሰው
ነህና
እግዚኣብሔር እኔድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ❤️
ZBale Aderaw Egzabehare Yetebeklen 🙏♥️
አንተ ፃድቅ ሰው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ተባረክ ተባረክ ተባረክ!!!!!!!!
አባታችን ለቤቶ ያብቃዎ፡ ፈጣሪዬ እኔ ገበሪ ነኝ የቅርብ ምኞቴ ደግሞ ሐገሪ ገብቼ ለም መሪታችንን በምግብ ሞልቼ እንደሚቻል ማሳየት ነው፡ ፈጣሪ ለዚያ ያብቃኝ ❤
አንተ ሰው ቃላት አጣውልህ ብቻ አላህ ሁሉን ነገር ሀጃህን ያውጣው
እፉ ስንት ደካሞችና ችግርተኞች አሉ በአገራችን ያሳዝናሉ
ፈጣሪ እድሜና ጤና እንዲሁም ከማያልቀው በረከቱ አብዝቶ ይስጣችሁ ደጎችዬ።
ወይ ደስ የሚሉ አባት የሰጣችሁ ልጆች ያላሰባችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ እንዴ ደስ እንዳላቸው በማሪያም
ተባረክ ዛሃወይ ታድልህ❤❤❤
ወይ የእኔ አባት ፈጣሪ ሆይ እባክሕ ወደ ልጆች ተመልከት በቃ በለን ባለ አደራው ተባረክ
አሜን እርስዎንም እድሜ ከጤና ይስጥዎት
አላህ ይስጥህ ወንድሜ
Balad, my brother wow I’m glad for you💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💙💙🩵🤙
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ለሰጡም ላተም ሰማያዊ ዋጋ ያርግልህ❤
አሜን የአባታችን ምርቃት ይድረሣችሁ የተመኙላችሁ (ሐጎስ) ደስታ ይድረሣችሁ ሠጪዎች እግዚአብሔር ይሰጣችሁ
የኔ አባት ደስ አላቸው ያረብ አላህየ አገራችንን ሰለም አድርግልኝ ህዝባችንንም ጠብቅልን
የኔ አባት እመብርሐን ትርዳወት ባላደራዉ እደዚህ የሠጣችሁ በሙሉ መድሐንያለም ይስጣችሁ በመድሐንያለም አባቴን የሚመስሉ አባት😢😢😢😢 አይችግር ያልፋል ሀገር ሠላም ይሁን
እግዚአብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልህ ዘርህ ይባረክ ኑሮህ ለምለም ይሁን እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
ሲያሳዝኑ መንገድ ላይ ተኝተዉ 😢😢
የሠጣችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
በእውነት በለአደር አንቴ ትለያለክ በእውነት የስውን ችግር አይቴ የምተስደስት ሁሉም እግዚአብሔር ደስ የምሉት ነገር ሁሉ ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤
Yene abat❤❤❤❤❤❤😢😢😢
📚🙏🏾📚🙏🏾📚🙏🏾
ከቶም ባላደራ እንደት መታደል ነው😢😢💌💌💌💌
Wendma🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኔ አባት እዥም እድሜ ይስጥዋት
GOD bless you bro 🙏
Amen Amen Amen
የኔ አባት ስያሳዚኑ❤
Edemena tena ystachu
ነፍስ ስትረካ ፊት ያበራል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
የኔ ባላደራ እደው እድሜህ ይርዘምልን ቃል የለንም ላንተ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የግድ ኖው አባት ሰላም ከሌለ ሁሉም ነገር ይጨልማል ለሰጣቹ እግዚአብሔር ይስጣቹ መጽ ምሳሌ 19 ፡17
አባዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የተባረክ ነህ የኔ ወንድም 🙏🏾 🇪🇷
Melkitegnaw, thank you ..
ኢትዮጵያ የምትስቅበት ጊዜ ናፈቀኝ 😭
ለአንተም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ለሚረድት ሁሉ
አደረህን የተወጣህ ወንሜ ፈጣሪዬ ምስክሬነው በእምባ ነው የምመርቅህ ዘር ይውጣልህ
የኔ አባት እንኳን ደስ አሎዎት
እግዚአብሔር ይመስገን!
ኡፍ አተባለአደራው እግዚአብሔር የማያልቅ እጀራ ይስጥህ የኔውድ❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
የኔፍልቅልቅ ደስ ሲሉ
Baladeraw, you are blessed. God bless you even more!!!
ኡፍ የኔ አባት 💔💔💔💔💔💔😢😢😢
አይኔ በጠፋ አንጀቴን ነውየበሉኝ😢😢እድሜ ይስጥህ ወንድማችን🎉
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ችግር ክፉ ነው
የኔ አባት በዝህ እርሚያቸዉ መከራተት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
መለክተኛው እውነት እግዚአብሔር ይርዳህ እንዳሉት እሱ ይርዳህ ኣመት ላመቱ ያድርስ ህ
"ዝሆኖች ተጣልተው ሰበሩት ድንበሩ " አለ : መራሕትና ደኣ ንስልጣኖም ይባለዑ አለው አይ ህዝበይ 😭😭😭
ጀግናው ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በርታልን አመሰግናለሁ 👏👏👏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይጠብቀህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
16/1/17. 26/9/24
የኔ አባት 💔💔💔💔
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
እግዚአብሔር እንደ ቸርነት ኢትዮጵያን ይማርልን
የኒአባት የኒከረታታ ባላደራው አላህእድሚናጤናየስጠህ
እይ የኔ አባት አረ በናትህ እኔም በረከት እዳገኝ ሰልክህን እፍልጋለሁ
ወድሜ በምንድን ነው የምትገኘው?
እፍ የኔ የኔ አባት😢❤
Yeney abat fegegtachew des sile Allah yestih wendmachen 🙏👍
የኔ አባት እኔ ልከራተት
ባለአደራው ስራህ ደስ ይላል ቀጥልበት
ነገር ግን ካህኑን ስታገኛቸው በመጀመሪያ በመስቀሉ ባርኩኝ ብለህ ተሳልመህ በስተ መጨረሻም እቀፉኝ ከምትላቸው ያሳልሙኝ ብለህ ብትለያቸው መልካም ነበር ምክንያቱም ካህን ናቸውና....
የኔ አባት ውይይይይይይ💔 እባክኽ እግዚአብሔር ወገኔን አሰበው 😭☝️🤲
Tebareku
Tebarke.mastety deselale
የኔ ኣባት ❤🎉😢
ፈገግታቸውን ሳይ ሮጬ ነው የገባሁት ባለአደራው🙏🙏🙏ክፉ አይንካህ🙏🙏🙏
Ebakin acout kuture Ena silike
Kutur sitiset keks blhi Ena drmehi dehagimi tenaher
Ena bank weddachuw.
Thank you so much.
ግን አካውንት በቃልሳይሆን በፁፍ ብታስቀምጠው።
Tabarak wandimewa
የኔ አባት😢❤❤❤❤❤❤
በአደራ መደረስ ትልቁን ነገር የሰራህ አተነህ ዘርተህ ቃም ወልደህ ሳም ኢትዯጵያዊ እህትህ
Yen abate ayizo 💕💕🌹💐💝💝💝
Wandime egziyabeheri edeme tena yesteh
May God bless you bro
በስውር፣የሚደረገውን፣በግልጽ፣ የሚከፍል፣አምላክ፣በሰማይ፣አለ።
😢😢😢😢😢ay baldrwe