6 የሲግማ ሴት ማራኪ ማንነቶች | The Rarest Females on Earth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • Telegram t.me/rawuel_es... ተቀላቀሉ!

ความคิดเห็น • 672

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi 5 หลายเดือนก่อน +95

    ሴቶች የት ናችሁ ኑ አዳምጡ በነጻ ነው እኮ ምክሩ ቲክቶክ ጊዜሽን አይጨርስ ተባረክ አንተ ❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน +4

      @@Hana-lt7bi አመሰግናለሁ!

  • @ባለፀጋትውልድ
    @ባለፀጋትውልድ 4 หลายเดือนก่อน +14

    ለምንድነው እንዲ የተለየውት እያልኩ ነበር ለካ ሲግማ ስለሆንኩ ነው አመሰግናለው❤
    ጥሩ ተረድተኸናል ወንድሜ ያንተ አይነቶቹን ወንዶች ያብዛልን

  • @SaraMoges-y6c
    @SaraMoges-y6c 5 หลายเดือนก่อน +8

    ይገርማል ተባረክ ለብዙ ግዜ ጥያቄ ሁኖብኝ. ነበር በርታ ጥልቅ አስተሳሰብ ያላቸዉ ሴቶች አሉ ።

  • @adistazbe1755
    @adistazbe1755 5 หลายเดือนก่อน +7

    የዘመናችን ድቅ ወጣት አንተ ነህ ቃል የለኝም ገሩም አዕምሮ ነው ያለህ ፈጣሪ ይጠብቅልህ ወድሜ በተለይ አሁን ላለንበት ዘመን በጣም ወሳኝ ነገረ ነው እየሰራህ ያለው tanks brother😍😍🙏

  • @Fryal-j5c
    @Fryal-j5c 4 หลายเดือนก่อน +2

    Alhamdlilah❤ thank you

  • @habhabshi9457
    @habhabshi9457 3 หลายเดือนก่อน +2

    😢❤❤ ትክክል ወድማችን ተባረክ

  • @Hiwikassa
    @Hiwikassa 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን በደንብ ገልፀከኛል በጣም እናመሰግናለን❤

  • @Rrrrrre1076
    @Rrrrrre1076 5 หลายเดือนก่อน +12

    ማስተዋል እና መረጋጋት ያለው ሰው ሰውን ይሰራል 🙏🏿🥰ክበርልኝ ✨

  • @KalkidanTades
    @KalkidanTades 5 หลายเดือนก่อน +88

    ሲግማ ነሽ ሲሉኝ ምን ማለት ነው ብዬ እደናበር ነበር የሆነ እየሰደቡኝ ይመስለኝ ነበር እውነትም እቺ ሴት እኔው ነኝ አመሰግናለሁ ትርጉሙን ስለገለፅክልኝ☺️🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน +10

      አመሰግናለሁ ቃሊ እኔም!

    • @hdlidet
      @hdlidet 5 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ 19 አመቴ ነው ግን ጎድኞቼ የሚውሉት ክለብ
      ጭፈራ ብቻ ሀሉም ከኔ ባህሪ ጋር አይሄዱም ግን አንተ አከበርከው እንጂ እነሱ ክለብ ሄጄ ስለማላቅ
      መጠጥ ቀምሼ ራሱ ስለማላውቅ
      የሆነ ፋራ ነገር ነው የምመሥላቸው እኔ ግን በአለባበሴ ራሱ ማርያምን ለየት ያሉ እና ቀለል ያሉ ቀሚሶች ነጠላ ጫማወቼ ከለራቸው ያልደመቀ ፈዘዝ ያሉ ናቸው ፣ ሳወራ ረጋ ብየ አጭር መልሶችን እመልሳለሁ
      አሁን ግን😢 በጎድኞቼ ጫና ሱሪ መልበስ ጀመርኩ በቃ እነሱን መምሰል ጀመርኩ አሁን ግን ወደራሴ ለመመለስ እየጣርኩ ነው መመሳሰል አልቻልኩም ህሊናየ ራሱ
      ጫጫታን መልመድ አልቻለም በዛ ላይ እግዛቤር ይመሥገን ምንም የሚያፀፀት መንገድ ውስጥ አልገባሁም አሁን ግን ምን ላድርግ የድሮ ማንነቴ ናፈቀኝ በጣም በዝምታየ ነበር የምታወቀው በርግጥ አሀንም ብዙ አልለፈልፍም ስድብ አሎድም

    • @Amirayakob
      @Amirayakob 5 หลายเดือนก่อน +2

      😄😄😄😄😄😄😄😄me too

    • @kalkidanmohamed
      @kalkidanmohamed 5 หลายเดือนก่อน +2

      Mokshiye ewnetshn new

    • @ayenalmTufaa
      @ayenalmTufaa 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ዛሬ ራሱ ሲገማ ማለት ምን ማለት ነው ብዬ እያሰብኩኝ ነበረ ወይኔ ለካ ትርጉሙ እንደዚህ ነው ያለማወቂ ቆጬ

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት
    @ቃልነኝየናሆሜእህት 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወድሜ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ❤❤❤❤

  • @HaweKebede
    @HaweKebede 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow የሲግማን ትርጉ ዛሬ ነው ያወኩት አመሰግናለሁ🥰

  • @GsMdali-s9p
    @GsMdali-s9p 5 หลายเดือนก่อน +5

    ወላሂ ልክ ብለሀል ዛሬ ገና ሀሳቤን የገለፅክልኝ ነው የመሰለኝ በሂወቴ እራሴን እደመምሰሌ የሚስደስተኝ ገነር የለው ግን አራስህን ስትመስል ጓደኛ ወዳጅ የለህምሁሌ ወጥመድ ነው እሚዘጋጁልህ ጠንካራ ከሆንክ ሁሌም አሸናፊ ነህ እና በትክክል ገልፀኸናል ተባረክ

  • @SelamBelay-b5l
    @SelamBelay-b5l 5 หลายเดือนก่อน +4

    ለመጀመሪያ ቀን ነው የሰማሁህ ሀሳብህን ወድጀዋለሁ ይገርማ እኔ እኮ ከሌሎች ሴት ልጆች ተቃራኒ መሆኔ ይገርመኝ ነበር ለካ የራሴ አስተሳሰብ አለኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ

  • @HananMuhamd
    @HananMuhamd 4 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግንሀለን
    እውነት ስለ እኔ የተናገርክ ነው የመሰለኝ
    እኔነቴን በጣም እወደዋለሁ የተናገርከው ሁሉ ይች ሴት እኔ ነኝ አልሀምዱሊላህ
    የሚገርም አገላለፅ የሚገርም ትህትና
    ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ እናመሰግናለን

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  4 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @ህልሟንናፋቂዋ
    @ህልሟንናፋቂዋ 5 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ጥልቅ አስተሳሰብ የለህ ለጂ ስትናገር ማንኛውም ሰው ሚረዳህ በርታ ወንዲሜ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ በጣም!

  • @fetyaethio2510
    @fetyaethio2510 5 หลายเดือนก่อน +8

    በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ጥበበኛ አስተዋይ ወጣት ሳይ እንዴት እረካለሁ ❤ወላጆችህን እናመሰግናለን ለዚ ለተባረከ መልካም ልጅ 💕🥰

  • @buzneshbuznesh5920
    @buzneshbuznesh5920 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks bro🙏🙏

  • @EthioPulseMedia
    @EthioPulseMedia 4 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ በጣም ወጣት ሆነህ ሳለህ፣ እንዲህ ያለ ማሰተዋልና ጥበብን አላብሳ ላሳደገችህ እናት ክብር ይሁንላት.... እጅግ አስፈላጊ የዘመናችን ተሰተምሮት ስለሆነ፣ እየቆራረጥኩ ቲክቶኬ ላይ ማካፈልን ወደደወኩ፣ በርታ ወንድሜ የተባረክ የተመረጥክ ብላቴና😎😍

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ልክልካችንን ስለነገርከን

  • @tizitalovely1269
    @tizitalovely1269 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ገና ዛሬ ነው ያየሁት እናመሰግናለን ከልብ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @Azalechi
    @Azalechi 5 หลายเดือนก่อน +46

    ገና ሳዳምጥህ በሴትነቴ እኮራለሁ አፍርሶ የሚሰራ እውቀት አለህ ❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน +4

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 4 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን እራሴን አላቀውም ነበር ለዚህ ነው ወንዶች የሚፈሩኝ ማለት ነው ገባኝ

  • @semiraaweladem
    @semiraaweladem 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @Mimilanko8
    @Mimilanko8 5 หลายเดือนก่อน +2

    Well we needed this understanding but unfortunately we are not getting to it yet, thank u! for ur honesty and for painting out the real Women’s

  • @EdenAberam
    @EdenAberam 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሲገርም እራሴን ውድድ አረኩት እዱዬ የኔ ሲግማ😊😊 ወንድምዬዉ አመሰግናለሁ 🙏☺️

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr หลายเดือนก่อน

    ዋዊዊዊዊ ምክርንህ ኡፉፉ በጣም ነው ምውዶ ተባረክ ❤🤲

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ የምገርም አገላለፅ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 4 หลายเดือนก่อน

    ከዐይምሮ በላይ ነህ አንተን ለመረዳት ደጋግሜ ማዳመጥ አለብኝ በጣም ጠንካራ እና ትልቅ መልዕክት ያዘሉ ናቸው ቃላቶችህ ለልጆቻችን እንደዚህ አይነት አስተማሪ እና አስተዋይ ሰው ያብዛልን❤❤❤

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ምክርና መረዳት ለቻለ መምህርነትን በጣም ግልፅና እሚገርም ❤❤ ነው በርታ በዚህ አይነት በጣም ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ

  • @ቲጂQueen
    @ቲጂQueen 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ😊❤🙏

  • @zeynabzeynab3734
    @zeynabzeynab3734 5 หลายเดือนก่อน +6

    ይገርማል ዛሬ ግን በራሴ ኮራሁ አልሀምዱሊላህ እራሴን ደጋግሜ እጠይቀው ነበር ለምድነው ሁሉም ሰው ላይ እማየው ለኔ ምንም እሚሆን እያልኩ ዋው ገራሚ ምክር🎉🎉

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 6 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውው ትችላለክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኦርቶዶክሳዊት-23
    @ኦርቶዶክሳዊት-23 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን በግሌ ብዙ እየተማርኩብህ ነው አመሰግናለሁ ዝሓወይ በርትዕ❤🎉

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ተረድዬ!❤

  • @ZubnaBaraj
    @ZubnaBaraj 14 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @Abiethopi926
    @Abiethopi926 5 หลายเดือนก่อน +1

    thanks so Munch yeni konjo❤❤❤❤😊😊😊

  • @SamJihad-f2y
    @SamJihad-f2y 5 หลายเดือนก่อน +1

    Beyandandu nigigrochik mehal irasen iyefeteshku nebr tnx a lot

  • @Samri-my4cq
    @Samri-my4cq 4 หลายเดือนก่อน +6

    አውነት ነው,, እኔ ዘናጭ ነኝ ግን ፋሽን ተከታይ አይደለሁም,, እና ፋራ ነሽ ይሉኛል ፋራ እንዳልሆንኩኝ አቃለው, ከፍተኛ በራስ መተማመን አለኝ,,, 🤗🤗🤗 በርታልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

    • @SelamAssefa-r6o
      @SelamAssefa-r6o 4 หลายเดือนก่อน +2

      fara yemiluesh fara nachew be your self 😘😘😘

    • @Samri-my4cq
      @Samri-my4cq 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@SelamAssefa-r6o አመሰግናለው 🤗😚😚

    • @SelamAssefa-r6o
      @SelamAssefa-r6o 4 หลายเดือนก่อน

      @@Samri-my4cq its okay my dear go ahead don"t lose your persenality

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad 5 หลายเดือนก่อน +2

    Betam konjooo mike💐💐💐💐💐👏👏👏👏

  • @hawititi8733
    @hawititi8733 5 หลายเดือนก่อน +1

    Its Good To Hear you Speak To us! Personally appreciate it! Galatoomi!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  4 หลายเดือนก่อน

      I appreciate that

  • @FarahWaleed-d6o
    @FarahWaleed-d6o 4 หลายเดือนก่อน

    Sel enan metawraw new yemselnng thank you ❤❤❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተመቸህይ ወንድሜ ይመችህ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @EddiSebhat
    @EddiSebhat 5 หลายเดือนก่อน +1

    umm... thanks dear 🥰🥰

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f หลายเดือนก่อน

    በጣማ ደስ የሚል ትምርት ነው ወድሜ በርታ

  • @hiwotseyfe
    @hiwotseyfe 5 หลายเดือนก่อน +4

    😮😮😮😮በመጀመሪያ አመሰግናለሁ!! እንዳልከው የሆነ ጊዜ ሲግማነት እንደ መጥፎ ተደርጎ በsocial media ማዕበል ተነስቶበት ነበር ግን እንዳልሆነ ስለነገርከን እናመሰግናለን። ለምንድን የሴቶች ጀማ የሌለኝ ለምንድን ነው ብቻዬን እምሆነው ብዬ አስብ ነበር ለካ የማንንም ፍላጎት መሸከም እምቢ ስለምል ነው

  • @MihretKasahunmercy
    @MihretKasahunmercy 5 หลายเดือนก่อน +1

    waw segema mehonane alweqm nebr waw thank you bro❤

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤🎉

  • @KalkidanMengstu-w4m
    @KalkidanMengstu-w4m 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @SentyihKebede
    @SentyihKebede 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ የትምህርት ቤቴ ልጅ keep it up❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Meki129
    @Meki129 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow በትክክል ገልፀዋል 👍❤እራሴን ማስበው እንዳዛ ነው 👌😊

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 หลายเดือนก่อน +25

    ይህ የተቀመመ ቃል ምንጩ ሀይማኖቱ ነው የተዋህዶ እቁ እኮ ነው. እግዚአብሔር ይመስገን. አንተን ስለሰጠን ወድማችን.

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน +1

      @@mimiAtena አመሰግናለሁ!

  • @fenetteferi-sg7rt
    @fenetteferi-sg7rt 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጥበቡን ያብዛልህ ❤❤

  • @TenaDinku-x8z
    @TenaDinku-x8z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari yelbhn meshat ymulalh tebarek❤❤❤

  • @RakebAmare-dk3lc
    @RakebAmare-dk3lc 5 หลายเดือนก่อน +2

    Golden voice with smart idea

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውው ወንድማችን እናመሰግናለን ውስጤ በደስታ ተሞልቶ የጨረሰኩት ቪደወ ነው ከምር ,በዚህ አጋጣሚ እራሴን አወካት ስድስቱም እኔጋአሉ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥበቡን ፀጋውን ያብዛልክ ,ሌላም እደዛሬው አይነት ቪደወ ይሰራልን❤❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ!

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 5 หลายเดือนก่อน +2

    ገና ዛሬ ነው ያንተን ቪድዮ ያየሁት ድምፅህ ማሻአላህ
    በዛ ላይ የመጀመሪያ ወንድሜን ነው የምትመስለው
    እስከመጨረሻ ሰምቼውኳ አልረካሁም ዳውን ሎድ አደረኩትኝ እቺ ሴት እኔ ነኝ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 4 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ወንድሜ የሚገርም ትምህርት ነው

  • @MartaAbera-jv1sy
    @MartaAbera-jv1sy 5 หลายเดือนก่อน +11

    ድምፅህ በጣም ያምራል ❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @MercMerc-ro3gj
    @MercMerc-ro3gj 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ሀሳብ ነው Thanks

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @FiraolTafa-c3l
    @FiraolTafa-c3l 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow bahriyen bezi wsx aychewalew thanks❤

  • @Dyhfu-ij3um
    @Dyhfu-ij3um 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አንተለራሱ አገላለፂህ ደስ ይላል

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል በጣም ደረቅ ነሽ ይሉኛል እቤት ውስጥ
    አሁን ያልካትን ሴት ስለሆንኩ

  • @tsigesium6268
    @tsigesium6268 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much 😊

  • @ማህሌትማህሌት-የ4ሠ
    @ማህሌትማህሌት-የ4ሠ 24 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወዲሜ

  • @ElsabetKacha
    @ElsabetKacha 4 หลายเดือนก่อน +1

    wow የተወሰነው የኔ ባህሪ ነው thanks

  • @EnuDemisse
    @EnuDemisse 5 หลายเดือนก่อน +1

    Uffffffffff 100%
    Ye ewnet wendochi yakalu endhi aynet set endalech kmr bizu wend teshewidwal be mitay bilichilchi ngr .......
    Rawuel ante tebarikehal fetar yelibhin meshat yisthi .....
    Yawerahenin ngr enathi ye mejemeriawa misale endehonechi alteraterim
    Yor mom ❤

  • @HananTamrat-i7d
    @HananTamrat-i7d 5 หลายเดือนก่อน +4

    Wellahileazim betam nw erasen eday nw yarkegn betam amesgnalw berta eshi yene wdnm allah edmena tena estk❤❤❤❤

  • @LilY-os5uv
    @LilY-os5uv 5 หลายเดือนก่อน +1

    thanks 🙏

  • @ayenalmTufaa
    @ayenalmTufaa 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምር በጣም የተመቸኝ ምክንያት ቀጥል ቀጥልበት እናመሰግናለን የምር ይሆንኩኝ ያክል የተሰማኝ በርታለን

  • @mechanicyohannis7259
    @mechanicyohannis7259 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zare gena new yayehuh gena 16 amete new gn betam des blognal thank you🙏👍

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, I learnt about it just few days back and researching about it. But BOOM 💥 be'amarigna 🎉🎉🎉❤ thank you. Bereta

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน

      Glad it was helpful!

  • @BlenMolla-v
    @BlenMolla-v 5 หลายเดือนก่อน +2

    You're amazing, your voice and your speech so powerful and attractive .thank yu so much for sharing such this kind of valuable knowledge 🥰

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน

      You are so welcome ብሌን! Darling

  • @wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi
    @wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi 5 หลายเดือนก่อน +5

    ምንም አልልህ እግዚኣብሄር ይባርክህ ሲግማ ምን ማለት እንደሁ ስላወኩ ደስ ብሎኛል የኔን ፀባይ ይግርልፀዋል እራሴን በጣም ነው የምወደው❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน +1

      @@wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi በርቺ ብያለሁ

  • @yenetafach8777
    @yenetafach8777 5 หลายเดือนก่อน +1

    በፈጣሬ አመሰግናለው ተባረክ

  • @muluyeyoutubemuluye9012
    @muluyeyoutubemuluye9012 4 หลายเดือนก่อน

    Wow አናቃቃዕ ምክር ነው 🎉👏አማሳግናለው 🙏

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው አገላለፅህ ግን👌አንደኛ ነህ እኔ ቪዶዎ ጨርሶ ማየት ስራ ነው እሚሆንብኝ አንተን ግን ደስ ብሎኝ በማስተዋል ነው አይቼ የጨረስኩት
    እናመሰግናለን

  • @lilymetachew7526
    @lilymetachew7526 5 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመራያ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!!
    በጣም ጥሩ አድርገህ ገልጸኸዋል እኔ እና ውድ እህቶቼም ጥሩ ተመክረናል እሚገርመኝ ወንድሜ በብዙ ሚዲያ በሚታዪት ስዎች ውበትን ፣ዝነጣን፣የራስን ውበት አስረስቶን መስፈርት አድርገን አስቀምጠነው በስው ልክ የኛን ልክ አተነው ምንኖረው የውሽት ኑሮ ወንድሞቻችንም የውበት ይቅርጸ አለባበስ ውድድር ውስጥ አስገብተውን ተበላሽቶ ነበር እንደዚህ ውነቱን ማውራት ግን ምንኛ መድሃኒት ነው ዋው ሁሉም በስማህ እና እግዚአብሔር እረድቶን የሆነ ትውልድ በስራን ብርክ በል ❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም❤

  • @burtukanbrt
    @burtukanbrt 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow yemir iraseni wedediku 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህህ
    @አልሀምዱሊላህህ 5 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ወድሜ በጣም ደስ የሚል አገላለጥ ምክር ነው አላህ ይጨምርልህ thanks bro

  • @Medismart7
    @Medismart7 5 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ብዙ እራሴን ፈትሸበታለሁ አልሀምዱሊላህ ከጠቀስካቸው ሁሉ ጡሩ ውጤት ላይ ነኝ በርታ Telegram ላይ የምላቃቸውን ምክክሮች ሁለየም ልቀቅልን

    • @gsd4133
      @gsd4133 5 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ በርች የኔ ውድ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ መዲ❤

  • @rahelkahsay9310
    @rahelkahsay9310 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks a million for breaking it, dawn. You, Percisley, have told me about myself, and im blessed to be one. I'm looking forward to the next video ❤

  • @mulumache7261
    @mulumache7261 4 หลายเดือนก่อน +2

    your voice has a big grace thank you for your attractive massage I believe I am one of sigma Female 😍🥰😍🥰😗

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  4 หลายเดือนก่อน +2

      Wow, thank you

  • @GALAXY-m9o
    @GALAXY-m9o 5 หลายเดือนก่อน +1

    betam enamesegenalen asebehlen seleserah yehen video tiru nw yerasachewn life legemeru setoche legan maletm le teen ageoch betsera des yelegal keza betekere demesehm des yelale negegerhm endenadamet yegabezal astemarim honehenal tnx

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @HiwiDegemu-zn5if
    @HiwiDegemu-zn5if 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ 16 አመቴ ነው ግን ያንተ video በጣም ይጠቅመኛል አመሠግናለሁ❤❤❤

    • @NahiliYami
      @NahiliYami 20 วันที่ผ่านมา

      Edme aygedbewm timeless😮

  • @TirhasTesfay-l8e
    @TirhasTesfay-l8e 4 หลายเดือนก่อน +1

    የበሰለ ሓሳብ🥰🙏

  • @meseretgutata3176
    @meseretgutata3176 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bro

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድህ እኮ u speak my mind ሓወይ❤

  • @martasimon-hw9sv
    @martasimon-hw9sv 4 หลายเดือนก่อน +1

    wow ❤❤❤😊

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 หลายเดือนก่อน

    ታድለህ ጎበዝ አንተም ዘመንህ ይባረክ ሞትቬት ከነ ማስረጃው 👍በርታ

  • @TameralechTadesse
    @TameralechTadesse 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ወንድም ትለያለህ ድንቅ መልዕክት ነው። ልብ ያለው ሰው ካለ

  • @sisurevador21
    @sisurevador21 5 หลายเดือนก่อน +1

    stay blessed & keep shining handsome, from 🇪🇷

  • @samrawit376
    @samrawit376 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ምን ብዬ እንደምገልፅ አላውቅም !! ትለያለህ በጣም እናመሰግናለን ❤❤ ልክ ስለ ሴቶች video ስትለቅ በጣም ጓግቼ ነው የማየው ... Please ስለኛ ብዙ video እንድትሰራልን እንፈልጋለን 🙏👸

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! ለመለወጥ ዝግጁ ማንነት ስላለሽ ለራሱ ትልቅ ነገር ነው በርቺ❤

  • @fatimetuhaji3912
    @fatimetuhaji3912 5 หลายเดือนก่อน

    It's really really good 🌟 listen I love it

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for telling us a lot of stuff thanks so much❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน

      You are so welcome!

  • @WeyinituwendimuWeyin
    @WeyinituwendimuWeyin 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek ❤❤❤❤

  • @fevu-n2h
    @fevu-n2h 4 หลายเดือนก่อน

    Ur blessed ❤

  • @NardosGeleta
    @NardosGeleta 5 หลายเดือนก่อน +1

    weyene zare Gena yeliben yetenagere sew agegnew ❤,u are blessed bro

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 5 หลายเดือนก่อน +1

    Subscribed adrgaylu.
    You're amazed 👏 😍 ❤️
    Blessings 🙌

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 🙂

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 5 หลายเดือนก่อน +1

    Congrats on 20k subscribers

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 😀

  • @KalkidanBirhanu-tt2kx
    @KalkidanBirhanu-tt2kx 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል እስከዛሬ ለምን እንደዚህ አይነት ማንነት ኖረኝ እላለው የብዙዎች ተቃራኒ ስለሆንኩ ለካስ ለዚህ ነበር ራሴን እንዳውቅ ስላደረከኝ ክበርልኝ ወንድሜ 🙏