መወገድ አለ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • ፍሬ የማያፈራ ቅርንጫፍ ከፍ ይደረጋል? ወይስ ይወገዳል። ዮሐ. 15፥2።

ความคิดเห็น • 35

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 11 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ እንደው ከዚህም በላይ ቃሉን ያብራልህ ወንድሜ።ለብዙ አመት ትምህርቶችህን ተከትያለሁ በብዙም ተጠቅሜያለሁ። እንደዚህ ዘመን ክርስትና(በወንጌል አማኞች ዙሪያ) የቀለለለበት ጊዜ የለም። ማንም ተነስቶ ፓስተር፣ ነቢይ፣ሓዋርያ ነኝ በሚል ደስ ያለውን የሚያስተምርበት ዘመን። ግን ደሞ እንደ አንተ የመሰሉ ለወንጌል ግድ የሚላቸው ጌታ በቤቱ አሉት።ስሙ ይባረክ።ከተመቸህ እባክህ ጋሽ ዘሌ ይሔ ድነናል አየዳንን ነው እንድናለን እየተባለ በአንዳንዶች የምንሰማው ትምህርት ምንድነው? ተባረክ በብዙ🙏

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 11 วันที่ผ่านมา +2

    አመለካከቴን ያጠናከረ መልካም ትምህርት ነው ።

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 9 วันที่ผ่านมา

    የተባረክ ሰዉ ጋሽ ዘሌ❤

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም አሰተማሪ አንተን የሰጠን እየሱስ ክርሰቶሰን አመሰግናለሁ በዚህ ማንም እየተነሳ እንደመሰለዉ ላሰተምራችሁ በሚባልበት ዘመን ።

  • @YESHUAYHWE
    @YESHUAYHWE 9 วันที่ผ่านมา

    መልካም ሀሳብ ነው ተባረክ ጋሽ ዘሌ❤

  • @NataiKassa
    @NataiKassa 11 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ጋሸ ዘሌ፡፡

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 8 วันที่ผ่านมา

    በብዙ ተባረክ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 11 วันที่ผ่านมา +2

    THANKS FOR CLARITY. MR ZELALEM KEEP UP THE GOOD WORK.

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 8 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ በእውቀት ሲነገር ስታይ ጌታን ከማመስገን ውጪ ምን ይባላል!
    ቁንፅል ነገርን ይዞ እውነት አስመስሎ ማቅረብ የእውቀት እጥረት ነው !
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @MamoGebremichael
    @MamoGebremichael 11 วันที่ผ่านมา

    Thanks bro btame amsegmalew bzhi guday btame kgudghaya gar tengagern nber melsun agegchewalew berta

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዘሌ ተባረክልን በቂ የሆነ በስህተት ውስጥ ለተዘፈቁ የሚወጡበትን ብርሐን ሰጥተኃቸዋል ዘሌ እንዲህ አይነት መልሶችን በቪድዮ ስራልን ተባረክልን።አንድት ቃል እየመዘዙ ትውልድን ገደል ይከታሉ😰ደህንነቱ አይጠፋም ከምትል ካላፈራህ ደህንነቱ ይጠፋል ብትለው ይሻላል።ምክንያቱም ፍሬ አለማፍራት ያለ መዳን ምልክት እንደሆነ ስለነገርከን....🙏

  • @kehabtimer
    @kehabtimer 11 วันที่ผ่านมา

    Stay blessed, dear Zele.

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 11 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነው ተባረኪ ጋሺ ዘሌ እግዚአብሔር ሰምዎች ያዲሪገን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @kebedeergudo3326
    @kebedeergudo3326 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you for clearing the confusion! Understanding the context is one of the techniques. ለመቀበል /ለመማር ዝግጁ ለሆነ ሰው
    በቂ ማብራሪያ ተሰጥቷል ብዬ አምናለሁ። ጌታ ይባርክህ ወንድም ዘላለም!

  • @Sola_mezmur
    @Sola_mezmur 9 วันที่ผ่านมา +1

    በtiktok ናልን ❤

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 10 วันที่ผ่านมา

    እንደተለመደው ❤❤❤

  • @user-fb3ci4jc6e
    @user-fb3ci4jc6e 8 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ጊዜ ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ሰውን ወደ ገደል ይከታል።

  • @samuelsemere5214
    @samuelsemere5214 11 วันที่ผ่านมา

    Be blessed!!! Very important issue!!!!!

  • @asteradmasu3882
    @asteradmasu3882 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር. አምላክ. ይባርካችሁ

  • @bisratyohannse9439
    @bisratyohannse9439 9 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ዘላለም ወይን ወይን የሆነው የወይን ዘር ስላለው ከሆነ ክርስቲያን ክርስቲያን የሚሆነው የክርስቶስ ዘር ስላለው ይሆናል ማለት ነው ታዲያ አንድ ክርስቲያን ግንድ ከሆነው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ህይወትን የሚካፈልበት ግንኙነት ነበረው ማለት ነው ታዲያ ይህ ክርስቲያን በተለያዩ ልምምዶችና አመጾች ምክንያት የኃጥያት በሽታ ከተጠናወተው መድረቅ ይጀምራል የደረቀ ቅርንጫፍ ደግሞ ከጊዜ በኋላ እንዲህ አይነቱን ቅርንጫፍ ማስወገድ ግድ ነውና ታዲያ ይህ ክርስቲያን ከጌታ ጋር ቀድሞውንም አልነበረም ማለት አይቻልም አንተ ግን እንዲህ ያልክ ስለመሰለኝ ግራ ገብቶኝ ነው። ተባረክ

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 10 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ለዚህ መልስ በጣም እፈልግ ነበር ግን ከዚህ በፊት ማሙሻና ጋሽ ንጉሴ ሲያዩ መልሱን ስለመቀው የልጁን አሳብ አልተቀበልኩትትም ያተንም ልስማ❤

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 11 วันที่ผ่านมา

    Anite,betikikl,higi,asitemarinek, eyesus bedemu,yadenen,Ina,besigawu,sindekim,like,kahinachin,yiraral,inji,mache,ayiwogedin,damo,ya,bota,abizayinawu,besu,iyalu,isun, eyesus n,yalikebelut,ayudochinawu,inji,Ina,ayizab,yeneberen,ayidelem,ok, eyesus yezealemi,adinonal,befiriyawu,sahon,be, eyesus,dinyalewu

  • @ogbaselassiehailesibhatu1267
    @ogbaselassiehailesibhatu1267 11 วันที่ผ่านมา

    ዜድ ሓወይ፡ ናይቶም መንእሰያት ሓጻር ቪዲዮ ምስ ሰማዕክዋ፡ ከመይ ዝበለ ዘባል ኣተረጓጉማ እዩ፧ ኢለ ሰጊአ ኔረ። ግርም ጌርካ መሊስካሉ፡ ኣምላኽ ተማሃራይ ልቢ ይሃቦም። መልስኻ ብብዙሕ መርትዖታት እተሰነየ ሓቂ፡ ኰይኑ ረኺበዮ። ሓውካን ተማሃሪኻን ምዃነይ እሕጐስ። እግዚኣብሄር ኣምላኽ ይባርኽካ።

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 11 วันที่ผ่านมา

    Well explained sir. ቅዱሴ በይ እንግዲህ ከተሳሳትክ ይቅርታህን እንፈልጋለን ሰዎች እንዳይስቱ ካልሆነ ግን ምላሽህን እንጠብቃለን but I doubt it.

  • @tilahubizu9175
    @tilahubizu9175 11 วันที่ผ่านมา

    አይይ የቲክቶክ ሲኖዶስ😢 ጋሽ ዘሌ👍👍

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 11 วันที่ผ่านมา

    መወገድ ከሌ ከምወገዱት ውስጥ የመጀመሪያ ሰው እርሶ ኖት ምክንያቱም ምንም መልካም ፍሬ አለያውም ከእርሶ

  • @asmeromtesfai5107
    @asmeromtesfai5107 11 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ኣንዴ ከዳነ ሊጠፋ ኣይችልም(perseverance of the saints/iternal security) የካልቪኒስታውያን የስህተት ኣስተምህሮ ነው 2ጴጥ.2:20-21,ዕብ10:26-27።

    • @tibebutaye4313
      @tibebutaye4313 11 วันที่ผ่านมา +1

      እባክህ አስተውለህ አስተያየት ስጥ።

    • @kehabtimer
      @kehabtimer 11 วันที่ผ่านมา +1

      Eternal security is biblical. But the way they interpret the word in John 15:2 isn't right. Those who don't bear fruit are unsaved ones. If someone is a genuine believer, he/she should bear fruit. That's a consistent message of scripture.
      “እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።”
      - ዮሐንስ 10፥28

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 11 วันที่ผ่านมา +1

      @@kehabtimer well explained . God bless you 🎉🎉🎉