መሠረታዊ የህይወት ህጎች ለሴቶች | rules for woman |rawuel esfarlos
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- የtelegram ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/rawuel_es...
#Sprituality #personaldevelopment #selfgrwoth #masculinty #femininities #selflove #selfdiscovery #selfrespect #Mensworld #Womenpsychology #humanpower #respect #sigma #Alpha #leadership #wisdom #stoic #Awakening #newworldorder #psychology #Rawuel #Esfarlos #Habeshantiktokers #motivation #selfcare #manipulation #mindcontrol #Ego #Godandgods #Secretsociety #thegreatfamily #Inspiration #rawuelesfarlos
All Socials: linktr.ee/Rawu...
ለናተ እንድህ አይነት አእምሮ የሰጠ አምላክ እግዚአብሔር ለኛም ስሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤
አሜን
I like your voice ❤
ለዚ ነው እኮ በእስልምና ሴት ልጅ እንድትሸፍፈን የተፈለገው ❤❤❤
Thank you berta
ይህን ምክርም ሆነ ትምህርት አዉቀዋለሁ ይህ ያስተማረኝ እስልምናዬ ነዉ አልሀምዱሊላህ
ድጋሚ ካንተ ስሰማ ደግሞ ልክ እንዳዲስ ነዉ የሰማሁት አላህ በዚህ ብሩህ አእምሮህ እኔ እምወደዉን ተመኘሁልህ አላህ ሂዳያ ይወፍቅህ
እባካችሁ ይህንን ትምህርት ገና ስትጀምሩ ላይክ አድርጉ. ለብዙ ሰው እዲደርስ. ትምህርቱ ትክክለኛ የእውነት ቃል ነው. ይህ ወድማችን. በቃ ሙሉ ወድ ነው. እንማርበት
አመሰግናለሁ በጣም
ግድ ነው
شوكرن❤❤❤❤
በጣም አሬፍ ምክር ነዉ አናመሰግናለን❤❤❤
ላይክ ያሥብታል
የድሮ እናቶቻችን ስነስርአታቸው፣ ሴትነታቸው፣ ውበታቸው፣ ክብራቸው፣ አለባበሳቸው፣ ጀግንነታቸው፣ እምነታቸው፣ እናትነታቸው ወዘተ....አቤት ስያምሩ አቤት ስወደዱ😢 በቃ ምን ልበል የድሮ ሴትና የዚህ ትውልድ ሴቶች ስትመለከት ያለው ልዩነት ኡፍፍፍ ያሳዝናል😢
ቃላት የለውም የከበረ ሰውነት ስረክስ ምን ይባላል
ሴት ልጅ ተገላልጣ በአደባባይ ስታይ ምንስ ይሉታል😢
ወንድሜ እግዝአብሔር ያክብርልን በእውነት እናመሰግናለን ፣ ሰምነትን ምንለወጥበት ያድርገን ይሄ መልእክት ሁሉም ሴቶቾ ብያዳምጡት ብያለሁ❤
የእውነት ካለቀስን ሰነባብቷል😢 ፈጣሪ ይመልሰን
😢
ከዚህ በላይ የሚሳዝን ምን አለ😢
አመሰግናለሁ ብዙዋች ጋርም ይደርሳል በእርግጠኝነት።
Zem balu midera
የልጅ አዋቂ ድንቅ ወጣት አሏህ ለእኛ እደምመክረው ሁሉ አላህ ለአንተም ውዱን የተፈጥሮ እምነትህን ይወፍቅህ ዱኒያ ከፋም በጀም አጭር ናት ታበቃለች የዘላለም ደስታ በአኼራ በጀነት ያረብ አሏህ ይወፍቀን
አሜን።
ኢ ወላህ❤ያጀሊሉ ወፉቀው
እውነት ነው ማሬዋ ዱኒያ ብላሽ ነች አላህ ሀቅን ያመላክተው
እንደነዚህ ንፁህ ቅን አስተሳሰብ ያላቸው ወገኖቻችንን ሳይ
አልቅሸ ሁሉ ነው ዱዓ የማደርገው አላህ ለቤተሰቦቼም ለእነሱም ሂዲያ ይስጥልኝ😢
አሚንወላህአላህይወፉቀዉበዚህአይምሮዉበዲነልስላምላይየሚሰራጀግናአላህያረግህእደነኡስታዝካሊዲእብሮም🎉🎉🎉
አሚን አሏህ ይምራዉ
እራሴን አልተቀበልኩም ነበር እራሴን ሁሌ ሰዉ እንደሆነዉ ነዉ የምሆነዉ በራሴ ምንም አልተማመንም ግን ካሁን ቡሀላ እራሴ እለዉጣለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም በርቺ።
ሴት እንሁን አወን ሴትነት ክብር ነው ሴት ልጂ እራሳን ስታሥከብር ነው የሚያምርባት አንተም በጣም እናመሠግናለን ለምክርህ የምንተገብር ያድርገን በጣም ወርደናል😢😢😢
Wow ሱረቱል ኑር24-31ለአማኞች ንገራቸው አይናቸውም ይከልክሉ ጌጦቻቸውንም ለባሎቻቸውእና ለአቦቶቻቸው ለእነሱ ሃላል የሆኑት በስተቀር አይገላለፁ::ይላል የትም ተመራጭ አደለም እናመሰግናለን::
እኔም አመሰግናለሁ
ልክነሺ አሏህ በሱረቱል አህዛብ አተነብይሆይ ለሚስቶችህም ለልጆችህም ለአማኝ ሴቶችም ከእራስ ወደታች እድለቁ ሂጃብን እንድለብሱ ንገራቸዉ ይላል ለሴት ዉበቷ ሂጃቧ አካሏን በስነስረአት የሚሸፍን ልብስነዉ ዉቀቷ አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል ኢስላም
ወንድማችን ግሩም ድንቅልጅነህ አንተን አለማድነቅ ንፉግነትነው እጅግበጣም እናመሰግናለን ዋውውው እውነት የብዙ እህቶችህን ህይወት ያንፃል ሴትነትበራሱውብ ማንነትነው ዝምታ የሚያስከብር,ሚስጢሪጠባቂመሆን መጎስ የሚያሰጥ ብቻያነሳሀቸው ሁሉ ያንፃሉ👌👌👌
አመሰግናለሁ በጣም
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ወጣት እንዲሁም ስለሴት እርቃን መውጣት ያሳሰበው ወንድም ማግኘት ድንቅ ነው እውነት ነው የሴት ልጅ ገላ እንቁ ነበር ግን እረከሰ ዝሙት ተስፋፋ ትዳር ጣዕሙን አጣ በርታ ወንድሜ እኔ ካንተ አይነት ወጣት እንደዚህ አይነት ትምህርት አልጠበኩም ነበር ኮርቼብሀለው❤❤❤ጀዛከአላህ
አመሰግናለሁ በጣም
እኔ ትንሽ ጊዜ ነው መከታተል ከጀመርኩ አንተን በጣም መልካም ሀሳብ ነው የምታነሳው ግን ሀይማኖትን የፈጠረው ሰው ነው ሰው ከሌለ ሀይማኖት ምንም ነው ያልከውን ግን አልቀበለው 👏
ሴት ሁኚ በጣም ማራኪ ምክር ነው ተመስጫ ነው የሰማውት 🙏🏼 ፈጣሪ ኡውቀቱን ጥበቡን ያብዛልክ 🙏🏼
አሜን አመሰግናለሁ በጣም እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ
በፊት አይቼው ነበር ግን ልብ አላልኩም ዛሬ ግን ቤትህ ገብቼ በርብሬ ነው ያገኘሁት ምናልባት እኔ ትክክል ስሆንኩ ይሆናል ነገሮች የዘገዪት ትግስት ያስፈልገኛል አመሰግናለሁ ራዊ ወንድሜ🥰
ግሩም ነህ ብልህ ያንስብሀል ተባረክ እውነት ዘመናችን ይህ አስተሳሰብ ይህ ችሎታ ያለውን ወጣት ትሻለች ትለያለህ በርታ ንግግርህ ከልብ ነው የሚቀመጠው !!!!!!
አመሰግናለሁ በጣም እህቴ።
እናመሠግናለን ወንድሜ እንዳንተ አይነት ቅንነ ልብ ያለቸውን ሰዎች ያብዛልን❤
እውነት ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ ተባረክ ይህን መረዳትያብዛልህ
አሜን እኔም አመሰግናለሁ ።
I really love your voice, it's so calming"The video potential is limitless .Everything about this video is simply perfect. Thank you. Rawuel❤🔥
Amsgnalhu betam ma Lady! ❤❤❤❤
Ur voice is So similar with the writer zenbe wela 🙏
ገላሽን ከአንድ ወንድ በላይ አታስነኪ ለሚለው ንግግርህ 1000 like ማድርግ ቢቻል አደርግ ነበር ምክንያቱም be trelationship ጊዜ አብሶ ያስፈልጋል ❤❤❤thank you rawuel❤
መንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክ ።❤❤
ንግግር ሃይል አለው በተደጋጋሚ ስሰማ ነበር እርግጠኛ ነኝ እኔን ጨምሮ ብዙ እህቶችዝ እንደሚለወጡ እናመሰግናለን ተባረክ🙏🙏
የኔ ወንድም የሚገርማል ራሴን በጣም እጠለዋለው በተለይ አፍጫዬን እና ጥርሴን ግን ጥርሴን ልሰራ ስል ፍቅረኛዬ ለኔ ቆንጆነሽ አትበጂ ይሄን ጥርስ በህክምና ካስነካሽ እንለያያለን ይለኛል ለዛ ቤተሰቦቹን መተዋወቅ ይደብረኛል በእውነት ግን ደግነቱ ሜካፕ ተሰርቼ ተቀብቼም አላውቅም ግን ጥርሴን ማሰራት ስፈልግ ግን ዛሬ ሰላም ተሰማኝ አመሰግናለሁ❤❤❤ተባረክ
አይ አይ ጥሩ ብለሻል እንደውም ክብር ይገባዋል።
እውቀቱን ይጨምርልህ ወንድሜ አንድ የሚጣል ነገር የለውም ከተናገርካቸው ውስጥ ይሄን ሰምቼ የበለጠ ራሴን አከበርኩ ማንነቴው ወደድኩ ተባረክ, አሁን ነው ዩቱብህን ያገኘውት ሰብስክራብም አድርጊያለው ❤❤❤❤🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም
ዋዉዉዉዉ የሚገርም ምክር ውድ ወንድሜ በእውነት ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ብሩክ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ስም❤❤❤❤❤
ምን አይነት ሰው ነህ በፈጣሪ ወላሂ በጣም ገራሚ ነህ አቤት ንግግር ምን አይነት ንግግር ነው ጀግና ጀግና ማለት ብቻ አይገልጽህም የምር በራሴ እድተማመን አደረከኝ በፊትም ኮፊደስ አለኝ ግን ዛሬ የንተን ቪዲዮ ስመለከት የበለጠ እድኖራኝ አደረከኝ በርታ ጎበዝ ነህ ጀግና ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም እህቴ።
በጣም ጎበዝ እሰኪ እሺ በልና ሰለ እስልምና የተወሰነ ነገር አንብብ plise አሰተዋይ ሰለሆንክ እዉነትንም እድታዉቅ... አላህ ሂዲያ እዲሰጥህ ምኞታችን ነዉ
Wow. Rawuel እንኳን ደህና መጣህልን በዚህ በተበላሸ ጊዜ እንዳንተ አይነት ደፈር ብሎ የሚናገር ሰው ያስፈልገናል በረታ 👍
አመሰግናለሁ ናርዲ!
You have the Golden Voice.
ታላቅ ወንድሜ አጠገቤ ቁጭ ብሎ የሚመክረኝ ያህል ነው የተሰማኝ ምርጥ አስተማሪ ነህ በርታ ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሄር ያክብርህ🥰🥰🥰ጨምሮ ይስጥህ አባት🥰🥰🥰
ለመጀመርያ ጊዜ ስሰማህ እግዚአብሔር አምላክ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ እዉቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ❤😮
ዋው እሚገርም አመለካከት🙏🙏🙏እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን
ከልብ አመሰግናለሁ እኔ በተፈጥሮ ማንነቴ በጣም እኮራለሁ ዱቄት አይመቸኚም ማንነቴም በጭራሽ አይቀበለውም ያን የሚያደርግ ሰው አሻጉሌት ነው ብየ የማምን ሴት ነኚ ግን ብዙ ሚድያው የሰወች ምርጫ ተናጋሪ ሰውች በሚድያ የሚታዮ ሰወች እዳለ በሙሉ ጓደኞቻችን ሁሉም በአሻጉሌት የተሞላ ነው ያን ሳይ እጨነቃለሁ ምድነው ብየ ራሴን ሳዳምጥ ግን እሄ ጥሩ አይደለም ይለኚና እተወዋለሁ እሳካሁን በተፈጥሮ አለሁ መጨረሻውን ያሳምርልን ብርታት ነው የሆነኚ እሄ ቪድዮ ፈጣሪ መልስ እየሰጠኚ ነው ባተ ቪድዮ ተባረክ ዘርክ ይብዛ በርታ❤❤❤
ጥሩ ተረድተሽዋል የሚያኖርሽም እሱ ነው ኮርቼብሻለሁ ዘመንሽ ይለምልም።
ወድሜ እግዚአብሔር እውቀትህን ማስተዋልህን ጥበብህን ይጨምርልህ በእውነት ትለያለህ የማይረባ ቪዲው ሳያ እዴት እስካሁን አላገኘውህም አንተን ዛሬ ግን የተለይ ነገር አገኘው ደስ አለኝ ተመስገን እዳንተ ያሉትን ያብዛለን አሁን ደግሞ ሰለ ሚስትነት ሚስት ማለት በሚለው እጠብቅሀለን 🙏🙏🙏🙏
ያዛሬዉ ትልቅ ትምርህት ነው መረዳት ለቻሎ በጣም አመሰግናሎ ውንድሜ🙏
አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ
ተባረክ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
አመሰግናለሁ በጣም ይህ ምክር ያስፈልገኝ ነበር ተባረክ ❤ እራሴ እንድሆን ሰለ ነገሪገኝ
አመሰግናለሁ በጣም እህቴ
ውይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እኔ ገና ዛሬ እያየሁ ነበር ማሪያም በጣም ነው ተመስጬ ሳዳምጥህ የነበረው አመሰግናለሁ ወንድም አለም 🙏🙏🙏🙏
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። በፈጣሪ የእውነት ተባረክ በቃ ቃል አጣው አንተን የምገልፅበት እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን ።
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
ene qoy esti liyew beye neber yegbawet gen yemerenew zor beye enday new yerdagni tnx🙏🙏🙏🙏
Amsgnalhu
3ተኛው ሀሳብ ለ ቲኔጀሮች በጣም ሊሰሙት የሚገባ ነው አንዲት ሴት የተፈጠረችው ለአንድ ወንድ ነው
አንተ ተባረክ!
አመሰግናለሁ በጣም
ዋው ከአንድ በላይ ጭንሽን አትክፈቺ ማርያምን እውነታ ያዘለ ትልቅ ትምህርት ይሄ ከመንፈስ ቅዱስ የመጣ ቃል ነው thank you brother❤❤❤
መጀመሪያ ላይ ሳይህ እንደዚ አልጠበኩም እንደተለመደው አይነት ነገር መስሎኝ ነበር ቡሃላ ላይ ግን ስሰማህ ተገርሚያለው አዲስ ያልተነካ በዚህ መልኩ ያልተዘከረለት ለየት ያለ ልክ እንደሀሳብ ድምፅም ለየት ያለ ነው Bravo በርታ ብዙ ሰው እንደሚጠቀምበት አምናለው
አመሰግናለሁ በጣም ሰሊ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
እ??? እንዳዬዉክ የትለመደ ቃላቶች መሰለዉኝ ቆይ እሰኪ ብዬ ገብቼ አዳመጥኩ omg ሰምቼዉ የማላዉቅ ትምርት ወንደሜ ከቃላት በላይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ምርጥ አይናፍር የገጠር ልጀ ነኝ ግን አሁን ምን እንደንካኝ አላዉቅም ሳላሰብዉ ሁሉ ነገሬ ተቀየረ ባንተ ንግግር ዉሰጥ እራሴን አገኝዉት እንዴት ይገርማል ❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ
I have no words for you !!! Keep up your awesome advices for my girls! I’m falling in love with your flawless work on our community!! Thanks 🙏
Tnx our lidu!
ማሻ አላህ ድበጣም ደስ ያምል አገለላፅ ገልፀሀወል እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
አገኘሁህ ጠፍተህብኝ ነበር ድምፅህ እራሱ ❤👌
ያረቢ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው የሰጠህ ወዴ ተፈጠርክበት እምነት እንድትመጣ በጣም. ተምኘሁ ወንድሜ ያረብ አንተ ወዴ እንተ መልሰውያረህማን
አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም!
Tebarek jegna neh lehulum wend ana set yh lhona ysten asteway swedh..
የእውነት እግዚኣብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን እናመሰግናለን ቀጥልበት❤
አመሰግናለሁ በጣም
ድንቅ ትምህርት ጌታ ይባረክ
ምንም ቃል የለኝም ፈጣሪ አይምሮህን ከዚህ በላይ ይባርከው እንደ ታላቅ ወንድም ነው የሰማውህ 🙏
አሜን አመሰግናለሁ በጣም እህት
የት እንዳየሁህ አላቅም ብቻ ዛሬ ገና ቤትህ ስመጣ ያጋራህኝ ሀሳብ እኔን ገዝቶኛል እራሴን አይቼበታለው ሴት እንደመሆኔም ጭምር ማንም እንዲህ በግልፅ አለመከረንም እናመሰግናለን እኛ ሴቶች እግዚብሔር በኛ ነው ፍጥረቱን የሚሰራው እንጂ እኛ አንፈጥርም ይሂችን አሰተካክል ቀጥይ ቢኖረው በዚሁ እርስ እባክህ ❤
አመሰግናለሁ በጣም እህቴ። ግን አሱንም ብያለሁ እግዚያብሄር ባንቺ በኩል ሀይሉን ሲገልጥ ብያለሁ። ምናልባት ስንፈጠር ብዬ ነበር። እና አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ ግልፅ በሆነ መልኩ ለማውራት።
ዋው አገላለፅ ትለያለህ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን👏😊
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
ለቤትህ አዲስ ነኝ ሀሳቦቺህ በጣም ትልቅና ምርጥ ናቸው በተለይ አሁን እያየናቸው ያለውን ነገሮቺ በደንብ ነው የገለፅከው በርታ እንደነዚህ ያሉ ምክሮቺ ያስፈልገናን👍
በዚህ በአማረ አንድበትህ በበሰለ አይምሮህ ያረብ ጥሩን ተመኘሁልህ እሱም ቁርአን ሀድስ ስታስተምር ያሣየኝ. ብሩህ አይምሮ ተሠተሀል አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይወፍቅህና ከዚህ በበለጠ ኡማውን የምጠቅም ራስህም በሁለቱም ሀገር የምትጠቀም ያርግህ
ለኛ ሴቶች ባለህ ክብር ከልብ አደንቅሀለሁ. በርታ
አመሰግናለሁ በጣም
የሚገርም ወጣት ጎርናና የትልቅ ሰው ድምፅ ነው ያለው 🤔
ሃሳቦችህም የልጅ ሽማግሌ በጣም የሚደንቅ ምክር ለኛ እህቶችህ የሚጠቅም ሃሳብ ስለ ስለሰጠሀን እናመሰግናለን ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድም ኣለም 💖🙏
What a positive energy u got keep shining
Amsgnalhu betam
እረ ሰብ እያረጋኝሁት ይሄን ጀግና ምናይነት ጥበብ ነው የመሰማት ሀይልህ አይጠገብም አይሰለችም አመሰግናለሁ ብሮዬ❤🙏
ዛሬ ነው እንደድንገት የመጣህልኝ
ቤተብ ሆኛለሁ
እና keep it up
ከዚህም በላይ አስተዋይ ልቦና ያድለህ
እኛም ሰምተን እምንተገብረው ያድርገን።
ለአርቲፊሻል ተጠቃሚወች ሸር አድርጌለሁ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ከእግዚአብሔር ነው የተላክልኝ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው እውነት ቃል የለኝም❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
በጣም ልክ ነህ እስኪ እናስበው ሁላችንም ወደ ሴትነታችን ብንመለስና አለባበሳችንን እና ክብራችንን ብንጠብቅ ወይኔ ለሀገራችን እራሱ በጣም ውበቷ ይጨምራል ብየ አስባለሁ ልክነህ ወንድማችን ሴት መሆን እራሱ ሌላ ውበትነው በርታ
ልክ ብለሻል amsgnalhu betam
😢❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ካንተ ትልቅ ትምህርት እያገኘው ነው ተባረክ
አመሰግናለሁ በጣም እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ
Wow amazing thanks for everything
You are so welcome
ሀሪፉ ምክር ነው አላህ ይባርክልህ
እህቴ ክብርሽን ጠብቂ በሂጃብሽ ተሰተሪ አትራቆቺ ውድ ትሆኛለሺ ኢንሻአላህ
አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም
ሴት አትምሰይ ሴት ሁኚ ዋው ቃላት የለኝም
ሰለ ሁሉም ምክርህ thank you ወንድም❤😊
አመሰግናለሁ
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ቪዲዮወህን ዠ ያየሁት በጣም ተመስጨ ነው ያየሁት ተባረክልኝ ወንድሜ እራሴን እንዳይ አደረከኝ አመስግናለሁ 🙏
በጣም እናመሰግናለን ወድም
እዉነት ነዉ አጭር ና የተቀደደ ልብስ መልበስ ዉበት ሚጨምር እዬመሰለን ገደል እየገባን ነዉ እራሳችን ቀተቀበልን ከወደድን ሰዉ ቢሰድበን እራሱ ምንም መጥፎ ስሜት አይሰማንም ። እኔ ድሮ እራሴን ከሰወች ጋር አነፃፅር ነበር እና እራሴን በጣም እጠላዉ ነበር አሁን ግን ያን አቁሜ ያለኝን የተሰጠኝን ሳይ እጅግ ባለፀጋ እደሆንኩ ይሰማኛል እናም ደስተኛ ሆኛለሁ 😊 እህቶች እራሳችሁን ዉደዱ ተባረክ 😍
አመሰግናለሁ መልእክቱም በደንብ ገብቶሻል!
Yetebarek lij 🙏 so humble & original Ethiopian guy! Soooo proud of your family ❤
Amsgnalhu betam
ዋዉ ነዉ ት/ትህ የድፅህ ቶን ሚገርም ነዉ ተባረክ❤❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ
ማአሻአሏህ አሏህ የጨምርልክ ወድሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃል ያሰማልን ወንድሜ እኔ በነገሮች ሁሉ አቋም የለኝም ግን አሁን አንተ እርድተህኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ👌👌🌾
በርቺ! አመሰግናለሁ ደግሞም!
ከዚህ ዘመን ትውልዲ ሥለ ሴት ልጂ እርቃን መሄዲ ባጠቃላይ ስለሤት ልጂ ክብር የሚጨነቅ የሚመክር ምርጥ ጀግና ኢትዪጲያውይ ወዲማችን ክበርልን እናመሠግናለን
your thoughts are so natural😍 like Earth. we totally forgot nature.
Thank you our bezi!
This is my plan also !
God bless you brother !
በዚህ መጥፎና ዘመን ይሄን የሚመስል ትምህርት መስፋፋት አለበት በማለት አበረታታለሁ። keep up!
ለመጀመሪያ ጊዚ ሰሰማህ ግን ወላሂ ከማንነቴ ጋ😮 የሚስማማ ነገር ነው የነገርከኝ ፈጣሪ ይጨምርልህ
አመሰግናለሁ በጣም
አልሀምዱሊላህ አሏህ ፅናቱ ይስጠን አመሰግናለሁ
ኸረ ንግግር ማሻአላህ ቤተብ ሆኩህ ሴትነቴ ኩራቴ ወላሂ ሁሌም ሳሱበው የሚያሰደሰተኝነገር ቢኖር የሴትነቴ ነወ ግናሳወራችው ነወ ታሰፈሪያለሺ የሚሉኝ እኮን የማን ም ወያላ ሊተነፋሰብኝ 😂😂😂 እና ሴቶች ተመከሩ ትዳርሰፈልጉ መጀመርያ ሰለሀይማኖቱ ያለውንቦታ እና ለናቱ ያለውንቦታ አጥንታቹህያዙ
አመሰግናለሁ በጣም እህት
God bless you 🙏🥰 u'r so good adviceser & I'm following you I'm learn best advice in your video Thanks
Mashallah lebetik adis negn ena Barta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amsgnalhu betam
ትክክል ነህ ጥሩ ምክር አታግብራሎ ✅❤️ተባረክ ብሩክ ነህ
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
ስለ ወድማዊ. ስለ ሰዋዊ ምክርህ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ወድሜ. ሁሌም ምከረን እስኪ.
አመሰግናለሁ በጣም አሜን!
ይ እውነት ምክርህ በጣም ደስ ይላል አምሳግናልው 🙏❤
Big respect 🥰🥰
Set negni gena weda alem eyegebahu yalehu tadagni. pls bzu sra bzu tadnaleh.
Amsgnalhu betam Rebeka
wow i have no word blessed ❤❤❤
Maturity at its highest level
Amsgnalhu betam
ሳላመሰግን አላልፍም በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
የኔ ወንድም ትለያለህ በርታልን ቀጥልበት ስለ ምክርህን ደሞ በጣም ኣርጌ ኣመስግናለው❤🥰🙏
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ
አቦ ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ይሄን ያለህን እውቀት ጥበቡን ጨማምሮ ይጠብቅልህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
Thank you dear ❤
You're welcome 😊
Omg, you are amazing all is true but the way you said it perfect
በጣም አሪፌ ምክር ነው
አመሰግናለሁ
Excellent
የሰው ልጅ ለሁለት ጌቶች መገዛት አይችልም ይላል መፅሀፍ ቅዱስ እኛም ከሁለት አንዱን እንምረጥ እምነታችንን ወይ ደግሞ ከእምነት ውጪ መሆንን ማንኛውም እምነት መገላለጥነሰ አይፈቅድም 🙅♀️ ወንድሜ በጣም ጥሩ እይታ ነው በርታ👌 እስኪ እኔን ምከሩኝ ያለፉትን ነገሮች እንዴት ልርሳው ለመርሳት እሞክራለሁ ግን አልቻልኩም 😣 እባካችሁ ካሳለፋችሁት ጥንካሬ አጋሩኝ 🙏
ተረግጠሺ ያለፍሺውን ተመልሰሺ መርገጥአችይም ተማሪበት እጂ አትዘኝበት ወደፊት የሚጠብቅሺ ፈጣሪየፀፈልሺ ቀና ና ለ ሊት አለ እሱጋለመዲረሰ ታገይ በንፁህልቦናሺ ያለፈው አልፋል ህፃን ልሁን ብትይ መሆን አችይም ምክናየቱም ምገዲሺ ወደፊትነወ።
@@FoziMyወሎ እሺ አመሰግናለሁ 🙏🥰
@@FoziMyወሎ አመሰግናለሁ እማ 🙏❤️
በርቺ ብያለሁ መልካም ሀሳብም አንስተሻል።
ዋዉዉዉ የልቤን ነው የመከረካኝ ወንድሜ❤ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብና ማስተዋሉን ጨምሮ በእጥፍ ያብዛልህ በረታ❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
ለበረከት ሁኑ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይጨምርልህ የኔውብ
❤
Amsgnalhu betamፈጣሪ ያክብርልኝ።
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ በጣም የሚገርም ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክልን
thank you bro
You're welcome!
እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን በእውነት 👏👏