ራሴን ሳላጠፋ ትዳሬን አድኑልኝ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 8 หลายเดือนก่อน +8

    እያለቀስኩ ነው. ያየሁት ወዲሜ እግዛብሄር መጨርሻውን. ያሳምርልህ ማጣት ክፉ ነው. የሚያውቅ ያቀዋል

  • @EnuTesfaye-t9h
    @EnuTesfaye-t9h 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚያብሄር መጨረሻውን ያሳምርልህ

  • @marebelu
    @marebelu 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭 እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🙏

  • @esutube8725
    @esutube8725 8 หลายเดือนก่อน +10

    ወዳችሁ ስለምትከታተሉን እጅጉን እናመስግናለን !!

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሌላው በድብቅ የተቀበረችው ምን አልባት ወንጀል ተሰርቶ ከሆነስ??

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 8 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት. ሰዉ. ግን. በጣም. ክፉ. ነዉ. ምናለ. አብሮት. ቢሰራ. በሱ. የተነሳ. ሰዉን. አዉቆ. እሱን. ሰዉን. መግፋት. ምስጋና. እየ. ነዉ. ወንድሜ. ላንተ. መጨረሻይ. ይመርልይ. 🙏🙏🙏🙏

  • @Getahunyehuamis
    @Getahunyehuamis 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይመስገን ወንድመ የማያልፍ ቀን የለም የማይነጋ ሌልት የለም ፦ተሰፋ አትቁረጡ 🇪🇹

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 8 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችው እርእሱ ላይ እርቡት ሬሳ አውቶ በላ የተረዳውት ቀይሩት እባካችው ጭካኔዎች እየተስፋፎነው ለእይታብላችው ያስቀመጣችውት እርእስ ሬሳበላ ሚል ነው ውስጡን ከፍቼባልስማው

    • @zumra1836zumra
      @zumra1836zumra 7 หลายเดือนก่อน

      ኡፍ እኔምእዉነትመሥሎኝ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 8 หลายเดือนก่อน

    ንስሀ ገብተህ ፀበል ተጠመቅ የፀሎት ቦታ አዘጋጅተህ በፀሎት በስግደት በርታ ።

  • @haimont9075
    @haimont9075 8 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ግን የመጀመሪያ ልጁ ከምን ደረሰ

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn 8 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ መጀመሪያ ሚስቱ እና ልጁ መጨረሻው ምን ሆኑ

    • @mpmpmpmp7768
      @mpmpmpmp7768 8 หลายเดือนก่อน

      Yenam tey,ake new

    • @TsionGetachew-y5e
      @TsionGetachew-y5e 7 หลายเดือนก่อน

      Yahulu mekera abera asadega lejuwam yelem tebalech esuwam abeda betesebochuwa gar tetalech lesu gen hiwet tedeladelo ketele wend malet yehew new beka

    • @EmamEma-mr5ru
      @EmamEma-mr5ru 7 หลายเดือนก่อน

      ​P CT

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 7 หลายเดือนก่อน

    ትሁት ነው እውነት ያሰታውቃል
    ❤ለቅኖች ኢየሱስ ቅርብ ነው

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት 8 หลายเดือนก่อน +2

    የሚስቱን መጨረሻ አልሰማሁም ነዉ ከሷጋ ነዉ ያለዉ ጋዜጠኛዉ ምነዉ ተጣደፍክ ክፍል አንድ ክፍል ሁለት እያልክ አዳምጣቸዉጅ የተገፉ ሰዉ አድማጭ ይፈልጋል ብዙ ተከታይም ይኖረሀል ልክ እንደ አለም ሰገድ ታደሰ

    • @airortube
      @airortube  8 หลายเดือนก่อน

      Kefel 2 yeketlelal

  • @Mirfa123-q3h
    @Mirfa123-q3h 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም አዲስ አበባ ውስጥ እንደዚህ ነው የዘረፉኝ

  • @DidCoach
    @DidCoach 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሰው በፓሊስ መጠየቅ አለበት ሴትየዋ ገድላት ይሆናል ስለዚህ ፓሊስ የማችን ደም ከንቱ እንዳይቀር አደራ የሚስኪዋን እህታችን ገዳይ መያዝ አለበት

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ይባርክህ እንካን ለዚህ ኣበቃህ ተመስገን ኣምላኬ

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሥለቀሰኝ ያልፋል እሥከሚያልፍ ግን ብዙ ልፋትነለው ተመሥገን

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 8 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቱ. አረገዘቺምያልከዉ. ላይ. በጣም. አሳቀንይ. ወንድሜ.

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድራማ ነው እሚያወራው????

    • @aminamolla6017
      @aminamolla6017 7 หลายเดือนก่อน

      እረትክክለኛያለፈሂወቱነው

  • @bona2318
    @bona2318 7 หลายเดือนก่อน +1

    Setyowa gela new ende?

  • @amansew
    @amansew 8 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 8 หลายเดือนก่อน +2

    የመጀመሪያ ሚስት ልጅስ

  • @selamberhe5440
    @selamberhe5440 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ymgmeya mastu mechrsh saywek lele sygba lebu endet fekde Bsue meknyt new ezhe chger weste yegbachw!!😊

    • @TsionGetachew-y5e
      @TsionGetachew-y5e 7 หลายเดือนก่อน

      Wend balege new weleta ayawekem anduwa mesewat yekefelechebeten nuro lelawa meta zena bela tenorebetalech yemigeremew meseganana keber yemisetutem betedeladele bet gebeta letekemetechew new

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 8 หลายเดือนก่อน

    በእየሱስ ስም በእየሱስ ስም እግዝዮ እግዝዮ ምን ጉድ የምሰማው

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቢያሳዝነኝም ታሪኩ ቆራጣ ነው ህፃን ልጅ ምን ደረሰች ሚስቱስ ጎጃም ሄዳ ምን ሆነነች ያልተቆጨ ይቁረጣችሁቆራጦድ

    • @airortube
      @airortube  8 หลายเดือนก่อน

      Part 2 yeketlala

  • @Yeshembet
    @Yeshembet 8 หลายเดือนก่อน +2

    አፈር ብላ 😭😭😭

  • @HccJc-gh1de
    @HccJc-gh1de 8 หลายเดือนก่อน

    ዝገርም ሂወት ነዉ

  • @shewitwgebreal
    @shewitwgebreal 8 หลายเดือนก่อน

    tebarek yene geta

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 8 หลายเดือนก่อน

    አይ. ያንተ. ታሪክ. አሳዘነንይ. አይ. ራበንይ. ስትል. ኡዑዑፍፈኤ.. የኔ. ጌታ. ራብ. አኮ. አፍታ. አዩሰጥም.

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 7 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያዋስ የት ደረስፕች
    ከሷስ የተወለደው ልጅ??

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 หลายเดือนก่อน

    ንሳአ ግባ ፀልይ ፀበልም እድ 😢😢😢😢

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 8 หลายเดือนก่อน +1

    በእናትሀ የመጀመርያዎን ብር አለህ አሳክማት ወደ እራሷ ትመለስ በኢየሱስ ስም የጌታ ፈውስ ያግኝሽ

    • @airortube
      @airortube  8 หลายเดือนก่อน

      Ahun lay dena agbta yetshale hiwet eyenorech new

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢ልቤ ቀጥ እዳለ ቀረ የመጀመሪያ ሚስትስ ልጁስ የኛ ስደተኞች መጨረሻ ያው እብደት ነው😢😢

    • @airortube
      @airortube  8 หลายเดือนก่อน +1

      ታማ ነበረ ነገር ግን አሁን ላይ ድና ጥሩ ኑሮ እየኖረች ነው

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@airortube አክብረህ ስለመለስክልኝ ከልቤ አመሰግናለሁ በሄድክበት ይቅናህ ሲያቀለቅለኝ ከእንቅልፌ ነቅቸ ሰማሁትና ሳይጨርስ ሌላ ሃሳብ ሲገባ ውስጤ ተጨነቀ የት ደርሳ ይሆን አስረው ጎዳ አስቀመጡሽ ይሆን ወይስ ሞታ ይሆን ብየ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 7 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ሰይጣን ሰራው ይፍረሰ በሰሙ ሰልጣን
    ❤ወንድማችን አይዞህ ጌታ መልካም ነው ያሳርፍህ
    ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 7 หลายเดือนก่อน +1

    what happened to the first child he didn't say anything

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 8 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው እንዴት ሆነ

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢ምን ችግር አለው ብሰራ

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 7 หลายเดือนก่อน

    I got you again

  • @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
    @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir 7 หลายเดือนก่อน

    ያችስእንዴትሆነችየሷሒወትተበላሸ

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 7 หลายเดือนก่อน

    የመጅመሬዎስ ካለች እርዳት ጠይቃት ግን

  • @LamlamLamlam-y7h
    @LamlamLamlam-y7h 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamlamLamlam-y7h
    @LamlamLamlam-y7h 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @mpmpmpmp7768
    @mpmpmpmp7768 8 หลายเดือนก่อน +1

    Hesanu Legehe men hone?? Balebatehese men deresech motech endat honech?? wendemuan teyekehe semah??? Gemach enterevew new teyakew endat gemach tarek yastelalefal huletegna yanten progeram anadamtem gemach tarek ,weshet new enda??

  • @مرفدصالح
    @مرفدصالح 8 หลายเดือนก่อน

    Ygermal