🛑ሳሮን አየልኝ እና የብስኩት አሰራር ጉድ |ale tube | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 324

  • @samsonemiru2832
    @samsonemiru2832 2 ปีที่แล้ว +5

    Alex እንኳን አደረሰክ ቀኑ ከፍት ይልቅ አሁን ላይ በክርስቶስ ፍቅር እየበረታን በምህረት እና በይቅርታ የምናልፍበት ይሁንልን።
    እወድሃለሁ❤️🙏🙏

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Amesegnalew 🙏🙏

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 ปีที่แล้ว +5

    ሚውዚክ ቻሌንጁ በጣም ይደብራል ወሀው በቂ ነው ምግብ እዝች ታዳጊ ሀገር ላይ እንዲህ ማድረግ ግፍ ነው ከዚህ በፊትም አቮካዶ ምናምን ይጠቀማሉ አይነፋም 😏 ሌላው ምርጥዬ

  • @keneanjr1098
    @keneanjr1098 2 ปีที่แล้ว +5

    አሌክሶዬ እንኳን አደረሰህ
    ያደረከው የደግ ተግባር በጣም አሪፍ ነው ከዚህ በላይ እንድታደርግ አላህ ይርዳህ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🥰🙏

  • @hdgame8845
    @hdgame8845 2 ปีที่แล้ว +3

    በሰላም ነዉ ምንድን ነዉ እንደዚህ ጥፍት ለማንኛዉም እንኳን አደረሰህ ሞቅታየ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🙏🙏

  • @dibabentertainment
    @dibabentertainment 2 ปีที่แล้ว +7

    alexisha እንኳን አደረሰህ፡፡ የሰራችሁትን የበጎነት ስራ በቪዲዮ ብታጋራን ደስ ይለኛል፡፡

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Video ale squad ላይ ተለቋል

    • @YEABRO14
      @YEABRO14 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Ale_Tube ale insta lay video lekeleshalew eyiw

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      I will

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +3

    ግፍ ነው በውነት ሰው የሚበላው አታል ለጨዋታ የምንመርጠውን ብናቅ በምግብ መቀለድ ፈጣሪ ን ማስቀየም ነው

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 ปีที่แล้ว +3

    አሌክሶ እንኳን አደረሰህ💓ግንባሩ ግንባሩ😂😂😂ወይኔ አበራ እንዴት እንደሳኩ ተባረክልን😍

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😁😁👍

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 2 ปีที่แล้ว +7

    🐓 ዶሮዋን እስከነቂጥዋ 😂 እንትኗን አለማስገባትሽም ጥሩ ነው ለማንኛውም እነኳን አደረሳችሁ 🙏🍗

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂 Enkuan abro adersen 👍

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว +2

      Kkkkkkkkkkkkk

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +2

    በውነት ለኛ ቁጣ ሲያንሰነው በእግር ያውም ምግብን ያክል በፈጣሪ ይቅር በለን የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በለን ልቦና ይስጠን

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🥺🙏🙏

  • @hirutmihret6222
    @hirutmihret6222 2 ปีที่แล้ว +4

    በተወደደ እንቁላል ተጫወታቹበት እኮ ክክክክክክክ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አብሮ አረሰን አደረሳችኹ ወንድም እኅቶቻችን 😂😂
    ሜካብ የምትቀቡ ሴቶች ዘጋችኹኝኝኝ 😂
    ጠቋይ ቤት ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ስጠኝ ዋይ ይመቻችኹ እንዴት እንደምወዳችኹኹ ከፍየ ነው አላለችም💕😂

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 2 ปีที่แล้ว +1

    አሌ ሰላም ሪአክት ማድረግ ትችልበታለህ ግን እራስህ እየመረጥክ ቢሆን አሪፍ ነው ብዙ የሚያስቁ ስላሉ ሰው የሚልክልህ ግን ብዙም አያስቅም በናትህ እራስህ ምረጥ የሚያስቁ ደስ ስለምትለኝ ነው በተረፈ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      I try my best 🥰🙏🙏

    • @Babi-Asmare.20150
      @Babi-Asmare.20150 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Ale_Tube አመሰግናለሁ ትችልበታለህ ሳቅህ በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂😂👌😍 Super thanks on አርገው 👌

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረስህ አሌክሶየ መልካም በአል ይሁንላችሁ ተናፍቀህ ነበር ስላምህ ብዛት ይበልልኝ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen
      Amen🙏🙏

  • @መኪይቱብ-ጠ7ተ
    @መኪይቱብ-ጠ7ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አተልጂ እኮ ፈታ ታደርገናለህ በተለይ ለእኛ ለመዳም ቅመሞች እደ ው ያስብከው ይሳካልህ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🥰🙏

  • @Queenwa
    @Queenwa 2 ปีที่แล้ว +3

    Endanta aynate lij aycha alawkime adnikame alawkime fatari rajime edma emaglihalawe lala minim alilime love u so so so Much

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Fetari yakbrlgn ejg betam amesegnalew 🥰🙏🥰🙏

  • @Adot340
    @Adot340 2 ปีที่แล้ว +1

    እረረረ Ale ጠፍተካቅል እንኳን አደረሰህ ቢያለው

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 😊🙏🙏

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 2 ปีที่แล้ว +4

    ምግቡን በእግር 💔😭 ኢትዮጽያ🇪🇹 ዉስት ከሆነ እንደቀላል አይተን አንለፉ። እንድሁም ስንት መጫወቻ እያለ በምግብ አንጫወት ዉዶች እባካቹህ 🙏።

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 ปีที่แล้ว +1

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዓብይ ኃይል ወስልጣን አሳሮ ለሴይጣን አግአዞ ለአዳም ሠላም እመ እይዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🙏🙏

  • @lidiyaabebe7442
    @lidiyaabebe7442 2 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስዬ እንኳን አደረሰህ ተናፉቀህ ነበር ቆሌዬን ነው የገፈፈችው እኔንም

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Ayzon 😁

  • @ayinalembirhanu4933
    @ayinalembirhanu4933 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰህ መልካም በዓል ጎበዝ በርታ👍

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Enkuan abro adersen 🥰🙏

  • @derejeqwerer4974
    @derejeqwerer4974 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኩአን አደረሰህ አሌክሶ ምርጥ ሰው

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 😊🙏🙏

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ሙዚቃ ጃሌንጅ አይነፋም በተረፈ በርታልን

  • @marabrish7211
    @marabrish7211 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰክ አሌክስየ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 😊🙏🙏

  • @mekidesgetu966
    @mekidesgetu966 ปีที่แล้ว

    ጆሮዎ ነው ቀድሞ የታየኝ ሀሳቤን መሰብሰብ አልቻልኩም 😂😂😂
    አበራ እኮ ነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እንኮን አደረሰህ ምርጥ ልጅ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🥰🙏🙏

  • @nebyatnegasi9038
    @nebyatnegasi9038 2 ปีที่แล้ว +2

    Alexo You Really made my day Always ur my favorite youtuber keep up on putting smile on my face Dude

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🙏🙏🙏

  • @tsebaygelagay5158
    @tsebaygelagay5158 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰክ አሌክሶ ጠፍተካል 🥰🥰

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Metenal besefiw 😊

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ዘጋኝ ጮርናቄ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      ዘጋኝ መቼ ይገልፀዋል

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 ปีที่แล้ว +2

    የኑሮ ውድነትማ በጣም ነው የሚያሳስበው
    አባቴ ላገባ ነው ስለው ለሰርግሽ 2ዶሮ ብቻ ነው የማርድልሽ አላለም😂😂😂

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Esunm edlegna nesh 😁

    • @adishiwetyednglmariyamlj2654
      @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Ale_Tube 8አመት ሀረብ ሀገር ሰርቼ በ2 ዶሮ ሰርግ አረ ግፍ ነው

  • @yeshanbeladane1766
    @yeshanbeladane1766 2 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ የት ጠፍተህ ነው የጠፋህበትን ምክንያት ንገረን

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Video lay eko tenagreyalew 😊🙏🙏

  • @zinet2555
    @zinet2555 2 ปีที่แล้ว +2

    የሜካቧነገር፣ሀገራችንም፣በመጣች ያረብ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰህ ወንድማችን

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 😊🙏

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰክ የኔልዩ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🥰🙏

  • @eneenenegni1212
    @eneenenegni1212 2 ปีที่แล้ว +1

    የኑሮ ውድነት ንሯል እያላችሁ የባሰ አታንሩት

  • @mahimahimahimahi2778
    @mahimahimahimahi2778 2 ปีที่แล้ว +1

    Alex ሚገርም ስራ በርታልን bro

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏

  • @mermer4685
    @mermer4685 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደና መጣህ ተናፍቀህ ነበር

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @nahom3885
      @nahom3885 ปีที่แล้ว

      @@Ale_Tube እንካን አደረሰክ ውድሚ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ በርታ ቶሎ ቶሎ ስራ 🙏

  • @genetwubshet3676
    @genetwubshet3676 2 ปีที่แล้ว +2

    ታምራለህ አቅራቢው ሳቅህ ትህትናህ keepit up

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏🥰🙏

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy5284 2 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስዬ እንኳን አደረሰክ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🥰🙏

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሠህ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🥰🙏🙏

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታምር 🥰 ጫጩትየ

  • @compunour1250
    @compunour1250 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረስህ ወንድሜ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 😊🙏🙏

  • @yeabsraaynalem3239
    @yeabsraaynalem3239 2 ปีที่แล้ว +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 alixa .......ena yemchersha zefenu temchetonal 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🙏🙏
      👍👍

  • @gman7226
    @gman7226 2 ปีที่แล้ว +2

    በእንግሊዝኛ ፔሬድ አትገባም ነበር ፍሬንድ !

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @bitanyabrhan6388
    @bitanyabrhan6388 2 ปีที่แล้ว +1

    alexso እንኳን አደረሰክ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🥰🙏

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 2 ปีที่แล้ว +1

    እስካሁን የት ነበርኩ የምር 😂😂😂😂👍👍👍👍

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Wanaw memtatsh new 😊

  • @ruthammer
    @ruthammer 2 ปีที่แล้ว +1

    አሌክሶ ምንድነው ሊጡን ሚረግጠው አሳቀቀን እኮ በጠፋ ምግብ በእግር ተረግጦ አይደለም በእጅም አብኩተን አልቻልንም

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Gizew keftual

  • @fritageb4738
    @fritageb4738 2 ปีที่แล้ว +1

    Alexo ke video belay ante feta tadergegnale getan yemeche bro

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏🙏

  • @alpha1500
    @alpha1500 2 ปีที่แล้ว +3

    8:27....😂😂 ale biret mezgiya

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Aydel 😁😁

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የትንሳኤ በአል አሌክስ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Lenantem melkam beal🙏🙏👍

  • @yaracell2529
    @yaracell2529 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድ በሰላም ነው

    • @yaracell2529
      @yaracell2529 2 ปีที่แล้ว

      ምኑ አንተን መውደዴ አጥያት የሰራው ነው የመሰለ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😳😳

  • @zelalemdesalegne1749
    @zelalemdesalegne1749 2 ปีที่แล้ว +3

    የህግ አካል ብሆን ሰብስቤ አስራቸው ነበር ምንም አያዝናኑም ሰገጤዎች

  • @nanifonkaworld
    @nanifonkaworld 2 ปีที่แล้ว +1

    Tanks alexo 🇪🇹😄😍🥰🥰

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @eyutinaofficial1509
    @eyutinaofficial1509 2 ปีที่แล้ว +2

    Doro yeserachew lij gen be var tetayelegn😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Gd new 😂😂👍

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ቘ1ቀ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ቘ1ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አደራ ፈጣሪ ለይተህ ምታ😂😂😂

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday Jesus 💔💔💔💔💔 አረ ድራሽሽ ይጥፋ አንተን ላይ ስገባ ይችን የሰው እርኩስ አየኅት 👺👺👺👺👺👺👺👺

  • @eyukidusa
    @eyukidusa 2 ปีที่แล้ว +1

    Alex enqwani adeshi u did great work 👏 👍

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🥰🙏🙏

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 2 ปีที่แล้ว +1

    Des ylal bro sharing is the best policy tnx good job bro

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @የኔyoutube-k4e
    @የኔyoutube-k4e 2 ปีที่แล้ว +1

    Er yenanm video ke tiktok laye amtetek afmseleg bro

  • @justfun3926
    @justfun3926 2 ปีที่แล้ว +2

    man your into is on another level👏🏾👏🏾

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Much more respect 😊🙏🙏🙏

    • @justfun3926
      @justfun3926 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Ale_Tube don't you ever dare to change it 😅

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Yselechala

    • @justfun3926
      @justfun3926 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Ale_Tube ere merteye nech keyereshat endaneselechach

  • @Softimusic6991
    @Softimusic6991 2 ปีที่แล้ว +1

    Abate letegna sel feta aderegshegne ግን ያቺ ጥቁራ ሰው ሽንቴን ችዬ እንድተኛ አርጎኛል😂😂😂ለሙድ ነው አሁን ልወጣ ነው😴😴😴😴

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว +1

      Ayzon 😂😂👍👍👍

  • @የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ
    @የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው አብራ ይመቻል

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😂😂👍

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመርያው አለማየው ታደሰ መሰለኝ ቀጣዩ ደመረ ለገሰ ነው

  • @merafakedusane5346
    @merafakedusane5346 2 ปีที่แล้ว +1

    Wedema keseraga tetefafane betame yasekalu dukatu alebezameda

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካን አደረሰክ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 😊🙏🙏

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳሮን እንኑርበት ሴትዬ ሜንጫ ልታስወረውርቢንነው

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 2 ปีที่แล้ว

    እሥኪእንቁላሉንለሚሥኪን ቢሠጡ ምን አለበት

  • @fikeralex426
    @fikeralex426 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemirhn new gin yedenegetkew??? Besmeab betam new yasakegn

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Yewshet dngate ale ende?

  • @ezutube2864
    @ezutube2864 2 ปีที่แล้ว +1

    tnx to reaction bro 🤨

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍

  • @lemonelem8707
    @lemonelem8707 2 ปีที่แล้ว

    ድሃ ትንስ ብር.... አገኝ በቃ!!!!!

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ነው እረ ላሽ ማለት

  • @alemgetachew9834
    @alemgetachew9834 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂 Abera Eko Negn Alalem

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @abdesenure4491
    @abdesenure4491 2 ปีที่แล้ว +1

    Ale bante semm yehon accawnt face book alle follow enbalew weys linkun tlklgialek??

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Ale tube yemilew channel kehone yene new 😊

  • @monayassin3205
    @monayassin3205 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ስው እንካን አደረስህ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen

  • @user-ic5qu2wt3p
    @user-ic5qu2wt3p 2 ปีที่แล้ว +1

    የዩቲዩብ ቪዲዬ ፊታቹ ሳይታይ አውዲዬ የተለያዩ ስልካቹ ላይ ባሉ አፖች መስራት ለምፈልጉ ምርጥ አፕ ያለ ዳታ ፎቶውን ተጭናቹ ግቡ
    ሰብስክራይብ እንዳይረሳ🙏🙏🙏😔የመጀመሪያ ናቹ

  • @የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ
    @የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግምባሮ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂

  • @619tupac
    @619tupac 2 ปีที่แล้ว +2

    Ere betam begr ydebral

  • @tesfayegebrewold9103
    @tesfayegebrewold9103 2 ปีที่แล้ว +2

    really like ur reaction for the Devil....

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ አድርጉልኝና ሳሮን አየልኝ የምትሰራቸው ስራዎች በብዛት የኢሉሚናቲ አባላት የሚያደርጉትን አይነት ነው። ለገንዘብና ለዝና ስትል የማታደርጋቸው ነገሮች የሉም። የራሷን ክብር የቤተሰብ፣የማህበረሰብ የሀገር ክብር የሚባል ነገር አታውቅም ጭራሽ የጌታን ልደት ታከብራለች። እኔ ዝም ብዬ ሳስብ የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርመኛል በተለይ በዚህ ዘመን ምህረት አብዝቷል። እኛም በደላችን ላይ በደልን እንጨምራለን

  • @esubalw5700
    @esubalw5700 2 ปีที่แล้ว +1

    ያው መርዙ ማለት ነው exp.dateቱን መለት ነው ስትጠጣው ነው ምታውቀው 🚑🗿

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Aydel 😁😂

  • @linklink4071
    @linklink4071 ปีที่แล้ว

    አቤት ሞያ ሽሮ ለራሡ እንደዚህ አይሰራም ደሞ እረሥቼዉ ከነቂጣ ጨመርኳት አትልም ምን አይነት ሤት ነሽ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @zelalemmihretu8398
    @zelalemmihretu8398 2 ปีที่แล้ว +1

    የረሰህን VIDEO ሰረ አሌ

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😳

    • @zelalemmihretu8398
      @zelalemmihretu8398 2 ปีที่แล้ว +1

      ይመቹኛል የምትለቃቼው video በቀነናት ነው የሉኩህ አሌ

  • @meskigidey1967
    @meskigidey1967 2 ปีที่แล้ว +2

    Alex enkuwan aderesek bertalgn

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🥰🙏🙏

  • @bezaandarge6141
    @bezaandarge6141 2 ปีที่แล้ว +1

    Alexo enkuan adereseh
    Date leketrh neber techewalehu hooo 😃😃😃

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 😊🙏🙏

  • @nasrmedia710
    @nasrmedia710 2 ปีที่แล้ว +1

    Wah

  • @natnaeltekalign7138
    @natnaeltekalign7138 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere endezih atitfa

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Altefam ayasasbachu

  • @abeselombekele2182
    @abeselombekele2182 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow ale

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      👍👍

  • @desalegnhailu9345
    @desalegnhailu9345 2 ปีที่แล้ว +1

    bravo zuru kerowal

  • @taditadi6216
    @taditadi6216 2 ปีที่แล้ว +1

    Ar alixa tiftishal bro

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Sorry engdi 🙏🙏

  • @yttecfun1367
    @yttecfun1367 2 ปีที่แล้ว +3

    Ye megemeryaw slehanku anren you tube ensaralen

  • @tenalembahiru5336
    @tenalembahiru5336 2 ปีที่แล้ว +1

    ere Alex yet tefteh nw
    ...face ena fes yetemtatabat mn aynetua nech

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ልደንግጥል አሌክስዬ

  • @linda7066
    @linda7066 2 ปีที่แล้ว +2

    Er man yet hedah nw yetefakew 🥺

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Season break 😊

  • @JONATHAN-bg9vr
    @JONATHAN-bg9vr 2 ปีที่แล้ว +1

    er bro yelele nafkehg enkuwan adereseh atitfa domo

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 😊👍

  • @eyobzegeye4516
    @eyobzegeye4516 2 ปีที่แล้ว +2

    yimechish alex

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😊🙏👍👍

  • @beimnetwondu7788
    @beimnetwondu7788 2 ปีที่แล้ว +1

    life of wetet ....................................................

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @zerubabelt
    @zerubabelt ปีที่แล้ว

    8:26 hahahahhahahaha....epic

  • @gizeadamneh5024
    @gizeadamneh5024 2 ปีที่แล้ว +1

    Yana saketa enkuan adrasahe

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen 🙏🙏

  • @semnaworku8821
    @semnaworku8821 2 ปีที่แล้ว +1

    enekuan abero aderesen ale

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      🥰🙏🙏

  • @edeldubai441
    @edeldubai441 2 ปีที่แล้ว +1

    Enekoane Aderesek Ale wedu balen Enedat neber Ene ga yedeber neber beale behager sehone new des yemelew 12 Amet kebeteseb ga bealen kasalefeku 😭😭.demo Ale zare sasebek metak bro

    • @Ale_Tube
      @Ale_Tube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adersen
      Fetari yalew new mihonew hulum lebego new