ከወሊድ በኋላ እኔ ጋር የመጡ አካላዊና አዕምሮአዊ ለዉጦች//Physical and Mental change after birth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/BWOJ5KYPpWA/w-d-xo.htmlsi=B-5Cb1q1GdpBVtnc

  • @asetube206
    @asetube206 ปีที่แล้ว +13

    የእኔ ውድ ነፂዬ እንኳን ደና መጣሽ የእኔ መልካም አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ያጠንክርሽ ውዴ ❤ ነፂዬን የምትወዳት በላይክ በሼር 👍👍❤❤❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      አሜን አስዬ የኔ ጠያቂ ከሚያበረቱኝ አይዞሽ ከሚሉኝ አንዷ አንቺ ስለሆንሽ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว

      ⁠@@NetsaMerejaእንኳን በሰላም ወለድሽ እህታችን እኔ 15 ሳምንት ሁኖኛል ግን ማቅለሽለሹና ማስመለሱ አልተወኝ አለ በጣም ሰውነቴ ደከመ ውሀ ባይን ባይኔ ነው እሚሄደው ግን ስጠጣው ይመረኛል ያስመልሰኛል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እንደኔ ተሞክሮ ከሆነ ከ4 ወር በኋላ ይተዉሻል እስካሁን ቀንሶልሽ ይሆናል ቶሎ ስላልመለስኩ ጥያቄሽን❤

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja እሽ ውዴ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja አምቦ ውሀ እየጠጣሁ መጠጣት ይቻላል ነፂየ??

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ ለመረጃሽ አመሰግናለዉ ከወለድኩ12ቀኔ ነዉ በኦኘራሲዎን ነዉ የወለድኩት ካንቺ ጋር ሁሉም ነገር ይመሳሰላል በተለይ የላብ ነገር ሙቀቱ በጣም አለ ድካም መተኛት ብቻ እፈልጋለዉ የመደበሩ ነገር ቢኖርም በቻልኩት ፀሎትና መዝሙር ስሰማ ሰላም እሆናለዉ ጤነኛ መሆኔ ጤነኛልጅ መታቀፍ እነዚህ ነገሮች እዳመሰግንና ድብርቴን ያጠፋዋል 2ተኛ ልጅ ሲሆን ደሞ ብዙስለምንማር ከማንም ምንም አለመጠበቅ ከሁሉም እናት በመሆናችን ደስ ሊለን ይገባል ❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      በጣም እናመሰግናለን እናቴ❤❤

  • @asetabraham8317
    @asetabraham8317 ปีที่แล้ว

    Tks ❤❤

  • @sayedahmada3386
    @sayedahmada3386 ปีที่แล้ว +1

    ነፅየ እንኳን በሰላም መጣሽ እኔም እንዳችበሰላም እወልድ ይሆን8 ከ15 ቀን ነኝ አላህ በሰለም ሁለት ያርገኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ሰላም ትወልጃለሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @malianegnyoutube.4275
    @malianegnyoutube.4275 ปีที่แล้ว +1

    ነፃ ቪድይሺን ሲከታተል ነበር. አሁን 9ወር ገባሁኝ አልሃምዱሊላህ. አንቺም እንኳን በሰላም ተገልገልሽ የኔ ዉድ thnt🙏ለምርጃሽ ✌️

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      አሜን ደርሰሻል መልካም ዜና ጠብቃለሁ🥰🥰🥰

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ቲክቶክ ላይ አይቼሽ ነው የመጣሁት🥰🥰🥰

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ🥰🥰🥰

  • @emanSeid-be8yo
    @emanSeid-be8yo ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣሺ ማማየ እከታተልሻለሁ እኔም እረጉዝ ነኝ የወርአበባየ የመጣዉ ሚያዚያ 7 ነዉ በ11 ጨረሰኩ የወርአበባየ ባለቀ 10ኛ ቀን ነዉ ባሌ ጋ የተገናኝሁት ሀኪሚ ሰደስት ወር ሆኖሻል አለችን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      24 ሳምንት ከሁለት ቀን ወይም 6 ወርሽ ነዉ ሰባት ከ25 ሳምንት በኃላ ትጀምርያለሽ🥰🥰

  • @destamitiku7733
    @destamitiku7733 ปีที่แล้ว

    Wel come nasti

  • @Israel-nw5pp
    @Israel-nw5pp ปีที่แล้ว

    Ehtie endet neshi betam eketatelishalew kibir ledingl Mariam kenelijwa yihunlign beselam tegelagelku.

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Enikuan desalesh enate 🥰🥰🥰

  • @kidistsamuel-is4pt
    @kidistsamuel-is4pt ปีที่แล้ว

    Netsi betam amesgenalewe ke 10 weeks jemero seketatelesh neber merejash betam tekami new dengel maryam eredetagn ke 3 weeks befit be met welejalewe e/r yemesgene enatenet des yelale ena berchI teru sera eyeserash new enenm agezoghal

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Enikuan mariyam marechish enate🥰🥰🥰

  • @As-th8jg5mb4j
    @As-th8jg5mb4j ปีที่แล้ว

    Enkuwan dena metashe naste.
    Ename kewalediku 3samente new.yewaldikute ba CS naber nager gen saw selalelagne ba saminte naber sera lamserate yetansawute.kg90 naber be 10kane 14 kg new yekanskute.lelaw dagimo wagaben betam yamegnale.

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Wufretu enikuan keneselish gena lewegebish demo wegeb yemiteginu migbochin kibat satabezi temegebi sport kechalish jemiri walk adrgi🥰🥰

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว

    Ayzosh yene konjo demo amirobishal❤ enem October 12 new termine gude fela🤲🙏

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Ayzosh enate thank you ❤❤❤

  • @bezawittekle-nh2vc
    @bezawittekle-nh2vc ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እንኳን ጌታ እረዳሽ የሆነ ጥያቄ ነበረብኝ እኔ አሁን የዘጠኝ ወር ነብሰጡር ነኝ እና ጡቴ ወተት በበቂ ሁኔታ ወተት ማምረት የሚችለው ህፃኑ ከተወለደ በኋላ ነዉ ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      አሜን እናቴ አንቺንም ይርዳሽ አዎ ልክ መጥባት ሲጀምር ይወርዳል ወተቱ🥰🥰🥰

  • @lilinoricucci3290
    @lilinoricucci3290 ปีที่แล้ว

    Netsiye Enkan Dena Metash Yetetekemeshew Oil Yetu New Eski Asekemechilegn Enem Leweld New

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      olio di mandorle Italy endehonsh negreshign sileneber bekelalu yetim pharmacy tagegnwalesh 🥰

  • @bezaalex9271
    @bezaalex9271 ปีที่แล้ว

    Netsi enkuan be selam tegelagelish enem 2wor ke15 ken aras negn gin Andi tiyake neberegn lije tuti enbi alegn beteweledebet gize tute wofiro nbr ena be rehab endayigodbign biye liptomil ye duket wotet setewutna esun be tuto lemido eskahun tut afu wust sigeba erir bilo yalekisal pls mitawukiwu ngr Kale amakirign

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Mejemeriya tagleninim bihon sanselech binaslemdachew yibelit neber ahunim tutish yemifes kehone eyalebish betuto esun schiw lelaw pharmacy tut lay mitletef tuto tishetalech esuan gzina tutish lay letfesh mokriw keza yilemdewal biye asbalew beterefe balemoya amakri ene endemitawekew enatochin lemagez Mereja setalew enji balemoya aydelehum 🥰🥰

  • @seadabedewi3490
    @seadabedewi3490 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ እኔም ስከታተልሽ ነበር አመሰግናለሑ እኔ በእስቲሽ ወለድኩእ❤❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አለሽ እናቴ🥰🥰

  • @Israel-nw5pp
    @Israel-nw5pp ปีที่แล้ว

    Endet neshilgn ehtie enkuan beselam metashiln ewunet new tefiteshibinal wude

  • @tihutshawel7724
    @tihutshawel7724 ปีที่แล้ว

    Enkan mariyam marchsh

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ማርያም ታኑርሽ🥰🥰🥰

  • @TomasBezu-s9p
    @TomasBezu-s9p ปีที่แล้ว

    Enkuan geta eredash
    Enem geta redtogn ye 24 ken aras negn

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Amen anchinim enikuan eredash 🥰🥰🥰

  • @batigodisgood8160
    @batigodisgood8160 6 หลายเดือนก่อน

    የወገብ ህመሙ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል ነፂ ዬ

  • @MeklitTesfaye-e4x
    @MeklitTesfaye-e4x ปีที่แล้ว

    Enkuwan dena metash enkuwan mariyam marechish ene anchin eyeteketatelku new yeweledkut hamle 20 new yeweledkut andnen arasnet

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ🥰🥰🙏🙏

  • @የማርያም-ቨ9ኸ
    @የማርያም-ቨ9ኸ ปีที่แล้ว

    ነፂ በcs ከወለድኩ 2ሳምንት ሆነኝ እግሬ እያበጠ ነው መፍትሄው ምንድን ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ማርያም ማረችሽ እናቴ እኔ የመጀመሪያ ልጄን ከወለድኩ በኃላ ከወር በላይ ነበር ያበጠዉ ይተዉሻል በራሱ አንቺ ብቻ ሳትሰለች እግርሸን ወደላይ በትራስ እየደራረብሽ ከፍ ያለ ነገር ላይ ስቀይዉ ለስ ባለ ዉሃ እየዘፈዘፍዝ ማሳጅም አድርጊዉ ይተዉሻል በጣም የሚያስጨንቅ ነገር ካለዉ ግን ህክምና ሂጂ🥰🥰

    • @የማርያም-ቨ9ኸ
      @የማርያም-ቨ9ኸ ปีที่แล้ว

      ማርያም ታኑርሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ ปีที่แล้ว

    አህለን የኔውድ እህት
    ወር9ነውእኔም በሰላምእምወልድ ዱአአረጊልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ሰላም ተገላገይ ዉዴ🥰

  • @fatimaymam
    @fatimaymam ปีที่แล้ว

    እኮን ደህና መጣሽ ውደ እኔም እዳችው ነው የወለድኩት የወሊድ በ33 ቀኔ አቆመ አሁን ከወለድኩ 2 ወር ሞላኝ ጡቴን ነው የማጠባት አሁን የጨነቀኝ የወሊድ መቆጣጠሪያ እደት ልውሰድ ወተት ይቀንሳል አሉኝ ምን ትመክሪኛለሽ ፔረድ ይመጣል ብየ እየጠበኩ ነበረ እስካሁን አልመጣም ምክር ካለሽ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እያጠባን የምንወስደዉ የወሊድ መከላከያ ተፅህኖ አይኖረዉም ለተወሰነ ወር እሱን እየወሰድሽ አጥቢ ከዛ ሌላ አማራጭ ትጀምርያለሽ🥰🥰🥰

    • @fatimaymam
      @fatimaymam ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja አመሠግናለሁ ውደ

  • @mikytekle8970
    @mikytekle8970 ปีที่แล้ว

    በባሌ ፔጅ ነው የገባሁት ካረገዝኩ 7ኛ ሳምንት ሆኖኛል ነገር ግን መሀጸኔ ከፈት ያለ ነው ለዶክተሩ ስነግረው ዝም አለኝ pls ምን ላድርግ 😢😢😢

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እኔ እናቴ የጤና ባለሞያ አይለደሁም ለሱ ነግረሽዉ ችግር የለዉም ካለሽ ምንም አይደለም ማለት ነዉ 🥰🥰🥰

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 ปีที่แล้ว

    እኮንደህናመጣሽ ቢዶወችሽንእየተከታተሉክነው እኔም የስደስትወረነኝ መጀመሪያነው ዱአድርጉልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይርዳሽ🥰🥰🥰

    • @ttrytrrttm6749
      @ttrytrrttm6749 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja አሚን የኔዉድ

  • @n.m-o6l
    @n.m-o6l ปีที่แล้ว

    ነፂ ቪዲዮችሽ እየተከታተልኩ ነው የ5 ወር እርጉዝ ነኝ ግን ማታ ማታ ታፋዬና መቀመጫዬ ያመኛል ነበረብሽ እደመቆርጠም ማለቴ ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      አዎ ያጋጥማል እናቴ ህመም ካለሽ ግን ሀኪምሽን አሳወየቂ🥰

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว

    Welcome Nesiye ❤ ene 86 neberku ahun 106 negn gin alimesilim gude fela😥

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Timeleshalesh minim yemaykeyer neger yelem 🥰🥰

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 ปีที่แล้ว

    የኔውድ ያልሽው ነገር ሁሉ እኔላይ አለ በሰው ሀገር ነው የወለድኩት። ማነም የለኝም ከአለህ በስተቀር እና አንዳንዴ ይከፉኝና አለቅሳለሁ ማሬ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      አይዞን መበርታት ነዉ በልጆቻችን ጤናማ መሆን መደሰት ነዉ 🥰🥰🥰

    • @hyaitr8929
      @hyaitr8929 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja ልክነሽ የኔ ውድ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው በልጀቻቺን ላይ ነው ያለሁት

  • @emanSeid-be8yo
    @emanSeid-be8yo ปีที่แล้ว +1

    ስደት ነዉ ያለሁት እናም ሰራ እሰራለሁ ጭንቅላቱ ወደታች እየወርደ ነዉ አለቺኝ 😢😢😢ረፈት አረጊ አለችን በፈጠረሺ ምን ትመክሪኛለሺ የመጀመሪያ ነዉ ለዛዉ ወንደልጀ ነዉ ተብያለሁ ደስ ብሎኝ አሁን ግን ጨነቀኝ በአላህ ዲአ አረጉልኝ 😢😢😢

    • @seadabedewi3490
      @seadabedewi3490 ปีที่แล้ว

      መዞሩ ምን ችግር አለው ስንት ወርሽ ነው

    • @emanSeid-be8yo
      @emanSeid-be8yo ปีที่แล้ว

      @@seadabedewi3490 ገና 6 ወር ነዉ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ሀኪምሽ የመከረችሽን ነገር ስሚ ሁሉንም እየተከታተለች ሰለምትነግርሽ በተረፈ እረፍት አድርጊ ያለ ስዓቱ ከሆነ የሚወርደዉ በጭንቅላቱ ማረፍ አለብሽ አይዞሽ አትጨነቂ በሰላም ታቅፈሽ ለመስማት ያብቃን🥰🥰🥰

    • @emanSeid-be8yo
      @emanSeid-be8yo ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja አመሰግናለሁ ነፂ የኔ መልካም በቂ ረፈት አረጋለሁ

    • @emanSeid-be8yo
      @emanSeid-be8yo ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja አሚንንን