ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጎፋ ዞን ለደረሰው መሬት መንሸራተት ምክንያት ለተጎዱት ቤተሰብ መፅናናቱን እንመኛለን 💔😭🤲
Amen 🙏 Amen 🙏
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 Amennnnnnn 😢😢😢
Fetari tsinatuni hisiteni😢😢
ale tube bezu teketay silalew and yebelen
Yedrsa😢😢
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ አሜን አሜን አሜን ።
Amen
Amen kechalish yihe tilk melikt new wede feari temelshi alemawiyiwn ngr teyi bechalachhut akim adrusln
@@LulishMinilikበግ
አይዞህ አሌ ነገሮችን ሁሌም በፈተና አትውሰደው አንተ ጋር እየመጣች ስለነበር እራስህን እንደጥፋተኛ አትቁጠር ቬሮ እንዳለችው እግዚአብሔር ከከፋ አደጋ ነው የጠበቀኝ ያለችው አይዞህ አንተም አትዘን ነገሮችን ከአጋጣሚዎች ጋር አታገናኘው እግዚአብሔርን አመስግን አይዞህ እንባህን ማመስገኛ አርገው ያንተም አምላክ ነው የጠበቃት የቁልቢው ንጉስ የዘብሩ ዳኛ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንንም ህዝባችንንም ከክፋ ነገር ይጠብቅልን። ቬሮዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ!
Amen amen
👏👏👏
አይዞህ ይሄ አጋጣሚ ነዉ ባንተ ምክንያት ምንም የተፈጠረ አይደለም ሁሉ ለበጎ ነዉ!!! በአገራችን በአደጋዉ ለሞቱት ወገኖች ነብስ ይማር😭😭😭 ቬሮኒካ ምርጥ እግዝአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤❤❤
ተመስገን እንኳን ተረፈችልን😢😢የኛ ጉጉት ነዉ ቀጣይ ትመጣለች አንተ አትጨነቅ እሺ ምንም አላጠፋህ
አንታን ብሎ አፅነኒ😂
Alex.....በአንተ ምክንያት ሳይሆን መሆን ስለ ነበረበት ነው ይህንን ያክል የሚያስቸኩላት ነገር አልነበረም ማየት....ማንበብ ....ማስተዋል ነበረበት ። በአፈር ተውጠው ወጥተው ለቀሩት ወገኖቼ በጣም አዝኛለሁ ነፍሳቸውን ይማር 🙏🙏🙏
አይዞሽ ገብርሄል ይፈውስሽ በሄድሽበት ሁሉ መላህክቶች ይከተሉሽ ፈጣሪ ፈውሱን ይላክልሽ ❤
ቅድስ ገብኤል ምንም የምሳነው ነገር የለም በቅርቡ ተሽሏት ለምስክርነት እደምትቀርም ጨርሶ ይማርሽ የኔ ይወሀ😢🤲🤲🤲🤲
አይዞህ አሌዮ የወንድሞችህን ነፍስ ይማርልህ 😢ቬሮዬ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ የኔ እናት ሞት የሌለው ነገር ሁሉ ይስተካከላል አይዞህ አሌ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
Alexo be strong 💪 ሁሉም በመልካም ይቀየራል
አይዞን Alex መጨረሻዉ የሚያምር ነገር መልካም የሆነ ነገር ሁሌም ይፈተናል በዛም የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር አለ alexo ተረጋጋ ቬሮኒካም ትድናለች እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን ❤❤❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራትale አንተም አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፋል አንዳለፈው 🙏🙏🙏
😢😢😢😢የኔ አባት አይዞን ቬርዬ እንኳን ሊቀ መላኩ ጠበቀሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
የቁልቢው ገብርኤል እንኳን አተረፈሽ ለደጁም ለምስክርነት ያብቃሽ አይዞህ
Amen Amen Amen
ለሞቱት ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሠቢ መፅናናትን እመኛለሁ😢😢😢😢
አይዞን ብሮ ሁሉም ያልፍል እሷም ፈጣሪ ይርዳት
አይዞን ወንድሜ ቬሮኒካንም ፈጣሪ አትርፏታል ያዉ አትንካ አይባልም እና አትዘንብን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ያልፋል አሌዋ
አሰብኩት እኮ እዴት ለመግለጥ እደሚከብድ አሚር እሚያክል ነገር እንኳን እግዚያብሄር ማረሽ❤
መላኩ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀን ሁላችንም
አይዞህ ብሮ ሁሉም ለበጎነው አሌክስ አንቺ እኮ ስትስቂ ነው ሚያምርብሽ ባባ
የአሏህ ፍቃድ ስለሆነ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ከዚህ አደጋ አታመልጥም ነበር፣በርግጥ ሊሰማህ ይችላል ግን እራስክን እንደጥፋተኛ አትቁጠር. ተሎ እንደምታገግም ተስፋ አደርጋለሁ
I was shaking😮😮omg እክዋን ፈጣሪ አተረፈሽ እህቴ
ቬሮ አይዞሽ ትልቅ ትምህርት ነው 🙏አሌ አይዞህ እኔንም አስከፉከኝ
አይዞህ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ አንተ ለማንም ምክንያት አይደለህም እሱ የፈቀደዉ ነዉ የሆነዉ እንደዚህ አይነት ስሜት በጭራሽ አይሰማህ ፀሎት አድርግ አይዞህ ወንድሜ ቬሮኒካ እንኳን አተረፈሽ አይዞሽ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ንደም አይዞሀ 😢😢😢እሷንም እግዚ አብሔር ይማራት😢 ለሞቱትም ነፍሰይማር 😢😢😢
አይዞክ ወንድማችን አሌአምላክ የፈቀደዉን ነው ያደረገዉ ❤❤❤
ፈጣሪ ይይማርሽ የኔ እናት ፈጣሪ አትርፎሻል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 😍
አይዞን አሌክስዬ ሁል ጊዜ በሚደርሱብህ ነገሮች እራስህን ተጠያቂ ተደርጋልህ አንድ ነገር ልንገርህ የሚሆኑት (የሆኑት )ነገሮች አንተ ባይኖርም ብትኖርም ከመሆን የሚያግዳቸው ምንም ተአምር አይኖርም ሁሉም የሚኖረው (የሚሆነው)የተፃፈለትን ብቻ ነው በርታ ነገሮችን ለመርሳት ሞክር የሚመጣውን ለመቀበል ልብህን አበርታ የካሳ ዘመን ይምጣልክ ወንድም አለም❤የሚያምረው ሳቅህን ያብዛልን ቤራዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እንኮን ተረፍሽልን😍
በእየሱስ ስም እግዚአብሔር ይማራት የዋህ ናት ቬሮኒካ እንኳን አይን ላይ እጅ ላይ እንኳን እንዴት እስኪለቅ እንደሚያሻክር አሚር እኮ ነው ሚመስለው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤
እግዛብሔር ይማርሽ V 🙏
Ayzoh man 😢, leswam egziabeher yimarat
አሌ እንወድካለን! ሁሉም ነገር ለመልካም ነዉ ባንተ ምክኛት የሆነ ነገር የለም ያንተን መንገድ ሊበላሽ የመጣዉን ጠላት ዲቢሎስ ቅዱስ ሚካኤል ይሰርልክ❤❤❤
ወድሜ አትጨነቅ ፈጣሪ አትርፏታል ቶሎም ተሽሎት ትመጣለች አተ አትጨነቅ ወድማችን
Are wendema Eyesus mimetabeteb ken enkuwan endezi aletebekum yemer wendena❤❤❤❤Ye zerihunen zefen gabezashakew neyelegn yemelewen😍😍😍😍😍
አይዞክ ሁሉም ያልፈላ❤❤❤
አይዞህ አሊ ይሄ ፈጣሪ የፃፈው ነው የሆነዉ እኔ ነኝ አትበል ቪ የኒ ቆንጆ አላህ አፈያ ያድርግሽ የኒ ልበ ቀና
ጨርሶ ይማራት ከሌክስ ደሞ እራስክን አትውቀስ ሁሉም የፈጣሪ ትዛዝ ነው ለበጎ ያድርግላት ይማራት ❤
ቬሮኒካ እግዚአብሔር ይማርሽ በቅርብ ale Tube ላይ እየሳቅሽ እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለሁ ።alaxis አትዘን ባንተ ምክኒያት አይደለማ ሁን ስላለው ነው የሆነው በፍፁም ባንተ ምክንያት የሆነ አይደለም አትዘን ☺️
ባይቀረፅ ቢቀርስ alexo የእውነት 🙏🙏🙏👐
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እንደዚህ ነገር ወይኔ 😥😥😥 አይዞሽ የኔ ቆንጆ vሮዬ🥰😘
አይዞክ እግዚአብሔር ያፅናክ
በጎፋ ዞን የተከሰተው አደጋ በጣም አዝነናል አሌክሶ እንወድሃለን አይዞን ወንድሜ ስራህ ፈተና ቢበዛውም ሁሉን ለፈጣሪ ሰተህ ስራህን ቀጥል አይዞን ፈጣሪ ያበርታህ ደግሞ ራስህን አትውቀስ ሁሉም የሆነው መሆን ስለነበረበት ነው እንኳንም በዚህ አለፈእንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ እህታችን ቬሮኒካ
Don't worry bro She well get soon 🎉❤we like you be strong 💪 things gonna be okay
አይዞህ ወንደሜ በዙም አይከፋህ የነገ ሰው የበለን ቬሮን ደገሞ ፈጣሪ የማራት በሙሉ ጤንነት ተሸለዋት አነደ ምናያት ተሰፋ አረጋለሁ🥺🙏
አሌቅስ ምን እየሆንክ ነዉ እራስህ አትዉቀስ ሁሉም ነገር ለህይር ነዉ እሄ ቀላል ነዉ ወድሜ የባሰ ነገር አለ ያለፈዉን እያስታወስክ እራስህ አትዉቀስ ❤❤❤❤😂❤
Ayzohe alexo yhe bante meknyate aydllme agatami nw erashen atwkse lebgo nw ❤
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ
እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ።አሌ አይዞህ, እኔም ሰሞኑን በጣም ነው ሚከፋኝ ፀልዩልኝ።
አይዞህ አሌ ☺️☺️☺️
አላህ ያፅናህ አሌክስ ለወንድሞችህ አንቺንም ያሽርሽ ቬሮኒካ
ስላለው ነገር በጣም አዝነናል☹️☹️😭😭 ግን ግን ግን በተፈጥሮ አይን አደጋ ስትል አልገባኝም🤔🤔🤔🤔
አይ ዞን አሌክሶ በጣም ያሳዝናል ቬሮኒካ እንኳንም እግዚያብሄር አተረፈሽ የኔ ውድ በጣም ነው የምንወድሽ
ለቬሮኒካ አይን ህክምና ገንዘብ ሰጣለው ይሄ ኮመንት በሚያገኘው ላይክ መጠን
1
የጅል ኮሜንት
ሊበላ
wendi mak pro max😂
ጅል እሷ የገንዘብ ችግር የለበትም።አንተን ትገዛለች።😅
አሌዬ የኔ አባት አይዞህ በቃ አውቀህ አስበህበት አደለም ፈጣሪ ብሎት ነው
ለሞቱት ነፍስ ይማር😢 በተረፈ አሌክሶ እስከ ዛሬ አንተ ላይ የተፈጠሩት ነገሮ የሆነው ሁሉ ባንተ ምክንያት አደለም የቬሮኒ ቢሆን ባንተ ምክንያት አደለም ሁሉም የሆነው በፈጣሪ ፍላጎት እና ፍቃድ ነው እና ውዴ ዛሬ በሀዘን ያነቡ አይኖች ነገ በደስታ ይስቃሉ ደሞ ፊጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈት ነው ፈተናዎች እንዲጥሉህ ሳይሆን ልክ እንደ አለት እንዲያጠነክሩህ ተጠቀምባቸው ወደ እዚ አለም የመጣው የሚሄደው የሚፈጠረው ሁሉ በምክንያት ነውና ሁሉም ለበጎ ነው አትዘን
ኣሌክስ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሴይጣይ ለመጥፎ ያሰበው እግዚኣብሔር ለመልካም ቀይሮታል ነገ ደና ትሆናለች በጎፋ የተፈጠረው በጣም ኣዝኛለው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
A bad day is not equal to a bad life 🥺
W
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ እናት ጨርሶ ይማርሽና ለምስክርነት ያብቃሽ❤❤
ቅዱስ ገብርኤል በቸርነቱ ይጠብቅሽ 😢😢😢😢❤❤❤
Ayzon alexo💪😢degmo nafkehenal
በጣም ነው የሚያሣዝነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አሜን
በመጀመሪያ በጎፋ ለሞቱት ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ 😢እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን🙏🙏 ቬሮዬ የኔ ውድ ቅዱስ ገብርኤል አትርፎሻል አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ❤አሌክስ ጠንከር በል እንጂ የምን ማልቀስ ነው ፀልይላት ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል❤
Ayzoh bro😢
እግዚአብሔር ጨርሳ ይማርሽ። አይዛሽ አሌክስ ባንተ ምክንያት አይደለም እንደዝህ አታስብ መጥፍ ነገሮችን ወደልብህ አታስገባ ለእይምሮ ጤና ጥሩ አይደለም ፀልይ አሌክስ በእምነትህ❤
አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው እሷንም እግዚአብሔር ይማራት 🙏🥺
It’s not your fault Alex! አጋጣሚ ነዉ ፡፡ She will be ok! We will pray for her ! God bless Quick recovery Veronica ❤❤❤❤❤❤
ጉዳት ለደረሰባቸው ለወገኖቻችን መፅናናትን ይስጥልን እግዚአብሔር ይማርሽ
Aleye eraskn atwkes demo yalefew alfual ena raskn atwkes rasua nat yaderegechw egziabher egna setochn lemastemar felgo yihonal man yakal demo wendmoche mnamn atbel broye atfra terfalech ❤❤❤
Ayzoh አለንናላቹ Ale 😢😢😢😢😢😢
Alex እኛ በጣም ያሳዝናል ለተጎዱት ቤተሰቦች እና ለ veronica መፅናናቱን እንመኛለን
አላህ አፍያርግሽ አይዞህ አብሽር አሌ
በመጀመሪ በጎፋ ለሞቱት ወገኖቻችን ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭አይዞን አሌክሶ ሁሉም ለበጎ ነው ብዙ አትጨነቅ በፀሎት በርታ ቬሮኒካም በቶሎ ድና የጓጓህለትን ቪዲዮ አብራችሁ በደስታ እንድትሰሩ መልካም ምኞቴ ነው
አሌክሶ። አይዞን ፀሎት አይለይህ ብራዘር። እግዜር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ።
አረ ሀዘን አታብዛ ተመስገን በል ወንድሜ ጥሩ አይደለም ተመስገን ለበጐ ነው ካላሉ የባሰ ይመጣል ሌላ ነገር ይከተላል ሁሉ የሚሆነው በፈጣሪ ፍቃድ ነው አይዞን ተመለስ በቃ
ሴቶችየ ይከንን ምናምን እቦርሳችሁ እያረጋችሁ በግዛ እጃችሁ አደጋላይ ናችሁ😌
አሌክስ አንተንም እግዚአብሔር ብርታትን ወንድሜ አትካፋ ሁሉም ነገር የሚሆነው ለመልካም እግዚአብሔር የሞቱትንም ነፍሳቸውን እሷንም እግዚአብሔር አይኗን ቶሎ ይማራት እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለ ደግሞ በጣም ጠንካራ ቤተሰቦቼን አበርታቸው እንጂ አትካፋ ወንድሜ
Bro you are strong man! i always admire your strength, be strong we are here for you. Habibi!
ይዘገንናል አሌ አደጋዎች ያጋጥማሉ ግን እራስህን አትውቀስ ቬሮኒካ አይን ይማር አይዞሽ እህቴ
Pray hard, bro
አይዞህ አሊየ😢 አታልቅስ ሞት ለሁላችንም አይቀረ
😢😢😢😢😢😢
Askabachi 😅😅😜
Yasznal😢
Egzaber analysis 😢😢😢😢😢😢😢
ኣይዞን ብሮ እግዚኣብሄር እንኻን ኣተረፋት ግን ላራስህን ጥፋተኛ ኣታድርግ የማንም ጥፋት ኣደለም እግዚኣብሔር የፃፈው ነው ሚሆነው
Ala nefkehnale
et🎉gty😢
ቅዱስ ገብርኤልን አመስግኚው እንኩዋንም ደህና ሆንሽልን ቬሮዬ ❤አሌክሶ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተመስገን ነው እሺ ሀዘን አታብዛ ወንድሜ ነገሮች ሲገጣጠሙ ፈጣሪ ሊያስተምረን ነው በርታልን
አይዞን አሌክስ ቬሮኒካ እግዚአብሔር ይማርሽ
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናናህ እመቤቴ ካንተጋር ትሁን አይዞህ ጠንክር ደግሞ ሁላችንም በቅደምተከተል እንደምንሄድ አስብ ወደማይቀረው እንከተላቸዋለን ተፅናና ሳቅህን ነው ማየት የምንፈልገው ቬሮኒካ የኔ እህት አይዞሽ እንኳን ተረፍሽ ❤
ayezon ale ቬሮ መላኩ ፈጽሞ ይማርሽ🙏🙏🙏❤❤❤
ይሔ ወር ለይ ሁሉም ቁስል አለበት እኔም አባቴን ያጣውት በዚወር በ 19 ነበር አለ እግዛብሔር የወደደውን ነው የማረገው እራስክን አትውቀስ እኮን እግዛብሔር አተረፋት ጌታ መልካምን ያርግላቹ😢😢😢
በጣም ከባድ ነው ለሟች ቤተሰቦች መፅነነትን እመኘላው ቬሮኒከ እንኳን ፈጠሪ አተራፈሽ አይንሽን
አሌ እራስህን ጥፍተኛ አታርግ እሳም ደሞ ፈጣሪ ይማራት የኔ ውድ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አትጨነቅ እሺ ተመስገን እንኳን ተረፈችልን
ቬሮኒ እግዚአብሔር ይማራት ሲሻላት ትሰሩታላቹ አንተ ደግሞ በርታ በል👍
Fetari yalew new mihonew Alexo metseley new kegna mitebekew atitsetset❤❤❤
እፍፍ አይዞሽ የኔ ውድዋ 🥰አሌ አትዘን በማርያም 🥺
ምህረቱን አምላክ ይስጥሺ❤❤❤
Ale አይዞህ ወንድሜ ሁላችንም ከጀርባችን የሚያሳዝን ታሪክ አለ እና ለበጎ ነው
እንዴት ስጠብቅህ እንደ ነበር አታውቅም😢 አንዳንድ ነገር በጣም ስንጓጓለት እንከን አይጠፋውም አይዞን ቬሮ እግዚአብሔር ይማርሽ እንኳን ተርፍሽ😊
አይዞህ አሌክሶ በርታ በል እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ነብሳቸውን ከቅዱሳን ጎን ያኑርልን 😢ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነም ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ቀላሉን ያርግልሽ❤
አይዞን አሌ ደግሞ ባንተምክንያት አደለም እንደህ የተፈጠረው ፈጣሪ ይሁን ስላለው ነው ። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ በልልልኝ እንወዳችኋለን❤
አይዞህ የእግዚያብሄር አለ 😢😢😢
በጎፋ ዞን ለደረሰው መሬት መንሸራተት ምክንያት ለተጎዱት ቤተሰብ መፅናናቱን እንመኛለን 💔😭🤲
Amen 🙏 Amen 🙏
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 Amennnnnnn 😢😢😢
Fetari tsinatuni hisiteni😢😢
ale tube bezu teketay silalew and yebelen
Yedrsa😢😢
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ አሜን አሜን አሜን ።
Amen
Amen
Amen kechalish yihe tilk melikt new wede feari temelshi alemawiyiwn ngr teyi bechalachhut akim adrusln
@@LulishMinilikበግ
አይዞህ አሌ ነገሮችን ሁሌም በፈተና አትውሰደው አንተ ጋር እየመጣች ስለነበር እራስህን እንደጥፋተኛ አትቁጠር ቬሮ እንዳለችው እግዚአብሔር ከከፋ አደጋ ነው የጠበቀኝ ያለችው አይዞህ አንተም አትዘን ነገሮችን ከአጋጣሚዎች ጋር አታገናኘው እግዚአብሔርን አመስግን አይዞህ እንባህን ማመስገኛ አርገው ያንተም አምላክ ነው የጠበቃት የቁልቢው ንጉስ የዘብሩ ዳኛ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንንም ህዝባችንንም ከክፋ ነገር ይጠብቅልን። ቬሮዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ!
Amen amen
👏👏👏
አይዞህ ይሄ አጋጣሚ ነዉ ባንተ ምክንያት
ምንም የተፈጠረ አይደለም
ሁሉ ለበጎ ነዉ!!!
በአገራችን በአደጋዉ ለሞቱት ወገኖች ነብስ ይማር😭😭😭
ቬሮኒካ ምርጥ እግዝአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤❤❤
ተመስገን እንኳን ተረፈችልን😢😢የኛ ጉጉት ነዉ ቀጣይ ትመጣለች አንተ አትጨነቅ እሺ ምንም አላጠፋህ
አንታን ብሎ አፅነኒ😂
Alex.....በአንተ ምክንያት ሳይሆን መሆን ስለ ነበረበት ነው ይህንን ያክል የሚያስቸኩላት ነገር አልነበረም ማየት....ማንበብ ....ማስተዋል ነበረበት ።
በአፈር ተውጠው ወጥተው ለቀሩት ወገኖቼ በጣም አዝኛለሁ ነፍሳቸውን ይማር 🙏🙏🙏
አይዞሽ ገብርሄል ይፈውስሽ በሄድሽበት ሁሉ መላህክቶች ይከተሉሽ ፈጣሪ ፈውሱን ይላክልሽ ❤
ቅድስ ገብኤል ምንም የምሳነው ነገር የለም በቅርቡ ተሽሏት ለምስክርነት እደምትቀርም ጨርሶ ይማርሽ የኔ ይወሀ😢🤲🤲🤲🤲
አይዞህ አሌዮ የወንድሞችህን ነፍስ ይማርልህ 😢ቬሮዬ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ የኔ እናት ሞት የሌለው ነገር ሁሉ ይስተካከላል አይዞህ አሌ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
Alexo be strong 💪 ሁሉም በመልካም ይቀየራል
አይዞን Alex መጨረሻዉ የሚያምር ነገር መልካም የሆነ ነገር ሁሌም ይፈተናል በዛም የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር አለ alexo ተረጋጋ ቬሮኒካም ትድናለች እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን ❤❤❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት
ale አንተም አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፋል አንዳለፈው 🙏🙏🙏
😢😢😢😢የኔ አባት አይዞን ቬርዬ እንኳን ሊቀ መላኩ ጠበቀሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
የቁልቢው ገብርኤል እንኳን አተረፈሽ ለደጁም ለምስክርነት ያብቃሽ አይዞህ
Amen Amen Amen
ለሞቱት ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሠቢ መፅናናትን እመኛለሁ😢😢😢😢
አይዞን ብሮ ሁሉም ያልፍል እሷም ፈጣሪ ይርዳት
አይዞን ወንድሜ ቬሮኒካንም ፈጣሪ አትርፏታል ያዉ አትንካ አይባልም እና አትዘንብን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ያልፋል አሌዋ
አሰብኩት እኮ እዴት ለመግለጥ እደሚከብድ አሚር እሚያክል ነገር እንኳን እግዚያብሄር ማረሽ❤
መላኩ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀን ሁላችንም
አይዞህ ብሮ ሁሉም ለበጎነው
አሌክስ አንቺ እኮ ስትስቂ ነው ሚያምርብሽ ባባ
የአሏህ ፍቃድ ስለሆነ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ከዚህ አደጋ አታመልጥም ነበር፣በርግጥ ሊሰማህ ይችላል ግን እራስክን እንደጥፋተኛ አትቁጠር. ተሎ እንደምታገግም ተስፋ አደርጋለሁ
I was shaking😮😮omg እክዋን ፈጣሪ አተረፈሽ እህቴ
ቬሮ አይዞሽ ትልቅ ትምህርት ነው 🙏አሌ አይዞህ እኔንም አስከፉከኝ
አይዞህ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ አንተ ለማንም ምክንያት አይደለህም እሱ የፈቀደዉ ነዉ የሆነዉ እንደዚህ አይነት ስሜት በጭራሽ አይሰማህ ፀሎት አድርግ አይዞህ ወንድሜ ቬሮኒካ እንኳን አተረፈሽ አይዞሽ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ንደም አይዞሀ 😢😢😢እሷንም እግዚ አብሔር ይማራት😢 ለሞቱትም ነፍሰይማር 😢😢😢
አይዞክ ወንድማችን አሌ
አምላክ የፈቀደዉን ነው ያደረገዉ ❤❤❤
ፈጣሪ ይይማርሽ የኔ እናት ፈጣሪ አትርፎሻል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 😍
አይዞን አሌክስዬ ሁል ጊዜ በሚደርሱብህ ነገሮች እራስህን ተጠያቂ ተደርጋልህ አንድ ነገር ልንገርህ የሚሆኑት (የሆኑት )ነገሮች አንተ ባይኖርም ብትኖርም ከመሆን የሚያግዳቸው ምንም ተአምር አይኖርም ሁሉም የሚኖረው (የሚሆነው)የተፃፈለትን ብቻ ነው በርታ ነገሮችን ለመርሳት ሞክር የሚመጣውን ለመቀበል ልብህን አበርታ የካሳ ዘመን ይምጣልክ ወንድም አለም❤የሚያምረው ሳቅህን ያብዛልን ቤራዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እንኮን ተረፍሽልን😍
በእየሱስ ስም እግዚአብሔር ይማራት የዋህ ናት ቬሮኒካ እንኳን አይን ላይ እጅ ላይ እንኳን እንዴት እስኪለቅ እንደሚያሻክር አሚር እኮ ነው ሚመስለው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤
እግዛብሔር ይማርሽ V 🙏
Ayzoh man 😢, leswam egziabeher yimarat
አሌ እንወድካለን! ሁሉም ነገር ለመልካም ነዉ ባንተ ምክኛት የሆነ ነገር የለም ያንተን መንገድ ሊበላሽ የመጣዉን ጠላት ዲቢሎስ ቅዱስ ሚካኤል ይሰርልክ❤❤❤
ወድሜ አትጨነቅ ፈጣሪ አትርፏታል ቶሎም ተሽሎት ትመጣለች አተ አትጨነቅ ወድማችን
Are wendema
Eyesus mimetabeteb ken enkuwan endezi aletebekum yemer wendena❤❤❤❤
Ye zerihunen zefen gabezashakew neyelegn yemelewen😍😍😍😍😍
አይዞክ ሁሉም ያልፈላ❤❤❤
አይዞህ አሊ ይሄ ፈጣሪ የፃፈው ነው የሆነዉ እኔ ነኝ አትበል ቪ የኒ ቆንጆ አላህ አፈያ ያድርግሽ የኒ ልበ ቀና
ጨርሶ ይማራት ከሌክስ ደሞ እራስክን አትውቀስ ሁሉም የፈጣሪ ትዛዝ ነው ለበጎ ያድርግላት ይማራት ❤
ቬሮኒካ እግዚአብሔር ይማርሽ በቅርብ ale Tube ላይ እየሳቅሽ እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለሁ ።alaxis አትዘን ባንተ ምክኒያት አይደለማ ሁን ስላለው ነው የሆነው በፍፁም ባንተ ምክንያት የሆነ አይደለም አትዘን ☺️
ባይቀረፅ ቢቀርስ alexo የእውነት 🙏🙏🙏👐
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እንደዚህ ነገር ወይኔ 😥😥😥 አይዞሽ የኔ ቆንጆ vሮዬ🥰😘
አይዞክ እግዚአብሔር ያፅናክ
በጎፋ ዞን የተከሰተው አደጋ በጣም አዝነናል አሌክሶ እንወድሃለን
አይዞን ወንድሜ ስራህ ፈተና ቢበዛውም ሁሉን ለፈጣሪ ሰተህ ስራህን ቀጥል አይዞን ፈጣሪ ያበርታህ ደግሞ ራስህን አትውቀስ ሁሉም የሆነው መሆን ስለነበረበት ነው እንኳንም በዚህ አለፈ
እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ እህታችን ቬሮኒካ
Don't worry bro
She well get soon 🎉❤we like you be strong 💪 things gonna be okay
አይዞህ ወንደሜ በዙም አይከፋህ የነገ ሰው የበለን ቬሮን ደገሞ ፈጣሪ የማራት በሙሉ ጤንነት ተሸለዋት አነደ ምናያት ተሰፋ አረጋለሁ🥺🙏
አሌቅስ ምን እየሆንክ ነዉ እራስህ አትዉቀስ ሁሉም ነገር ለህይር ነዉ እሄ ቀላል ነዉ ወድሜ የባሰ ነገር አለ ያለፈዉን እያስታወስክ እራስህ አትዉቀስ ❤❤❤❤😂❤
Ayzohe alexo yhe bante meknyate aydllme agatami nw erashen atwkse lebgo nw ❤
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ
እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ።
አሌ አይዞህ, እኔም ሰሞኑን በጣም ነው ሚከፋኝ ፀልዩልኝ።
አይዞህ አሌ ☺️☺️☺️
አላህ ያፅናህ አሌክስ ለወንድሞችህ አንቺንም ያሽርሽ ቬሮኒካ
ስላለው ነገር በጣም አዝነናል☹️☹️😭😭 ግን ግን ግን በተፈጥሮ አይን አደጋ ስትል አልገባኝም🤔🤔🤔🤔
አይ ዞን አሌክሶ በጣም ያሳዝናል ቬሮኒካ እንኳንም እግዚያብሄር አተረፈሽ የኔ ውድ በጣም ነው የምንወድሽ
ለቬሮኒካ አይን ህክምና ገንዘብ ሰጣለው ይሄ ኮመንት በሚያገኘው ላይክ መጠን
1
የጅል ኮሜንት
ሊበላ
wendi mak pro max😂
ጅል እሷ የገንዘብ ችግር የለበትም።አንተን ትገዛለች።😅
አሌዬ የኔ አባት አይዞህ በቃ አውቀህ አስበህበት አደለም ፈጣሪ ብሎት ነው
ለሞቱት ነፍስ ይማር😢 በተረፈ አሌክሶ እስከ ዛሬ አንተ ላይ የተፈጠሩት ነገሮ የሆነው ሁሉ ባንተ ምክንያት አደለም የቬሮኒ ቢሆን ባንተ ምክንያት አደለም ሁሉም የሆነው በፈጣሪ ፍላጎት እና ፍቃድ ነው እና ውዴ ዛሬ በሀዘን ያነቡ አይኖች ነገ በደስታ ይስቃሉ ደሞ ፊጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈት ነው ፈተናዎች እንዲጥሉህ ሳይሆን ልክ እንደ አለት እንዲያጠነክሩህ ተጠቀምባቸው ወደ እዚ አለም የመጣው የሚሄደው የሚፈጠረው ሁሉ በምክንያት ነውና ሁሉም ለበጎ ነው አትዘን
ኣሌክስ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሴይጣይ ለመጥፎ ያሰበው እግዚኣብሔር ለመልካም ቀይሮታል ነገ ደና ትሆናለች
በጎፋ የተፈጠረው በጣም ኣዝኛለው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
A bad day is not equal to a bad life 🥺
W
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ እናት ጨርሶ ይማርሽና ለምስክርነት ያብቃሽ❤❤
ቅዱስ ገብርኤል በቸርነቱ ይጠብቅሽ 😢😢😢😢❤❤❤
Ayzon alexo💪😢degmo nafkehenal
በጣም ነው የሚያሣዝነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አሜን
በመጀመሪያ በጎፋ ለሞቱት ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ 😢እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን🙏🙏
ቬሮዬ የኔ ውድ ቅዱስ ገብርኤል አትርፎሻል አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ❤
አሌክስ ጠንከር በል እንጂ የምን ማልቀስ ነው
ፀልይላት ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል❤
Ayzoh bro😢
እግዚአብሔር ጨርሳ ይማርሽ። አይዛሽ አሌክስ ባንተ ምክንያት አይደለም እንደዝህ አታስብ መጥፍ ነገሮችን ወደልብህ አታስገባ ለእይምሮ ጤና ጥሩ አይደለም ፀልይ አሌክስ በእምነትህ❤
አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው እሷንም እግዚአብሔር ይማራት 🙏🥺
It’s not your fault Alex! አጋጣሚ ነዉ ፡፡ She will be ok! We will pray for her !
God bless
Quick recovery Veronica ❤❤❤❤❤❤
ጉዳት ለደረሰባቸው ለወገኖቻችን መፅናናትን ይስጥልን እግዚአብሔር ይማርሽ
Aleye eraskn atwkes demo yalefew alfual ena raskn atwkes rasua nat yaderegechw egziabher egna setochn lemastemar felgo yihonal man yakal demo wendmoche mnamn atbel broye atfra terfalech ❤❤❤
Ayzoh አለንናላቹ Ale 😢😢😢😢😢😢
Alex እኛ በጣም ያሳዝናል ለተጎዱት ቤተሰቦች እና ለ veronica መፅናናቱን እንመኛለን
አላህ አፍያርግሽ አይዞህ አብሽር አሌ
በመጀመሪ በጎፋ ለሞቱት ወገኖቻችን ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭አይዞን አሌክሶ ሁሉም ለበጎ ነው ብዙ አትጨነቅ በፀሎት በርታ ቬሮኒካም በቶሎ ድና የጓጓህለትን ቪዲዮ አብራችሁ በደስታ እንድትሰሩ መልካም ምኞቴ ነው
አሌክሶ። አይዞን ፀሎት አይለይህ ብራዘር። እግዜር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ።
አረ ሀዘን አታብዛ ተመስገን በል ወንድሜ ጥሩ አይደለም ተመስገን ለበጐ ነው ካላሉ የባሰ ይመጣል ሌላ ነገር ይከተላል ሁሉ የሚሆነው በፈጣሪ ፍቃድ ነው አይዞን ተመለስ በቃ
ሴቶችየ ይከንን ምናምን እቦርሳችሁ እያረጋችሁ በግዛ እጃችሁ አደጋላይ ናችሁ😌
አሌክስ አንተንም እግዚአብሔር ብርታትን ወንድሜ አትካፋ ሁሉም ነገር የሚሆነው ለመልካም እግዚአብሔር የሞቱትንም ነፍሳቸውን እሷንም እግ
ዚአብሔር አይኗን ቶሎ ይማራት እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለ ደግሞ በጣም ጠንካራ ቤተሰቦቼን አበርታቸው እንጂ አትካፋ ወንድሜ
Bro you are strong man! i always admire your strength, be strong we are here for you. Habibi!
ይዘገንናል አሌ አደጋዎች ያጋጥማሉ ግን እራስህን አትውቀስ ቬሮኒካ አይን ይማር አይዞሽ እህቴ
Pray hard, bro
አይዞህ አሊየ😢 አታልቅስ ሞት ለሁላችንም አይቀረ
😢😢😢😢😢😢
Askabachi 😅😅😜
Yasznal😢
Egzaber analysis 😢😢😢😢😢😢😢
ኣይዞን ብሮ እግዚኣብሄር እንኻን ኣተረፋት ግን ላራስህን ጥፋተኛ ኣታድርግ የማንም ጥፋት ኣደለም እግዚኣብሔር የፃፈው ነው ሚሆነው
Ala nefkehnale
et🎉gty😢
ቅዱስ ገብርኤልን አመስግኚው እንኩዋንም ደህና ሆንሽልን ቬሮዬ ❤አሌክሶ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተመስገን ነው እሺ ሀዘን አታብዛ ወንድሜ ነገሮች ሲገጣጠሙ ፈጣሪ ሊያስተምረን ነው በርታልን
አይዞን አሌክስ ቬሮኒካ እግዚአብሔር ይማርሽ
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናናህ እመቤቴ ካንተጋር ትሁን አይዞህ ጠንክር ደግሞ ሁላችንም በቅደምተከተል እንደምንሄድ አስብ ወደማይቀረው እንከተላቸዋለን ተፅናና ሳቅህን ነው ማየት የምንፈልገው
ቬሮኒካ የኔ እህት አይዞሽ እንኳን ተረፍሽ ❤
ayezon ale
ቬሮ መላኩ ፈጽሞ ይማርሽ🙏🙏🙏❤❤❤
ይሔ ወር ለይ ሁሉም ቁስል አለበት እኔም አባቴን ያጣውት በዚወር በ 19 ነበር አለ እግዛብሔር የወደደውን ነው የማረገው እራስክን አትውቀስ እኮን እግዛብሔር አተረፋት ጌታ መልካምን ያርግላቹ😢😢😢
በጣም ከባድ ነው ለሟች ቤተሰቦች መፅነነትን እመኘላው ቬሮኒከ እንኳን ፈጠሪ አተራፈሽ አይንሽን
አሌ እራስህን ጥፍተኛ አታርግ እሳም ደሞ ፈጣሪ ይማራት የኔ ውድ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አትጨነቅ እሺ ተመስገን እንኳን ተረፈችልን
ቬሮኒ እግዚአብሔር ይማራት ሲሻላት ትሰሩታላቹ አንተ ደግሞ በርታ በል👍
Fetari yalew new mihonew Alexo metseley new kegna mitebekew atitsetset❤❤❤
እፍፍ አይዞሽ የኔ ውድዋ 🥰አሌ አትዘን በማርያም 🥺
ምህረቱን አምላክ ይስጥሺ❤❤❤
Ale አይዞህ ወንድሜ ሁላችንም ከጀርባችን የሚያሳዝን ታሪክ አለ እና ለበጎ ነው
እንዴት ስጠብቅህ እንደ ነበር አታውቅም😢 አንዳንድ ነገር በጣም ስንጓጓለት እንከን አይጠፋውም አይዞን ቬሮ እግዚአብሔር ይማርሽ እንኳን ተርፍሽ😊
አይዞህ አሌክሶ በርታ በል እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ነብሳቸውን ከቅዱሳን ጎን ያኑርልን 😢
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነም ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ቀላሉን ያርግልሽ❤