የኒካህ መስፈርቶች | ኡስታዝ አህመድ አደም | ጋብቻ በኢስላም ሀዲስ ስለ ትዳር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @SofiaSharafaSharafa
    @SofiaSharafaSharafa หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ❤😢ጄዛክ አላህ ኡስታዛችን❤❤❤❤አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ🎉🎉🎉🎉

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሠላም ወረሀመቱን ላህ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ህይር የ ሸህ ✅✅✅✅

  • @ያረብበተውሂድላይአፅናኝ
    @ያረብበተውሂድላይአፅናኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያረብ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር ዑስታዝ አህመድ ሽህ አደም አላህ ይጠብቃቹህ ያረብ

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 3 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሥታዝ እድሜህን ያርዝመው ተመልካም ሥራጋር ልሥማና ኮሜት ካሥፈለገ እመለሠለሁ

  • @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ
    @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሹክራን በሰማነው አላህ እምንጠቀም ያረገን

  • @Temr61079
    @Temr61079 11 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ኻይራን

  • @user-mv2bz9qu8p
    @user-mv2bz9qu8p 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @ItisSyead
    @ItisSyead 8 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም አሠላም ወረህመትላሒ ዉበረካትሁ ጅዛአኩም አላህ ኸይር ጥያቂነበረኚ

  • @siedtamam
    @siedtamam 2 ปีที่แล้ว +1

    ብትክክል እልእህ ይውፍቅን

  • @mohammedithupia8997
    @mohammedithupia8997 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምክርህ ጀዛ ኩም አላህ ኸይረን ጀዛ

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 ปีที่แล้ว

    መሽአላሕ ኡሥታዝ

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 ปีที่แล้ว

    አላሕ ሧሊሁን ይወፍቀን የሠረብ

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 10 หลายเดือนก่อน

    ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير

  • @emuyeayda8024
    @emuyeayda8024 2 ปีที่แล้ว +1

    Aselamualeykum werahmetula weberekatu ustazi teyaka alegn be Allah endatalefegn yalenika yeteweledechi sati Nika masere kefelegechi manew miyaserat please 🙏🙏🙏 melesulign

  • @ZahraaQannas
    @ZahraaQannas 10 หลายเดือนก่อน

    Jeza.kelah.heyrn❤

  • @SebewudinWabala
    @SebewudinWabala 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @amnetyasin9410
    @amnetyasin9410 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀማአ

  • @AbrehamChere
    @AbrehamChere 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሲሪያ፡እንዴትይታያል

  • @amnetyasin9410
    @amnetyasin9410 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ
    @ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰለም አለይኩም አባቴ ኒካ አለስርም ቢሎኛል ግን በሻሪያ ኒካ ማሳር እችለለዉ ምንም አይሰማኝም ወለይ 3አማቴ እያለማኩት ነዉ 🌷🥺

  • @Asma-my3xf
    @Asma-my3xf 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን

  • @siedtamam
    @siedtamam 2 ปีที่แล้ว

    ጅዝክም እልእህ😍

  • @Luvaba-x8r
    @Luvaba-x8r 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጥያቄ ነበረኝ ባሌ ወላሂ ሱስጊዜን ፈትቸሻለሁ አለኝ ስለ ድን ምንም አያቅም ቶሎ ተናዳጂ ነው እና በንዴት እና ባለማወቅ ስለሆነ ሚስቴን አልፈታም ይቅርታ ጥፋተኛ ነኝ ብሎ ያስቸግረኛል እኔ ደሞ ፈትቸሻለሁ ብለሀል እናም ኒካ የለንም አልኩት እና እሱ ደሞ አላልኳትም ብሎ ካደ እና እኔ አልፈልግም በሸሪኧ ፊት ፈትቸሻለሁ ብለህ ተናገር ብለው እቢ አለኝ

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 6 หลายเดือนก่อน +1

      አንች ከማሽው ረጀአቱ ይበልሽ 3 ሀይድ ከመጨረሰሽ በፊት አብረሽ እንዳታድሪ

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @በየትኛውምሁኔታላይብትሆን
    @በየትኛውምሁኔታላይብትሆን 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂአላህይጠብቀንማለትነውአይየዘንድሮኒካህሁስታዝጀዛኩሙላህይር

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ከይረን ጀዛ እኔም ጥያቄ ነበረኝኝኝ

  • @LoveLive-z1o
    @LoveLive-z1o หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @seadamohammad
    @seadamohammad 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ቁጥራቸዉን በአላህ ላኩልኝ

  • @ismaelabdullahi7967
    @ismaelabdullahi7967 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ሙስሊም የሆነ ወንድ ሙስሊም ያልሆነች ሴትን (ክርስቲያን)የሆነችን ሴት ኒካህ ማድረግ(ማሰር)ይችላል ወይ ?

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي ปีที่แล้ว

    ኡሥታዝ ጥያቄ አለኝ ኢቶቢያ አግብቸ ሀለትአመት በዲ ኑረናል ከዛ ሣኡዲመጥቸ ሁለት አመት ኑሬ ከጣላን ፈትቻት በሥዲሥት ወራቺን ልንታረቅ አወራን ወዲሜ ኸደ እቤታቸው ደርሻለሁ አለኝ እቤት ሲደውሉ አልሠራሢል አሥረው ኒካሀውን ቦሀላ አገኙኝ አሠርን አሉኝ እሺ አልኩ እደት ይታያል

  • @LoveLive-z1o
    @LoveLive-z1o 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቦረናመካነሰላም
    @ቦረናመካነሰላም 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ ጥያቄ አለኝ ነበር ቁጥርሕን እንደት ነው ማገኘው

  • @maryamzawdu2805
    @maryamzawdu2805 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሰለምቴ ነኝ ልጁም ሰለምቴ ነው ሁለታቺንም በቃዲ ነው ኒካህ ያሰርነው በስልክ ነው ያሰርነው😢

  • @Rmla-e8k
    @Rmla-e8k ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወደ እስልምና የገባቺ ሴት እንዴት ነው

  • @ሰውሲሜንእጂውስጤንአያቅም
    @ሰውሲሜንእጂውስጤንአያቅም 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ ነበር በጠም ነው ምፋልገው እሄን መልስ ጥያቄም ኒካህ ሶለት ከመይሰግድ ነበር ያሰርኩት አሁን ምን መድራግ አለብኝ እደመይሰግድ ያወኩት ኒካው ከተሰራ በኋላ ነው??

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 ปีที่แล้ว

      ይሄ የኔም ጥያቄ ነዉ ማለቴ ገና አላሰርንም ግን ዝግጅት ላይ ነን ሶላት እያቆራረጠ ነዉ ሚሰግደዉ እሱም በኔ ግፊት ነዉ በአሏሂ እህቴ ይሄን ጥያቄ ከተመሠልሽ ንገርኝ 😢😢😢😢

    • @حبيبه-م6ش
      @حبيبه-م6ش 8 หลายเดือนก่อน

      ይቅርብሽ አላህን የረሳ ላንች አይሆንሽም
      ​@@heyryafedlu9371

  • @mylovemom9791
    @mylovemom9791 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ ሰለምቴ ነኝ ግን ቤተሰቦቸ ክርስቲያን ናቸው አተ ደሞ በሴቷ ወገን ሙስሊም መሆን አለባቸው ብለሀል እና እኔ ማግባት ብፈልግ ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ መልስልኝ

    • @mulktube
      @mulktube  3 ปีที่แล้ว +2

      ሙሉ ማብራርርያውን እና መልሱን ለማጎኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👉 th-cam.com/video/_pu2CT8RrXw/w-d-xo.html

    • @maryamzawdu2805
      @maryamzawdu2805 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሰለምቴ ነኝ ከቃዲ አሰረኩ ግን በስልክነው ስዴት ሰለሆንኩ😢

  • @lifeishard9951
    @lifeishard9951 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝ ከተፋታሁ ሳምንቴ ነው ግን እሱጋ ከተለያየን አምስት አመታችን ነው ስለዚ አሁን ላገባ አሰብኩ ግዴታ ሶስት ወር መጠበቅ አለብኝ???

  • @mohammedithupia8997
    @mohammedithupia8997 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ በዙ ጥያቄወች ነበሩኝ። በየት። በግል መገኛህ። ኡስታዜ

    • @mulktube
      @mulktube  3 ปีที่แล้ว +3

      ሰላሙአለይኩም እኔ ኡስታዙ አይደለሁም ኡስታዝን ለማግኘት ፉሪ ሀጂ መስጂድ ኢማም ነው እዛ ሂዱ

    • @ሑሉምሲያልፍዋዛ
      @ሑሉምሲያልፍዋዛ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mulktubeአሰላማሊኩም ወረህመቱላሒ ወበረካትሑ ቁጥር ሰጡን

    • @ሰውሲሜንእጂውስጤንአያቅም
      @ሰውሲሜንእጂውስጤንአያቅም 2 ปีที่แล้ว

      @@mulktube ከቸለቹ ለኔ ጥያቄን አድርሱልኝ ኒካህ ሶለት ከመይሰግድ ነበር ያሰርኩት አሁን ምን መድራግ አለብኝ እደመይሰግድ ያወኩት ኒካው ከተሰራ በኋላ ነው

    • @Mmmm-m8i2y
      @Mmmm-m8i2y หลายเดือนก่อน

      ኒካዉ፡ትክክል፡አደለም፡ዉደ

  • @mqwe2032
    @mqwe2032 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ጥያቄ ነበረኝ

    • @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
      @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 3 ปีที่แล้ว

      @@mulktube የሚያገባኝ ወንድ እስከምን ድረስ ነው ሊያየኝ የሚፈቀድለት እባካችሁ ???

    • @mulktube
      @mulktube  3 ปีที่แล้ว +2

      @@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ ሙሉ መልሱን ከነ ማብራርያው ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👉 th-cam.com/video/UHIJoRrGQ60/w-d-xo.html

    • @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
      @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 3 ปีที่แล้ว

      @@mulktube ጀዛከላህ 🤲🤲🌷

    • @mehdiasefer5353
      @mehdiasefer5353 3 ปีที่แล้ว

      @@mulktube ጥያቄነበረኝ

    • @mulktube
      @mulktube  3 ปีที่แล้ว

      ይህንን ሊንክ በመጫን የዩቱብ ቻናሉ ላይ ይግቡና የመጠየቅያዎን ቁጥር ጠይቀው ይቀበሉ 👇👇 th-cam.com/users/QesesTube?sub_confiramation=1

  • @hayattube6157
    @hayattube6157 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ እኔ ኒካ የታሰረው ኢትዩ ነው በስልክ ነው እሱ እቤት ተናገረ ኒካ ሲስሩ ለሱ አልደወሉም ብቻ ኒካ አስረን እየሄድን ነው አሉት እደት ይታያል ኡስታዙነ

    • @mulktube
      @mulktube  3 ปีที่แล้ว

      ይህንን ሊንክ በመጫን የዩቱብ ቻናሉ ላይ ይግቡና የመጠየቅያዎን ቁጥር ጠይቀው ይቀበሉ 👇👇 th-cam.com/users/QesesTube?sub_confiramation=1

    • @abdelamohammed6292
      @abdelamohammed6292 2 ปีที่แล้ว

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥያቄ ላገባነበር ግን አባቴ 50ሽ ጥሎሽ አልሆነ አለ ዴሞ ይጠጣል አይሠግድም እዴትነው?

  • @lyonon6499
    @lyonon6499 2 ปีที่แล้ว

    ኒካህ ግንኙነት አድርጎ ከወር በሆላ ኒካህ ቢታሰር ሀላል ነው ወይስ ውድቅ ነው

    • @ሪምነኝስደተኛዋ
      @ሪምነኝስደተኛዋ ปีที่แล้ว +1

      ውድቅ ነው ላዝም ሶስት ወር ከሞላ ቡሀላ ነው

    • @የአላህባሪያነኝ-ጨ6ቨ
      @የአላህባሪያነኝ-ጨ6ቨ ปีที่แล้ว

      ውድቅ 3 ወር መጠበቅ

    • @SaadaS-s7i
      @SaadaS-s7i 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሪምነኝስደተኛዋበአላህ የኔም ጥያቄነዉ ዚና ሠርተን ኒካህ አሰርን እና ያ ኒካህ ዉድቅነዉ ??😢 ከዛ ስዴት በመጣሁ በ8ወር ተጣላን አሁን 2አመት ሆነኝ እና እንዴማይሆነኝ አወኩኝ ፍታኝ ብለዉ እምቢ የሠራሽዉንም ተካፍዬ ከዛ ጊዜሽን አቃጥለዎለሁ አለኝ እና እኔ ሌላ በሀላል የሚፈልገኝ ጥሩ ሠዉ መጣልኝ እዳላገባ ኒካህ አለኝ እና ኒካሁ ዉድቅ ከሆነ ሌላ ሠዉ በሀላል ማግባት አይፈቀድልኝ ይሆን😢😢😢ንገሩኝ

  • @mqwe2032
    @mqwe2032 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ዋሳፕ ታላችህ 0962861808 ይሄ የኔ ቁጥር ነው በዋሳፕ ሴፍ አርጉት ጥያቄ አለኝ ጀዘከላህ ኸይር