ብሌ ትበላለህ አለኝ ታገሱና ተመልከቱ ታተርፍበታላቹ🙏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 115

  • @mengedegnawu1
    @mengedegnawu1  ปีที่แล้ว +20

    Merdat emtfelgu 0942626888 angrugn🙏

    • @amanbadria6337
      @amanbadria6337 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ለመናገር ይህህህን መልካም ህዝብን የሚያባሉ ኣውሬ ባለስልጣናት
      በጠራራ ጸሃይ የቀን ኣውሬ ይብላቸው!!!
      ወገናችን እጅግ መልካም ሰው ነህ
      ይህ መልካምነትህን መና እንዳይሆን
      አሏህ ስራህን ወዶ ኢስልምናን ይስጥህ
      በሚቀጥለው ኣለም እንዳትከስርርር

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 11 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ መልካም ማርያምን ኪሴ ውስጥ ምንም የለም አለ የኔ ንጉስ እመቤቴ የተትረፈረፈ እንጀራ ከጤና ጋር ታድልህ 😢

  • @promobile9204
    @promobile9204 ปีที่แล้ว +24

    ችግርን የሚያቅ የተቸገረ ብቻ ነው😢 የኔ ወንድም😢

  • @Zinet-w3c
    @Zinet-w3c ปีที่แล้ว +15

    አይ ምስኪኑ ያገሬ ሰው እሱ ለምኖ ሊያበላህ ነበር አላህ የተሻለ ኑሮ ይስጠው አንተም በርካሁን አላህ ይጨምርልህ ወንድም አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
    @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ ปีที่แล้ว +26

    የኔ ሚስኪን እንባዬ ነው የፈሰሰው ለምኖ ሊሰጠው

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 ปีที่แล้ว +4

    እቺ ናት ኢትዮጵያ መልካም የመስቀል ባኣል ሊመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች
    መልካም የመውሊድ ባኣል ለመላው የ እስልምና እመነት ተከታዮች 💔

  • @zainabyzz
    @zainabyzz ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ አስጨነከው ልጁን ዛሬ ደሞ 😢 አላህ ይስጥህ እነሱንም አላህ ሰው ያድረጋቸው ነገን የተሻለ ያድርግላቸው ያረብ ላንድም በላይ በላይ ይሰጠዋል ላንድም ደሞ እደዚህ አይ ድኒያ

  • @hayiba8581
    @hayiba8581 ปีที่แล้ว +28

    እንደተለመደው አይኔ በእምባ ተሞላ አይይይ ዱንያ አትሞላም አንዳንዱ ተርፎት ይደፋል አንዳንዱ ደግሞ አጥቶ ሳይበላ ይውላል ኡፍፍፍ አሏህ ይጨምርልህ ጃዬ ❤

    • @mengedegnawu1
      @mengedegnawu1  ปีที่แล้ว

      🙏🥰

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و ปีที่แล้ว +3

      ​@@mengedegnawu1መንገደኛው ግን እዲሁ ብትረዳቸው ይሻላል ማለቴ ውሸት አትዋሽ ሳይሰርቁህ ሰረቁኝ አትበል ይቅርታ ስራህ ተቀባይነት እዲኖረው ነው

    • @ysiehvvdgd7317
      @ysiehvvdgd7317 5 หลายเดือนก่อน

      ይሄልጅማ ያንሰዋል ሚረዳበት መንገድ ብታመቻችለት ጥሩ ነበር

    • @ysiehvvdgd7317
      @ysiehvvdgd7317 5 หลายเดือนก่อน +1

      ውስጤ አለቀሰ እንደዚህም አይነት ሰው አለ እንዴ

  • @MeryemYesuf
    @MeryemYesuf 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደገነት ያላቸው ሰዋች አሁን ላይ በደንብ አወኩ

  • @NasSolo
    @NasSolo ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ ነው የሰራ ያገኛል👍 👍

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ልብ ቅን አስተሳሰብ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ የኔ ቆንጆ ጥሉክ ላለመኤድ የተጨነቀዉ አንተ መልካምነት ከትእትና ጋ ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳእ ይጠብቅእ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    የመልካምነት ዋጋ መልካም ነውና ስራህን ፈጣሪ በዛኛው አለም ይመነዳህ ዘንድ ሂድያን ይስጥክ ያረብ!!

  • @destademissie9117
    @destademissie9117 ปีที่แล้ว +9

    ምን ኡይነት ልብ ነው።

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 ปีที่แล้ว +9

    ሱበሀናላህ ይች ብቻናት ሰብስክራይቦ ምናለ ከፊ ብታረጉለት ክፉ አይካህ ወድሜ

    • @mengedegnawu1
      @mengedegnawu1  ปีที่แล้ว

      Amen🙏

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว +2

      እዲህ አይነት ቦታ የለንም እምናደምቀዉ ለሀገርም ለህዝብም የማዪጠቅመዉ ጥቅሙም ጠርቶ ችግር የሚሆነዉን ነዉ

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውድ. ደስ ሲል ያረብ ያገራችን ስላም መልስልን

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 9 หลายเดือนก่อน

    መልካምነት ለራስ ነው ማሻ አላህ ሁሉ እንዳዝህ ቅን አስታሰሰብ ብኖር አጋራችን ድህነትም አይኖርም ነባር

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ይስጥህ እውነት ስራህ በጣም ደስ ይላል በርታ ባላደራው

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว +3

    አዪ ሚስኪን ጀግና የስራ ሰዉ አላህ ያሰብክበት ያዲርሥህ

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢 ያሰላም የኔ መልካም አሏህ የተሻለውን ይስጥህ ያረብ ወንድማችን የማያልቅ ሀብት ይስጥህ ረበና ያስደስትህ ያረብ አይይይ በዚ እድሜው ኡፍፍፍፍ

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar9046 6 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አለህ

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว +1

    Chru Egziabeher Ybarkeh

  • @smeratube6707
    @smeratube6707 ปีที่แล้ว +1

    Allah yesth besfi eju yarb yatam yageg

  • @simplelife3070
    @simplelife3070 ปีที่แล้ว +2

    my heart was crying for him , thank you for your help. may god bless you as the month and by the years goes by ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ኡፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ ปีที่แล้ว +1

    የኔጌታ😢😢😢😢😢

  • @hhdhh6802
    @hhdhh6802 2 หลายเดือนก่อน

    مشاءالله تبارك الله ♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ffafsa378
    @ffafsa378 ปีที่แล้ว +1

    ያ አላህ 😢😢😢😢😢😢

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍፍ ሓወይ ናተይ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha ปีที่แล้ว +2

    ላይክ ሼር አድርጉ እይታ ያንሰዋል

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @tgay5642
    @tgay5642 ปีที่แล้ว +2

    የኔ የዋህ

  • @ዲዲ
    @ዲዲ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጨምርለት ❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይላሽው

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 ปีที่แล้ว

    Egzeabher abzeto yisth 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @የባህልዶከተረ
    @የባህልዶከተረ ปีที่แล้ว +2

    ደሀ ቆራጥ ነው እኔን ቤተ ነው ግን ይሄ ልጂ የሚያቀርባቸው የሚያስለቅሱኝ

  • @ዜድአርድቦዋ
    @ዜድአርድቦዋ 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም ስወድህባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @Ihvhihg
    @Ihvhihg หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርልህ🎉🎉

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥህ🙏❤ለቤትህ አዲስነኝ በተሰብ እናበርታታው👍👍👍

  • @askask9433
    @askask9433 ปีที่แล้ว

    የኔ የዋህ አላህ የተሻለ ነገር ይፍጠርልህ ያረብ

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 ปีที่แล้ว

    Ufffff Yne yewah 💔❤️❤️❤️

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ ปีที่แล้ว +1

    የኔወድምአይሀገሬ

  • @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ
    @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ እንደው ሀብታም ብሆን እና የተቸገረ ምረዳ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢 ይህ ነው ውገኔ

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od หลายเดือนก่อน

    አላህ ለተቸገረው ሁሉ ይድረስ

  • @mobileeemobileeetre
    @mobileeemobileeetre 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarekii❤❤❤❤❤

  • @hdhdhhshdh6285
    @hdhdhhshdh6285 ปีที่แล้ว

    ያኔ ሚሲኩኒ❤❤❤

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc ปีที่แล้ว +3

    ወዳጄየጎዳናልጅእኮተካፋሎነውየሚበላው

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 2 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍ የኔ ወድም 😢😢😢

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ ปีที่แล้ว

    በኤፍቢ ነበር እማይህ አሁን በዚህ ሠብሥክራይ አርጊያ ለሁ

    • @mengedegnawu1
      @mengedegnawu1  ปีที่แล้ว

      Amsgnalew🙏 Ye fb semun letsechgn techylesh bene sem tekfto new 🙏

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 ปีที่แล้ว

    በመቤቴ የኔ ወዲም😢😢😢😢😢

  • @اموعباسانشالله
    @اموعباسانشالله ปีที่แล้ว +1

    የላቸውኮ ሁኖ የለኝም ለማለት ሲከብዳቸውኮ አይይይ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 10 หลายเดือนก่อน

    አፈር ይብላኝ አንጀቴን በላኝ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 ปีที่แล้ว

    ሚሰኪን❤❤❤❤

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 ปีที่แล้ว +2

    ሀብታም ባለፀጋ የሚባለው ይሄ የሚሰጠው ወንድማችንነው::ፎቅ መቆላዩ አይደለም::

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 2 หลายเดือนก่อน

    ካሜራኮ ተይዦ ግን ማንም መጥፎ አይሆንም ይች ነገር ተለመደች

  • @Kydud
    @Kydud 2 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ግን ሰብስክራይብ የማታደርጉት

  • @gola5905
    @gola5905 ปีที่แล้ว

    የረቢ

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 ปีที่แล้ว

    "than you

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏👍🏼👍🏼👌👌👌

  • @Fhfhg477
    @Fhfhg477 ปีที่แล้ว

    አይ እኔን የኔ ወድም

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ajeba3191
    @ajeba3191 ปีที่แล้ว +1

    ፈገግታው ❤😢

  • @СайраДиканбаева
    @СайраДиканбаева ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @Cat.lou.63
    @Cat.lou.63 ปีที่แล้ว

    🙏🙏😇😇

  • @nunjarwarbeldanundul
    @nunjarwarbeldanundul ปีที่แล้ว

    Keset dehina nager astewim? Tigermaleh

    • @mengedegnawu1
      @mengedegnawu1  ปีที่แล้ว

      Kalegn lay new ykfelkut katfaw ykrta🙏

    • @خيريهخيريه-ح8م
      @خيريهخيريه-ح8م ปีที่แล้ว +1

      ስልኩ ተቀምጧል ከሊንኩ አንተ ደህና ነገር ላክ ያደርስልሐን ስንት አይነት ሰዉ አለ እስኪ አንተ ወይም አች ስጭ ያለዉን ነዉጅ ሰዉ የሚሰጠዉ ወይ ጉድ

    • @mengedegnawu1
      @mengedegnawu1  ปีที่แล้ว

      @@خيريهخيريه-ح8م 🙏

  • @yabsiratedros1529
    @yabsiratedros1529 ปีที่แล้ว

    እኔን

  • @mesidesta4148
    @mesidesta4148 ปีที่แล้ว

    እሱን እየራበው ?

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 ปีที่แล้ว

    Ne geta fatari yrdah ❤💔

  • @foziijimaa2080
    @foziijimaa2080 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @Alexman-o1q
    @Alexman-o1q 11 หลายเดือนก่อน

    selk lakulegni

  • @FhffFhgf-c2u
    @FhffFhgf-c2u หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abebechgabre346
    @abebechgabre346 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5or ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gfhh8875
    @gfhh8875 2 หลายเดือนก่อน

    😢❤❤❤❤

  • @AAAA-tn1ny
    @AAAA-tn1ny 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @TamrieTaye
    @TamrieTaye หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @destagurmu9065
    @destagurmu9065 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

    h😢😢😢😢😢

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل หลายเดือนก่อน

    አላህ የማያልቅ ሪዝቅ ይስጥህ

  • @ሳምሪጎንደሬዋ-ቘ3ቀ
    @ሳምሪጎንደሬዋ-ቘ3ቀ ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @negestfantaya8851
    @negestfantaya8851 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @furtllllll
    @furtllllll ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢

  • @AsmaAsma-vr1xr
    @AsmaAsma-vr1xr ปีที่แล้ว

    Geta indezi bego sew yabzaling ke kinati temelso wode begoneti geta ykeyreni fuuuuuu

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @KadigahOmar
    @KadigahOmar 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kydud
    @Kydud 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤