🛑ቲክቶከሯ Live ተዋረደች |ale tube | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 297

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አሌ የሌለ ነው ከ video ይልቅ ያንተ ሳቅ ያዝናናል ሁሌም ሳቅ 😂😂😂😂

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏🙏👍

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ትን እዳይልብን bor ራስህን ጠብቅልን ታስፈልገናለህ ለመዳም ቅመሞች 😍😍ለሌሎችም አብሶማ ለራስህ 👍
    ማነው ተጠያቂውው 😂😂😂😂😂

  • @nasinouf9672
    @nasinouf9672 2 ปีที่แล้ว +8

    እቤት ሲመለሱ አውልቃ ነው ምሰጠው ቀለበቱን ባክህ 😂😂😂😂

    • @milkymilky3947
      @milkymilky3947 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣👌

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😂

  • @zenunazirawita7473
    @zenunazirawita7473 2 ปีที่แล้ว +3

    ምትለቃቸው ቪዲዎች በጣም አሪፍ ናቸው በተለይ ደሞ አንተ ልዩ ነህ ሳቅ 1ኛ

  • @abdubiru2568
    @abdubiru2568 ปีที่แล้ว +3

    የምር ምርጥዬ ያራዳ ልጅ ነህ ይመችህ😘😘😘

  • @mekdeswubshet9042
    @mekdeswubshet9042 2 ปีที่แล้ว +5

    የምር በሳቅ ሆዴን ነው ያመመኝ እኔ ራሴ በቦታው ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተሰማኝ ስሜት የሚያስፈራው መሮጥ ሲያቅተው በደረቱ መሳብ በጣም ነው ሚያስቀው
    የምር ይመችክ አንደኛ ነው

  • @lainlain3070
    @lainlain3070 2 ปีที่แล้ว +17

    ሠላም ,ትግስት አባላለው ገና ሳላየው ነው ላይክ የማረገው ቢኮዝ ምርጥ ስለሆንክ

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳንቺ

    • @sanadsand7343
      @sanadsand7343 2 ปีที่แล้ว +1

      Aun tngrsale

  • @ደራሲው
    @ደራሲው 2 ปีที่แล้ว +3

    ላይክም ሰብስክራይብም ሁለቴ ነው ያረግኩልሽ😉😉😉😉😉😉 ወድሻለው

  • @ማርሴልየኔውድ
    @ማርሴልየኔውድ 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ስብስብ 😂😂😂😂😂😂
    ሰላምክ ይብዛ👈

  • @efremmulu4219
    @efremmulu4219 2 ปีที่แล้ว +5

    አቦ ይመችህ አንደኛ ነህ በግድ ቀለበት ያሰርከው ወንድሜ አሳዘነኝ እንዴት እንደዚህ አይነት ፊት እያየህ አይደብርህም

  • @geremttube5325
    @geremttube5325 2 ปีที่แล้ว +3

    አሌ ምርጧ ሳቅህ የመጬ ነው ሚመቸኝ የምር ገዳይ ነው , ስራዎችህም አዝኝና አስተማሪ ናቸው , BTW ያኛው ቻናልህ በመዘጋቱ የተሰማኝን ሀዘን ሳልገልፅ አላልፍም ! AW ከተመቸህ Pin አርገኝ የሆኑ የሆኑ ነገሮችን ለመስራት እየሞካከርኩ ስለሆነ ቤተሰቦችህ ይቀላቀሉኝ ... በተረፈ ይመቻቹ ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @narutoshippuden2227
    @narutoshippuden2227 2 ปีที่แล้ว +3

    bro i never thought i would enjoy it like this. i love it keep doing what you are doing brah

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Much more respect 😊🙏🙏

  • @teddydm4177
    @teddydm4177 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ጭራሽ አላዉቅም ነበር ኡኡኡ ወይ ቫላንታይን እንደህ ነዉ እንዴ

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents 2 ปีที่แล้ว +3

    15:30 ስለግጣም ዘፍና ግጣምዋን አሳየች🤨🤷‍♂️😆

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍

  • @bitaniahabtamu6761
    @bitaniahabtamu6761 2 ปีที่แล้ว +2

    ከ video ይልቅ ያንተ ሳቅ ያዝናናል ሁልም ሳቅልኝ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔን ትን ይበለኝ
    የኔ ምርጥ አንደኛየ በርታልኝ ስላምህ ብዝት ይበልልኝ

  • @lamitasisa307
    @lamitasisa307 ปีที่แล้ว

    ዋው ይመች አቦ በሳቅ ገደልከኝ

  • @abutube5793
    @abutube5793 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ድምፅ እእእእእእ እነ እንትና ያደነቁሩናል

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      😊😁

  • @senaymedia-5792
    @senaymedia-5792 2 ปีที่แล้ว +4

    የመግቢያሽ ቪዲዮ ትመቸኛለች ❤❤

  • @kidsolomonjida3522
    @kidsolomonjida3522 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነትህን ነው ደስ ሳይላት ቶሎ ከሰው አይን ለመሸሽ ነው የተቀበለችው።

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @leelee6131
    @leelee6131 2 ปีที่แล้ว +2

    Balekelebetuan saladenkat alalifm mikniyatum destengs aydelevhim gin shame krmigelew bila accept yaregech yimeslengal behuala mitatiregergew yimeslengal....love your videos... Keep it up bro

    • @hiwot8978
      @hiwot8978 2 ปีที่แล้ว +1

      የምር በጣም ነው ማደንቃት

  • @yasina63
    @yasina63 2 ปีที่แล้ว +5

    I can't stop laughing snake run 😁😁😂

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ የበጉ ተመችቶኛል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔ ነኝ ደራሽ ለቆለጤ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ውይ አሌ ዛሬ በጠዋቱ ፈታ ነው ያደረከኝ ይመችክ

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 ปีที่แล้ว

    ከዘሬጀምሮ ይሄን ቀን አላከብርም አመሰግናለሁ 🥰

    • @adelagans7637
      @adelagans7637 ปีที่แล้ว

      menw you a v or denegel nase 🤣🤣

  • @melat2051
    @melat2051 2 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመችህ ብሮ

  • @samsonemiru2832
    @samsonemiru2832 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere Brayee Be Sak Litgelegn Nw Broyee ❤️❤️❤️

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😁👍👍

  • @redietmeles9492
    @redietmeles9492 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂pranku😂😂endzare siqe alaweqem alxoye...many loves❤❤

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว +2

    ሳቅአለ መሰለኝ እዚህ ቤት በቃ መጣሁ ብራዳ

  • @azutgarage9323
    @azutgarage9323 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ ነው ያረከኝ በርታ 🥰

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🙏🙏🙏

  • @abeselombekele2182
    @abeselombekele2182 2 ปีที่แล้ว +1

    Droge pranks i like it bro ,keep it up

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔነኝ ደራሽ ለቆለጤ አለ!!😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +5

    ምንድነው ውርደቱ??? ምን የተለየ ነገር አየህ የራሷ ሰው ሊኖራት አይችልም

  • @aymaletube8291
    @aymaletube8291 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemegerem Akerarebe bro.

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 ปีที่แล้ว

    ቡዙ ሰው ስላለ ሼም ይዞት ነው አሌክስዬ

  • @mikohd6840
    @mikohd6840 2 ปีที่แล้ว

    Ela endant aynet video mesrat echelalew?

  • @bettykete1850
    @bettykete1850 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ አታባልጉን 😂😂😂😂😂😂
    ተመቸኝ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Ena 😁

  • @aregatola-vx3pz
    @aregatola-vx3pz ปีที่แล้ว

    Be coca-cola highland wuha err ale mn nektosh nw😂😂

  • @abiman3782
    @abiman3782 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው ብሮ ትመቸኛለህ

    • @abiman3782
      @abiman3782 2 ปีที่แล้ว

      Bro best of best

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ድምፅ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ናት ልስጅቱ ስለ ቫላንታይን ያወራችው!!

  • @mermer4685
    @mermer4685 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ከቪዲዮ ይበልጥ የተ ሳቅ ፈታ ያረገኛል

  • @MIInDsEthiopia
    @MIInDsEthiopia 2 ปีที่แล้ว

    Anyone knows where I can find the video of the two kids duetting ?

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ይቅርታ አድርግልኝና አፍህ ውስጥ ብረት ነገር የአየሁ መሰለኝ አፍንጫዋን ስትበሳ ሐዘንህን ከፊትህ ላይ አይቼ ነበር አንተ ምላስህን ተበስተህ ከሆነ ይማል ወይ ? መልስህን እጠብቃለሁ 💓

  • @abeltamene3625
    @abeltamene3625 2 ปีที่แล้ว +1

    bro gen be coka eka weha metetat tensh clash ayadergem hahah weys jarun kenseshew new bra

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Ekaw bemnm yhun Weha tetu blual Ronaldo 😁

  • @alemzewdzewde8393
    @alemzewdzewde8393 2 ปีที่แล้ว

    Tekekle nese tebareke

  • @sbeladaniel4607
    @sbeladaniel4607 2 ปีที่แล้ว

    አንተ የምትመሠጠው ነገርስ 😅😅😅

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว

    የት ላይ ነው የተለቀቀው የሚቀባበሉት ሙዚቃ

  • @gualtibxue9336
    @gualtibxue9336 2 ปีที่แล้ว

    Glass yelem endie ?weha b Coca-Cola plastic?

  • @lidyamoges8878
    @lidyamoges8878 2 ปีที่แล้ว +2

    ስስቅ ደስ ነው እምትለው ጌታን

  • @compatible1703
    @compatible1703 2 ปีที่แล้ว +1

    brother make your video size minimize instead of the funny movies

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍

  • @abdukhaldun4559
    @abdukhaldun4559 2 ปีที่แล้ว

    Semonun altechalshim bro... berta bel wondime

  • @fneiwdnska3313
    @fneiwdnska3313 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ወይኔ ውሀው ቲን ሲልህ ደነገጥኩኝ የምር 😒

  • @tesfalemwodaj4278
    @tesfalemwodaj4278 2 ปีที่แล้ว +5

    can someone send me a link or something where i can get full video of the cover music @9:02 ....thanks in advance

    • @fevt205
      @fevt205 2 ปีที่แล้ว

      I would like to get the link too please

    • @shitayeaboye9622
      @shitayeaboye9622 2 ปีที่แล้ว

      Atlist she is good she doesn’t disappoint him she accept the propose in public

    • @0bama12
      @0bama12 2 ปีที่แล้ว

      This is just an old Ethiopian song, more like nursery rhyme, that they're "re-working".... ask your momma or dadda.

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 2 ปีที่แล้ว +2

    የወንዶች የአልጋ ፍቅራቹ

  • @zelalemmihretu8398
    @zelalemmihretu8398 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ

  • @7_183
    @7_183 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕራንኩ አስፈርቶኛል አስቆኛል😁😂😂

  • @ephrameelyas6616
    @ephrameelyas6616 2 ปีที่แล้ว

    Bro ይመችህ

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 2 ปีที่แล้ว

    ወንዱ ልጅ ያሳዝናል እንዴት አክብሮ ላግባሽ ሲላት ፊቷን ስሬስ ታደርጋለች ይች ክብረ ቢስ ነች

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 ปีที่แล้ว

      Kalwededchiyuse

    • @haymiandhaniyoutube4838
      @haymiandhaniyoutube4838 2 ปีที่แล้ว

      @@mashaallhsss3479 እንዴ ካልወደደችዉ ማን ከሱ ጋር ታቀፊ ይላታል እኛ ሴቶች እኮ ድሮዉንም እዉነት የሚሆነን ወንድ አንፈልግም ኧረ አሳፋሪ ነች እንዴ እና ካልፈለገችዉ ከዚህ ሁሉ ሰዉ እንደዚህ ፊቷ ሲሬስ ኧረ ይደብራል

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 ปีที่แล้ว +1

      @@haymiandhaniyoutube4838 😆😆😁yihene birr kalew lebiru bilam lihon yichilal set lije bebuzu fata wusti silamitalfe alferafardibatim

  • @shegergna9559
    @shegergna9559 2 ปีที่แล้ว +2

    Ale gn ke vedio belay yante sak yasikegnal🤣🤣🤣

  • @widdyethoupia8537
    @widdyethoupia8537 2 ปีที่แล้ว +1

    Woow አረፈ ነዉ

  • @Nani-py5qm
    @Nani-py5qm 2 ปีที่แล้ว

    Bro brta❤👌👍👊

  • @adelagans7637
    @adelagans7637 ปีที่แล้ว +1

    wow wow berö 🤣🤣🤣🤣batam dase yelale bero katel katel

  • @sidrakfreeadvert4771
    @sidrakfreeadvert4771 2 ปีที่แล้ว

    Ebakihin ye zefagnochun link or addres biteseten betetefe videochic mirt nachew betam

  • @eyerusalemdaniel2677
    @eyerusalemdaniel2677 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @zola7439
    @zola7439 2 ปีที่แล้ว +2

    dude best video

  • @Kira-flokii
    @Kira-flokii 11 หลายเดือนก่อน

    I'm watching this in 2016😂

  • @etea2348
    @etea2348 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አልባት እኮ ጥያቄውን የተቀበለችው
    አምቢ ብትለው በሰው ፊት እንዳይዋረድ አዝናለት ቢሆንስ???

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enem endeza new yasebkut

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 2 ปีที่แล้ว +9

    ቅመም ጀማ is Back ! 😎

  • @zebra5946
    @zebra5946 2 ปีที่แล้ว

    i like how the way u getting away from copyrighted songs

  • @abelrv9143
    @abelrv9143 2 ปีที่แล้ว

    Man lemme see ur studio

  • @tsionleake1820
    @tsionleake1820 2 ปีที่แล้ว

    Arif nw yezarew betley mebratu tefto kebr jerba yekomew nger🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😁😁👍

  • @bekitube9168
    @bekitube9168 2 ปีที่แล้ว +1

    Ymechsh bro

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😊🙏👍👍

  • @saronyonas9279
    @saronyonas9279 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👏 💗

  • @applered4091
    @applered4091 2 ปีที่แล้ว

    የሳቅ ምንጨ ስወድክ

  • @gvsami1141
    @gvsami1141 ปีที่แล้ว

    አሌክስ እር በያ በጣም ነው ምትመቸኝ

  • @NileEthiopia
    @NileEthiopia ปีที่แล้ว

    yemr ende zare ske alakm🤣🤣😂

  • @ahlamtube3466
    @ahlamtube3466 2 ปีที่แล้ว +1

    Abooo yimechih zena nw yemtaregagn Anterasu 🤣🤣

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😁👍👍

  • @mastemaste9639
    @mastemaste9639 2 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ፈታ ነው ያልኩት

  • @maremaik.7326
    @maremaik.7326 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳቀኝ የሚሮጡት

  • @teddydm4177
    @teddydm4177 2 ปีที่แล้ว +1

    ማን ነዉ የቀደመኝኝኝኝ ኡኡኡኡኡ

  • @diborabehailu5003
    @diborabehailu5003 2 ปีที่แล้ว

    ene yemeselegn sw fit alawaridewum buhala enaweralen yimeslal fitua enji ketayinet yalewu ayimeslegnim

  • @lordgirl4117
    @lordgirl4117 2 ปีที่แล้ว +1

    Ete emete song mndenw reso

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Cover new alwetam

  • @nanoalee4295
    @nanoalee4295 2 ปีที่แล้ว

    Welcome alexye

  • @yabtsegadebre1190
    @yabtsegadebre1190 2 ปีที่แล้ว +1

    Anchi man u are funny guy,

  • @danielgidey294
    @danielgidey294 2 ปีที่แล้ว +1

    Ale 🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞👌👌👌❤❤️❤❤️❤❤️❤❤️😘😘😘😘

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😊🙏🙏🙏

  • @derejekenya138
    @derejekenya138 ปีที่แล้ว

    አለ አለሽ

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy5284 2 ปีที่แล้ว

    good jobbro😘😘😘

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🙏🙏

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 ปีที่แล้ว

    የበጉ አንደኛ

  • @hasnachannel8323
    @hasnachannel8323 2 ปีที่แล้ว +1

    hhhhhhhh deg Aderege enkuwan shena hooo betewedede kulalit zena bilo kecherese bohala befegegta Alzorem Kkkkkk

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😁😁😂👍

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 2 ปีที่แล้ว

    nice Ale

  • @teddydm4177
    @teddydm4177 2 ปีที่แล้ว

    መለመላዬንንንንን እልዉ እልዉ ፔንሲዬን ሃሃሃሃሃሃሃ

  • @misegadisa9588
    @misegadisa9588 2 ปีที่แล้ว

    ፕራንኩ 😂😂😂😂😂wow

  • @ethiopialove7733
    @ethiopialove7733 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi...lataaaaaaa hi....it is nice

  • @frishfrish3212
    @frishfrish3212 2 ปีที่แล้ว

    She may be get nervous

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 ปีที่แล้ว

    ተፈጥሮዋልሆንይችላልአትፍርዱባትየልቦንፈጣሬያቃል

  • @harnethabtom9658
    @harnethabtom9658 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere betam new feta yaregshign

  • @monayassin3205
    @monayassin3205 2 ปีที่แล้ว

    እወድሃለሁ

  • @haymimuluken6157
    @haymimuluken6157 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ቤተሰቦች 👐

  • @jne100
    @jne100 2 ปีที่แล้ว +1

    Estov ga man yenoral saygeba endhi ketkatl aybkaome

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍