በእርግዝና ጊዜ ለስኳር በሽታ የሚያጋልጡ ምክንያቶች እና ህክምናው //Gestational diabetes //የእርግዝና የስኳር በሽታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja  หลายเดือนก่อน +3

    Subscribe like share our channel th-cam.com/channels/i1izIpj_jCGcfdn5ocUHcg.html

    • @ሰአዲነኝ
      @ሰአዲነኝ หลายเดือนก่อน

      የኔ እህት ምክርሺ በትክክል እኔ ሰባት ወር ሁኖኛል እናም የተናገርሺዉ ሁሉ አለብኝ እና ህክምና አርጌነበረ ከኒና አዘዙልኝ እኔ ስደትላይነዉ ያለሁት የዛህ ሀገር ከኒና ጡሩ አደለም ምን ትይኛለሺ

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 หลายเดือนก่อน +2

    ከመጀመርያ ጀምሮ አሁን 7ወር በየሳምንቱ እከታተልሻለው ከብዙ ጭንቀት እና ፍርሀት አሳርፈሽኛል ❤thank you ለማለት እፈልጋለሁ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  หลายเดือนก่อน

      😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @RedietMekonnenNida
    @RedietMekonnenNida 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ነፂ
    እስኪ ስለ (Thyroid) የሆነ ነገር በይኝ
    የ Thyroid hormone ከፍ ብሎብኛል
    የ 6 ሳምንት ነፍሰጡር ነኝ
    እባክሽ እስኪ አስረጂን

  • @betelwubshet8946
    @betelwubshet8946 หลายเดือนก่อน

    gbs test mendenawu eheta

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  หลายเดือนก่อน

      Group B strep infection ወይም የግሩፕ ቢ ስትሪፕቶክስ ብልትና ፊንጢጣ አከባቢ ባሉ ባክቴሪያዎች የሚመጣ የብልት አከባቢ ኢንፌክሽን ምርመራ ነዉ ከ35 እሰክ 37 ሰባት ሳምንት ባለዉ ጊዜ የሚደረግ ምርመራ ነዉ ዉጤቱ ካለብሽ ወደ ልጁ በምጥ ወቅት በንክኪ በመተላለፍ ጉዳት ያመጣል ለዚህም ሲባል በምጥ ወቅት አንቲባዮቲክስ እንድትወስጂ ይደረጋል እኔ ነበረብኝ ከዚህ ቀደም የሰራዋቸዉ ቪዲዮዎች ላይ አስቀምጫለሁ ምንም አይካበደም ምርመራዉን አድርጊ ጥሩ ነዉ ማወቁ🥰

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 29 วันที่ผ่านมา

    እኔ በዝህ ህመም ምክኒያት ልጀን አጥቻለሁ😢😢😢 በሀኪሞችም ቸልተኝነት ረርእሱን አይቸ ነው ያችንሀሳብ አልሰማሁም ገና

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  29 วันที่ผ่านมา

      በጣም አዝናለሁ ቀጣይ እርግዝና ሲፈጠር ክትትልሸን በሚገባዉ አድርጊ እናቴ😘😘😘😘😘

  • @LomeLome-p1m
    @LomeLome-p1m หลายเดือนก่อน

    ምን ይሻለኛል ባሌ ነብሠ ጡር ሆኜ ጥሎኝ ጠፋ 8ወሬ ነው ደሞ እሡ መጥፎ ሡሥ አለበት እግዚአብሔር እንኳንም ገላገለኝ 😢😢 በመሃል ይሄ ነገር ተፈጠረ ምን ላርግ የራሤ የሆነ ገቢ የለኝም ከኩዌት ከመጣው አንድ አመት ሆነኝ ያውም ድል ባለ ሠርግ ነበር የተጋባነው እሥኪ ምከሩኝ በማርያም 😢

    • @toyba3760
      @toyba3760 29 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ😢❤

  • @tigist19
    @tigist19 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህት ጥያቄ ነበርኝ የመጀመርያዬ ነው 5 ወሬን ልጨርስ አንድ ሳምንት ነው የቀርኝ 6 ኛው ልገባ ግን እስካሁን ምንም እንቅስቃሴ አልሰማሁም ማለት አላስታወልኩም ምን ትመክሪኛለሽ ህመም ምናምን የለም እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  หลายเดือนก่อน +1

      ገና ነሽ ዉዴ ክትትል ስታደርጊ የፅንሱን ደህንነት ካረጋገጥሽ በቂ ነዉ እስከ 25 ሳምንት ባለዉ ጊዜ መስማት ትጀምሪያለሽ አትጨነቂ ሆድሽ ከዚህ በኋላ ነዉ የሚጨምረዉ እንደየ እናቱ ይለያያል 😘😘😘

    • @tigist19
      @tigist19 29 วันที่ผ่านมา

      @NetsaMereja እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አስቢ ነበር ክበሪልኝ አመሰግናለሁ🙏😘

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ หลายเดือนก่อน

    ነፂ እንዴት ነሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነፍሰ ጡር እያለሁ ነው የጀመረኝ እና ከማህፀኔ የሆነ ነገር ውጥት ይላል ህመም የለውም እና ምን ይሆን የማህፅን መውጣት ይሆን በጣም ጨንቆኛል ከሆነስ መፍትሄው ምንድን ነው ? አሁን ከወለድሁ 8 ወር ሊሆነኝ ነው በማርያም መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  หลายเดือนก่อน

      ህክምና ቼክ አድርጊ ለሆንም ላይሆንም ይችላል ሌላም ነገር ከሆነ ተረጋግተሽ ለመቀመጥ መታየቱ ጥሩ ነዉ አትዘናጊ በቶሎ ታይዉ እናቴ😘😘😘

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 27 วันที่ผ่านมา

      @@NetsaMerejaእሽ እህቴ

  • @sitislahedn
    @sitislahedn หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለሁ እኔ ሁሌም ቪድዮሽን እከታተላለሁ ጥያቄ አለኝን ካየሺው መልሽልኝ ጊዜ የለኝም 2 ቀን ብቻ ነው ቀጠሮዬ ዶክተሬ ኪሎ አራት ሞልቶዋል በምጥ መውለድ አትቺም እያለችኝ ነው እኔ አልፈለግኩም በምጥ መውለድ ነው ምፈልገው ምጥ ሚያመጣው መርፌ እሰጥሻለሁ እሱን ወስደሽ በምጥ ካልወለድሽ ወደ ኦፕርሽን እያለችኝ ነው ምን ላርግ የምጡ መርፌ ልሞክር ወይስ ወስኜ ኦፕሬሽን ልግባ ምን ላርግ እስኪ ሀሳብሽ ስጪኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ክትትልሽን የሚያዉቁ የቅርብ ሃኪሞችሽ የሚሉሽን ስሚ እነሱ ሁሉንም ያለሽበትን ሁኔታ በተሻለ ያዉቁታል ስለዚህ መዉለድ ካለብሽ አስቀድመሽ በሚሉሽ መንገድ ዉለጂ ሰላም ተገላገይ 😘😘😘😘😘

    • @sitislahedn
      @sitislahedn หลายเดือนก่อน

      @NetsaMereja እሺ መርፌ ምንም ኬዜ አያመጣም ለልጂ

    • @sitislahedn
      @sitislahedn หลายเดือนก่อน

      @NetsaMereja ምንም የምጥ ስሜት የለኝም መርፌ ምንም ችግር የለውም በመርፌው ብሞክር ኦፕርሽኑ አልፈፋግም ስልት ሁለቴ መርፌ እሰጥሻለሁ ቻስ ከሌለሽ ባላኝ ነው መርፌ በግድ ምጥ ሚያመጣ ነገር ከሆነ ለልጄ ፈራሁ አይታፈንም

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 29 วันที่ผ่านมา

    ስላም እንዴት ናችሁ ጥያቄ ነበርኝ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ሾተላይ አለብሽ ተብዬ መርፌ ተወግቼ ነበር ሁለትኛ ልጄን አሁን እርጉዝ ነኝ የስባት ወር እና የመጀመሪያው መርፌ ያገለግላል ወይስ ድጋሜ መወጋት አለብኝ እባካችሁ መልሱልኝ ስደት ላይነኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  29 วันที่ผ่านมา +1

      በድጋሚ መዉሰድ አለብሽ ዉዴ

    • @saa-dx4tg
      @saa-dx4tg 29 วันที่ผ่านมา

      @NetsaMereja ስምንት ወሬ ሊገባነው ችግር የለውም ?

    • @Berukettt22255
      @Berukettt22255 28 วันที่ผ่านมา +1

      ውዴ መልሽልኝ ስደት ላይ ነው እደዛ ያሉሽ ዶክተሮቹ ናቸው ወላ አገር ቤት

    • @saa-dx4tg
      @saa-dx4tg 28 วันที่ผ่านมา

      @@Berukettt22255 ምኑን እህት ልመልስልሽ

  • @tsiongenen481
    @tsiongenen481 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @nardoshaile5754
    @nardoshaile5754 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤