green gas emissions or greenhouse gases shouldn't be our problem even in Africa the largest emitters are south African, Egypt and Algeria are not worried about air pollution, the above three countrys pollution rate is more than the rest of African countrys.
Ethiopia needs this kind of innovative approach. Those involved should be given strong support and acknowledgement. Bravo!!!
Just I said WOW !!!, please keep going amazing grate job,thanks
ይህ ዓይነቱ ጥናታዊ ምርምሮች ወደተሻለና በሁሉ መስክ የምልከታን ዕድገት ምክንያታዊ ና ትርፋማ ትርጉም ስጪ ምልክታዎች እንዲበረታቱና አሳቢያን እየበዙ ልህቀት ያለው አፈፃፀም ልማድና ባሕላችን እየሆነ ለአህጉራችና ሉዓለማችን የመፍትሔ ስጪ ኃይል እናከፋፍላለን ጅማሬው ይደግ ይብዛ ይበረታታ እላለሁ ። ❤❤❤❤
I heard in Chinese the word problem is synonymous with opportunity; We need no other proof than this magnificent work for that. Well-done.
ናሳ የገቡ የሀገሬ ልጆች ከልብ ከሰራን ይሔ ቀላል ነው በርቱልኝ❤❤❤
green gas emissions or greenhouse gases shouldn't be our problem even in Africa the largest emitters are south African, Egypt and Algeria are not worried about air pollution, the above three countrys pollution rate is more than the rest of African countrys.
ምን አለ አንዳንዴ እውነት ብትዘግቡ መዘገባቹ ካልቀረ ናሽናል ሲሚንቶ ሌባ መሆኑንም ጨምራቹ አትዘግቡም። ሰው የለፋበትን ሰው የደከመበትን የራስ አስመስሎ ማቅረቡም ማውራትም አግባብነት የሌለው ነገር ነው። እንደ ትልቅ ሚዲያ ተቋምነታቹ እውነታውን መርምራቹ ማቅረብ ሲኖርባቹ የቀን አበል ስለተከፈላቹ ብቻ ለአንድ ወገን ወግኖ ማቅረቡ አግባብነት የለውም።።
Shame on you!!! Fana Tv