የሰንበት ትምህርት ቤቶች ቅኝት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 ปีที่แล้ว

    ቸሩ አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስትወስ ፈልጎ ይጠራል ክብር ምስጋና ይግባውና ሁላችንንም በቤቱ ያፀናን አሜን

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሄር ያቆይልን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ አሜን።

  • @maheg9096
    @maheg9096 8 ปีที่แล้ว +1

    አለም ለውርደት እግዚአብሔር ለክብር ነው እሚጠራው ድንቅ አነጋገር እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገር መዘመር ቤተ ክርሥቲያን መሄድ ንፍቅ ብሎኛል ጌታሆይ ሥደተኛ ልጆችህን አሥበን አሜን አሜን አሜን

  • @jemilhusen
    @jemilhusen 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሒር ንሮህን ይባርክሊህ ሉጆችህንም በቃለ እግዚአብሒር ተገዝተው ይደግሉህ ።

  • @alali8734
    @alali8734 7 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መታደል ውይ ተዋህዶ

  • @alemayehueshete6482
    @alemayehueshete6482 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ አሜን